በቃጥላ ማርያም ምስክርነት መስከርም 23 ሞቴን እናፍቅ ነበር መድኃኒት መዋጥ .. የንቁ ሚዲያ እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ ሼር ማድረግን አትዘንጉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 10. 2021
  • የተዋሕዶ ድምፅ ሼር ማድረግን አትዘንጉ ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    ሞቴን እናፍቅ ነበር ወደ መድኃኒት መዋጥ ..
    ወድ የንቁ ሚዲያ ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ቤተሠቦች በመለው አለም ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ወደ ዮቱባችን የተዋሕዶ ድምፅ በሠላም መጣችሁ የቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 23
    የኢትዮጵያ ነገሥታት ፣በፍቅር በአንድነት ለገዙ ለአብርሃና አጽብሐ ለረፍታቸው መታሰቢያ ነው።እንኳን አደረሳችሁ
    እንኳን ለዘመናት አልጋ ላይ መቆየት ለ 1ቀን ይከብዳል ።እንደው ይሔንን ያደረጉ ሠወች ትረፍቸው ምን ይሆን ? እውነት የሚያመልኩት ፈጣሬ ይኖራቸው ይሆን ? የላቸውም አምላክ ያለው ሠው ይሔንን ማድረግ አይደለም ሊያሰበው አይችልም ነበር ። እንዴት ከፍተኛ የሠው ልጂ እድሜ ቢበዛ 80ዝቅ ቢል 70ነው ።ታዲያ ለዚህ ኑሮ ለዚህ ህይወት እንዲህ ለጆሮ የሚከብድ ጉድ ማድረግ ምን ያህል ጭካኔ ነው ።ውድ የንቁ ሚዲያ ቤተሠቦች ንፁህ ልቡናችሁን ብቻ ለእግዚአብሔር ሰጡ እንዲህ ካድረግሸልኝ አትበሉ ታደርግላችኋለች ግን ለመቀበል ብቁ ነን ወይ ዝግጁሰ ነን ወይ በእምነት ብቻ ሒዱ ።እግዚአብሔር ይችላል ። እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ ሼር ማድረግን አትዘንጉ ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    ይጠብቁን ቃጠላ ማርያም ለበለጠ መረጃ 09 68 09 63 96 መልአከ ጽዮን ቀሲስ ፍቃዱ ጌታነህ የቦሌ አራብሳ ቃጥላ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዋና አስተዳዳሪ ከበረከት መካፈል እግዚአብሔር ለፈቀደላችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2494 469 75 ቃጥላ ጽዮን ማርያም ከዚህ የእናታችን የበረከቱ ተካፋይ እንሁን ከዚህ ውጭ መላክ በግለሰብ በሌላ አካውንት ክልክል ነው SHARE እና LIKE እንዲያደርጉ ይህንን መልእክት share የማያደርግ የማርያም ወዳጅ አይደለም! ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    "ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
    Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
    Swift code : CBETETAA
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።
  • Zábava

Komentáře • 408

  • @betelhemdagne6165
    @betelhemdagne6165 Před 2 lety +54

    🙏🙏🙏🙏🙏ለደጀዋ ያብቃን መዳኔአለም

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x Před 2 lety +38

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን🙏🙏

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 2 lety +29

    እናቴ ቃጥላ ማርያም አገራችንን ሰላም አርጊልን 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን እኞም ከሰደት ሰንመጣ ለደጁ ታብቃን እግዚአብሔር ለድግል ለመቤቴ ማርያም ክብር ምሰጋና ይገባታል❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏

  • @tube7667
    @tube7667 Před 2 lety +24

    ቃለህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ሆይ እኛንም በቸረነትህ ጎብኘን አሜን ✝️✝️✝️

  • @raheel368
    @raheel368 Před 2 lety +7

    ማርያም የ ጌታዬ አናት አቺ ልዩ ነሽ እኮ 😭

  • @sr-sb6hg
    @sr-sb6hg Před 2 lety +7

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ና ምስጋና ይድርሳት በስደት አለም ያለነው ለደጇ ያብቃን

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r Před 2 lety +21

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ እኛንም ከስደት መልሶ ለደጅ ያብቃን አሜን🤲

