“ሊ.ገድ.ሉ.ኝ ነው ድረሱልኝ´´ አረ ምን ጉድ ነው በነብይ ጆሲ ላይ እየሆነ ያለው? ለዶ/ር አብይ አድርሱልኝ ከዚህ ቦሀላ በህ.ይወት ላታገኙኝ ትችላላችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • #hi Dear CZcams Family, this is our spiritual CZcams channel free of any religious affiliation. Thank you for joining us and will receive spiritual information and stay tuned to # our channel # if you are new to our channel !!!
    #Hi# ሰላም ክቡሯን የዩቲቤ ቻናል ቤተሰቦቼ እንደምን ቆያችሁልኝ ይህ ከየትኛውም ሀይማኖት እምነት ወገንተኝነት የፀዳ የናንተ መንፈሳዊ ዩቲዩብ ቻናላችን ነው፡፡ እኛን መርጠው ስለተቀላቀሉን እያመሰገንን መንፈሳዊ መረጃዎችን እናደርሶታለን በተጨማሪም ለቻናላችን አዲስ ለሆናችሁ # our channel# ተመዝግበው# ይከታተሉን!@Yegna Maed #የኛ ማዕድ @#Zeka @#ABN GATFAN 305 @#Zemikael HD @#ቦረና @#borena @#የናንተው መንፈሳዊ ቲዩብ @#ትንቢት ስለኢትዮጲያ @#ትንቢት 2015 @#ትንቢት #ትንቢት @#ሊዲያ አበራ #hi #ትንቢት #ነብይ #borena #ቦረና #like #የጌታችን ትንሳኤ #የትንሳኤ መዝሙር # የጌታችን #ትንቢት #ትንቢት ስለኢትዮጲያ #ትንቢት 2015 #ሂሩት በቀለ# ዘማሪት ሂሩት በቀለ@ሙዚቀኛ ሂሩት በቀለ @zemarit Hirute Bekel #tenbaihat #tenbit #ነብይት ሜሮን ድንበሩ #funny #fyp

Komentáře • 401

  • @kifleshosho2161
    @kifleshosho2161 Před 15 dny +37

    ተረጋጋ !!! ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል ይልቁንም ቤትህን ዘግተህ ፀልይ ብዙ ከመናገር ብዙ መፀለይ

    • @AnnoyedOrangeJuice-uy7of
      @AnnoyedOrangeJuice-uy7of Před 14 dny +1

      ስለ ወንጌል የተከፈለ መከራ ስትል አይከብድም; ስለዝናህ ብትል አይሻልም; ስለወንጌል የተገረፉ የተቀጠቀጡትማ የድሮወቹ አሁንም ሸምግለዉ በዙሪያችን ነብይ ሀዋሪያ ነን ሳይሉ ምሳሌወች ሆነዉናል።

    • @semonmengistu3967
      @semonmengistu3967 Před 14 dny

      Matured comment

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Před 13 dny

      ትክክል

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal Před 15 dny +27

    ጆሲ! ገና አሁን አሳዘንከኝ!
    ለምን? ብትለኝ በጣም ምስኪን ሰው ነህና!
    ይውልህ ጆሲዬ! ሲጀምር ወንጌልን የጀመርከው ከህዝብ ፈቃድ ወስደህ አይደለም እና ለህዝብ መናገር አይጠበቅብህም!
    ሲቀጥል ሌሎች መሰል የአንተ ቢጤ የዘመኑ እራሳቸውን በእራሳቸው ነብይ አድርገው የሾሙትን ባልደረባዎችህን እያቸው እስቲ? ሲተነብዩ እንደ አንተ ያደርጋቸው ይሆን?
    አንተ እኮ የሚታይህን ትንቢት የምታስተላልፈው "ይሔ ባይሆን እግዚአብሔር ይፍረድብኝ" እያልክ እጅግ ከባድ መሀላ እየማልክ ነው የምትተነብየው!
    ደግሞ ትንቢትህ ሁሉ ጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ ያነጣጠረና ከአራት ኪሎ ደም ሲጎርፍ ነበር የሚያሳይህ!
    የምታዬው ትንቢት ሁሉ አይደለም ጠቅላዩን ብቻ የኢትዮጵያን ህዝብ ሁሉ ሰላም የሚያሳጣ ነበር የሚያሳይህ!
    ዛሬ ያ ትንቢት ተገልብጦ ጠቅላዩን በሰላም አገራቸውን እያበለፀጉ እያየን አንተን ግን ሲያናውጥህ ነው ያየነው!
    አንተ ለዚህ መልስህ "ባክ" ማድረግ ነው? ወይንስ ተደብቀህ እልፍኝ ገብተህ ምረትን ጠይቀህ መፀለይ ነው የሚያዋጣው?
    ደግም በዚህ ንግግርህ በኦርቶዶክስ ቤት "ባጣ ቆይ ነን እንዴ" በማስባል ሌላ ብጥብጥ ለመፍጠር ነው እንዴ?
    አንተ "ለምን እንዲህ ሆነብኝ" ብለህ የሰራኸውን ስራ ተመልሰህ አታይም ይሆን?
    ብታይ ኖሮ መልሱን አንተው ታገኘው ነበር ብዬ አስባለሁ!
    እኔን የምትገርመኝ ባለቤትህ አብግያ ናት!
    የሚስትነት አስተዋፅኦ አታደርግልህም እንዴ? "ተው" አትልህም እንዴ? አትቆጣህም እንዴ?
    አንተስ ትንሽዋ ልጅህስ ገና ህፃን ናት ለትልቁ ልጅህ አትጠነቀቅም እንዴ?
    ልጅህም እኮ በአንተ ምክንያት ሰላም እንደሚያጣ ሳስበው ያሳዝነኛል!
    አንተ ውጭ በሚያስጨንቁህ ሰዎች ላይ በፍፁም አትፍረድ!
    መጀመሪያ የእራስህን ስህተት በደንብ ተመልከት!
    አንተ ከሌላው ነብይ ተብዬዎች በምን ተለይተህ ነው በአንተ ላይ ይሔ የሆነው ትላለህ?
    የምትናገረው ነገር ሁሉ እኮ ለአፍህ ሉጋም የለህም ነበር!
    አብይን የሾመው እግዚአብሔር መሆኑን እንኳን ለሰከንድ እውነትም ክርስቲያን ከሆንክ አስበህ የምታውቅ አይመስለኝም?
    አየህ ትንቢቶችህ ተገልብጠው በአንተ ላይ ያመጡብህን ጣጣ?
    ግን አንተ ደግሞ የተረዳህበት መንገድ ሌላ ነው!
    አሁንም በማስተዋል የጌታ ነገር ውስጥህ ካለ ሚድያ ላይ በመውጣት ሌላ ትኩሳት ከምትፈጥር በማንም ላይ ሳትፈርድ በጓዳህ ገብተህ ንስሀ ግባ! እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው!
    ለዚህም ለዱዳ ልጅ የተበላሸ መንገድ አታሳዬው!
    ያመንከው እግዚአብሔርን ከሆነ እሱን አሳየው!
    አለበለዚያ ልጁን አትረብሸው!
    ነው የምልህና እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ፊቱንም ያብራልህ!
    ልጆችህንም እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ!!

