Fikreselassie Entertainment
Fikreselassie Entertainment
  • 168
  • 2 888 214
ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 7 Inspector Ermiyas Season1 Episode 7
Welcome to Fikereselassie Channel, www.youtube.com/@fikreselassieentertainment3809
ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 7
Inspector Ermiyas Season1 Episode 7
SUBSCRIBE OR
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
Directed by Fikreselassie [Yitbarek Yohanes, a veteran police detective (Inspector Ermiyas) opens a closed file to investigate the rape and murder of a teenage girl. Forced into a psychological game of cat-and-mouse by the main suspect (Asfaw Beyene), events escalate and the detective Inspector Ermiyas puts his own stability and the safety of his family at risk to bring justice.
A drama set in 1 Season and 7 Episodes of 30 minutes each.
በፍቅረስላሴ [ይትባረክ ዮሐንስ ዳይሬክት የተደረገው የአንድ አንጋፋ የፖሊስ መርማሪ (ኢንስፔክተር ኤርምያስ) በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የምትገኝ ልጃገረድ ደፈራ እና ግድያ ለመመርመር የተዘጋውን መዝገብ ይከፍታል። በዋና ተጠርጣሪው (አስፋው በየነ) ወደ ድመት እና አይጥ ስነ ልቦናዊ ጨዋታ እንዲገባ ተገድዶ ክስተቶቹ እየጨመሩ ሄዱ እና መርማሪው ኢንስፔክተር ኤርምያስ የራሱን መረጋጋት እና የቤተሰቡን ደህንነት በአደገኛ አስጊ ሁኔታ ውስጥ አሳልፎ ፍትህ ያመጣል።
በ1 ምህራፍ በ7 ክፍል እያንዳንዱ በ30 ደቂቃ የተዘጋጀ ድራማ፡፡Welcome to Fikereselassie Channel, www.youtube.com/@fikreselassieentertainment3809
ኢንስቴክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል1
Inspector Ermiyas Season1 Episode 1
zhlédnutí: 26 663