  • @weletesilase718
    @weletesilase718 Před 2 lety +10

    እመብርሀን ለሁላችንም ትድርስልን እኔም ለደጅዋ ታብቃን ንቁ ማህበር እግዚአብሔር ያስፋልን

  • @user-uq9vx1jp3j
    @user-uq9vx1jp3j Před 2 lety +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም 👏👏👏

  • @endalehibebo4604
    @endalehibebo4604 Před 2 lety

    ቃጥላ ፅዮን ማርያም ያኔና የቤተሰብ ችግሮች አደራ አራግፍ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +8

    እልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለእናትና ልጁ ይሁን እመብርሐን የጌታዬ እናት ለደጂሽ አብቂን

  • @meazigetahunniku4622
    @meazigetahunniku4622 Před 2 lety +8

    ለእናንተ የደረሰች እመብርሃን ለእኛም ትድረስልን

  • @destagatu5063
    @destagatu5063 Před 2 lety +3

    እመቤቴ ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ ለናንተ የደረሰች ለኛም ትድረስ

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před 2 lety +9

    እመብርሀን ለደጅሽ አብቂን ክብር ምስጋና ለልጅሽ ለመድሀኒአለም ክብር ምስጋና ለአንቺ ይሁን

  • @hannaabebawe3031
    @hannaabebawe3031 Před 2 lety +3

    አሜን በእውነት ለእናተ የደረሰች ለእኛም ለስደተኞቹ ከስደት መልሳ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጃ ታብቃን

  • @user-pe9rz8pl5m
    @user-pe9rz8pl5m Před 2 lety +4

    እር ወላዲት አምላኪ እባክሽ እናቴ ማርልኝ 😭😭😭😢😢😢💚

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r Před 2 lety +6

    እግዚ አብሄር ይመስገን ለናተየደረስች ድግልማርያም ለኛምትድረስልን ከታ ስር ንበት ከ ሰይጣንማር ያትፍታን በፆለታችሁአስቡን ደጃንለለሳለምያብቃን

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይድረሳት ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም።

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @solemangeta4641
    @solemangeta4641 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም የድንግል ማርያም ፈዋሽነት ይብዛልን አሜን።

  • @Kdus.Gebriel19alo
    @Kdus.Gebriel19alo Před 2 lety +10

    ቃጥላ ፅዮን ማርያም ላንቺ ያለኝ ምስጋና በጣም የዘለቀ ነዉ *የኔ እመቤት*

  • @user-bm1gu3jp8p
    @user-bm1gu3jp8p Před 2 lety +5

    ለእናንተ የደረሰች ለእኛም እመአምላክ ትድረስልን

  • @mebatsiondereje884
    @mebatsiondereje884 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዳጇን ያልረገጣችሁ ደጇን ለመርገጥ ይብቃችሁ ለክብራ እንድትመሰክሩ ያብቃችሁ እማምላክ ከኛ ጋር ትሁን አሜን ፫ ። አባ ዘላለምን አቅርብልን በማርያም

  • @user-gz6eb7xy3i
    @user-gz6eb7xy3i Před 2 lety +7

    አርቲስቶችስ እንደኛ ሰው አይደሉ እንዴ ከኛ በምን ይለያሉ እኛ ተሸፍነን ስንት ሀጥያት ስንሰራ እንውላለን የነሱ ስለሚታዩ ነው እመቤቴ የሁሉም እናት ናት🙏⛪🙏❤

    • @meseretmeseret3505
      @meseretmeseret3505 Před 2 lety +1

      ትክክልእመብርሀንየአለምሁሉእናትናትእርሷምእደልጇእንደፈጣሪዋፍቅርናት

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety +4

    ንቁዎች እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችህ
    ለናንተ የደረስች እናታቹን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ለደጂሽ ያብቃኝ።

  • @hdjsvsjdhegeudufr3820
    @hdjsvsjdhegeudufr3820 Před 2 lety +1

    ቃጥላ ፂዮን ማርያም እኛንም ከስደት አውጥታን ለደጃ ታብቃን ቤሩት ነው ያለሁት እባካችሁን ፀሎት
    አድርጉልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 Před 2 lety

