ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 21 መምህር ጳውሎስ መልካሥላሴ"እናንተ ነጻ አውጪዎች በምግባር ናቸሁ" ? ሼር አድርጎ የተቸገሩትን መንገዱ የጠፍባቸውን መጠቆም ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ወድ የንቁ ሚዲያ ቤተሠቦች የተዋህዶ ልጆች እንኳን ወደ ዮቱባችን በሠላም መጣችሁ የቃጥላ ታአምር
    እንደ ዳንን ማገልገል እንጀምር
    ብዙወች ይህችን ቀን ይናፍቃሉ ።እኛ በጤና ያቆመንን በሠላም አሰወጥቶ ያሰገባንን ጨለማውን በብርሃን የቀየረልንን እረሰተናል ።በዓለም ጫጫታ ተወሰደናል በአልጋ ላይ ያሉ ወገኖቻችን ግን የመዳኛው ቀን የሚፈቱበት ቀን ርቋቸው መንገዱ ጠፍቶበቻው የእኛን አገልግሎት የሚጠብቁ ብዙ ናቸው እግዚአብሔር ሊምራቸው እርሱ መድኀኒት ሊሆናቸው እኛ ሰለምን እናጉረመርማለን ሼር አድርገን ቦሌ አራብሳ ቃጥላ ማርያም ነው መዳኛችሁ ማለት ለምን ከበደን አንደ ተፈወሰን ለምን ማገልገሉን ዘነጋነው አንዱ አገልግሎት ሼር አድርጎ የተቸገሩትን መንገዱ የጠፍባቸውን መጠቆም ነው በጤና የቆማችሁ እናንተ ያያችሁት ይህ ታአምር ለብዙዎቹ መድኀኒት የሚያገኙበት ነውና ቸል አትበሉ እንደቀላል አትዮት እሰኪ ይሔን ሠው አይቶ በእናንተ ምክኒት 1ነፍሰ ይዳን ክፈሉ አልተባላችሁ ።
    "ኑ" አዲስ አባባ ቦሌ አራብሳ ቃጥላ ጽዮን ማርያም አድራሻ ከመገናኛ ከተርሚናል ውስጥ ሸገር አለ። ሌላ ቦሌ ክፍለ ከተማጋ አራብሳ የሚሉ ታክሲዎች አሉ ማርያም ጫፍ ቃጥላ ማርያም መውረጃ ይውርውዱ
    ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    ✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    "ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
    Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
    Swift code : CBETETAA
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Komentáře • 174

  • @user-hp8sr8tc8d
    @user-hp8sr8tc8d Před 2 lety +1

    እሜን እሜን እሜን

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @messiial338
    @messiial338 Před 2 lety +1

    Amen amen amen

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alsa6904
    @alsa6904 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @shweitbinegede8856
    @shweitbinegede8856 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety

    እልልልልልልልል አሜን ደንግል ማርያም ደጂሽን ለመርገጥ አብቂን

  • @rahelkifle8829
    @rahelkifle8829 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏 እልል እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል 🙏 🙏 እመቤቴ እንኳንም ያንቺ ሆንኩኝ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @yeqidusemikayeleliji5545

    አሜን አሜን አሜን ቃጥላ ጽዮን ማርያም የብረከት ተካፉይ ሆነን ለምስክርነት አብውቂን

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 2 lety

    እልልልልል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽እልልልልል
    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽እልልልልል
    የእመቤታችን ድንግል ማርያም በረከትዋ ይድረሰን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yoditberhe775
    @yoditberhe775 Před 2 lety +1

    Elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @ameenaameena4364
    @ameenaameena4364 Před 2 lety

    Amen.amen.amen

  • @football_editz75
    @football_editz75 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏

  • @sefineshbekele6647
    @sefineshbekele6647 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ድንግል ሆይ እባክሽ ለደጅሽ አብቂኝ💔

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN ELELELEL ELELELEL ELELELEL ELELELEL ELELELEL ELELELEL ELELELEL zemare market yasemalne

