የድንቅ እውቀት ባለቤቶች!! መሪው ያለእረፍት ቀጥለዋል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
    የኮንሶዎች ድንቅ እውቀት!! መሪው ያለእረፍት ቀጥለዋል!

Komentáře • 69

  • @aynalemmegerisa
    @aynalemmegerisa Před měsícem +31

    በዚህ ዘመን ጌታ የሰጠን ድንቅ መሪ

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo Před měsícem +34

    የእኔ ታታሪ መሪ ዶክተር አብይ በጣም እወድሃለሁ አከብርሀለሁ እደለኛ ነኝ አንተ መሪ በሆንክበት ዘመን መኖሬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @samuelyohannes2904
    @samuelyohannes2904 Před měsícem +7

    እናመሰግናለን ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ በርታ በውጪም በውስጥ ያለን ኢትዮጵያውያን ልዩነታችንን በውይይት እንፈታለን አብረነው እንስራ።

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před měsícem +20

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ ወድ ዶክተር አብይ አህመድ። ያለ እረፍት እየሰራህ ኢትዮጵያችንን አሳመርካት!እግዚአብሔር ከነ ህዝህ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před měsícem +23

    ሀገሬ ቀን ወጣልሽ :: እግዚአብሔር ይሠስገን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ አብቹ ዕድሜና ጤና ይስጥልኘ

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Před měsícem +9

    አንተ ፍቅር መሪ ዘርህ ይባረክ መሪዬ እንድትሆን ስለመረጥኩህ ደስታዬ ብዙ ነው ገና እወድሃለሁ ገና እመርጥሀለው ❤❤❤❤

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před měsícem +22

    በጣም ነው ደስ ያለኝ በሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ያለው የመሬትና አፈር ጥበቃ highlighted መሆኑ። የማየት እድል ካገኘሁባቸው ቦታዎች ኮንሶ፣ ምስራቅ ሀረርጌ፣ ትግራይ፣ ሰሜን ወሎ ለዓመታት ሌሎቻችንን የሚያስተምሩ የአፈር ጥበቃ ስራዎች ተሰርተዋል።

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před měsícem +11

    መሪዎቻችን እና በዚህ ቦታ የተገኛችሁ ሁሉ የሰማዩ አምላክ ይጠብቃትሁ አቢቹ አንተ በየቀኑ ያለእረፍት በወጣህ ቁጥር የኔ ነብስ ትጨነቃለች እባክህ እያረፍክ አውቃለሁ አምላክ ጥንካሬ ሰጥቶሀል ሁሌም ከጎንህ ነን ጠላቶችህ ዝቅ ሲየደርጉህ እግዚአብሄር ከፍ ከፍ ያደርግሀል ክብር ለመከላከያችን ❤️ክብር ለጠቅላያችን ድል ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hirutk2012
      @hirutk2012 Před měsícem +1

      አቤት አንተስ እንዴት እና ስንቱን እናመስግን ተባረክልን

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 Před měsícem +22

    የሚገርም ነው ሰርቶ ማሳየት ነው በወሬ አደለም መኖር ማለት

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +17

    ኢትዮጵያችን ጀግና የሚሰራ መንግስት አላት ጀግና ታታሪ አገር ወዳድ መሪ አላት ጀግና የማይበገር የመከላከያ ሰራዊት አላት ወደፊት ብቻ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Před měsícem +13

    ማሻአላህ አቢዬ

  • @terytill3652
    @terytill3652 Před měsícem +8

    አብዬ ሲጀምር ጀምሮ ካንተ ጋር በመሆኔ ትልቅ ተስፋ አትርፎልኛል ፀሎቴ ይቅጥላል በርታ 😍

  • @muluyesheye251
    @muluyesheye251 Před měsícem +15

    My King Gods Bless You Tebarke ❤️❤️🙏🏾

  • @Ebrahimsied-yz3ox
    @Ebrahimsied-yz3ox Před měsícem +13

    እጅግ ስበዘ ጎበዝ ተንታኝ ነህ በጣም ትመቻኛሌ

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před měsícem +18

    Abye God bless you

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před měsícem +11

    በርቱ🙏🙏🙏

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q Před měsícem +3

    የኔ እንቁ መሪ የጠላህ ይውደም🙏🇪🇹🇪🇹

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Před měsícem +7

    PM Abiye Ahmed born to lead, born to win, born to make history. Abechuye May God keep shining His Face up on you always.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +7

    አብቹን ያለመዉደድ አይቻልም ጀግናዉ አገር ወዳዱ እረፍት የለሽ አለም ያደነቀዉ መሪያችን አብቹን የሰጠን አላህ ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @susuki4693
    @susuki4693 Před měsícem +11

    ❤❤❤❤❤

  • @user-pm3xj9bc5n
    @user-pm3xj9bc5n Před měsícem +2

    ጠ/ሚንሰትራችን ዛሬም ነገም ጥበብን እንደ ሰለሞን ከጤና ከሰላም ጋር ይሰጦት ፈጣሪ አምላክ !!! አገራችን ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይውደም !!!!!!!!!!

