Anchor Media የጎፋው ትራጄዲ- የአብይ አህመድ ዝምታ፥ የፋኖ ድሎች ቀጥለዋል፥ ሚዲያዎች ተረጋጉ፥ የህወሀት መሰንጠቅ እውነት እየሆነ ነው፥

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Komentáře • 498

  • @mesaymekonnen5
    @mesaymekonnen5  Před měsícem +48

    ደሬ ነውስን በራምብል ያገኙታል
    rumble.com/v58fphn--july-252024.html

    • @AbayeDiniku
      @AbayeDiniku Před měsícem +3

      Esikinder Lamin lako misale ayihonim

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA Před měsícem

      ሞጣን ለምን አታቀርቡትም

    • @Abay.getayawkal
      @Abay.getayawkal Před měsícem

      @abaygetayawkal

    • @user-jz4gi6hf1n
      @user-jz4gi6hf1n Před měsícem

      I⅔

    • @antenehgudi7669
      @antenehgudi7669 Před měsícem

      @@Muktar-fe5ll shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah ye Abiy kula tebi sperm-bank, koshasha Segera-Galla!!!!!!

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv Před měsícem +25

    ፈጣሪ ያፅናናልን ለጎፋ ህዝብ ለሟቾች ነፍስ ይማርልን።

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j Před měsícem +15

    በርቱ የምወዳችሁ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @SeidA-f9k
    @SeidA-f9k Před měsícem +9

    አላህ ልቦናይስጠውጅ አገሪቱ ቅርቃር ገብታለች ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před měsícem +7

    ሰላም መሳይ ደረጀ እንኳን በሰላም መጣችሁ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል በጠንካራ ክንዱ 💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +14

    አላህ ይድረስልን ፋኖወች አንድ እድሆኑልን አድርጉ እባካችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BabaPiku-bm9ik
    @BabaPiku-bm9ik Před měsícem +6

    እግዚአብሔር የወገኖቻችንን ነብስ ይማር መጽናናቱን ይስጣችሁ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Před měsícem +1

    Mesay and dere we respect you so mucho. We love you!!!

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Před měsícem +24

    ፍፁም ኢትዮጵያዊው ታታሪና ጨዋው የደቡብ ሕዝብ አይዞአቹ አዘናቹ አዘናችን ነው እናንተ ግን በርቱ❤❤❤

  • @user-yy4op1mf5x
    @user-yy4op1mf5x Před měsícem +7

    በጣም ያሳዝናል የጎፋ ህዝብ
    እግዚኣብሔር መጽናናትን ለተጎዱ ቤተሰብ ይሁን 😢

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před měsícem +1

    አላህ ምህረቱን ይላክልን
    ለሞቺ ቤተስቦቺን ስብሩን ይስጣቸው

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Před měsícem +9

    ሰዉየው የኢትዮጵያ ሕዝብ ቢያልቅ ዴታ የለዉም እግዝአብሔር የጠላው የሰይጣን አባት ነው 666ሰዉየው ምድር ሰማይ የዘረጋ አምላክ, እድሜዉን ያሳጥረው የሰው ደም ይፍረድበት

    • @bethelhemsolomon6233
      @bethelhemsolomon6233 Před měsícem

      666 እናንተኑ ይብላችሁ እሱስ 666አይደለምየእ/ር ሰው እንደሆነ ከስራው ይታያል እንዲሁ ላለማመን ትጣጣራላችሁ እዝቡን አታወዛግብ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Před měsícem +6

    የምንኮራበት የምንትማመንበት ፋኖልባችን አተሰበረ ነውእግዚአብሃር ያግዘን

  • @da_ta
    @da_ta Před měsícem +29

    ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን በተፍጥሮ አደጋም ይሁን በሰው ሰራሽ ለሚሞቱት ነፍሰ ይማር

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z Před měsícem +6

    🙏በርታ ደሬ እግዚያብሄር ብርታቱን ይስጥክ።

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Před měsícem +34

    ደጉ የደቡብ ህዝብ😭😭😭😭

    • @Awake.726
      @Awake.726 Před měsícem +1

      እኔ አማራ ነኝ ግን የተወለድኩት ደቡብ ያደግኩት ኦሮሚያ ነው የደቡብ ህዝብን በጣም የምወዳቸው የፍቅር ህዝቦች ናቸው!!