  • @dabasheyemikallij7622
    @dabasheyemikallij7622 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እመቤቴ ሆይ በምህረትሽ እህቴን ዳብሽልኝ የቃጥላ ፅዮን ማርያም እልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Qalahewot yasaman Abatachen 🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏

  • @SaraSara-ch6oq
    @SaraSara-ch6oq Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasemalen

  • @seblehabteseblehabte1925

    እማ ፍቅር የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ በሰላም ወደ አገሬ እንድገባ አንቺ እርጂኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ulumealefe6313
    @ulumealefe6313 Před 2 lety +1

    Elelelelelele Amen Amen Amen Amen Amen berketshi yederesen katela maryam enate ye ngerkushin adera

  • @salomll1003
    @salomll1003 Před 2 lety

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před 2 lety +63

    ቃጥላዋ ፅዮን ማርያም አልቅሼ ፀልየ ብነግራሁ ሁሉንም በምህረታ ጎበኘችኝ ስራ የለኝም ብያት ነበር ስለሥራውም ጥሩ ዜና አለ መጨረሻው ታሳምርልኝና ለመመስከር ታብቃኝ

  • @user-wn2oq7lq4e
    @user-wn2oq7lq4e Před 2 lety

    አሜን፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 Před 2 lety +1

    Amen amen amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin yeslam embati dabshig balwbite buta kebtsbucha lye yali kefi menfesi fechlgi🙌

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 Před 2 lety

    ቃለህይት.ያስማል.እድሜና.ጤና.ይስጥልን.እግዚአቤ.ይመስገን.

  • @haregashimales5118
    @haregashimales5118 Před 2 lety

    Elelelelelelelelelelelele
    Elelelelelelelelelelelele
    Elelelelelelelelelelelele

  • @user-ro3cy3np4k
    @user-ro3cy3np4k Před 2 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @jannaatzaharazahara6814
    @jannaatzaharazahara6814 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልል

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Před 2 lety

    ELELELEL ELELELEL ELELELEL Amne

  • @feiekuabera5711
    @feiekuabera5711 Před 2 lety

    Elelelelelelelelel zimare mlaketen yasmlen

  • @dgfxfx1468
    @dgfxfx1468 Před 2 lety

    ቃለ እይወት ያሰማልን መምህራችን የቅር ባይ ልቦና አምላክ ያድለን የናታችን ቃጥላ ጺሆን ማርያም በረከት እረዴት ይድረሰን ደጃ ለመርገጥ ታብቃን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህቶቻችን አሜን ፫

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před 2 lety +1

    እልልልል

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Před 2 lety

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN KALE hiwote yasemalne

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +11

    በእውነት የናታችን የቃጥላ ማርያም በረከትሁሌም ይደርብን አሜን አሜን አሜን ለምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 💒💒➕💒💒🕯🕯

  • @getaneh5841
    @getaneh5841 Před 2 lety

    አሜን ፫ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እኔም የአምላክን እናት እመቤቴን እወዳታለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enatemedia8267
    @enatemedia8267 Před 2 lety +4

    ማነው አርቲስቶች ሲመለሱ ደስ ያለው እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁንም በርከቱን ለመካፍል ያብቃን

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 Před 2 lety

    ቃለህይወት የሠማልን እመቤቴማሪያም በስዴት ያለነዉንም ለድጇ አብቅታን ተፈዉሠን ለመመስከር ያብቃን አሜን

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b Před 2 lety

    እናቴ ቅድስት ቃጠላ ጽዮን ማርያም ሆይ እባክሽን ከነቤተሰቦቼ በቃልኪዳንሽ መንፈሱን እሰሪልን እና ለደጅሽ አቢቂን ኦ እናቴ ሆይ እለምንሻለሁ ስለልጅሽ ብለሽ

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w Před 2 lety +19

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተዋይ ልብ ይስጠን እማምላክ ሀገራችን በቃል ኪዳኗ ይጠብቅልን አሜን፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @haregashimales5118
    @haregashimales5118 Před 2 lety

    Amen

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b Před 2 lety

    ውድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ የምንወድህ አባታችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን አብዞቶ ያብዛልህ