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Před měsícem +3

    ተባረክ ብርቱ መሪ ተሁት የፍቅር ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ህልምህን ያጥግብህ

  • @balebale3328
    @balebale3328 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ፀጋው በድካምህ ሁሉ ይገለጥ #

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 Před měsícem +12

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Před měsícem +10

    ❤🙏

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +16

    አብቹ ንስሩ🎉🎉🎉🎉

  • @seidmohammedkebede2819
    @seidmohammedkebede2819 Před měsícem +13

    🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @user-zv9tz2wx4n
    @user-zv9tz2wx4n Před měsícem +1

    አብቹ ያማረ በረከት በዕድሜ ዘመንህ ሁሉ ያግኝህ።❤❤❤አንተ ለመግለጥ ቃላቶች ያጥራሉ።❤❤❤❤❤❤

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 Před měsícem +6

    መቼም መታደል ነው አንተ ድንቅ መሪ
    መቼም ከሠማይ ነው አንተን የሠጠን ፈጣሪ
    ምንም ውሸት ቢደረድር ምቀኛ መሠሪ
    አንቺ ሀገሬ ግን በዚህ ጀግና ኩሪ
    አግንነው ጆንዬ ሀቅን ተንተረሠህ
    በእውነት ልዩ ነህ ማስተዋል የሠጠህ
    እንግዲህ አክቲቪስት ምቀኛው መናኛ
    መቼም ለዚህ አንበሳ ምንጊዜም አይተኛ
    እርሡ ምን ቸገረው ቢያወራ ወሬኛ
    አምላክ የሰጠን ሰው የዚህች ሀገር ዳኛ
    ጆንዬ አቅረበው ይሔንን ግጥም ከቻልክ
    ባንዳ በያለበት ይውደቅ ይፍረክረክ።

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Před měsícem +3

    Doctor Pr minister⭐️ Abiy Ahmed , you’re a fantastic young Ethiopian leader .
    Gods blessings to you and also protect you from bad evil people. 🙏
    We good Ethiopians are appreciated Love and grateful to you Sir.🇪🇹☝️
    Love and happiness to all.🇪🇹☝️

  • @meazaberhe8910
    @meazaberhe8910 Před měsícem +5

    Egziabher yemesgen 🙏 God bless you more and more 🙏💖💖🙏 Ethiopia tebarkalech yehen yemesele meri silagegnech 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 Před měsícem +3

    DR ABAY GOD bless you my dear beause you are Ethiopian hope and my HERO❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 Před měsícem +3

    Abichu tebarek 100 years lead Ethiopians people's amen tatary young leadr this time Ethiopians people's are lucky ❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-gi8mr5jx3i
    @user-gi8mr5jx3i Před měsícem

    ዘመንሕ ይለምልም ፀጋው ይብዛልሕ ድንቅ መሪያችን

  • @daniel4799
    @daniel4799 Před měsícem +1

    Amezing Leader hard worker people. I am proud of my country .

  • @SebileSebile-hn1uu
    @SebileSebile-hn1uu Před měsícem +1

    አብይዬ፡የኔ፡ጀግና፡ሀሳብህን፡የልብህን፡መሻት፡ሁሉ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ተባረክ

  • @meazanegussie2520
    @meazanegussie2520 Před měsícem +1

    ጌታ አሁንም ይበርታህ ቀኙን ይስጥህ ተባረክ❤

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh Před měsícem +8

    Abischiw gobezu kechaliki hule muran

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Před měsícem +1

    Your gifted PM for Ethiopian 🇪🇹 from lord 👏👏🇪🇹

  • @user-ws7hi7bk3m
    @user-ws7hi7bk3m Před měsícem +1

    long live the king❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +6

    አብቹ አብቹ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +1

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Před měsícem +4

    Sleepless Abbch. I have million reasons to love 😍 you, because of your amazing intelligence and hard works. Within short periods of time remarkable and outstanding accomplishments with all sectors. Words never describe your fabulous jobs. God bless you Abbch.