    እልልልልልል ድንግል ማርያም እናቴ እስራታችን ይፈታ ምልጃሽ ይድረሰን ለምስክርነትሽ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 2 lety

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰው ላይ ክፉ የሚያደርጉትን እባክሽ ልቦና ስጫቸው።

  • @seniteeta1223
    @seniteeta1223 Před 2 lety

    እልልልልል ክብር ምስጋና ለመቤቴ ማርያም እንኳን በምህረት ጎበኘችሽ ህህቴ ለአንቼ የደረሰች እናቶ ለእኛም ትድረስለን በፀሎት አስቡኝ ለደጇ ያብቃኝ

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 Před 2 lety

    እልልልልልልልል እመቤቴ ንግስቲቱ ተመስገን

  • @muluabebe6700
    @muluabebe6700 Před 2 lety

    Amen,amen 🙏🙏🙏

  • @momonvdhgsk1655
    @momonvdhgsk1655 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔርይመስገን 🙏🙏🙏የእመቤታችን በረከቷ ምልጃዋና ጸሎቷ ለዘለአለሙ አይለየን አይለያችሁ አሜን (፫)👏👏👏

  • @user-yw8ki5yj2c
    @user-yw8ki5yj2c Před 2 lety

    ቅድስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባህ እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይግባሽ እልልልልል

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-yj2rw7gv9e
    @user-yj2rw7gv9e Před 2 lety

    ተናገሩ ታምሩን ለዓለም ንገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ እመቤቴ ድንግል ማርያ ክብር ምስጋና ይገባሻል ወላዲተ አምላክ🙏

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Před 2 lety

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች ክብርና ምስጋና ለናትና ልጁ እመቤቴ አማላጂነትሽ አይለየኝ እመቤቴ የለቤን መከፋት ታውቂያለሽና ሁሉንም ነገር አሳልፌ ላንቺ ሰጥቻለሁ አመቤቴ ቅድስት ድንግልቅድስት ቃፅላ ማርያም ታሪኬን ቀይረሽ ለምስክርነትሽ አብቂኝ ከሰደት መልስ ለደጂሽ አብቂኝ ቤተሰቦቼን አገሬን ጠብቂልኝ አሜንአሜን አሜን

  • @eyeruskenaw6077
    @eyeruskenaw6077 Před 2 lety

    Amen Amen

  • @heldabekele6191
    @heldabekele6191 Před 2 lety +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ድሮም ለኔ ባለውለታዬ ነሽ ለዚህ ደጅሽ አብቂኝክብርሽ በዓለም የተወደስ ይሁን በረከትሽ ፣ አማላጅነትሽ ፣ ጥበቃሽ ለህዝበ ክርስትያን ሁሉይሁን ስለክብርሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብርሽን ደግነትሽን ተናግሬ ተናግሬ ተናግሬ እልጨርሽም ምንም የሚሳንሽ የለም በረከትሽ ይደርብን ቸሩ መደሀኒያለም አይለየን ብሩክ ነው ይባርካን /ይቀድስን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን ይቆየን ይቆየን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን።

  • @user-wl9yx2qw5y
    @user-wl9yx2qw5y Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለእመቤቴ ማርያም ይሁንልን ለደጅሽ ያብቃኝ እመቤቴ ሆይ በምልጃሽ አስቢን🙏

  • @tatabirtukan4107
    @tatabirtukan4107 Před 2 lety

    እልልልልል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና የሁን እመቤቴ ድንግል ማሪያም ክብር ይግባት እኛንም ከስደት በሰላም መልሳን ለደጇ ታብቃን በረከቷ ይደርብን መምህር መጋቢ እሹቱንም እባካችሁ ወሰዱልን አይንህ ቢባራ ማንን ማየት ትፈልጋለህ ሲለት ድግል ማሪያምን ብሏል የመቤቴ ተአምር አያልቅምና እባካችሁ ወንድሞቼ ዉሰዱት ሁላችንንም አምላክ ይርዳን አሜን