  • @wegegebru9848
    @wegegebru9848 Před 2 lety

    Ameen.Ameen. Ameen.qalayiwata.yasamalana

  • @user-it2rj4vm1q
    @user-it2rj4vm1q Před 2 lety

    Elelelelelelelellllllll
    Kale hewoti yasemalni
    Mameri pahelohose

  • @SARAABE
    @SARAABE Před 2 lety +1

    በሰዉ ሀገር ያለነውን እሷ በምልጃዋ ትጠብቀን👏👏👏👏👏

  • @damcodamaco8570
    @damcodamaco8570 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +3

    *የአብ ሙሽራው እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል*
    *የወልድ እናቱ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል*
    *የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል አሜን፫*
    *እመቤታችን ቅድስት ድንግል* *ማርያም ሆይ በምልጃ ጸሎትሽ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሠውሪን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ሁሉ ጠብቂልን በስደት ያለን ልጄችሽን በስደትሽ አስቢን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯️🕯️

    • @getetachane2286
      @getetachane2286 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @EtHewan
      @EtHewan Před 2 lety +1

      amen elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

    • @user-fj7jy7fq3j
      @user-fj7jy7fq3j Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @balnchbl1789
    @balnchbl1789 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወትን የሰማልን

  • @user-yh2el3lv3q
    @user-yh2el3lv3q Před 2 lety +1

    ለደጅሽ ታብቃኝ ልጀን እኔንም ፈውሰሽ ለምስክርነት አብቂኝ አሜን

  • @user-ki2ff8gw7i
    @user-ki2ff8gw7i Před 2 lety +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን. በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m Před 2 lety +2

    እማምላክ እመብዙሀን ሆይ በሰላም ወደሀገሬ መልሽኝና እደጅሽ እቤትሽም መጥቼ ለመባረክ ለመፈወስ አብቂኝ እመብዙሃን ሆይ ሀሳቤን የልቦናኤንም መሻት ፈፅሚልኝ አሜን፫

  • @meazigetahunniku4622
    @meazigetahunniku4622 Před 2 lety +6

    እውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን የእመቤታችንን በረከት እርድኤት ለሁላችንም ይድርሰን አሜን
    ይህን መርሀ ግብር እኛጋ እድድርሰን ያደረጋችሁ የንቁ ማህበተኞች በእውነት እናመሰግናለን ክብር ያድልልን በርቱ..

  • @Anna-21
    @Anna-21 Před 2 lety +1

    Amen amen kale hiwot yasemalen memehr🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wubitumihirka9810
    @wubitumihirka9810 Před 2 lety +1

    የናታችን የቃጥላ ማርያም በረከትይደርብን አሜን ለምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 Před 2 lety +2

    እመቤቴ ፡ ድንግል ፡ ማርያም ፡ ሆይ ፡ የነገርኩሽን ፡ አደራሽን።

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ለደጂሽ አብቂኝ እናቴ

  • @user-jh9sn3xx2d
    @user-jh9sn3xx2d Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን✝️🕯

  • @kasahunmama2092
    @kasahunmama2092 Před 2 lety

    ቃጣላ ፅየን ማርያም ለኔምትድረስልኝ በስደት ስራ አጥቼተቀምጫለሁጥሩስራትስጠኝዘንድለምኑልኝበፀሎታችሁም አሰቡኝ ወለተ ፃዲቅብላችሁ

  • @seniteeta1223
    @seniteeta1223 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማል ለአባቶች በረከታችሁ ይደርብን እመቤቴ ቃጥላ ማርያም እኔንም በምረትሽ ጎብኝኝ ለደጅሽ አብቄኝ በፀሎት አስቡኝ አሜን

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p Před 2 lety +6

    *ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን*

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @endagertade195
    @endagertade195 Před 2 lety

    Amen Amen Amen be Ewunet le memehirachin
    Kale hiwetin yasemalin. Be Edema ena be tena yetebekilin

