ፓስተር ቸሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን #Subscribe ያድርጉ

Komentáře • 34

  • @asteraster3816
    @asteraster3816 Před 27 dny

    Gata yerdachu tedarchune yefewese paseter cherme gata zemenkene yebareke betame new mewdachu tderchune yefrwese 😢❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @neimayesuf7495
    @neimayesuf7495 Před 27 dny

    የገና ሰሞን በጣም በየሚዲያው በዝተው ነበር
    አላህ ሰላማቸውን ይመልስላቸው

  • @user-uf1ei8rr5g
    @user-uf1ei8rr5g Před 27 dny

    ፓ/ር ቸሬ ፥ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ!!!

  • @Asegedech-f5l
    @Asegedech-f5l Před 28 dny +2

    Please don’t divorce I love you guys you guys are perfect couples emuaaaa 😊

  • @msttina6887
    @msttina6887 Před 28 dny +3

    ኸረ ፓስተር ቸሬ የገባበት ትዳር አይፈርስም ሰይፉም ግባበት ልጆች አሏቸው ነውር ነው እሽ ፓስተር ቸሬ ያስታቃቸዋል❤እተማመናለው

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před 27 dny

      ተናገረችኮ ሰይፉ ከዚህ በፊትም ልንለያይ ደርሰን አንተም ገብተህ ታርቀናል አለች

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 Před 28 dny +1

    Dont be divorce pls think about yours kid what ever the case you have to priorities for them.god bluss you❤❤❤

  • @Abebina-d4s
    @Abebina-d4s Před 28 dny +1

    እመብረሀንትድረስላቸውለዚህቤተሰብ

  • @FatieGiragne
    @FatieGiragne Před 28 dny +1

    🎉Wow

  • @meronaynekulu418
    @meronaynekulu418 Před 27 dny

    እግዚአብሔር ይግባበት አንድነታችሁን ይመልስ

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom4437 Před 28 dny +1

    ኧር ታሮቁ በእግዚያብሔር 😊😊😊

  • @mameabdu-vp7ce
    @mameabdu-vp7ce Před 29 dny +1

    ቤቢየ እኳን ዴስ አለህ

  • @user-sl2ys3qh1c
    @user-sl2ys3qh1c Před 28 dny

    ❤❤❤

  • @misraktekle4264
    @misraktekle4264 Před 29 dny +1

    ታርቀዋል አልታረቁም መጨረሻ ላይ ያለችው ምንድን ነው

  • @unicornchannel7468
    @unicornchannel7468 Před 28 dny

    I agree with paster Chere, for all of u please please don’t take ur private personal problem to the Media.

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Před 28 dny

    ፖሰተር ቸሬ ካሉ ትዳራቸው አይፈርስም መዳህኔለም ይርዳችው እመቤቴ እዲፈርስ አትፈቅድም

  • @neimayesuf7495
    @neimayesuf7495 Před 27 dny

    የሰው አይን ነው

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh Před 28 dny

    Cere enkwani teweledikilin

  • @tesfaalemmehari9785
    @tesfaalemmehari9785 Před 28 dny

    ይቅርታ ሰይፉ ግን ብዙ አትሳሳት። ትዳር ውስጥ ሁለት ነገር የለም፣ ያለው አንድ ነገር ብቻ ነው። 🤔🤔

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 27 dny

      እውነቱን ነው ሰይፉ ብዙ ባለትዳሮች ለዕርቅ በጣም ያስቸግራሉ

  • @melatmelat-rr1si
    @melatmelat-rr1si Před 28 dny

    Bayesuse sime tedrachehun yemles

  • @godisgood2274
    @godisgood2274 Před 28 dny

    FYI - You have no right to post this video without permission ! You should definitely remove it. Copyright infringement ! It’s illegal to post this without permission!!!

  • @misrakberehanu6449
    @misrakberehanu6449 Před 29 dny +1

    Sra fett slehuen new

  • @lanatube6070
    @lanatube6070 Před 27 dny

    Ke seyifu ebs wechi lela sew youtube lay keteposte behege entykalne belwale remove it

  • @user-ks5qb3zs4j
    @user-ks5qb3zs4j Před 28 dny

    ቤቢ ግን መፍታትን እያሰበ ይመስላል ተዉዉዉዉ ግን🙄

  • @teresashagos1077
    @teresashagos1077 Před 28 dny

    እረ ፓስተር ቸሬ አሪዞና ያለችው ኮኮብ የምትባል ሰይጣን ትዳር እያፈረሰች ነውና ምን ይሻላል በጣም ሲበዛ መርዝ መጥፎ ልጅ ናት ስለቃሉ ይቅርታ ጏደኛዬ በጣም ነው ይዘነችው መምከር ወይም ጣልቃ ከመግባት ዝም ማለት ነው እሷ ግን አለያየቻቸው የአራት ልጆች አባትና እናት ነበሩ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 27 dny

      ፓስተር ቸሬ እግዜር ከረዳው ሊያስታርቃቸው ይችላል

  • @tigistababe2031
    @tigistababe2031 Před 27 dny +1

    እኔ የምለው መለያየታቸዉን ልታረጋግጡልን ነው የመጣቸዋቸው ምንም አልገባኝም ?

  • @user-vx2lk2rh3o
    @user-vx2lk2rh3o Před 27 dny

    በህግ ያስቀጣን እኮ ተብሎ ተፅፎበትነበር ለምን ፖሰትሽ አታድርጉስለተባለ ሀበሻ መጥፎ ህዝብ ከስንት አንድ ነው ደግ የሚገኘው😏

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Před 27 dny

    እባክሽ ኪዊን ልያ ምትባይው ይሄን ኡይተሽ ስምሽን ሴጣን ሊያ በሚለው ቀይሪ ሰይጣን እርር በል ታርቀዋል ምን ትሉ ይሆን

  • @yonastekle8081
    @yonastekle8081 Před 28 dny +3

    ይሄ የፈረስን ትዳር ይዞ አደባባይ መውጣት ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው

  • @Zemarittadelche
    @Zemarittadelche Před 28 dny

    ❤❤❤