  • @bezatube438
    @bezatube438 Před 2 lety

    እኛ እዘምራለን ጠላት ይጨነቃ የደስታቸው ምጩ ከወደየት ይላል አመ እማምላከ የጌታየ የመዳነሐቴ እናት ሆይ የአስራት አገርሽን አደራ በቃ በይን።

  • @etanalamesa2190
    @etanalamesa2190 Před 2 lety

    Amen Amen Amen qal hiwet yesamlin ❤️⛪❤️💚💛🤲🌹🌺🌼🤲🙏

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 Před 2 lety +2

    አብሬሽ እልልል ብያለሁ

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před 2 lety +4

    ንቁዎች በርቱ

  • @betybetye1206
    @betybetye1206 Před 2 lety +1

    እምምላክለኔም ቋጦሮየን ፍችልኝ ድረሽልኝ

  • @user-oq3bx1ru7n
    @user-oq3bx1ru7n Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ለኛ በሰደት ለተሰቃየነው ትድረሰልን አሜን አሜን አሜን 👏✝️✝️✝️🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-tz2wf4ch2g
    @user-tz2wf4ch2g Před 2 lety

    ለደጇ ያብቃን እማ ፍቅር እናታችን😢✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️🇮🇱🇮🇱🇮🇱💘💘💘💘

  • @selammamo7138
    @selammamo7138 Před 2 lety +3

    ላንቺ,የደረሰ ለኝም ይድረስልን

  • @user-ck2li5lq8z
    @user-ck2li5lq8z Před 2 lety

    አመሰግንሽ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነውና እመቤቴ ማርያም ሆይ ምስጋና ይገባሻል

  • @fikertegebremichael9036

    አሜን ፫
    እዘግድ ለኪ ድንግል
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️አሜንአሜንአሜን

  • @yemetalmanewey4819
    @yemetalmanewey4819 Před 2 lety +1

    Amen Amen 🙏

  • @hageratube8338
    @hageratube8338 Před 2 lety

    Amen amen

  • @Orange06909
    @Orange06909 Před 2 lety

    ቃጥላ ፂዎን ማርያም እናቴ በስው አገር በህመምም በሁሉ ነገር ግራ ገብቶኝ አለሁኝ ድረሽልኝ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @user-mm4ie7ue6m
    @user-mm4ie7ue6m Před 2 lety

    እምየ አናቴ ድንግል ማርያም ለኛም ድረሺልን እልልልልልል

  • @ancheneshkolech7645
    @ancheneshkolech7645 Před rokem

    እመቤታችን ለደጆ ጠብቀን አልልልልልል

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ሀይላችን ነው የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ አሜን
    እልልልልልልልልል 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️አሜንአሜንአሜን እልልልልልልልልል

  • @user-sq9ul8ku3z
    @user-sq9ul8ku3z Před 2 lety

    እመብርሃን ትርዳኝ አገሬ ስገባ ብዙ ቤተስቦች አሉኝ አምላኪ ቢረዳኝ እውስዳቸዋለሁ እያልኩ ነው ካልሆነ ግን እኔ አልቀርም እመብርሃን

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před 2 lety

    ቅድስት ድንግል ማርያም ለቅድስት ሀገራችን።በስደት ያለነውን ለደጂሽ አብቂን

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před 2 lety

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአአብሔር ምስጋና ይግባው የአርቲስቶች ቢባል ምነም አይከፋም ምክነያቱም ይከን ያደረገ አምለክ ምክንያት አለው ታምሩ ይነገር ዘንድ በሚድያ ይነገር ዘንድ ስለወደደ ነው. በነሱ ተነገረ ሁሉም ሠምቶ ይድንዘንድ ወዶል እነሱም ድነውበታል ክብር ለመድሐኒያለም ይግባው እመአምላክ ክብር ምስጋና ይግባት ሁላችንም ትድረስልን

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 Před 2 lety

    ወላዲተ አምላክ እማ ፍቅር ወለላይቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇ ወዳጇ ባከበራት የክብር መጠን ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜንን፫ ለናተ የደረሰች ወላዲተ ቃል ለሁላችንም ትድረስልን አሜንን፫ ለደጇ ታብቃን አሜንን፫