  • @qwertyghfgjhbc6739
    @qwertyghfgjhbc6739 Před 2 lety

    ቃለ ህወት ያሠማለን

    • @qwertyghfgjhbc6739
      @qwertyghfgjhbc6739 Před 2 lety

      እልልልልልልልልልልልልልእግዝያቤር ይጠብቃችሁ

  • @bekibogale7250
    @bekibogale7250 Před 2 lety

    እመቤት ሆን እኔንም ከሚያሰጨንቀኝ መንፈስ ገላግይኝ እናቴ ሆይ እይኔ ሊጠፋ ነዉ በስደት ሀገር ለደጂሽ ያብቃኝ ቃጥላ ማሪያም ሆይ

  • @taklayeden1699
    @taklayeden1699 Před 2 lety

    እመቤታችን በለተ ቀኖ ለሁላችን ትድረስ

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety

    ❤️❤️❤️⛪⛪⛪❤️❤️❤️

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 Před 2 lety

    Kal hiwot yasemalen

  • @Meme-yg4jx
    @Meme-yg4jx Před 2 lety

    Ameen ameen ameen ameenelelelllllllll eleleeellllllllllllllll Ellleeeellllllllllllllll

  • @marthamelkam7323
    @marthamelkam7323 Před 2 lety

    እባክሽ ቃጥለለማሪያም ከህመሜ ፈውሸኝና ለደጅሽ አብቂኝ ሀገራችን ሰላም አረግልኝ

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 Před 2 lety

    ቃፆላን ማርያም በምልጃሽ አሥቢኝ

  • @asrat7146
    @asrat7146 Před 2 lety +1

    እናቴ የኛ ገመና ሸፋኝ በረከትሽ አይለየን +++

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hs9do3wo5j
    @user-hs9do3wo5j Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ✝

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን በረከታቸው ይደርብንመምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ሆይ እኛ የደጅሽ አብቂን

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 Před 2 lety +2

    እሜን ዝማሪ መላእክት ያስማልን
    እባታችን ብርክታችሁ ይጠብቀን ለመምህራችን ጵውሎስ ቃለህይውት ያስማልን ብእድሜ ይጠብቅልን እሜን🙏🙏🙏

  • @dajk1214
    @dajk1214 Před 2 lety

    አሜን 3❤❤❤❤ ተመስገን ጌታየ❤❤❤

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

  • @user-db6nb1qi4l
    @user-db6nb1qi4l Před 2 lety +1

    ዝማሬ መለእክት ያሰማልንንንን👏👏👏

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ym7hn7vx8j
    @user-ym7hn7vx8j Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @balnchbl1789
    @balnchbl1789 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን መምህር ጳዉሎስ በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጥና ይጠብቅልን ቃጥላ ፅዮን ማርያም በያለንበት ረደኤቷ ይድረሰን ትማርን የልባችንን መሸት ትፈፅምንን ከአጥያት በስተቀር አሜን፫💐💒💐💒💐💒

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫!!

  • @user-bb7nl2bl9l
    @user-bb7nl2bl9l Před 2 lety

    ቃለህይዎት ያሰማልን አሜንን ቃጥላ ጽዮን ማርያም ለደጆ ታብቃን አሜን

  • @alsa6904
    @alsa6904 Před 2 lety

    🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @Anna-21
    @Anna-21 Před 2 lety +1

    Amen amen zimary melakt yasemalen

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @madmad6132
    @madmad6132 Před 2 lety +1

    አሜን አሜንአሜንቃለሕይወትያስማልን

  • @seniteeta1223
    @seniteeta1223 Před 2 lety

    እልልልልልል ክብር ምስጋና ለመቤቴ ማርያም

  • @user-db6nb1qi4l
    @user-db6nb1qi4l Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ይሰማልንንንን

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 2 lety

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @muiuethoipa5809
    @muiuethoipa5809 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💚💛❤

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሥገን እኛንም ለደጇ ያብቃን

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን በረከታችሀ ይደርብን የናታችን የቅድስት ድንግል ፅዮን ቃፅላ ማርያም አማላጂነቷ አይለየን አሜን

  • @adanishburos2327
    @adanishburos2327 Před 2 lety

    👏👏👏👍