Video

ኢንስፔክተር ኤርምያስ ድራማ ክፍል ቅምሻ 7 nspector Ermias Tv Series Episode 7 trailers
zhlédnutí 48KPřed 4 hodinami
Welcome to Fikereselassie Channel, www.youtube.com/@fikreselassieentertainment3809 ኢንስፔቴክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል Inspector Ermiyas Season1 Episode SUBSCRIBE OR ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ Directed by Fikreselassie [Yitbarek Yohanes, a veteran police detective (Inspector Ermiyas) opens a closed file to investigate the rape and murder of a teenage gi...
ጉዲፈቻ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ Gudifecha Official Trailer OBN Horn of Africa
zhlédnutí 7KPřed 7 hodinami
ጉዲፈቻ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ Gudifecha Official Trailer OBN Horn of Africa Welcome to Fikereselassie Channel, www.youtube.com/@fikreselassieentertainment3809 ኢንስፔቴክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 6 Inspector Ermiyas Season1 Episode 6 SUBSCRIBE OR ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ Directed by Fikreselassie [Yitbarek Yohanes, a veteran police detective (Inspector Ermiyas...
Ispector Ermias Best scene fight
zhlédnutí 8KPřed 12 hodinami
Ispector Ermias Best scene fight
Inspector Ermiyas Season1 Episode 6 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 6
zhlédnutí 223KPřed 16 hodinami
Inspector Ermiyas Season1 Episode 6 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 6
Ispector Ermias Best scene
zhlédnutí 12KPřed dnem
Ispector Ermias Best scene
Ispector Ermias Best scene
zhlédnutí 24KPřed dnem
Ispector Ermias Best scene
Inspector Ermiyas Season1 Episode 5 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 5
zhlédnutí 210KPřed 14 dny
Inspector Ermiyas Season1 Episode 5 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 5
ኢንስፔቴክተር ኤርምያስ ድራማ ክፍል 5 ቅምሻ nspector Ermias Tv Series Episode 5 trailers
zhlédnutí 49KPřed 14 dny
ኢንስፔቴክተር ኤርምያስ ድራማ ክፍል 5 ቅምሻ nspector Ermias Tv Series Episode 5 trailers
ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 4 Inspector Ermiyas Season1 Episode 4
zhlédnutí 164KPřed 21 dnem
ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 4 Inspector Ermiyas Season1 Episode 4
ኢንስፔቴክተር ኤርምያስ ድራማ ክፍል 4 ቅምሻ nspector Ermias Tv Series Episode 4 trailers
zhlédnutí 43KPřed 21 dnem
ኢንስፔቴክተር ኤርምያስ ድራማ ክፍል 4 ቅምሻ nspector Ermias Tv Series Episode 4 trailers
ኢንስፔቴክተር ኤርምያስ ድራማ ክፍል 3 ቅምሻ nspector Ermias Tv Series Episode trailers
zhlédnutí 14KPřed 21 dnem
ኢንስፔቴክተር ኤርምያስ ድራማ ክፍል 3 ቅምሻ nspector Ermias Tv Series Episode trailers
ኢንስፔቴክተር ኤርምያስ ድራማ ክፍል ቅምሻ nspector Ermias Tv Series Episode trailers
zhlédnutí 20KPřed 21 dnem
ኢንስፔቴክተር ኤርምያስ ድራማ ክፍል ቅምሻ nspector Ermias Tv Series Episode trailers
Inspector Ermiyas Season1 Episode 2 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 2
zhlédnutí 78KPřed 21 dnem
Inspector Ermiyas Season1 Episode 2 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 2
Inspector Ermiyas Season1 Episode 3 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 3
zhlédnutí 185KPřed 28 dny
Inspector Ermiyas Season1 Episode 3 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 3
ኢንስፔክተር ኤርምያስ ድራማ ክፍል 3 ቅምሻ nspector Ermias Tv Series Episode 3 trailers
zhlédnutí 27KPřed 28 dny
ኢንስፔክተር ኤርምያስ ድራማ ክፍል 3 ቅምሻ nspector Ermias Tv Series Episode 3 trailers
Inspector Ermiyas Season1 Episode 1 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል1
zhlédnutí 159KPřed měsícem
Inspector Ermiyas Season1 Episode 1 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል1
Ethiopian Orthodox tewahedo Church የፎዱ ደብረ ሐይል ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ህንፃ
zhlédnutí 1,1KPřed měsícem
Ethiopian Orthodox tewahedo Church የፎዱ ደብረ ሐይል ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ህንፃ
የቅዱስ ፓትርያርካችን "የደስታ" መግለጫ
zhlédnutí 394Před měsícem
የቅዱስ ፓትርያርካችን "የደስታ" መግለጫ
ጉዲፈቻ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ Gudifecha Official Trailer OBN Horn of Africa
zhlédnutí 6KPřed měsícem
ጉዲፈቻ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ Gudifecha Official Trailer OBN Horn of Africa
Help ከኔ ምን ይጠበቃል
zhlédnutí 358Před měsícem
Help ከኔ ምን ይጠበቃል
ጉዲፈቻ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ Gudifecha Official Trailer OBN Horn of Africa
zhlédnutí 13KPřed 2 měsíci
ጉዲፈቻ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ Gudifecha Official Trailer OBN Horn of Africa
Share please Ethiopians
zhlédnutí 538Před 2 měsíci
Share please Ethiopians
Oromia Gudifecha new tv series coming soon
zhlédnutí 470Před 2 měsíci
Oromia Gudifecha new tv series coming soon
Ethiopia orthodox 19
zhlédnutí 293Před 3 měsíci
Ethiopia orthodox 19
ኑ ተብላችኋል!
zhlédnutí 1,6KPřed 3 měsíci
ኑ ተብላችኋል!
Ethiopia Orthodox ዝቋላ😭\rኦርቶዶክሳውያን\rሼር ላይክ እና ሪፖስ አድርጉት 🙏\rፈተና እና ችግር ሲገጥማቹ መዝሙረ ዳዊት 91 ጸልዩት
zhlédnutí 1,4KPřed 4 měsíci
Ethiopia Orthodox ዝቋላ😭\rኦርቶዶክሳውያን\rሼር ላይክ እና ሪፖስ አድርጉት 🙏\rፈተና እና ችግር ሲገጥማቹ መዝሙረ ዳዊት 91 ጸልዩት
ድንግል ሆይ🙏❤️🇪🇹
zhlédnutí 614Před 4 měsíci
ድንግል ሆይ🙏❤️🇪🇹
የልጅ ቢኒ ወደ አሜሪካ ጉዞ።
zhlédnutí 792Před 4 měsíci
የልጅ ቢኒ ወደ አሜሪካ ጉዞ።
ጥምቀት በ ሀ ዋ ሳ
zhlédnutí 1,9KPřed 5 měsíci
ጥምቀት በ ሀ ዋ ሳ

Komentáře

  • @user-jn9co1xl2m
    @user-jn9co1xl2m Před 3 minutami

    አሜን እንኳን አብሩ ኣደረሰን ❤

  • @SusanAhmed-qm8nz
    @SusanAhmed-qm8nz Před 5 minutami

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GenetBonsa
    @GenetBonsa Před 16 minutami

