🛑 የልበ ብርሃኖቹ ድንቅ ስራ ዓለምን ያስደመመዉ የልበ ብርሃኖቹ የእነ ሄራን የብሬል እደ ጥበብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • ዓለምን ያስደመመዉ የልበ ብርሃኖቹ የእነ ሄራን የብሬል እደ ጥበብ
    - በዓለም ታይቶ የማይታወቅ ታሪክ በስድስት ዓመታቸዉ የሰሩት አስደናቂ ስራ ዓለምን እያነጋገረ ነዉ
    - እናታቸዉ ጸሎት ስታደርግ የበራላቸዉ ብርሃን
    - ቅዱስ ሲኖዶስ እዉቅና ሰጣቸዉ
    - ደቡብ አፍሪካ ሄደዉ አስደናቂ ንግግር አደረጉ
    - የእነ ሄራንን ዓለምን ያስደነቀዉን ድንቃድንቅ እደ ጥበብ ለማየት ከስር ያለዉን ሊንክ ይጫኑ ።
    ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ንቁ ሚዲያ ርቱዕ የቤተክርስቲያን ልሳን።
    ንቁ ሚዲያ የተሻለ አገልግሎት እንድንሰጥ ለመርዳት 1000 2975 55549 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :ንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና መርከብ መርዳት ለምትፈልጉ የሂሳብ ቁጥር እና ሰብስክራይብ ፤ላይክ አስተያት በመፃፍ አና የደዎል ምልክቷን በመንካት ቤተሰባችን ይሁኑ ” ምርጫዎ እኛ ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡
    ✅join አድርጉ t.me/nikuchannel ንቁ ሚዲያ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp....
    ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።#growth #orthodox

Komentáře • 55

  • @emebetbet5887
    @emebetbet5887 Před měsícem +11

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ማድረግ የሚችል የድንግል ማርያም ብርሃናችሁን ይመልስላችሁ

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ እናትና ልጆቿ!!!

  • @ayala2176
    @ayala2176 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ እህታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mesetedibeno-vr7yh
    @mesetedibeno-vr7yh Před měsícem +4

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ አሜን

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 Před měsícem +6

    በእዉነት ወላጅ እናታቸዉን አለማድነቅ አይቻልም..የዘመናችን ጀግኒት እናት❤ልዑል እግዚአብሔር መንገድሽን በብርሀን ይሙላ🙏🙏🙏

  • @webet2273
    @webet2273 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ይን ብርታት የሰጠሽ አምላክ ልፁል እግዚህአብሄር ክብሩን ይዉሰድ አቤት ጠካራ እምነት ያለዉሰዉ ልዩነዉ የኔ ልጆች እግዚህአብሄር እደሚረዳቹ አልጠራጠርምእግዚህአብሄር ይባርካቹ

  • @ManiMani-bx7er
    @ManiMani-bx7er Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @mekeretseyoum4276
    @mekeretseyoum4276 Před měsícem +4

    ፈጣሪ በብርሃን ይጎብኛቹ ተባረኩ

  • @marthakifle7443
    @marthakifle7443 Před měsícem

    Amen embaty dengle marym atlayhw.🙏🙏🙏

  • @ቲት
    @ቲት Před měsícem

    እግዛብሄር ኣምላክ ዝስኣኖ ነገር የለን እሞ ብርሃን ዓይንኽን ክምልልስልክን ትምኒተይ እዩ ።ንዓይ እውን ዓይነ ልቦናይ ክኸፍተለይ

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před měsícem

    እግዛብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እምትሉ ቤተሰብ ናችሁ አንቺ ጅግኒ እናት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FanosFanos-c9b
    @FanosFanos-c9b Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ከዚሁም በላይ ቢራናቾዉን የቢራላቹ ከሁሉም በላይ ጤናቾዉን ያቢዛላቹ❤❤❤❤

  • @hanabekele2812
    @hanabekele2812 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው እነዚህ ልጆች ሌላው ትምህርት ናቸው ማንም አይን አለኝ የሚል ሰው ከልብ የሚፀልይ ሰው አይገኝም እነሱ ግን በአይምሮ አና በመዳደስ ከልብ ይፀልያሉ በልባቸው ይፀልያሉ እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ያስተምረናል በትክክል ወርቃማ ናቸው ።

  • @user-gk2im6bs1g
    @user-gk2im6bs1g Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @aber5403
    @aber5403 Před měsícem +3

    እግዚያቢሆር ብረሀን ይስጣችሁእመቤቴ ማራም ትጠብቃችሁ አሜን➕🙏🤲💚💛🩷🌹🧡❤️💕🌷🥰💙👏🏻

  • @shituandeta1530
    @shituandeta1530 Před měsícem

    ልበ ብርሃኖቹ ተባረኩ❤

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 Před měsícem +4

    አለማዊ ብርሃን ባይኖራቸው እንኳን መንፈሳዊ ብርሃን እግዚአብሔር አምላክ አድሎዋቸዋል መንኛ የታደሉ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡

