Inspector Ermiyas Season1 Episode 2 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 2
Vložit
- čas přidán 2. 06. 2024
- Welcome to Fikereselassie Channel, / @fikreselassieentertai...
Inspector Ermiyas Season1 Episode 2
ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 2
SUBSCRIBE OR
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
Directed by Fikreselassie [Yitbarek Yohanes, a veteran police detective (Inspector Ermiyas) opens a closed file to investigate the rape and murder of a teenage girl. Forced into a psychological game of cat-and-mouse by the main suspect (Asfaw Beyene), events escalate and the detective Inspector Ermiyas puts his own stability and the safety of his family at risk to bring justice.
A drama set in 1 Season and 7 Episodes of 30 minutes each.
በፍቅረስላሴ [ይትባረክ ዮሐንስ ዳይሬክት የተደረገው የአንድ አንጋፋ የፖሊስ መርማሪ (ኢንስፔክተር ኤርምያስ) በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የምትገኝ ልጃገረድ ደፈራ እና ግድያ ለመመርመር የተዘጋውን መዝገብ ይከፍታል። በዋና ተጠርጣሪው (አስፋው በየነ) ወደ ድመት እና አይጥ ስነ ልቦናዊ ጨዋታ እንዲገባ ተገድዶ ክስተቶቹ እየጨመሩ ሄዱ እና መርማሪው ኢንስፔክተር ኤርምያስ የራሱን መረጋጋት እና የቤተሰቡን ደህንነት በአደገኛ አስጊ ሁኔታ ውስጥ አሳልፎ ፍትህ ያመጣል።
በ1 ምህራፍ በ7 ክፍል እያንዳንዱ በ30 ደቂቃ የተዘጋጀ ድራማ፡፡ - Sport
ውድ ቤተሰቦቻችን official_#Fikreselassie Entertainment ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
ሃሳብ አስተያየታችሁን አይለየን !
ስላሳያችሁን ፍቅር ፈጣሪ ያክብርልን !!!
ከቅዳሜና እሁድ ውጭ በየቀኑ ይለቀቅ የምትሉ ❤❤❤👍👍👍
😂😂😂ሰበት አይመችሽም😅😅 ስራ ካለሽ አይለቁም ነግራቸዋለሁ
Mnew ehud kdame 😅😅😅😅
ተከታይ ድራማ ነው እንዴ
@@Mekdi1219 እሺ ሹክራን😂😂
@@Sumyamehemd በሳምንት አንዴ ነው ምርጥ ድራማ
ዋዉ ለዚህ ጀግና ሰብሰክራይብ ያንሰዋል የምትሉ ❤❤❤❤❤🤙🤙🤙🤙
ምንም እይታየ የለውም አይከፈልበትም እዲህ ለፍተው እየሰሩ😢😢😢ላይክ ሼር አርጉለት የምር🥺🥺🥺
እዳይቅዋርጥ እጂግ ልዩ ምርጥ አስተማሪ ስራ ነው ❤❤❤በርቱልኝ❤❤❤
መበረታታት ያለበት ምርጥ እና አሰደናቂ ፊልም ❤❤❤❤
እደወድማችን ያለዉን ጀግና ያብዛልነ🙏❤💛💚
11,379 ይህ ሁሉ ሰው አይቶት ላይክ ግን የለውም እማየን ታሳፍራላቹሁ🥺🥺
❤❤❤❤❤❤❤❤አሪፍ ድራማ ግን ምንዋጋለው ፊልምላይነው ሀገራችን ውስጥ እደዚህጀግና መርማሪ ቢኖር ኖሮ ሀገራችን ሰላምትሆን ነበር የማዳም ቅመሞች የሰው ቤት አላህበቃ ብሎን ሀገራችን ሰላምሁኖ ቤተሰቦቻችንጋ እምንኖር አላህያርገን
ይመችህ ጀግና🎉🎉🎉🎉
ኧረ ኤርሚየ እናት ወልዳሀለች ኑርልን አቦ የኔ ጀግና❤❤❤❤
Arif sra wowwwwww
ይለቀቅ ❤❤❤❤
wow❤❤❤❤❤
ሙሉ በሙሉ የBollywood ፊልም ተፅዕኖና የታሪክ ፍሰት ቢኖርበትም ግን በጣም በሚያምርና በሚያስደንቅ ሁኔታ የተሰራ ስራ ስለሆነ አድናቆቴን እገልፃለሁኝ💯በተለይ ደግሞ የኢንስፔክተር ኤርሚያስን ገፀባህሪ መስሎ ሳይሆን ሆኖ የተወነዉን አክተር ኢትዮዽያዊዉ Singham ( የAjay Devgan ምርጥ የፖሊስ ገፀባህሪ ፊልም ነዉ) ብዬ እገልፀዋለሁኝ💯Keep It On💯💯💯👌
ፍቅር የኔ ጀግና❤❤
ዋዋዉ❤❤❤❤
ዋዋዋዋዋ ❤❤❤❤
ኸረ እሄንምርጥ እና ጀግና ተዋናይ ኤርሚያስን ለማየት የተላቹም የኛዎቹ በቃ የህንድ ድራማን ብቻ ነው ማለት ነው ምታዩት ለዚ ጀግና ተዋናይ እማ ላይክ እና ስብስክራይብ ያንሰዋል ተመልካች የለውም
የህን የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😢😢
ኢትዮጵያ ዉስጥ ይድህ አይነት ፍትህ ቢኖር እደት ደስ ይል ነበር 💔💔💔
ምን ዋጋ አለዉ ፍትህ በፊልም ነዉጂ ፍትህ የታለና ባሁኑ ሰአት😢😢😢
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ዋዉዉ👌👌👌
❤❤❤❤❤❤❤❤
Woww konjoooo
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ደስ ሲል
በፊልም ብቻ ሁኖ ቀረ😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤ዋዉዉዉ
best acting EMUSHE!!