  • @ousmanfano
    @ousmanfano Před měsícem +10

    ሰላም ሁለት ምርጦች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @baharuahmed3868
    @baharuahmed3868 Před měsícem +5

    ወንድሞቻችን በጣም እናመሰግናለን፡፡

  • @andiesteweldeberhan1299
    @andiesteweldeberhan1299 Před měsícem +1

    እግዝአብሔር ለሞቱት ቤተሰቦች መጽናናት ይስጣቸው።

  • @user-xq6zj5cy3u
    @user-xq6zj5cy3u Před měsícem +18

    ደሬዋ በጣም ናፍቀህኝ ነበር ስላየውህ ደስ ብሎኛል ወድማለም

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před měsícem +4

    በእውነት እግዚአቤሔር አምላክ ያፅናቸው በጣም ልብ ይሰብራል ወገኖቼ ፈጣሪ ነብሳችውን ይማርልን
    አብይ አህመድ ሰው እደዚ ሲልቅ ይደሰታል እጂ አያዝንም ምክኛቱም በሰው ደም መፍሰስ የሚረካ የሚደሰት እጂ የሚዝን አደለም ይሄ አረመኔ መንግስት ከሱ ምንም ጥሩ ነገር አጠብቅም 😭😭😭

  • @tadessewoldeab8294
    @tadessewoldeab8294 Před měsícem +5

    በናትህ ደረጀ ፣ እንዲህ ያለ አረመኔን አንቱ እያልክ ሲቃችንን አታምጣው ፣ አንቱ እምንላቸው በጣም በርካታ አሉን ፣ ኢትዮጵያዊ ሆኖ የኢትዮጵያውያን ባህል የሌው ፣ በዚህች ሀገር እንዲህ ያለ አረመኔ ተፈጥሮ የማይታወቅ ፣ የሰይጣን ቁራጭ አንተም ሲበዛበት ነውና ተወን ደረጀ ፣ ለአንተ ያለን ፍቅር እንዳይቀንስብን ከአደራ ጭምር አሳስብሃለሁ ፣ ከይቅርታ ጋር ፣

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem +2

    Thank you Jegnoch for being a voice for Gofa wogenoch. God bless you

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před měsícem

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Před měsícem +2

    እግዚኦ ማረን ይቅር በለን ነብስ ይማር

  • @tesfahunshiferaw1456
    @tesfahunshiferaw1456 Před měsícem +2

    Abiy ahamed loves his people and works to fight hunger.

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před měsícem

    የሌላው ብሔርን ወታደሮችን ትምህርት ሰጥቻትዙ ልቀቃቸው 😢😢 የአማራ ወታደሮችን ግረፋቸው

  • @user-vy6yd3uw6j
    @user-vy6yd3uw6j Před měsícem +8

    ልክ በዛርየዋ ቀን ጀግናወን ኢንጅነር ሰመኘዉ ሲያሰገድለዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ዝም ብለን ቀሰ በቀሰ ሞትን አለማመዱን ይኸዉ ሃገሬ እሱ ከመጣ ቀን ጀምሮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የደሃ ልጅ 😢😢😢😢😢ፈጀ😢😢😢😢😢😢

  • @user-vy6yd3uw6j
    @user-vy6yd3uw6j Před měsícem +8

    የናንተን ሰብእና አደንቃለሁ ለምን ከተገፉትጋ ሰለእዉነት ሰለምትጮሁ ❤❤❤❤

  • @selamawitabraha402
    @selamawitabraha402 Před měsícem +1

    ለበትሰብ መጽናናትና ብርታት እግዚኣብሄር የስጣችኦ 🙏

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz Před měsícem +4

    tnx my brother's for ur series struggle may God help all amhara people (Ethiopia)to get win

  • @woinshetbelachew6533
    @woinshetbelachew6533 Před měsícem +1

    መሳይ፡ይህ፡ሰው፡በሰው፡መከራ፡እየቀለደ፡ነው፡ሳይገባ፡ቀርቶ፡ሳይሆን፡የቆመለት፡የማፍረስ፡አላማ፡ስለሆነ፡ነው፡ወንድሞቼ፡በርቱ፡ጌታ፡ይርዳችሁ!!!