  • @user-qv9cx3ss6g
    @user-qv9cx3ss6g Před měsícem

    እግዚአብሔር የአይን ብርሀናችሁን ይግለጥላችሁ እደጉልን እንወደችሁ አልን

  • @user-ub5pg4ev1i
    @user-ub5pg4ev1i Před měsícem

    እግዚአብሔር ብርሃናችሁን ይግለጽላችሁ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před měsícem +3

    እመብርሃን ብርሃናችሁን ትመልስላችሁ❤❤❤❤

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Před měsícem

    God bless our little girl love you 🇬🇧🇲🇱🙏🥳

  • @shashetusisay8998
    @shashetusisay8998 Před měsícem +2

    የብርሀን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም የብርሀን ዓይናችሁን ትግለጥላችሁ ዉዶቼ

  • @asefuusefuu2592
    @asefuusefuu2592 Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Před měsícem

    የኔ ማር አያሉ እግዚአቢሄር
    ብርሀናቸዉን ይመልስልሸ
    ብርቱ እናት ተፈጣሪ የተሰጣት
    መልም ስጧታ ነዉ

  • @asefuusefuu2592
    @asefuusefuu2592 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-gk2im6bs1g
    @user-gk2im6bs1g Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን የኔ ማር እህት

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 Před měsícem

    ሁሉን ላዘጋጀ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @enatzeneb6513
    @enatzeneb6513 Před měsícem +2

    አሜን የኒቆጆ

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Před měsícem

    የኔ ዉዶች ዉነት ነዉ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbrahamTesfagabr
    @AbrahamTesfagabr Před měsícem +2

    Egziabher Amlak hulum madireg yemichil Amlak new wna brhanachu yimelslachu

  • @user-gk2im6bs1g
    @user-gk2im6bs1g Před měsícem

    ❤❤❤

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekds-w3j
    @Mekds-w3j Před měsícem

    ሰል ሁሉም ነግረ እግዝአብሔረ ይመሰግን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mrymalhammadi8858
    @mrymalhammadi8858 Před měsícem

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @marthakifle7443
    @marthakifle7443 Před měsícem

    ❤❤❤ egzaber amlk betbab basga yasdgahw betm tenkar enate fetry kazy yeblt telke derj yaderslh.❤❤❤

  • @MulukenMersha-fz3vw
    @MulukenMersha-fz3vw Před měsícem

    የእስራኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ልዑል አምላካችን ሆይ እኛ ለበ ደንዳኖች ሁነን ባናመሠግንህ እንኳን እንስሳትና እፅዋት ክብርህን ከፍ አድርገው ያመሰግኑሃል አንተ በሁሉ የተመሰገንህ ነህና እናም በእነዚህን አንደበተ ኮልታፋ ህፃናቶች ተመሰገንክ የአለማት ሁሉ ፈጣሪ እፁብ ነው ድንቅ ነው ስራህ እደጉልን አድጋችሁ ለቁም ነገር ብቁልን አሜን[ ፫]

  • @KibeAbebe-rb1hs
    @KibeAbebe-rb1hs Před měsícem

    ❤❤❤😢🎉❤❤❤

  • @mrymalhammadi8858
    @mrymalhammadi8858 Před měsícem

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @CelenaAklog
    @CelenaAklog Před měsícem

    እግዚአብሔር ያስድጋችህ ❤❤

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fi Před měsícem

    keberun egziabher yewesede ,ahunem egziabher yemisanewe yelem ayenachew bereto degmo lemesekerenet yabekachehu

  • @samrawitasmare
    @samrawitasmare Před měsícem

    እግዚአብሔር ስራው ምንኛ ድንቅ ነው

  • @user-sz6gl8to7n
    @user-sz6gl8to7n Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahel6129
    @rahel6129 Před měsícem

    Egzhabehir yemesegen emeamilkak berehanachun taberalachu

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Před měsícem

    Emabata Auenimei Betebabei Bemogasei Tsedegachui

  • @aber5403
    @aber5403 Před měsícem +1

    እናታችሁን እግዚያቢሆር እረጀም አድሜ ይስጥላችሁ

  • @aygedefkaninamlakey1301
    @aygedefkaninamlakey1301 Před měsícem

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m Před měsícem

    ❤❤❤⛪🎉

  • @user-te7sf3tp3i
    @user-te7sf3tp3i Před měsícem

    መዳን ዓለም እነዴ ተዓሚር አድርጎ ልቀዬር ይችላል ፈጣር የሰጠዉ በፀጋ መቀበል አይዛቸዉ እሱን የሚሳነዉ በፍፁም የለም።

  • @ayala2176
    @ayala2176 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ እህታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @marymary5228
    @marymary5228 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