  • @salamashwa2785
    @salamashwa2785 Před 2 lety

    ክብር ሁሉ ለመቤታችን ለበርሽ አብቂኝ

  • @user-yw8ki5yj2c
    @user-yw8ki5yj2c Před 2 lety

    ምስጋና ይግባሽ እመቤቴ ማርያም አንቺ ትለያለሽ እመቤቴ እጣ ፍታዬን እድል ተርታዬን ከነቤተሰቤ አሳኪልኝ ማሪኝ ይቅር በይኝ

  • @woynshetkebede69
    @woynshetkebede69 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አቺን የሰማች እኛንም ትስማን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @selamawithaile9346
    @selamawithaile9346 Před 2 lety

    Amen Kale hewat ysmalen

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN ELELELEL ELELELEL ELELELEL zemare market yasemalne

  • @azebnegash7792
    @azebnegash7792 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለድንግል እናቴ እመቤቴ ማርያም

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-xl5fx6he8v
    @user-xl5fx6he8v Před 2 lety

    እመቤቴ ትክበር እኛንም ለደጆ ታብቃን በሰላም ላገራችን ታብቃን

  • @user-en2zm4pp8o
    @user-en2zm4pp8o Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቶቻችን በርከታችሁ ያድርሰን በጸሎታችሁ አስብኝ አመተ ስላሴ / ገብረ ማርያም / ለቤተሰቦች ወለወላዲቱ አምላክ ንገሩልኝ ለናተም በምህረት አይኖ እንደተመለከተች እኛን ትመልከትን ለእመቤታችን አሳስቡልኝ ከኔ የበረታችሁ እህቶቻችን ወንድሞቻችን አስብኝ 5ወር ወነኝ ታምምየ ከተኝዉ። አስቡኝ

  • @user-dg6sw7wv8s
    @user-dg6sw7wv8s Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን የጤና መድህናችን ቤተ ክርስቲያናችን ናት።የአርቲስቶች ናት ለሚለው አወ ቢባል መልሱ ደስ ይለኝ ነበር ።ምክንያቱም ሁሉንም አርቲስቶች የጥበብን ሀ ሁ ያስቆጠረች እናት ቤተክርስቲያን ስለሆነች።ቃጥላዬ እህቴ በቁስል ደዌ ተመታለችና ከደጅሽ መጥታ የፈውስሽ በረከት ተካፍይ ትሆን ዘንድ እባክሽን ወደ ደጅሽ ጥሪያት ፈቀጅላትም ።

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před 2 lety +1

    ደጅሽን ለመርገጥ ያብቃኝ እናቴ

  • @welatamedinmaryam1520
    @welatamedinmaryam1520 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ከታሰርንበት ትፍታን እመብዙሀን እመብረሀን ወላዲተ አምላክ እማምላክ

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 Před 2 lety

    እመቤቴ እንኳን አረዳችሽ ለደጇ ያብቃን

  • @sarazamedkun4019
    @sarazamedkun4019 Před 2 lety

    አሜንአሜን አሜን እናታችን

  • @fikertegebremichael9036

    አሜን ፫ ላንቺም የደረሰችልሽ ለኔም ለሀጣንዋ ትድረስልኝ አሜን ፫

  • @tengutgonderawa4801
    @tengutgonderawa4801 Před 2 lety

    እመብርሃን ለደጃ ታብቃን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety

    እስይ ዬኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ማረሽ እልልልልልልልልልልልል እመአምላክ ምስጋና ይደርሳት

  • @uae1023
    @uae1023 Před 2 lety

    እሰይ እመቤቴ ምን ይሳንሻል ክብር ምስጋና ላቺ ይሁን እባካቹ ንቁዎች የቃጥላ ማርያም አካውንት ፈልጋለው ኮሜንት ስር ፃፉልኝ በማርያም🙏🙏🙏

  • @HSH182
    @HSH182 Před 2 lety +1

    እኔም ደጅሽን ረግጬ ችግሬ ሁሉ ተፈቶ ለምስጋና ያብቃኝ
    አሜን

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh Před 2 lety

    ለእናተ የደረሰቺ ወላዲት አምላክ ያምላክ እናት ለደጇ ለበሮ ታብቃን ለናተ የተደረገ ፈዉሰ ለእኛም ይደረግልን በሰዉ ሀገር ከእምነት ከቤተ ክርሰቲያን ከፀበል ከፈጣሪ ቃል እርቀን ለምንኖረዉ መንገድ ከፋተሺልን ለበርሺ ለድነት አብቂን