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ju2pp2tw2p
    @user-ju2pp2tw2p Před 28 minutami

    በጣም ፈጠነ ምነው

  • @ANa-cr7xu
    @ANa-cr7xu Před 30 minutami

    አረ ይደገም😢

  • @hayshayaa7470
    @hayshayaa7470 Před 30 minutami

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oo5py4db5i
    @user-oo5py4db5i Před 38 minutami

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bc7ok3kt5g
    @user-bc7ok3kt5g Před 42 minutami

    🥀👌🥰

  • @samrawit7131
    @samrawit7131 Před 44 minutami

    ጌታን ብዙ ፊልም አይቻለሁም ብዙ ፊልምም ሰሪዎች አሉ ግን እንደዚህ ፊልም ደጋግሜ ያየሁት የለም ኢንስፔክተር ኤርምያስ🥺💪👌😘😘😘

  • @Ccce259
    @Ccce259 Před 45 minutami

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 💞🙏💞💕💕💕💕💖💖💖🍋

  • @G9yyjckvf
    @G9yyjckvf Před 47 minutami

    ግን ማነው እንደኔ ኤርሚን የሚወደው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኤርሚዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @mihretmamo3408
    @mihretmamo3408 Před 47 minutami

    እንዴ ኤርምያስ ያሌ ወንድም ወይ በል ቢኖረኝ ቢዬ ተመኛዉ❤

  • @mihretmamo3408
    @mihretmamo3408 Před 48 minutami

    የመጨረሸ ነዉ እንደትሉን ቢቻ

  • @melati-nb9tb
    @melati-nb9tb Před 54 minutami

    ዋው ልክ ነህ እውነት ❤

  • @msamina-hu6jr
    @msamina-hu6jr Před hodinou

    ❤❤❤

  • @msamina-hu6jr
    @msamina-hu6jr Před hodinou

    ጀግናዘላለምይኑርእዳተያለ❤

  • @user-ce3cu2pz4e
    @user-ce3cu2pz4e Před hodinou

    የእሁድ ዘበኛ ሆኜላችኋለሁ😢ምዕራፍ2 እንጠብቃለን🙏😔

  • @mikiokubit5361
    @mikiokubit5361 Před hodinou

    Wawww amazing film ❤❤❤

  • @abayinesh.abraham9905
    @abayinesh.abraham9905 Před hodinou

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🤝🤝🤝🤝👍👍👍👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️☝️💯💯✔️✔️✔️❤️❤️❤️💘💘💞💞💞💞💞💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏 ዋው ዋው በእውነት እንዳንተ ያብዛልን በጣም እንወዳለን በጣም እናመሰግናለን እናመሰግናለን እናከብርሃለን ከምር ከልቤ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅ ከክፉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃች ይጠብቅWoooowww

    • @abayinesh.abraham9905
      @abayinesh.abraham9905 Před hodinou

      ኤርሚዬ ኤርሚ ዋው💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯💘💞💞💞

  • @user-cz1qm7wc7m
    @user-cz1qm7wc7m Před hodinou

    ድራማ ብቻ ሣይሆን የኡነት ፓሊሥሁን ሲያምርብህ ልክ እዳበሣ የምታጉረመርመው ነገርሥ

  • @user-wx6le4kq1e
    @user-wx6le4kq1e Před hodinou

    ❤❤❤

  • @user-jn8ym6fo4w
    @user-jn8ym6fo4w Před hodinou

    Wow ኤሄ ነበረ የጠበኩት ምርጥ ስራ ትችላለክ 🙏🙏🙏እንደዝ ክፉ የእጃቹን የምያገይኙት ብዙ አሉ በአሁኑ ጊዜ ያማረሩት ጊዜ አለ ብቻ 😭😭😭

  • @Mesi-ed8sg
    @Mesi-ed8sg Před hodinou

    😢😢😢😢😢😢😢ታፍሳመ?????