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Před 14 dny

      አሃሃሃሃሃ በትንቢቱ ምክንያት ነው ይህ ሁሉ መከራና መሳደድ የደረሰበት እያልክ ነው??😂😂😂 ትንቢቱ positive መሆን አለበት ማለት ነው or....??😂😂
      ሰው ህልም ወይም ትንቢት ፈርቶ ሳይተኛ አያድርም። So, በትንቢቱ የተናደድ ሰዎች ናቸዋ ???😡😡 በህይወታችን የሚደርሰው ሁሉ በህልም ስላየን ወይም ስለተተነበየብን ሳይሆን በፈጣሪ ትእዛዝና እርሱ ሲለው እንደሆነ ክርስቲያን ያምናል So, ፍርሀቱ ለምን?? የሚፈራ የሚጨነቅ ለዚህም የሚያሳድድ .....በአለም ያለ በእምነቱ ያልጠነከረ እራስ ወዳድ ብቻ ነው!!😡😡
      አይ እምነት ያሳዝናል 😡😡💔💔

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal Před 10 dny

      @@tsigenigatu3922
      እና በምንድነው?
      የኔን ሀሳብ ስትነቅፊና "አይደለም" ካልሽ የአንቺን ሀሳብ መሳዬት አለብሻ?
      እሱ ያለውና የተናገረው ነገር የደረሰበት ታድያ ጴንጤ በመሆኑ ነው?
      ወይንስ ሌላ ነገር አለ?

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 Před 15 dny +23

    ቆይ ግን ላንተ የእርካታዬ ጥግ ነው የምትለው ነገር ምንድን ነው?ከክርስቶስ ፍቅር ሊለይህ የሚችለው ምን አይነት ፈተና ነው?

  • @alemtsehayberihun8282
    @alemtsehayberihun8282 Před 15 dny +14

    ጳውሎስ ከክርስቶስት ማን ይለኛአል ራሀብ ችግር በክ ፋ ወንድሞች ይህ ስለ ወንጌል ነው ብሎ መቀጠሉን አላቆመም ስለዚህ አረፍ ማለት ጥሩ ነው ወንድሚ ጌታማ ጌታ ነው የሚያደርጉትን አያውቂም ብለህ ወደ ክብር ግባ

    • @shalomtewo6286
      @shalomtewo6286 Před 14 dny

      የጥሪው አላማ ሲገባው ነው ጭራሽ ወንጌሉን አያውቅም

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j Před 15 dny +11

    በቃ እስከሞት የታመንክ ሁን ከሚስትህ ከልጅህ አብልጠህ ጌታን ውደድ ቢገሉህም እየሠበክ ብትሞት ይሻልሀል ወደ ሁዋላ ጨለማው ልመለስ አንድ እርምጃ ቀርቶኛል ማለት ምን አመጣው የተከታዮችህ ነፍስ አያሣዝንህም? እያገለገልክ እንደጀግና ብትሞት ይሻልሀል:: አንተ ከጳውሎስ አትበልጥም ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየኛል ስደት ረሀብ .....ምንም ነገር ሊለየን አይገባም::

    • @agerneshhusseinofficial9907
      @agerneshhusseinofficial9907 Před 13 dny

      @@user-ny3dz4yk7j የተከታዮችህ🤔🤔🤔🤔ምን ማለት ነው ኢየሱስን ወይስ ሰውን ነው የምትከተሉት

    • @altayelemma8540
      @altayelemma8540 Před 13 dny

      ጨለማው ግን ማነው ? እናንተ ጋር ቢጨልምበት አይደሉም እንዲህ የሚያለቅሰው ? አዳሜ ወደ እውነተኛዋ መንገድ አተምጣና ተደናበር ደንባራ ሁላ ።

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 Před 14 dny +5

    እኔ እንደሚመሰለኝ ይህ ወንድም የሳይኪያትሪ ችግር ያለበት ይመሰለኛል ቤተሰብ የሆነ ሰው ወደ ሀኪም ቤት ቢወሰድት እላለሁ ጌታ ይርዳህ ወንድሜ❤

  • @EtalemAsefa
    @EtalemAsefa Před 14 dny +6

    ወንድማችን እባክህ ወንጌልን ልታገለግል ስትወስንኮ እየሱስን አምነህ ነው እስከሞት ድረስ ተጋድሎ ልታደርግ ይገባል አትፍራ የምተገለግለው የታመነ ነው ለወንጌል ብትሞት አክሊል የጠብቅሃል ዲያቢሎስን ወዳንተ ልመለስ ነው እያልከው እኮ ነው ለወንጌል በመሞት አሸንፈው እንጂ ወደርሱ መመለስ አትሸነፍ

  • @yewubdargebeyehu6794
    @yewubdargebeyehu6794 Před 14 dny +5

    እና ብትገደልስ ምን ይሁን አባቶች ስለጌታ መከራ ይተቀበሉ አባቶች በደስታ ተቀበሉ እኛ ከእነርሱ አንበልጥም
    ድሮም ክርስትኛ አልገባህም ነበር አይይ

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 15 dny +7

    በፋተና ፅና ማንም እይስማችውም :: don’t cry no more just pray!🙏

  • @yonatanyohannes5955
    @yonatanyohannes5955 Před 14 dny +8

    ጆሲ አይዞህ የጠራህ ጌታ የታመነ ነው።እባክህ ተረጋጋና በጌታ ፊት ጊዜ ውስድ።ወደ ጓዳ ግባ እንፀልይልሃለን።እግዚአብሔር ባንተ ተስፋ አይቆርጥምና በእግዚአብሔር ነገር ተስፋ አትቁረጥ ዝም ብለህ በጌታ ፊት ጊዜ ውሰድ።

    • @amsaletesfaye722
      @amsaletesfaye722 Před 14 dny

      Ahun hizib endiyawekilih adrigehal gize wesideh seliye egizer ayitilihim ayitewihim degimeh back yemilewin yeseyitanin asab endatinager geta keante gar yihun ayizoh

    • @SisAbera-kw3ol
      @SisAbera-kw3ol Před 13 dny

      ድራማ ድራማ ድራማ

  • @bmemebetmengistu2171
    @bmemebetmengistu2171 Před 15 dny +7

    እባካችሁ ክርስትያን ወገኖች ጌታ እዲታደገው እንፀልይለት! ተበረኩ!!