  • @tg2797
    @tg2797 Před 2 lety

    አሜን

  • @abrhamtshome5589
    @abrhamtshome5589 Před 2 lety +1

    ለደጅሽ ያብቃን

  • @araratzewdy6469
    @araratzewdy6469 Před 2 lety

    የአርቲስቶች ነው የሚለው አጋንት ነው
    ድንግል ስሟ ሲነሳ ሰለሚያቃጥለው
    ለወሬ ቦታ የለንም የድንግል ልጅ ያድናል
    ክብር ለወላዲት አምላክ።

  • @user-pe9rz8pl5m
    @user-pe9rz8pl5m Před 2 lety +1

    ማሪኝ እናቴ
    😭😭😢😢👐👐👐

  • @berhanegeberemedehen3032

    እመ ቡዙሀን ለናተ የደረሰሽ ለእኛም ትድረስ አሜን አሜን አሜን ምን ይሳናታል

  • @birhanumamo3635
    @birhanumamo3635 Před 2 lety +1

    ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁንልን እመቤታችን

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Před 2 lety

    ውይ መንግዬ የኔ ወንድም ጎበዝ እመቤቴ ለደጇ ታብቃን ሁላችንንም!

  • @addishabsha3556
    @addishabsha3556 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ የእኛንም ለዚህ ያብቃን

  • @ngubefkadu5370
    @ngubefkadu5370 Před 2 lety

    ኢመበተ ቃጥላ ማረያም፡ዝናሺንና ስምሺን ድንቅ ሥራሺን ሲስማ ብመንፈስ ናፍዎት ተቃረልኩልሽ ኢናተ ኢማ ያለሁት ስደት ኣገር ላይ ሂኘ ኣንቺን ኢናፍቅሻለሁኝ ኦኢማ ውደ ኣንቺ ኢንዳለመጣ ይየተዘጋባንን መንገድ ኪፈቺልኝ መንገድ መላ ብርሃን ሁኚኝ ኢማ ኢመ ኹሉ ኣለም በህይውተ ውሳት ያለውን ቓዝትሮዩን ፍቺልኝ በነ ላይ ያልውንኒንቅፋት ውይንም፡ቅጋንት ኣቃጥለሺ ኣመድ ኣርግልኝ

  • @eyerusalemmaruta2689
    @eyerusalemmaruta2689 Před 2 lety

    አይዞህ እግዚአብሔር አለ በደንብ ትስገድ ትፀልይ

  • @silenatged27
    @silenatged27 Před 2 lety

    emebete mariyam lehulum yederesh lengnem lehateatega lewelete hiwot direshlge amen amen amen

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN ELELELEL ELELELEL ELELELEL Egezabhre yemasegne emabte Mareyme kebare mesagan yedaresne

  • @tinsayegabiresilassie4319

    አሜን በእውነት ለእናተ የደረሰች ለእኛም እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጃ ታብቃን

  • @salomll1003
    @salomll1003 Před 2 lety

    በሠላም የአገራችን ያብቃን

  • @danielgmaryam7332
    @danielgmaryam7332 Před 2 lety

    እመቤቴ ለደጅሽ ያብቃን

  • @shumshuha
    @shumshuha Před 2 lety

    አሜን ቅድስት ቃጥላ ፅዩን ማርያም በስደት ያለነውን አንድን ለደጅሽ አብቂን

  • @atnafuayetayw1786
    @atnafuayetayw1786 Před 2 lety

    ለደጂሸ ያብቃን እመቤቴ

  • @saraabey1480
    @saraabey1480 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen🤲🙏kibir ledinigil maryam lij edirsew👏

  • @puzianoor6267
    @puzianoor6267 Před 2 lety

    Amenamen amen amenamen kalahiwotn yasemaln elelelelelelelelelel Egziabher yimesgen elelelelelelelelelel