  • @user-wf3jt7xi6h
    @user-wf3jt7xi6h Před hodinou

    ኤርሚያስ የኔ ጀግና በሌላ ፊልም እንጠብቃል🎉

  • @TekluBelayneh-o6o
    @TekluBelayneh-o6o Před hodinou

    ሀገራዊ ፊልም በዚህ መልኩ መቅረቡ በውነት ደስ ያሰኛል ይበርቱበት ባይ ነኝ

  • @ORTODOHX_MEZMURE_LYRICS

    ❤❤❤❤

  • @user-wn3xr3nt6j
    @user-wn3xr3nt6j Před hodinou

    i like music ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @melati-nb9tb
    @melati-nb9tb Před 2 hodinami

    ጀግና ኢንስፔክተር

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před 2 hodinami

    ሳጀምሩት አለቀ

  • @Zmzmzmzm-uw4tq
    @Zmzmzmzm-uw4tq Před 2 hodinami

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኸረ ይቀጥልልልልልልልልል

  • @umomar4384
    @umomar4384 Před 2 hodinami

    ፊልም መሆኑን እያወኩ ይህን ጥቁር ቦርጫም ፖሊስ ስጠላው😂 #ኤርሚዬ👌❤

  • @user-jw9tm1oj1t
    @user-jw9tm1oj1t Před 2 hodinami

    ዋዉ ኤርሚና ሴቷ የለያሉ

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Před 2 hodinami

    ዋው ደስ ስል ❤🎉

  • @XxXx-oz3ut
    @XxXx-oz3ut Před 2 hodinami

    ኤርሚ ምርጥ ሠዉ አቦ ይመችህ🥰😊

  • @YasinWoliyi-iq8rk
    @YasinWoliyi-iq8rk Před 2 hodinami

    ሳአት ብትም ያአንሳአል

  • @EbrahimYasin-pp8st
    @EbrahimYasin-pp8st Před 2 hodinami

    ይሄ ክፍል ነውደ መጨረሻው

  • @user-ll7qf7jj7l
    @user-ll7qf7jj7l Před 2 hodinami

    ምእራፍ 2 ይቀጥልየምትሉ❤❤

  • @habtamabebe5134
    @habtamabebe5134 Před 2 hodinami

    እናመሰግን አለን አሪፍ ስራ ነው ❤❤

  • @Wendi-f7v
    @Wendi-f7v Před 2 hodinami

    ምንድነው በ 7ክፍል ተፈፀመ ማለት?

  • @MihretBrhanu
    @MihretBrhanu Před 2 hodinami

    ምን አሌ አንዴ አነንቴ አይነት አንድ ሰው ብቻ

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e Před 2 hodinami

    ተከታታይ ድማራ ከጊዜ አንጻር አይቼ አላውቅም ለመጀመሪያ ጊዜ ይህን ድራማ አስጀምሬ ፤ በጉጉት ጠብቄ ያየሁት ድራማ ነው የሃገታችነን ኢ ፍትሐዊነት በደንብ አድርጎ ነው የገለጸው እውነትን ጫና እንደሚበዛበት ግን እውነት ነውና በመጨረሻም እውነት እንደሚያሸንፍ ያሳዬ ድራማ ነው እናመሰግናለን ኢንስፔክተር ኤርምያስ ❤

  • @hussenmd3153
    @hussenmd3153 Před 2 hodinami

    ኢንስፔክተር አንተ ጀግና ፖሊስ ነህ የኔን ወንድም ገለው ፖሊስ ሲጫወትብኝ አንድ መርማሪ ነው አብሮኝ እስከ ጥግ ሂዶ የረዳኝ እኔም 24ሰአት መሳሪያ ይዤ ነበር ለ2አመታት

    • @hussenmd3153
      @hussenmd3153 Před 2 hodinami

      ኢንስፔክተር ከቻልክ በውስጥ መስመር አውራኝ

  • @maadiidaawud8087
    @maadiidaawud8087 Před 2 hodinami

    ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ደጋፍዎች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @437hanita
    @437hanita Před 2 hodinami

    My favorite dirama so amazing❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SayedAhmada-e9q
    @SayedAhmada-e9q Před 2 hodinami

    ❤❤❤❤

  • @RoseRose-lj6uf
    @RoseRose-lj6uf Před 2 hodinami

    ማነው አንደነ ጉግቶ ፊልሙን የጠበቀው አርምን የምዎድ ብቻ ልክ አርጉ

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Před 2 hodinami

    ሀገራችን የእውነት እና የህግ ጠባቂዎች ያሥፈልጋታን ሁላችንም ያቅማችንን እንወጣ የአንደ ሰው መለወጥ ሀገርን ይለውጣል ......ሰላምና ፍቅር አንደነት ይስጠን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sg5py7rf9j
    @user-sg5py7rf9j Před 2 hodinami

    ሰይጣን ነህ ኢሪሚየ ተራሠወሰ አደለም

  • @EbrahimYasin-pp8st
    @EbrahimYasin-pp8st Před 2 hodinami

    እስኪ እንደኔ ኤርሚያስን የሚወድ በላክ ያሳየኝ