    • @NouhTelecom-bh1qs
      @NouhTelecom-bh1qs Před 14 dny

      እውነት ነው

    • @shalomtewo6286
      @shalomtewo6286 Před 14 dny +1

      ጌታን ለማወቅ ካልፈለገስ ገንዘብን ካፈቀረስ ምን ተብሎ ይጠራል አይ ዴማስ

    • @shalomgirma582
      @shalomgirma582 Před 13 dny

      ለማን ?ለምን?ሰውየው ውሸታም ነው

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 Před 15 dny +8

    ምን ማለት ነው ባግ ማለት እንዴት ለሰይጣን እድል ፋታ ትሰጣለሕ ወደሗላ ከምትመለስ ለጌታ ጌታን ይዘሕ መ ሞት ይሻላል በፍፅም እዳታረገው ይሕ ክፍ ይሕንን ነበር የሚፈልገው ግባ ወደልፍኝሕ ከየሱሴ ጋር ተገናኝ በፍፅም በፍፅም ወደዃላ እዳትመለስ ምት ላይቀር ጌታን ይዘሕ ሙት ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ምድርልትጠቀለ ል ነው እንዴት እንደዚ የስፍና ቃል ካንተ ይወጣል አንድ ምእራፍ አይደለም ዜሮ ምእራፍ ቢቀረኝ አለም ፍቿን ብታዞር ሞትን እመርጣለው ዋጋዬ በሰማይ ነውና እንዴት እንዴት ወደአለም እመለሳለው ትላለሕ እቺ አለም ምን ደስ የሚል ነገር አላት ሒድ ተመለስ አጨብጭባ ትቀበልሀለች ከከዛ ጢቢ ጢቢ ትጫወትብሀለች እኔወደአለም ክምመለስ ጌታን ይዜ ከነቤተሰቤ ብምት እመርጣለው ከደገመሕ ሚዲያለይ ከምታወራ ወደልፍኝሕ ግባ የኛ እየሱስ የጥንት ክዱ ዛሬም አልደከመ ም ጌታ ይርዳሕ ።

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Před 15 dny +1

      አንዳንድ ግዜ የሚሉትን አያውቁም! ጌታ እንደራሳቸው የሚደክም ይመስል! አገልግሎት ከህይወት ይጀምራል።

    • @SisayTadesse-rb6vj
      @SisayTadesse-rb6vj Před 14 dny +2

      ወደኋላ ልመለስ ነው የሚለውን ሀሳብ በፍፁም መነሳት የለበትም ። የሚሻለው ለግዜው በሚዲያ ማገልገሉን ታቆየውና ጌታ መመርያ እስከሚሰጥህ ድረስ የግል ስራህን ስራ ።ፀልይ ። ለሁሉም ጊዜ አለው። አትረበሽ። ዝም በል ።አይዞህ ። እንባቆምን አስበው። ብዙ ጥያቄ ነበረው። ሆኖም መጨረሻ መልስ አገኘ ።እ/ር በስራ ላይ ነው ።

  • @EtalemAsefa
    @EtalemAsefa Před 14 dny +4

    እስከ መጨረሸ የሚጸና እርሱ ይድናል ወንጌል እዚህ የደረሰው ብዙ አባቶች የህይወት ዋጋ ከፍለው ነው ወንድማችን ጌታ ጸገውን ያብዛልህ ሞት ፈርተህ ወደኋላ አትመለስ

  • @user-kw5gg8jj5c
    @user-kw5gg8jj5c Před 14 dny +4

    መጀመሪያም የጌታ አልነበርክም ማለት ነው

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li Před 14 dny +4

    ፊሽካ ሌቦች ሲካፈሉ ይጣላለሉ

  • @Oli-Edting-tub
    @Oli-Edting-tub Před 14 dny +4

    ጆስ ባክ አረጋለሁ የሚል ቃል በራስህ ላይ አትዝራ ሐዋሪያት በአንበሳ ጉድጓድ ተጥለዋል ዘመጋዝ ተሰንጥቋል በዘይት ተጠብሷል ያንን ሁሉ ዋጋ በመክፈል ያሰረከቡህን አደራ ተጥሎብህ ወደ ኋላ መመለሱ ከመጀመሪያም ጥሪ አልነበረህም ማለት ነዉ ሰለ ቃሉ ንሰሀ ግባ በተረፈ የአንተ ቅባት ይጨምራል በርታ አይዞህ ፅና ከአሁን ቦኋላ ክብር አለ አንተን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላም ሰለአንተ መላአክቶችን ያዛቸዎል ፅና

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před 15 dny +11

    ቦሪንግ ከሆነብህ ሰላም የሌለህ ከሆነ ቀድሞም ጌታን አላገኘህም ማለት ነው. አፍህን ሞልተህ ወደጨለማው አለም እገባለሁ ትላለህ.

  • @ErmakoBinchamo
    @ErmakoBinchamo Před 15 dny +3

    ነብይ ጀሲ የጌታ ሠላምና ፀጋ ይብዛልህ ለማለት እወዳለሁ፡፡ ክርስትና ዋጋ ያስከፍላል፡፡ ጽናት ይስጥህ፡፡ ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ከፀጉርህ አንድመም አይነቀልም፡፡ መፍትሔዉ አገልግሎት ማቆም ወይም ሌላ እርምጃ መዉሰድ አይደለም፡፡ የሰዉ ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስን መስቀሉን እንዴት ረሳሀዉ፡፡ እግዘአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እላለሁ፡፡

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 Před 15 dny +3

    እባካችሁ ወንድሞችና እህቶች ፀልዪለት አግኙት ጥቅሰ ምንም አይጠቅመዉም

  • @GetachewHika
    @GetachewHika Před 14 dny +3

    ከማገልገል በፊት የወንጌል ተልዕኮን መረዳት በቂ ነዉ፡፡ ለመፅናት ወስን ያለበለዚያ የሚደግፍህ የወንጌል ምስክርነት የለም፣ወንድሜ ተመለስ ሞት ከፊትህ እያደባ ነዉ፡፡

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 Před 14 dny +3

    የመጽሐፍ ቅዱስ አያያዝህ ሲያስጠላ! መጽሐፍ ቅዱስ እንደዚህ አይያዝም!!

  • @EtalemAsefa
    @EtalemAsefa Před 14 dny +2

    የሚወደኝ ቢኖር መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ ነው የሚለው ቃሉ እስከሞት ድረስ ልትታመን ይገባል ወደኋላ ብትመለስ ሲኦል ነው የምትገባው

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Před 14 dny +2

    የጆሲ የቅርብ ጓደኞች የላችሁም ለዚህ ልጅ ፀልዩለት ምከሩት ደግፉት እነኤፍሬም እባካችሁ ያዙት ጆሲዬ ይሄ ሚዲያ ላንተ ትልቅ እንቅፋት ሆኖብሀል ከእግዚአብሔር ጋር በጓዳህ ብትሆን መልካም ነበር በእግዚአብሔር መንፈስ መመራት ይበልጣል በጠላት ሀሳብ ላይ ንቃበት

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před 15 dny +3

    ከፓለቲካ ውጣ፣ እራስህን ሾው ከማረግ ውጣ፣ ትህትናን ተላበስ፤ ያኔ በሰላም ትኖራለህ,

  • @zewdewoldadwit3118
    @zewdewoldadwit3118 Před 15 dny +2

    ወደ ትክክለኛ እምነት መምጣት ያስደስታል እንጂ አያስለቅስም ከልብህ ከሆነ እንደውም ታድለሃል

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před 15 dny +2

    ደፋር ድሮም ስር ያልሰደደ ክርስቲያን ይሄነነነ ነው የሚለው የዳነ መሠረት ያለው ወይ ካገር ይሰደዳል እንዴት ጌታን እተዋለሁ አገልግሎቱንስ አቆማለሁ ይባላል.