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6f Před měsícem +7

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před měsícem +6

    መሳይ መኮንን አንተ ብቻ ዘግብ በንፁህ እሊላህ ተባረክ በጣም ነው እማከብርህ ❤❤❤ ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️

    • @fantishtube7741
      @fantishtube7741 Před měsícem

      እኔም በጣም አከብረዋለሁ እወደዋለሁ

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l Před měsícem

    እናመሰግናለን 🎉❤🎉❤

  • @ethiopiahageria188
    @ethiopiahageria188 Před měsícem +2

    Thank You

  • @ConfusedBoxer-vi9mq
    @ConfusedBoxer-vi9mq Před měsícem +9

    ደርየ እና መሳይ ሰላም ብያለው❤❤

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Před měsícem +1

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @user-ec2jm5pb6l
    @user-ec2jm5pb6l Před měsícem +3

    እነዚህን ሚዲያዊች የሚሞቱት ፋኖዎቹ ጆሮ ሲነፍጓቸው ብቻ ነው። እነዚህ የሚዲያ ሰዎች የእውቀት ችግሮችም አለባቸው።

  • @user-tj5oe4zc6r
    @user-tj5oe4zc6r Před měsícem

    እግዚአብሔር ሆይ ጽናቱን ስጣቸው ለተጎጂው ቤተሰቦች

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስብ። እሄን ፋሽስት አረመኔ መንግስት አሶግድላት።

  • @NebratSamae
    @NebratSamae Před měsícem

    ❤ፍጣር የፅናናቸዉ የሞቶትን ነፍስ ዪማር እዉነት በጣም ልብ የሰበር አደጋ ነዉ ስንቱን እንታመመዉ ሁሌ ቁስል ሁሌ እመመ ህህህህህህ

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 Před měsícem +6

    RIP ጎፋ በጣም ያማል።

  • @solomonnigatu
    @solomonnigatu Před měsícem +2

    የአምሐራ ወጣቶች ውድ ሕይወታቸውን መስዕዋት እያደረጉ ያሉት ወላ እስክንድርን ወይም ዘመነን ወይም አሰገድን ለማንገስ ከመሰለህ ተሳስህተሃል።

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před měsícem +6

    አይ ደሬ በዩቱብ ቻናልህ ላይ በጣም ተናፍቀሀል የኛ ጀግና በሰላም እደምትመለስ ተስፋ አለኝ

    • @emebetyesfaye4853
      @emebetyesfaye4853 Před měsícem

      ከፍቶሀል ደረጀ ሀብተወልድ እሚል ፈልገሽ ተከታተይው

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Před měsícem

      @@emebetyesfaye4853 የለም የሱ አይደለም እሱ ተናግሯል በቴሌ ግራም ቻናሉ እኔ በዩቱብ አልመጣም ለተወሰነ ጊዜ እቆያለሁ ብሏል ተግሞ ታግዶብኛል ብሏል ብዙ ሰወች በሱስም ከፍተዋል ሰሞኑን

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před měsícem +6

    አገዛዙ የቆየው በሆዳም ኦሮሞ አማራ ደቡብ ሱማል አፋር ጋምቤላ ኤሊት ተብዬዎችና ጭፍንዐብሔርቸኞች ሰለሆነ የተቀረነው ተሰባስበን የሀሳብ አንድነት ኖሮን ታግለን መጣል አለብንደ

  • @user-xq6zj5cy3u
    @user-xq6zj5cy3u Před měsícem +6

    ሰላም ናችሁ የኔ እንቁዎች

  • @tsegayegeto4093
    @tsegayegeto4093 Před měsícem +1

    አቤቱ ማረን የልጆችህን ነፍስ በመንግሰትህ ከቅዱሳኑ ጋረ አርግልን::

  • @Cripto244
    @Cripto244 Před měsícem +4

    በውጭ አገር የመሬት መንቀጥቀጥ ደረስ ሲባል የሀዘን መልእክት ከማንም በፊት ፈጥኖ የሚልከው የበሻሻው ዱርዬ በደቡብ ኢትዮጵያ በጎሙጎፋ ስለደረስው የመሬት መደርመስ እስካሁን ጭጭ ያለው ለምን ነው

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 Před měsícem +3

    የአብይ ዝምታ አይደነቅም። እሱ መግደል እንጂ ማዳን አይወደም።

  • @da_ta
    @da_ta Před měsícem +5

    በመሬት መንሸራተት በአሳዛኝ ሁኔታ ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሰ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጣችው 300+ ወገኖቻችን ሞተው ባንድራው ዝቅ በሎ መውለብለብ ነበረበት ለመኪና የማያመች ከሆነ የውታደሩ ሄሊክፕተሮቹ ለምቼ ነው እኔ የዛ አካባቢ ባለስልጣን ብሆነ ሰልጣኔን በፈቃደኝነት እለቅ ነበር