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 Před měsícem +6

    The jalouse gossip that our dear Abiy is genocider well unless you are blind he is working with normal people and creating new Ethiopia ❤

  • @ahmedosman7556
    @ahmedosman7556 Před měsícem +2

    ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @hirutk2012
    @hirutk2012 Před měsícem +1

    we love and respect you so much may god bless you even more❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 Před měsícem +1

    ሰው የአስተሣሠቡ ውጤት ነው፡፡
    የጥፋት ኃይሎች እንስሣና ዛፍ ላይ ጥይት ተኩሰው ሲገድሉ ያየንበት ወቅት አኮ ቅርብ ነበር:: ጦረኛን በፍቅር ማሸነፍ መቻል ታላቅ ስጦታ ነው!፡፡እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና የሚተጉላትን ልጆቿን ይባርክ!።

  • @birhanub7108
    @birhanub7108 Před měsícem +3

    ግን በፈጣሪ እንደ አብቹ ግን በችግር በመከራ በውጣ ውረድ አንድም ቀን አንድችም ቦታ አቋሙ ንግግሩ ድርጊቱ የማይዛባ ሰው አለ?እኔ አይመስለኝም የሰው ልጅ ዛሬ በቀን 24 ጊዜ ከሰዓቱ ቆጣሪ እኩል በሚቀያየርበት ዘመን አብቹ ከበፊት አመጣጡም ከስድስት ዓመት ውስጥም ለሰከንድ ከፅናቱ ያልተነቃነቀ ድንቅ መሪ ድንቅ ሰው ነው ታድለናል እሱን ስለሰጠን ፈጣሪ፡፡

  • @user-tm5qm2yx6k
    @user-tm5qm2yx6k Před měsícem +5

    Lemamen yekebdal.

  • @triuworkasfaw2880
    @triuworkasfaw2880 Před měsícem +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega Před měsícem +1

    ኅላቀሮቼ ኢትዮጵያ ላይ የሚሸኑበት፣ የሚያሩበትና የሚቀዝኑበት ዘመን አለፈ። የሰለጠነ አመራር፣ ኅላቀርነትን ላይመለስ አሽቀንጥሮ ጥሏል።

  • @GermaHisote-wf8vh
    @GermaHisote-wf8vh Před měsícem +5

    ጠላት አይኑ እያየ አንተ ግን ስራህን ስራ በደሙ ተሸፈን።

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 Před měsícem +1

    🎉🎉🎉🇪🇹♥️ ❤️ 🎉🎉🎉

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Před měsícem +1

    የኔለፊመሪአላህይጠብቅህ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @HayatAhmed-tf1tl
    @HayatAhmed-tf1tl Před měsícem +1

    Masha Allah it's very important idea.Insha Allah we will be growing 💗 Temr tree 🎄🌴 also....I dream about it. I ask my God Allah*long life and stay on govern our country Ethiopia manage you.❤☝🏽👍🏽🌍🌅💪🏽

    • @HayatAhmed-tf1tl
      @HayatAhmed-tf1tl Před měsícem +1

      Allah support you, it's nice.I make Dua' all Ethiopia happy 😁😁😁❤grow 🪴 each other.👉🏽🏞️🗺️👭👬👫🧒🏽 peaceful #an example of the outside world 🌎 we change our history.🙏🏽🙏🏽🙏🏽💖🤲🏽🤲🏽🤲🏽😍😍😍

  • @SebileSebile-hn1uu
    @SebileSebile-hn1uu Před měsícem +1

    እውነትን፡ስለያዘ፡ፈጣሪ፡ከርሱ፡ጋር፡ነው፡ደሞ፡አሸናፊ፡ነው፡እድለኛ፡አገር፡ከምርጥ፡መሪ፡ጋር፡እሱን፡የሚጠላ፡ሌባ፡ብቻ፡ነው

  • @solomonmoges-qg7vs
    @solomonmoges-qg7vs Před měsícem +2

    Hey, brother and sister don't talk too much .Let us contribute for our mother land our share like Dr Abiy.

  • @alemnashenegash6539
    @alemnashenegash6539 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 Před měsícem +2

    Esu Sirawun La 24 Sa'at ayidakimim, enga hametachin la 24 sa'at yikatilal.

    • @user-uk7qz1mo6y
      @user-uk7qz1mo6y Před měsícem +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sied592
    @sied592 Před měsícem

    ቦርኮ፡መሪ