  • @abebatesfay1568
    @abebatesfay1568 Před 15 dny +9

    አይዞ ህ ወንድምየ ጌታ ይወዳሃል እዮሱጌታ ነው እባክህ ወደ ሃላ እዳትመለስ ሁሉ ያልፋል ❤❤❤ እዮሱስ ይወዴሃል አይዞህ ዮሱስ ኔታ ነው ❤❤❤❤❤

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b Před 13 dny

      አትጨነቂ የሚፈልገው የለም። ሊበጭጭ አንድ ሐሙስ የቀረው

  • @elizabethworku947
    @elizabethworku947 Před 15 dny +2

    ወንድሜ ጌታን አውቀህ ወደኃላ ብትመለስ ለአንተ ይብስብኻል ስለዚ ይህን የሚያረጉ ሰዎች ቦታ አትስጣቸው የሴጣን ስራ ነው::

  • @agerneshhusseinofficial9907

    መጀመርያም ኢየሱስን አልተከተልከውም ነበር ማለት ነው

  • @user-ih6dr2wq4z
    @user-ih6dr2wq4z Před 14 dny +2

    የምን ነፃነት ስለ ክርስቶስ ከሆነ እርሱ ስለ እንትን ይጠየቃል አለም ከሆነች ተቀብላ የምታስተናግድህ ይመስልሃል ፈጥና ወደሲኦል ለመላክ ኣትዘገይም ወንድሜ ተረጋጋ ሁሉ ያልፋል ተደበቅ ፀልይ በር ዝጋ ጌታ መልስ አለው ጊዜህ አጭር ነው ኮሜንት አንብብ ኣታውራ

  • @ApDh-vb4ib
    @ApDh-vb4ib Před 15 dny +3

    ወንድሜ ለወንጌል መሞት ይቫላልና በርታ ተስፋ አትቁረጥ

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited Před 15 dny +2

    Why don't you claim asylum in other countries?

  • @yahunuyibas59
    @yahunuyibas59 Před 14 dny +1

    Romans 14 (አማ) - ሮሜ
    8: በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።

  • @NouhTelecom-bh1qs
    @NouhTelecom-bh1qs Před 14 dny +1

    ጆሲዬ ይቺ ምድር እኮ አዳኟን ሰቅላለች አይዞህ ዛሬኮ ገዳይና አራጁ የመሸገው በቤቱ ነው ስፍራ ግን እንዳትለቅ ጌታ ትልቅ ነው አይዞህ የጌታ ፀጋ ይደግፍህ ወንድሜ እንፀልያለን😢😢😢😢😢

  • @marthunwondayu5167
    @marthunwondayu5167 Před 15 dny +2

    መጀመሪያም ወንጌል አልገባህም ማን ተጎዳ

  • @ribkabelay8729
    @ribkabelay8729 Před 14 dny +8

    ለጆሲ ባለቤት አድርሱልኝ ባለቤትሽ ተቃውሞ ስለበዛበትም አይምሮው ተጎድቶ ህመም ውስጥም ሊሆን ስለሚችል ለተወሰነ ጌዜ ከሚዲያ እንዲርቅ አርጊ ሳክርያስቲስት አማክሪ የአይምሮ ህመም የመጀመሪያ ምልክት ይህ ነው መጀመሪያም የመጣው ከጨለማው አለም ስለሆነ መናፍስቶቹ እያስጨነቁት ይሆናል እውነታ አለው መከራ ተቃውሞ አለበት ብለን ብቻ መቀመጥ የለብንም ሌላው መፀለይ እንዲችል አርጊ ከሚዲያ እንዲርቅ አርጊ ጌታ ከአንቺጋ ይሁንደ

    • @shalomtewo6286
      @shalomtewo6286 Před 14 dny +1

      በጣም ልዩ መልእክት ትክክለኛው ይህ ነው

  • @betelhemabebekebede2150
    @betelhemabebekebede2150 Před 14 dny +1

    ወንድሜ ሰውን አትመልከት ከምን እንደወጣህ ከኛ የበለጠ ታውቀዋለህ እባክህ ወንድሜ ጌታ ይበልጣል ውድ እሳት አትሂድ ❤❤❤

  • @meazatadesse2067
    @meazatadesse2067 Před 14 dny +1

    አይሸዟህ ጌታ ያበርታ ወደ ኃላ አትመለስ ወንድሜ ሞት መቼ እደሚመጣ አይታወቅም መጨረሻህን አታጥፋዋጋ ፐተከፈለልህን አስብ ጠላትን አታደስት ጠላት እኳ ከበረታ አያገኝህም ዋጋም ቢያስከፍልህምከጌታ ጋራ ይሻሐላል የጌታ አብሮነት ካንተ ጋራ ይሁን ይነጋል አትሸነፍ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ታገስ በርታ

  • @awaletberhe9319
    @awaletberhe9319 Před 15 dny +3

    Hey Jodi be strong maglgel eske mot nowena!!!!!!!!!!!!!

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před 15 dny +1

    እንኳን ይሄን ዘመን የደርግን ዘመን አልፈናል እኔ ሕያው ምስክር ነኝ. ያ ወርቅ እየገዛሕ እያስመዘንክ የምትቀረፀው ድሐውን የምታስቀናው ለክርስቶስ ወንጌል ነበር.

  • @tibebukassahun6507
    @tibebukassahun6507 Před 12 dny +2

    ኤሊየሰም እኮ ከሰማይ እሳትን ቢጠራም
    የኤልዛቤልን ዛቻ ፈርቶ ውሰደኝ ብሏል።
    የምትሄደው መንገድ ረዥም ነው
    ተሠወር ተሸሸግ በሃይል ተገለጥ ሲልህ ትገለጣለህ።

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059 Před 14 dny +1

    ወንድሜ አገልግሎት የተቀበልከው ከጌታ እንጅ ከሕዝብ አይደለም ።
    ይሻላታል ብዬ ገዳም ብሰዳት
    ሳይሻላት ቀረ አባ ባሱባት ።

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Před 14 dny +2

    ጆሲ ተረጋጋ እባክህ ሰይጣን እንዳይበላህ

  • @kuriakosbulcha1625
    @kuriakosbulcha1625 Před 15 dny +1

    Did you understand what you said? Please Jesus Christ is beyond death why did you fear them? Stand on firm faith that God is a man of war the Lord is his name.

  • @azebdesta7375
    @azebdesta7375 Před 14 dny +1

    አምላክህ አይተኛም አያንቀላፋም። እመለለሳለሁ የምትለው እኛ አንፈራም ሰው በምርጫው ነው የሚኖረው። አምላክህን ተማመነው

  • @praisejerusalemchap6397
    @praisejerusalemchap6397 Před 14 dny +1

    ወንድሜ በሰወች መለዋወጥ ምትጏዝ ከሆነ ስህተት ነው. ወንድሜ በአምላክህ ታመን የታመነ ነው
    ተባረክ

  • @user-ib2sh3bv6z
    @user-ib2sh3bv6z Před 15 dny +1

    ድሮውም ተሳስተሓል ወደ እናትህ ተመለስ ፈጣሪ እያሳየህ ያለው እንድትድን ነው ተመለስ ተመለስ ተመለስ።

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w Před 14 dny

    Waw amazing but brother Jose this time to be end if you give to God this things and God protect you and your family from this problem

  • @DiboraYatti83-jy1ur
    @DiboraYatti83-jy1ur Před 14 dny +1

    አገልግሎት እኮ ህይወት አይደለም አገልግሎትህን አቁመህ ህይወትን ኑር

  • @ethiopiawolde2415
    @ethiopiawolde2415 Před 14 dny

    You're style , so good that way, Ethiopian people complex you
    .,don't worry don't give attention just pray You're Holy God his not some one just go home try pray I try to pray to you well be strong brother