  • @temesgenTefera-lj4ig
    @temesgenTefera-lj4ig Před měsícem

    በጣም አዝኛለሁ ነብስ ይማር

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 Před měsícem +4

    ዘመዴም ምንድነው ላብ በላብ እየሆነ ነው ሰሞኑን 👌 ንግዱ ሊከስርበት ነው መሰለኝ 😂

  • @user-ec2jm5pb6l
    @user-ec2jm5pb6l Před měsícem +1

    ምርጥ ለትውልድ የሚተርፍ ቅርስ ነው። እነዚህ የሲንድሮም ችግር ያለባቸው ደናቁርቶች እስካሉ ገና ብዙ እንሰማለን።

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Před měsícem +1

    Thank u መሳያችን

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před měsícem +1

    ምን አይነት መሪዎች እየገዙን ሰቆቃና መከራ እንደዚሁም እልቅታችን በዛ።መቅሰፍቱ ከመንበሩ ነውና ይቅር ይበለን።

  • @فاطمةاسيني
    @فاطمةاسيني Před měsícem

    ፈጣሪ ይደረስላቸው በጭንቅ ለይ ጨነቅ በሀዝን ለይ ሀዝን ያመጣው ይሂ ሰውየ ነው

  • @Yerous
    @Yerous Před měsícem +1

    ሰላም ጀግናዉ መሳይ መኮነን እናሸንፍለን

  • @selamawitabraha402
    @selamawitabraha402 Před měsícem

    ህህ ህህ ምምምም ምን እንላለን 🙏ከ እግዚኣብሄር የሆነ ለ መላ የ ኢትዮጵያ መጽናናተን ብርታተን ይስጣችኦ 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před měsícem +1

    ምን ተቃዋሚ ድርጅት አለና ነው ተቃዋሚ የምትሉት። ሁሉም ይውደሙ።
    ፋኖ ይለምልም አንድ ይሁን
    ድል ለፋኖ
    ሞት ለህወሓት ና ለብልፅግና

  • @Badema1991
    @Badema1991 Před měsícem

    በጣም ያሳዝናል እግዛብሄር ፅናቱን ይስጣቸው የሞቱትን በቀኙ ያኑራቸው ከልቤ ነው ያዘንኩት😢😢😢

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Před měsícem +1

    ፊጣሪ መፅናናትን እመኛለሁ አቤቱ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭

  • @D.ARd1988E.C
    @D.ARd1988E.C Před měsícem +1

    ሚዲያዎቹን ለአማራ ህዝብ ግልፅ አድርጉ

  • @SolomonDawit-rg9pi
    @SolomonDawit-rg9pi Před měsícem

    Messay and dere , both.of you are genuine
    God bless you

  • @SeyoumgetuTegene
    @SeyoumgetuTegene Před měsícem +1

    ደሪ በጣም አስቆኛል መሳየ ውስጣችን ተቃጥሏል ።ሰለአብይ

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6f Před měsícem +5

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 Před měsícem +5

    ጎፋ ትንሿ ኢትዮጵያ ናት የሌለ ዘር የለም።

    • @sunysuny8656
      @sunysuny8656 Před měsícem

      Zer haimanot hulu yalebat

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Před měsícem +1

      የበሻሻው ሰውዩ በክልል በዘር በቋንቋ የታጠረ ሀገር መሪ በመሆኑ እውነተኛ ኢትዮዸያውያን ሰለማይመችው ነው ለዚህ ልብ ሰባሪ እልቂት ሀዘኑን ያልገለፀው

  • @user-rx6mc3vp9n
    @user-rx6mc3vp9n Před měsícem +2

    ሁልን ፖለቲካ አታርጉት. እንዘንበት.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem

    Amen amen amen

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Před měsícem +1

    እባካችሁ ስማቸውን ወይም ሚድያቸውን ግለፁልን እኛም አድማጫች እያምታታችሁን ነው ግን ጨርሶ አልጨለመብንም ምክንያቱም ፖለቲካ ውዥንብር ማደናገር እውነት የሌለበት ህዝብን ያላመከለ ለህዝብ ያዘነ ይመስል በህዝ መነገድ ነው ስራቸው