👍👍👍👍💞
ዋውውው በጣም ጥሩ ነው ግን ምን ዋጋለው ብፊልም ብቻ ሆነ
የኤርሚያሥን ቁጥር የምታዉቁ ቭቻ ንገሩኝ ሥወዳችሁ 😮😮😮😮❤❤❤❤
👍👍💞💞💞💞
👏👏👏👏👏
❤❤❤❤❤
❤❤
በርቱ ዋዉዉዉዉ እዉነተኛ ህግ እዲ ቢኖር ጥሩ ነበር
❤❤❤❤❤❤❤
❤
👍👍👍👍
💪💪💪
ይመች አንድ አንድ ቦታ ህንድ ፊልም ይመሰላል ሻካለ ሸንካላ የፊልም ማጀቢያቹ በተረፈ ምርጥ ናቹ
ጀግናነህ
wow
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍኤርሚ😢
😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪
Betam hayemanotegna new
😢😢😢😢❤❤
እውነት ምንግዜም እውነት ነች ❤❤❤
👍💞💞💞👍👍👍💞👍
በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው ቢኖራት ኢትዮጵያ እንደዚህ ባልሆነች ነበር ፍትህ እእእእእ😂
Binorem yegedelaal wayim yitaseral
መነው እንዲህ አይነት ፖሊሥ በሀገሪቱ ሁለት ቢኖሩ ሀገሪቱ ትለወጥ ነበር
iyan dandish sabis ciribe argi😮
መቼ ነው የሚለቀቀው ከፍል ስድስት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አቦ ኢንስፔክተር ኤር ምያስ ይመችህ አበሳው ነክ
አሁነው የጀመርኩት እና ምዕራፍ ስንት እና ክፍል ደርሷል? ንገሩኝ?
ወይኔ ይሄ ፊልም
ውሉ ለባነው በተለይ የህግ አካል
ምን ዋጋ አለው ፊልም ሆነ በ ጭራሽ ኢትዬጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት መሪማሪ የለም
በብዙ ቻናል ለምን ይለቀቃል ለዛ ነዉጂ ብዙ ተመልካች አለ
አልሽውና ያማቢሆን የስቱ ደም ፈሶ ባልቀረ ነበር
ፍትህ ቀረና ገንዘብ ተለመደ😢
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ የሸሚዝ ቁልፍ እስከላይ ቢያንስ አንድ ቁልፍ አስቀርተህ ቢቆለፍ
Ewnet endi setmeramer des sil tekeklega feth egam endi ewneten ennafkalen
ይህ ዲጋይ እራስ ለአብይ አድርሱልኝ😢
ዋውው❤❤❤❤❤💪💪💪💪🫶🫶🫶👌👌😍😍
mechnew yemetayew?
Degemahu mnowu
በድጋሚ ነው የለቀቃቹት
beykenu.yelkeke
ግንለምንነውላይክ ሸርእማታደርጉለት ይሄንየመሰለስራ ዝብሎቀልድቢሆን ስትላይክናቪውባገኝነበር
ምዕራፍ 3 ልቀቁልን አረ
ምዕራፍ አይደለም ክፍል ነዉ😂
Kifile 3 talqole tilantina jalse😂😂😂
ክክክክክክ ክፍል እና ምዕራፍ ተደበላልቆብኝ ነው ተረዱኝ ሲጀልር እንደዚህ ነው አሉ የሚያደርገው
@@user-js2dy6wj6t 😂😂😂ያጋጥማል
በየሥርፍው ቁጥብ ቁጥብነውሣ የቱ ነው እረጂሙ እኔ ፎሊሥ አወዳለሁ ያውም ሀቀኛ ፎሊሥ
ፖ not ፎ😊
😂😂😂😂@@s..weloyewa9332
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