  • @user-qx7ed1hh9d
    @user-qx7ed1hh9d Před 14 dny +1

    ጆሲ ለሰይጣን እድል ፋንታ አትስት የሞተልህን እየሱስን እይ በርህን ዘግተ ፀልይ
    እ / ር ይፈርድልሀል ወንድሜ እውነት
    የማይፈልጉ ናቸው የሚያሳድድህ ንቃ

  • @YemaneZewdie
    @YemaneZewdie Před 14 dny +1

    ወንድሜ ክርስትና እስከ መስቀል ሞት ነው አልጋ በአልጋ አይደለም

  • @Farmorkr12
    @Farmorkr12 Před 14 dny +1

    ኢዜቤልን ኡትፍራ ረጂም መንገድ ኡለህ እንደ ኤልያስ የተናገረው ጌታ ካንተ ጋር ነዉ ❤🎉

  • @etabezahuteshome3397
    @etabezahuteshome3397 Před 14 dny +1

    ስላልገባህ ነው ወንጌልኮ ዋጋ ያስከፍላል

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Před 14 dny +1

    ወንድማችን ጆሲ ምንም ሊደርስብህ ይችላል። የደረሰብህ ያለው መከራና ስቃይ ቢኖር እንኳን በአንተ የሆነው ከእምነት አባቶቻችን መከራ የሚበልጥ ነው ብዬ አላምንም ።

  • @EshetuLoke
    @EshetuLoke Před 14 dny +1

    Ere wondime ayzohi eysusin yeshataw Yhuda endahona asibi

  • @danielnebro2574
    @danielnebro2574 Před 14 dny +1

    ወንድሜ የምታመልከው ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉ በላይ ነው አትርበትበት የወንጌል አገልጋይ ጀግና ነው በዘይት እየተቀቀሉ አንገቱን በስለት በእሳት እይተቃጠሉ በድንጋይ እየተወገሩ ነው ያገለገሉት ቤትህን ዝጋና ፀልይ ብዙ ሚዲያ ላይ ብዙ አታውራ ፀልይ ፀልይ
    ፀሎት የጠላትን የዳቢሎስን ስራ አመድ ያደርገዋል አትርበት በት ፀልይ
    ደግሞ ስው ይሙት አይባልም ለክርስቶስ ብለህ ለሚደርስብህ መክራ ስደት ሞትም ቢሆን ቢደርስ መታደል ነው ምክንያቱም ቃሉ ስለኔ መክራ ችግር ቢደርስባቹህ እንደ ትልቅ ደስታ ቁጠሩት ይላል ቃሉ ወንድሜ ጀግን 😅 አዞህ ደስ ይበልህ

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Před 14 dny +1

    ጆሲዬ ይሄ አተን አይመጥንም ከድቅድቅ ጨለማ ያወጣክን እየሱስን ትተክ በፍፁም እዳትመለስ እዳታረገው እየሱስ ጌታ ነው እኮ የታመክበት ጌታ ማእበሉን ፀጥ ወጀብን ማቆም የሚችል አምላክ ነው እደሱ እዳታደርግ የተናገርከውን ሁሉ የማይረዳ የለም ስለዚ ባለክበት ቁም ጌታ ይመጣል ወድሜ አታስብ ለማንብለክ ነው ድህነትክን የምታበላሸው ጆሲዬ ወድሜ ስለ ቤተሰብክ ሁሉ የደረሰውን ሁሉም ያውቃል ጌታ ይሄንን አይቶ መልስ ይሰጣል አተብቻ አትናወጥ በአለቱላይ ቁም እሱይመጣል ወድሜ በርግጥ የደረሰብክ እደሰው ስናየው በጣም ያሳዝናል ጆሲ አየክ አደል ቤተክርስቲያን ስታይነት ሰዎች ይዛ እደምትሄድ እግዚአብሔር ይሄንን ሁሉ ያያል ያውቃል እነሱም ያውቁታል ያለተልኮ ይሄንን አይሰሩም አሉ የተሰገሰጉ መጥፎዎች አተግን በክርስቶስ ፅና ቁም እየሱስን በቀራኒዮ ላይ እየው ተዋቸው አይንክን ከነሱ አሳ የፈለጉትን ያደርጉ እየሱስ አሸንፋቸዋል አይዞክ ወድሜ ምሬትክን እባክን ያያል አገልግሎትክንም ያውቃል ፈጣሪ ይረዳካል

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 14 dny +1

    ኢየሱስ የመጣ ይቀበላል የሔደ ይሸኛል ምክኛቱም ሌላ ስለሚያስነሳ😂

  • @Hana-if5bz
    @Hana-if5bz Před 14 dny +1

    ወንድሜ አትሳሳት ወደ ዃላት መመለስስ የለበህም አገልግሎት እድል ነዉ ከአንተ ጋር ያለው አምላክ በከንቱ አይጥልህም ሁሉን የሚይይ አምላክ የጠብቅህ ጸጋውን ያበዛልህ አንተ ላይ ያለውን ቅባት ስላወቀ ጠላት ዲያቢሎስ እየተዋጋህነው በየሱስም ሰባት እጥፍ ወደራሳቸው ይመለስ በመከራ ጸንተህ ኑር ጌታ እየሱስ በደሙ የሸፍንህ አንተ ብዙ ስራ አለበህ በአንተ ላይ ያለው የእግዚአብሄር ሞገስ የተነሳ አሳዳጆች ሊጎዱህ አይደለም ለማየት ይፍሩህ አንተን የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፈም ቤተሰብህን በክርስቶስ ደም አጠርኩት ደሞም በጸሎት ከጎንህ ነን