  • @dimetrosdammena2668
    @dimetrosdammena2668 Před měsícem

    Very good point Dereje🙏🙏

  • @bieregewBeregew-hh1nb
    @bieregewBeregew-hh1nb Před měsícem

    የኢትዮጵያ ህዝብ እንረዳዳ

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Před měsícem +3

    ፈኖዎች ሰከን ብለው በጠረጰዛ ዙርያ በመነጋገር ችግራቸውን ፈተው ትግሉን ወደፍት አድረጉ እነዚህን የሜድያ አካለት እነማናቸው አጋልጡ

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před měsícem +2

    ከታችኛው ታጋይ እስከ መሪ ታጋይ ሁሉም አኩል ነው ሕይወቱን የሚሠጠውና እኩል ድምፅ ሰጥተው ነው የጋራ አመራር መምረጥ አለባቸው ። በአማራ በኢትዮጵያ ህዝብ ደም ራብ መፈናቀል መጨፍለቅ ለምን አክቲቪስቱ ተንኮለኛው መሠሪው የሚነግደው ። አናጋልጠው እናውግዘው።

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 Před měsícem +3

    ሰውዬው ሳይክለሰ ለመንዳትና ኳስ ለመጫወት እንጂ ሰአት ያለው ለዜጎች ህይወት ደንታም የለው

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před měsícem +2

    በፋኖ ዘመን ማን ችሎት ልጅ በማህበራዌ ሚድያ በቴክቱክ ዘመቻ መከፍት አለበት ዝም ማለት አያሥፍልግም

  • @surafelgirma7132
    @surafelgirma7132 Před měsícem

    መሳይ ና ደሬ ጥሩ አቅርባቹልናል እናመሰግናቸዋለን

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Před měsícem +3

    ደሬና መሳይ በርቱ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l Před měsícem

    በጣም

  • @GhHh-rq4st
    @GhHh-rq4st Před měsícem +4

    አብሽሩ እናተ የኢቶቢያ የቁርጥ ቀን ልጆች

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Před měsícem

    በሀገራችን ሞት ከረከሰ ቆየ ዝም አለ ስለተባለ እንጂ አይሞቀዉ አይበርደው ብቻ የሞቱት ነፍስ ይማር

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj Před měsícem +7

    ሰላም ደረጀ መሳይ ድል ለፋኖ ውድቀት ለአብይ

  • @Jalmarro1678
    @Jalmarro1678 Před měsícem +1

    አንቶኒዮ ጉታሬዝ ሃዘን መግለጫ ከሰጡ በኋላ ተቀደመኩ በሚል ዛሬ ማታ ይሄዳል።

  • @EskindirYimer
    @EskindirYimer Před měsícem +1

    Rip my people of Gofa / south Ethiopia!!!
    South ppl love Ethiopia & its flag 💚💛❤️👏🏽

  • @AfddAdse
    @AfddAdse Před měsícem +2

    አልገባችሁም ሌላ ፖታ ቢሄድ የፖለቲካ ትርፍ ያገኛል ካዚህ ከተፈጥሮ አዴጋ ቢሄድ የፖለቲካ ትርፍ አያገኝም የኢትዮጱያ ህዝብ አልቆ ብቻውን ቢቀር የሚዴሰት ሰው ነው

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 Před měsícem

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን አደጋ ነው ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰብ፤ ለጎጂ አከባቢ ህዝብ ሁሉ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን ከንደዚህ አስከፊ አደጋና፤ሀዘን ዳግም ፈጣሪ ህዝብንና ሀገራችንን ይጠብቅልን ።

  • @NesiDemisiew-gy5ng
    @NesiDemisiew-gy5ng Před měsícem +2

    ደረጀ መሳይ ችግሩ እዚህ ዉጭ ያሉት ሌቦች ችግር ነዉ።

  • @SaleMelesse
    @SaleMelesse Před měsícem +1

    መሳይ ጀግና

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 Před měsícem +2

    እንደ፡ዞረበት፡ፊቱ፡ይመስክራል፡በፍርሀት፡ነው፡የሚናገረው፡መፈንቅለ፡መንግሥትን፡ደጋገማት፡ወደዛ፡መሄዴን፡አውቋል፡ወንድሞቼ፡አይኑ፡ያስታውቃል፡ማፈሪያው፡፡

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem

    Welcome Jeegnoch I miss you all.

