🔴ሰው የለኝም ያለው✝️በዘማሪ ዲያቆን እንዳ አለሙ እና ዘማሪ ዲያቆን ዮሐንስ(መርቆሬዎስ)||መፃጉዕ✝️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 03. 2023
  • #ortodox mezmur #mihretabassefa #sulamatismedia #subscribe_share_like #subscribe_share_like_comment #mahtot_tube #ሰብስክራይብ #ortodoxtewahedo #mahtot

Komentáře • 8

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Amen

  • @user-mb4or3xk7h
    @user-mb4or3xk7h Před 3 měsíci

    Amen Amen ❤❤❤

  • @user-zz5ny5ty3n
    @user-zz5ny5ty3n Před 3 měsíci

    አሜን 3 ቃለሂውት

  • @nkuhanmenfesawiyoutube

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @natnaeltube3035
    @natnaeltube3035 Před rokem +1

    ፀጋው የበዛላችሁ ወንድሞቼ በርቱልኝ ግሩም ነው በጣም ሱላማጢስ ሚዲያም ወንድሞችንም ስለምታበረታታ እግዚአብሔር። ያክብርልን

    • @sinarecords
      @sinarecords  Před rokem

      አንተንም እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @emujiru1797
    @emujiru1797 Před 3 měsíci

    ✞መፃጕዕ✞
    ሰው የለኝም ያለ በሠው የተረሳ
    የዳነው መፃጕዕ ያዳነውን ረሳ
    በአምስቱ እርከኖች በአእማደ ምስጢራት
    ቤተ ሣይዳ ላለች ከመቅደስ ላኖርካት
    በበደል ለምናዝን ምህረትን ፍለጋ
    በንስሐ ማረን ከዓራተ ዝንጋኤ ከኃጥያት አልጋ
    አዝ= = = = =
    በጠበሉ ደጃፍ ለፀኑት የሚላክ
    ለቀድሶተ ማይ የሚወርደው መልዐክ
    በመንገድ ጠብቆ ሞትን የሚያሳልፍ
    ዛሬም ይድረስልን ቀድመው ከገቡት ጋር ነፍሳችን እንድታርፍ
    አዝ= = = = =
    አልጋው ተሸክሞት ደክሞ ለሚጨነቅ
    አልጋን አሸክመህ ህመም የምታርቅ
    ደዌያችንን ነስተህ ቆስለህ የምትፈውስ
    የመፃጕዕ ረዳት የነፍሳት መጠጊያ መድኃኒት ክርስቶስ
    አዝ= = = = =
    የባሰ እንዳያየው ቃሉን ያልጠበቀ
    እጁን ሰዶ ፀፍቶ ከደዌው ታረቀ
    ሰንበትን የሻረ ከሚሉት እንዳንውል
    ለትንሳኤው ደስታ የሰንበትን ጌታ ዓርብን እንከተል
    መዝሙር
    ቀዳሜፀጋ ዮሐንስ
    ✞እመ አምላክ✞
    እመ አምላክ (፪)
    አስቢኝ በሰርክ
    ሃዘኔ ጭንቀቴ በጣም በዛብኝ
    ከልጅሽ አማልጅኝ አንቺው አስታርቂኝ
    ከመንበሩ ቆመሽ ንገሪው ለልጅሽ
    እናቱ ነሽና እሱ አያሳፍርሽ
    አዝ= = = = =
    እኔ ኃጥአተኛው በደሌን አውቃለው
    ምርኩዜ ነሽና እከተልሻለው
    መንገዱ ጠፍቶብኝ የጽድቁ ጎዳና
    መብራቱን አብሪልኝ እመጣለሁና
    አዝ= = = = =
    መመገብ ይቅርብኝ አልራብምና
    ስምሽን ስጠራ እጠግባለውና
    አበው ሊቃውንቱ በአንቺ ይመካሉ
    እመ አምላክ እያሉ ስምሽን ይጠራሉ
    አዝ= = = = =
    ከገሃነም አውጭኝ ከዚያ ነበልባል
    ከሲዖል ወድቄ እንዳልቃጠል
    ያ የስቃይ ሃገር ባህሩ ያሰጥመኛል
    አንቺ ከለመንሽው ልጅሽ ያዝንልኛል
    አዝ= = = = =
    ወገን አታድርጊኝ ከሲዖል ከተማ
    መድረሻ ያሳጣኝ የእሳቱ ጨልማ
    አወድሳሸለው በኤፍሬም ውዳሴ
    ሁኝልኝ ጠበቃ አደራ ለነፍሴ
    አዝ= = = = =
    እኔስ እፈራለው ምግባሬን ሳየው
    ደካማው እምነቴ እየለየኝ ነው
    አልረሳሽም ድንግል እማጸንሻለው
    አማላጅነትሸ መድኅን ነው አውቃለው
    ሊቀ መዘምራን
    ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ

  • @user-mb4or3xk7h
    @user-mb4or3xk7h Před 3 měsíci

    Amen Amen ❤❤❤