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li Před 14 dny +1

    ኪኪኪኪኪ እኛም አንፈልግህም

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před 14 dny +1

    የአገልግሎት ጥሪው የእውነት ከሠራዊት ጌታ ከቅዱስ እግዚአብሔር የሆነለት ሰው ይፈራል እንዴ!?
    ሁሉን ቻይ በሆነው በቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ነው እንጂ መተማመን በከንቲባ አብይና አዳነች አበቤ መተማመን ወይም ኧረ! ወዮ! አድኑኝ፣ ድረሱልኝ ብሎስ ለሰው ማልቀሱን ምን አመጣው!? የተሰደብክለት፣ የታሰርክለትና እየተሳደድክለት ያለው አገልግሎት የስጋ/ የመንግስት ነው!? ወይስ የእግዚአብሔር!?? ይህ ያጠያይቃል።
    ሌላው ነብይ ነኝ የሚል ወይም የቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ እውነተኛ አገልጋይ ነኝ የሚል ሰው እንዴት እንዲህ ዓይነቱ ፈተና ወይም ገና ከዚህ የበለጠም ፈተና እንደሚያጋጥመው በመንፈስ ቅዱስ መረዳት/ ማወቅ አቃተው?? ይህ በእውነት በጣም ይገርማል። እንደ አንድ ክርስቲያን ልልህ የምፈልገው ነገር ቢኖር ከቅዱስ ቃሉም መረዳት እንደምንችለው፣ እንደ ቅዱስ እስጢፋኖስ፣ ቅዱስ ጴጥሮስ፣ ሐዋርያው ጳውሎስ እንዲሁም ሌሎችንም የእግዚአብሔር ቅዱሳንን ብንመለከት ስለ ወንጌል ብለው፣ ስለ ጌታችን፣ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ መስቀል ብለው ብዙ ችግሮችንና ስቃይን እንደተቀበሉ፣ እንደታሰሩና በግፍ እንደተገደሉ እንመለከታለን። በዚህም አለም በጌታ ሆነው ሲኖሩ የተደላደለ ህይወትን እንዳልኖሩ በመረጃና በማስረጃ ተቀምጦልናል። ከመንፈስ ቅዱስም እንማራለን/ እንረዳለን። ጌታ ኢየሱስም በአንድ ቦታ ላይ "በዚህ ዓለም ላይ ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። ትሰደዳላችሁ፣ ትታሰራላችሁ፣ ትሰቃያላችሁ ___ ትገደላላችሁም።" ብሎ እንደተናገረው።
    ይህ ሁሉ ስቃይንና መከራን መቀበል፣ ስለ ጌታችን፣ መድሃኒታችንና ዓምላካችን / ስለ ወንጌሉ ተብሎ የሚከፈል ዋጋ መክፈል፣ ምንም እንኳ ስጋን ቢያደክምም፣ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ብቻ የሚገኘውን የእግዚአብሔርን መንግስት/ የዘላለም ህይወትን በማሰብና የጌታችንንም የኢየሱስ ክርስቶስን ዳግም መምጣት በፅናት በመጠበቅ መኖርን መምረጥ እንጂ፣ ወደ ዓለም እመለሳለሁ፣ ባክ አደርጋለሁ ማለቱ ያንተን እውነተኛ ነብይነት ጥያቄ ውስጥ የሚከትና ያንተን መንፈሳዊ ድካምም ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ እንጂ ከአንድ ራሱን ነብይ/ የወንጌል አርበኛ ነኝ ብሎ ከሚጠራ ሰው ፈፅሞ አይጠበቅም።
    እስቲ ዓይንህን ከሰው ላይ አንሳና ለዚህ ለቅዱስ አገልግሎቱ ወደ ጠራህ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልከት __ ይህን ይህን የምስክር ወረቀት ከእንትናና ከእንትና እጅ ተቀብያለሁ የሚለውን ተራ የሆነ የዚህ ዓለም ወግ ትተህ፣ በቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ቀን የክብር አክሊልህን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ እጅ ለመቀበል ጣር፣ እርሱንም በማሰብ ብቻ በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ ሆነህ በእርሱና ለእርሱ ብቻ ኑር። የዓለምን ክብርና ምስክር ወረቀቷን ለዓለማዊያን ተው። እኛ ከዚህ ዓለም አይደለንምና።
    ሌላው ደግሞ ወደ ዓለም እመለሳለሁ ስትል ያም ያንተ የራስህ ምርጫ ይሁን! በሌላው ሰው ላይ አታማኻኝ! የሰው ሃይማኖትን ደግሞ አክብር (ቢቻላችሁስ ከሁላቸው ጋር ሰላም ሁኑ። ተብሎ እንደ ተፃፈው) ከቻልክ በክፉ ስምም አትጥራ ። ወደ ዓለም መመለስ ማለት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትን ከመከተል ጋር ለምን ታመሳስለዋለክ!??? ለምን ወደ ዓለም እመለሳለሁ/ ባክ አደርጋለሁ ስትል፣ ጥንቆላዬ፣ ወደ ዝሙቴ፣ ጭፈራዬ እንደ ቀድሞው ኑሮዬ መኖርን እጀምራለሁ አትልም!??? ዓለማዊ ሆኖ ለመኖር ስትል ለምን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሃይማኖት መረጥክ!??? ስንት ዓለማዊ የሆኑ ሃይማኖቶች ባሉባት አገር!?? ደግሞስ የሚያሳድዱኝ ጌታን የተቀበሉቱ ናቸው እያልክ አይደል እንዴ!? የዘንድሮ አማኞች ችግራችሁ ይህ ነው!! በአብዛኛው እንዲሁ በባዶ የምትመፃደቁ ሐሰተኛ አገልጋዮች ትልቁ ችግራችሁ የራሳችሁን ድካምና ስህተት ትታችሁ ጣታችሁን በሌላው ሰው ወይም የሃይማኖት ተቋም በተለይ " የኦርቶዶክስ ተዋህዶ " ላይ ትቀስራላችሁ። በቃ ራስህን/ ራሳችሁን ሁኑ። የሰውን ሃይማኖት ለምዕመኑና ተከታዮ ተዉላቸው። መጀመሪያ ከራስህና ከዓምላክህ ከቅዱስ እግዚአብሔር ጋር ተስማማ! የራስህን ሃይማኖት አጥብቀህ ያዝ። ያዙ። በሚመለከትህ ነገር ላይ ብቻ ብታተኩርና፣ ቅዱስ እግዚአብሔር የተናገረህን ነገር ብቻ ብትፈፅም ኖሮ ሰላም በበዛልህና እንዲህ ወደ አለም ልመለስ ነውና አብይ፣ አዳነች ድረሱልኝ ባላልክ ነበር። ቅዱስ እግዚአብሔርም ፊቱን ባላዞረብህ። እስቲ ቅዱስ እዮብን ተመልከት __ እንዴት ያ ሁሉ ፈተናን ያለፈ ይመሳካል!? የእስራኤል ዓምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለነበረ አይደል እንዴ!? አየህ አንተም በርከክ በልና ልዑል እግዚአብሔር ዓምላክ ሆይ እንዳልወድቅ እጄን ያዘኝ! የኔ ስራን ትቼ ያንተን ስራ ብቻ ልስራ በል። ንስሐም ግባ። ያንተን የስጋ ስራና አሳብ ተወት አድርገህ የቅዱስ እግዚአብሔርን ስራና ሃሳብ ብቻ ፈፅም። ስጋህን ነፍስህና መንፈስህን ቀሪውን ነገር ሁሉ ለእርሱ አሳልፈህ ስጥ። ከዛም በነገሮች ሁሉ አሸናፊ ትሆናለህ። ወንድም ጆሲ እባክህ አንተ ያንተን ስራ ብቻ ስራ!! የእግዚአብሔር ዓምላክን ስራ ደግሞ ለእርሱ ብቻ ተውለት። ፍርድ መፍረድ የቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ስራ ብቻ ነውና።
    ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ማስተዋልን ከጥበብ ጋር አብዝቶ ለሁላችንም ይስጠን። አሜን ❤❤❤

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492 Před 14 dny +1

    ውይ ጨለለ እንዴ

  • @CheruSebsiba
    @CheruSebsiba Před 12 dny

    ምንይሁን ወደአለም እሔዳለሁ አልክ ምን አናደረግ ጌታ አንተብቻነህ ያለኸው አታሥቦካ ጌታጌታነው
    ወደጨለማ እሔዳለሁ ከምትል ለወንጌል ተቀልተህ ለሡ ብለህ ወደጌታ ብትሔድ ክብርህነውና