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 Před měsícem

    እነዚህ ሁለቱ ጋዜጠኞች የግላቸው ኢጎ ይዘው የማይመጡ ምርጥ ጋዘጠኞች በርቱልን!!! ሀብታሙ አያሌውን እና መሠሎቹን ከእናንተ ትት ይውሰዱ

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 Před měsícem +1

    አሜን ደሬ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Před měsícem +10

    በነገራችን ላይ በእስክንድርና ተባባሪዎቹ ላይ አቋም ልትይዙ ይገባል፤የምንተስኖት ንግግር አንድም የረባ መልዕክት የለውም፤የዘሜ ንግግር ደግሞ መልዕክት አማራ የሚከተለው የመስመር፣የስልትና የመዳረሻ ጉዳይን አሳልፎ ካለመስጠት ጋር አያያዛችሁ ብታዩት መልካም ነው፤ከዚያ ውጭ መንጫጫት አንሰማማም።ድል ለፋኖ!!!💪💪💪💪💪

    • @vivaviva4164
      @vivaviva4164 Před měsícem

      Ye eskendern tos tenbusas yezeh gedel geba agases hodam fesam

    • @zuriashhaiiu4857
      @zuriashhaiiu4857 Před měsícem

      በአማራ ስም አትነግድ !አንተ የጎጃም ቡዳ እስክንድርን ስላልበላኸው ነው አሁን የምትጋጋጠው ?
      እስክንድርን ምሁር እንጂ መሃይሙ አያውቀውም ።
      "አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል" !
      ዝምብለህ ዘመነ የተባለ ጥርብህን ይዘህ ገደል ግባ !

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 Před měsícem +3

    ደሬዋ መሲ እንኳን ለመላኩ ቅ/ገብርኤል አደረሳችሁ!የናንተ ትግልና እውነተኛ አቋም ለመከረኛው አማራ ተስፋ ሆኖ ቀጥሏልና እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን!በተረፈ የፋኖ ኢ/ር ማንችሎትንና የመምህሩን ንግግር ሰምቸዋለሁ!በጣም በጣም ልብ ያሞቃል!በሌላ በኩል ደሞ አንድ ላይ ሁነው መሪ ድርጅት ያልዪነት አቋቁመው ስላልተመረጡ ብቻ የአይዶሎጅ ልዩነት አለኝ ብለው የራሣቸውን ጓድ ስም ማጠልሸታቸው ያስጠላል!ያሳፍራልም! በውነቱ አማራ ከነዚህ ሠዎች ይህን አይጠብቅም!ከዚህ አልፈው ወንድሞቻችን እርስበርስ ለማጋደል ጦር እስከማዘዝ ደርሰዋል !የኸ ቶሎ መታረም አለበት!!!

  • @UKUNUAMLAKUKUNUAMLAK
    @UKUNUAMLAKUKUNUAMLAK Před měsícem +1

    ዐብይ እስካለ ድረስ መከራው በየ አመቱ መልኩን እየቀያየረ ይቀጥላል ዐብይ አደለም ለሰው ልጅ ለመሬትም ሐጥያቱ ከብዷታል የኢትዮጵያ አምላክ የሞቱትን ባጸደ ገነት ያዘኑትን ያጸናናልን😢😢😢😢😢

  • @kalkidantsehay3771
    @kalkidantsehay3771 Před měsícem +1

    Zemene forever. He is the medicine against the Amhara enemy

  • @dawitayalew6648
    @dawitayalew6648 Před měsícem

    በጣም ልብ ይሠብራል የኢትዮጵያ ጉዳይ እንደዉ መቅሰፍቱ አይሏል ሁሉም በየ ሀይማኖቱ በእየእምነቱ ሱባየ በያዘ ባዋጅ ፈጣሪ ይቅር ይለናል

  • @AndualemBekele-f1n
    @AndualemBekele-f1n Před měsícem

    እግዚአብሔር ነፈሳየዉንይማር

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 Před měsícem +1

    ሰላም ጀግኖቻችን

  • @AfddAdse
    @AfddAdse Před měsícem

    ታማኝ ግን በሂወት አለ ማለት ነው ምነው አማራ ሲጨፈጨፍ ብቅ አላለም አማራን ይጠላል ማለት ነው