  • @berhan5743
    @berhan5743 Před 15 dny

    If u believe GOD You never had bad time

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 Před 15 dny +1

    ፓሊስ ጋር ማመልከት ነው ያለብህ እንዳስተዋይ ሰው

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před 12 dny

    አይዞህ ወንድሜ ሊያፅናናህ ወደሚችለው ጌታ ፊት ቅረብ እሱኮ ይጠብቃል ያፅናናል ይደግፋል

  • @yeheyesfeseha1481
    @yeheyesfeseha1481 Před 14 dny +1

    አብይና አዳነች ከክርስቶስ በላይ ለማድረግ የተነሳ ሰይጣን አንሰማውም ኢየሱስ ብቻውን ሰላማችን ነውና

  • @zerihunkura7863
    @zerihunkura7863 Před 13 dny

    ወንድም ጆሲ ከክርስቶስ ፍቅር የሚለይህ ምንአይነት ችግር ይሆን?!የዳንክበትን መዳን የመንፈስቅዱስን ማህተም የክርስቶስን ፍቅር አምነህ የተጠመከውን ና ያገኘኸውን የልጅነት ስልጣን የትጥለኸው ነው ወደሰይጣን አለም ፊትህን ለማዞር በገዛ አፍህ የምትናገረው ? ወዳጄ ደግም የተወለድን የኢየሱስ ክርስቶስ አማኞች አለንና ክፉ አንተና ቤተሰብህን እንዳያገኛችሁ በኢየሱስ ደም ሸፈንኳችሁ ።አይዞህ በአለም ካለው በእኛያለው ይበልጣልና በጌታ በርታ በርትተህ ፀልይ ።

  • @GenetTilahun-yt8rz
    @GenetTilahun-yt8rz Před 15 dny

    May God with you,, protect , you

  • @kiraarmy5564
    @kiraarmy5564 Před 14 dny

    No our Excellency man of God , you have to be travel long , up to top the mountain. be love your enemy pray for them , Jossy we need you ,.

  • @aklile7691
    @aklile7691 Před 14 dny +1

    ባለቤቱን የምታውቁ፣ አናግሯት። ምናልባት የአዕምሮ ሕመም ላይ ከሆነስ፣ መጡብኝ የሚለው? ጆሲ፣ ሐኪም ብታይ መልካም ይመስለኛል። እየሱስን ትቼ ጭለማ ውስጥ ልገባ ነው ማለት! ልክ አይደለም። እየሱስ እንዲህና እንዲያ ከሆነ ነው የምከተልህ ማለት ፈፅሞ ልክ አይደለም! እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ። የዘለዓለም ሕይወት ላይ ያተኮሩ፣ እነ ቅዱስ ጳውሎስ፣ እነ ቅዱስ ጴጥሮስ፣ እነ ቅዱስ እስጢፋኖስን የመሳሰሉ፣ ከዚች ምድር ላይ እኮ በውርደት ነው ያለፉት??? ተዘቅዝቀው ተሰቅለው፣ በድንጋይ ተወግረው፣ እና የመሳሰሉት የምድር ላይ ፈተና ደርሶባቸው ነው የዘለዓለም ሕይወት ያገኙት።
    የዘለዓለም ሕይወትን እንዲህ በአደባባይ ወጥተህ መፅሐፍ ቅዱስን እተዋለሁ ማለት፣ ኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ መፅሐፍ ቅዱስ አይሰበክም ማለትህ ነው እንዴ? እንዲሁም፣ በተጨማሪ ወደ ነበርኩበት የጭለማ ሕይወት ውስጥም ልመለስ ነው ስትል መስማት ብዙ እንደተምታታብህ ያሳያል።የሴጣን አምላኪ ሆናለሁማለትህ ነው??? ሉሰፈር እየሳቀ እያዳመጠህ ነው!
    ሚስትህን እና ልጆችህን እንዲህ አትበጥብጥ እባክህ። በእነሱም ላይ የመንፈስ ጭንቀት እያመጣህ ነው። አዕምሯቸውን እያወክ ነው።
    እጅግ ይዘገንናል። ከበፊቱም የክርስትና እምነትህ የፀና እንዳልነበር በእጅጉ ያመለክታል።ሐኪም እይ ነው ምክሬ። የእዕምሮ በሽታ ይመስላል። 'መጡብኝ'፣ 'አዩኝ'፣ 'ተከተሉኝ'፣ የጤና አይመስልም።
    ገንዘብም ብዙ እንደቸገረህ ያመላክታል። ቤተክርስቲያን ማቋቋም ካልቻልክ፣ ካቋቋሙት ጋር አብረህ ማገልገል ትችላለህ እኮ፣ እውነት እግዚአብሔርን ማገልገል ከፈለግህ። በደንብ አስብበት።

  • @ZerihunAyele-zl8lt
    @ZerihunAyele-zl8lt Před 14 dny +1

    አታካብድ ባክህ ሰው ክርስቶስን እንጂ አይቶ ሚኖረው ሰውን አይደለም

  • @Ethiopialoveeth
    @Ethiopialoveeth Před 14 dny +1

    ሁላቺንም እየተፈተን ነው እኮ እራስን አበርታ

  • @tutugirma7136
    @tutugirma7136 Před 14 dny +1

    ጠላት ሊበቀልህ አሰፍስፎአል ተጠንቀቅ ተረጋጋ

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih Před 13 dny

    This is how the legends are born... be strong.

  • @elsag2834
    @elsag2834 Před 13 dny

    ጆሲ ከዚያ ከጨለማ ያስወጣህ ጌታ ን አስብ አንተ የጨለማ ስራ ስለ ምታፈርስ
    ነው ይህን ሁሉ የደረሰብህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @naomicannel5786
    @naomicannel5786 Před 14 dny +1

    ኼረ አገልጋይ አትበሉ፤ ዝም ብሎ ከስጋ ስዘባርቅ የነበረ ሰው ነው፤ ቤተክርስቲያኑ የት ነው ? ማነው ነብይ አድርጎ የሾመው?

  • @kalbesabeyene4418
    @kalbesabeyene4418 Před 13 dny

    Do you believe in Jesus or in...? I am sorry Jossy: when they came onto your family, it tempts all. God help you not to back! (Waaqayyo si haa gargaaru) Amen, Jossy.

  • @user-ib2sh3bv6z
    @user-ib2sh3bv6z Před 15 dny +1

    ከላይ መመርያ ሳይሰጣቸው እንደዚ አያረጉም ስለዚ በቃህ ግለሰቦች አደለም ነብይ አይደለህ መርምር 100%

  • @Ha1230
    @Ha1230 Před 13 dny

    ወደ እናት ቤተክርስቲያን ብትመጣም በመዋቅር እነዮናታን ፣ እዩጩፋም መንግስትን ተገን አርገው እያሳደዷት ነው እዛው ሁን ዘመናችን የመተራረድ ነው ። አንድም ጌታን የሚያውቅ አይተነፍስም ካንተ አፍ እንኳ ለመንግስት እየሰራህ እንደሆነ ነገርከን። ጌታን የተቀበሉ እንኳ ትክክለኛው መንገድ ላይ የሉም ሁሉንም ማለት ግን አይደለም ። ባለ ግዜ ዎች ሰላማችሁ ይብዛ።

  • @legesselankamo3014
    @legesselankamo3014 Před 6 dny

    በል እንግዲህ ለዘላለም ላትመለስ ቃል ገብተህ ሂድ

  • @TamiratAlemu-c5j
    @TamiratAlemu-c5j Před 13 dny

    አግልግሎት የሰጠህ እግዚአብሔር እንጅ ሕዝብ አይዳለም ስለዚህ ብትሞት እንኳን በእውነት መሞት ይሻላል ።

  • @user-tv4ul8ku9i
    @user-tv4ul8ku9i Před 14 dny +1

    It's so sad!Why all zis much misery??!!What a bullshit world we are in???!!!

  • @SaliWako
    @SaliWako Před 10 dny

    Trust in God and ask his forgiveness. Then why you fear anything if you are man of God or servant of God. Don't you known the way of our Fathers struggle and paid reward is that the way of Christian is a simple. Come down and pray to God brothe

  • @user-ww9hu7vz5t
    @user-ww9hu7vz5t Před 8 dny

    ጆሲዬ ተረጋጋ ምን ድነው ያስመረረህ ብዙ አልፈሀል ባክ ማድረግ ከክርስቶስ ፍቅር እንጅ ከጠላቶችህ አያድንህ ሲቀጥል ጠላት የሆኑህ ሰወች ጴንጤተብዬዎቹ ናቸው እግዚአብሔር

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Před 5 dny

    ተረጋጋ በ ጌታ ቤት ለመሆን የግድ አገልጊይ መሆን አይጠበቅብህም
    ምእመን ሆነህ ሙሉ ወንጌል ግባ

  • @TigistZerihun-w1q
    @TigistZerihun-w1q Před 13 dny

    ውድ ወንድሜ እንዴት ብዪ እንደማስረዳህ ይከብደያል በጣም አዝናለሁ ተረጌግተህ አስብ ረጅሙን ጉዞ አልፈኽዋል እንዴት ስለ ሽንፈት ትናገራለህ በጣም አዝናለሁ ክርስትያን እየወደቀ እተነሳ ያሸንፋል እንጅ አይሸነፍም ምንም ቢመጣ አንተጋ ያለው አነሱጋ ካለው ይበልጣል ስለዝህ በርታ ነው የምልህ እጸልይሀለሁ እ/ሔር ካንተና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን።

  • @adonayayelegermamy8052

    ከከበረ ህይወት አልነበረም የጠራክ ጌታ አትሳሳት መመለስ ክብር ከሆነ ተመለስ

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Před 15 dny

    እረ ጉድ ፈላ ግን ለምን ?

  • @lishanasefa5241
    @lishanasefa5241 Před 13 dny

    በጣም ታሳዝናለህ "Back lareg new " Not write way of complaint. how you state strongly as such? Childish thought and idea but not like the one who believe in JUSES.

  • @asfawargaw9889
    @asfawargaw9889 Před 12 dny

    Please read the message of apostle Paul

  • @workuemeru9061
    @workuemeru9061 Před 14 dny

    ክርስቶስን በእውነት ይዘኸዋል ለህይወትህስ ዋስትና ለምን ሰው ትጠራለህ እስካሁን የጠበቁህ ሰዎች ናቸው ለመሞት ለምን ፈራህ ወንድሜ የሚጠብቅህ አንቀላፍቶ አያውቅም ወደጌታ ቅረብ በርሱም ላይ ተጣበቅ አንተንም ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅሀል ላሳዳጆችህም ፀልይ እርሱ ይቤዝሀል

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648 Před 13 dny

    ይሔ ሰው ግን በእውነት በጣም ያሳዝነኛል ምን ሆኖ ነው የኔ ጌታ እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሁን ከምር ልቤን ይነካኛል ከድሮም አይዞክ ወንድሜ

  • @rahelwgeorgis8822
    @rahelwgeorgis8822 Před 13 dny

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይርዳህ ያግዝህ ልል እወዳለሁ እላለሁ! ሲቀጥል እንደዚህ የምናስጨንቅህ ወደ አለም ወደ ኃላ እንድትመለስ ነው ብለውሀል ? ጌታን ካድ እና እንተውሀለን ብለውሀል? ማህበራዊ ሚድያጋ ወሬ እንጂ መፍትሄ የለም:: እና ምን ልልህ ነው መፍትሄው ጌታ ጋር አለ ወደ ጌታ ዙር ግዜ ውሰድ::

  • @yeheyesfeseha1481
    @yeheyesfeseha1481 Před 14 dny

    ክርስቶስ ያልደረሰለት አብይ አህመድ ድረስልኝ ማለት ምን የሚሉት ወንጌል ነው?

  • @AssefaDaba
    @AssefaDaba Před 13 dny

    ለራስህ ጌታን ትተህ መመለስ ከፈለክ ህድ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ አለበለዚያ ግን የማይሞትለት ወንገል የለንም የሚታገለግለው ጌታን ከሆነ መጀመሪያ ለጌታ ሞተህ ነዉ ወንጌልን መጀመር ያለብህ ለጌታ የሞተ ሰው ደግሞ ሥጋዊ ሞትን አይፈራም ስለዚህ ራስህን መርምር።

  • @edeneden7916
    @edeneden7916 Před 14 dny

    ወይ ጉድ ባለ ቦዲ ጋርድ የሚሔድ ናቸዉ እግዚአብሔር ጅራፍንን ይዞ የሚመጣባቸዉ ቀን ቅርብ ነዉ የምህረታ ዘመንይሁንላቸዉ እኛ እኮ ግራእነዚህ ለየትኛዉ ጌታ የሚያገለግሉ ናቸዉጌታ ከአተ ጋር ነዉሌላ አገር ሔደህ አገልግል እንጀሚ ጌታን እዳተወዉወንድሜ

  • @nigatugeburekidan592
    @nigatugeburekidan592 Před 14 dny

    ቆይ ግን በጌታ 2ቆሮ.11:1-33/ዮሐ.16:1-4/❤❤❤

  • @kebuK-oy2ls
    @kebuK-oy2ls Před 15 dny +5

    ይቅር ይበልህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ግን ጨለማ አይደለችም የአለም ብርሀን ናት

    • @LeyGeb
      @LeyGeb Před 15 dny

      We been there, we know abut orthodox

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Před 14 dny

      ​@@LeyGeb እርስ በእርስ እየተሳደዳችሁ ፣ለግድያ እየተፈላለጋችሁ፣ ቤተሰብ እንዲጨነቅና ህጻናት እንዲፈሩ እያደረጋችሁ ሌላ ወሬ አታውሪ። ከዚያ ይልቅ የራስሽን ቤት ቆሻሻ አጽጂ እንዲጸዳ አደረገ ርጊ። ዘሎ በሰበብ ሌላ መንካት ወይም ሰው ቤት ዘሎ መግባት መሸነፍ ነው።
      ሰውየው ሳይደብቅ በግልጽ በራሱ ሰዎች ግፍ እንደተፈጸመበት ለህይወቱ ጭምር እንደሚፈራ እየተናገረ መሰለኝ። ካልገባሽ ደግመሽ ስሚው😂😂😂😂

    • @NouhTelecom-bh1qs
      @NouhTelecom-bh1qs Před 14 dny

      ተዋህዶ ማለት ድብልቅ የጣኦታት ምሽግ ነው ይልቅ ለራሳቹ ዳኑ ጌታም ትፕሰዷል ተሰቅሏል ንፁህ ወንጌል ስለሚሰብክ ነው መከራው የበዛበት አፋችሁን አታላቁ