50 እና 30 ለምስጋና Kalkidan Tilahun ( Lily) 30 years of service and 50th Birthday Interview

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 12. 2020
  • 50 እና 30 ለምስጋና Kalkidan Tilahun ( Lily) 30 years of service and 50th Birthday Interview

Komentáře • 1,6K

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w Před 3 lety +119

    ሊሊዬ የልጅነቴ ነሽ! ጫት እየቃምኩኝ "ቅዱስ ነህ አንተ...... እግዚዓብሄር አለ በማደሪያው...!" የሚል መዝሙርሽን የዛሬ 21 ዓመት አዳምጬ ነበር ቀጠና 2 ሙሉ ወንጌል ሄጄ ጌታን ያገኘሁት፤ ታሪኬ ብዙ ነው፥ ባጭሩ ግን ጌታ ከሞት መስመር አውጥቶ ወደ ህይወት ለመሸጋገር ምክንያቴ አንቺንና ዝማሬሽን ብቻ አድርጓልና ሁሌም በልቤ ትኖሪያለሽ። የእኔ እናት መልካም ልደት ይሁንልሽ!!! ዘመንሽ ይባረክ! አንቺን ለዘመናችን ቤተክርስቲያን የሰጠ እግዚዓብሄር ይባረክ!

    • @tezetaaschalew6468
      @tezetaaschalew6468 Před 5 měsíci +1

      Ohhhh what a lovely testimonial. Thank god foe what he's done for you.God bless you!

    • @EnbakomTamirat
      @EnbakomTamirat Před 20 dny

      May the Lord bless you and all that belongs to you...!!!!

  • @merytube9234
    @merytube9234 Před 3 lety +142

    ሊልዬ አኔ የኦርቶዶክስ አምነት ተከታይ ነኝ ግን መዝሙርሽን በጣም ነው የምወደው ሁሌም ዘምረዋለው አሁን ደሞ ስርአትሽን ሳይ በጣም ተደነኩ በየትኛውም አምነት ፈጣሪን የሚፈራ ሰው ደስ ይላል አግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክ❤️❤️

    • @mahdereshitto271
      @mahdereshitto271 Před 3 lety +14

      እህቴ የሊሊዬን ስጦታ ላንቺ ልኬአለሁ እርሱም የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስን። እርሱን በማመን የዘለአለም ህይወት ይሁንልሽ መከተል ያለብን የሀይማኖት ድርጅቶችን ሳይሆን የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም አንድያ ልጁን በመስቀል ላይ ለአለም ሁሉ የሰጠውን ነው ተባረኪ

    • @hannahanna826
      @hannahanna826 Před 3 lety

      ተባረኩ

    • @michaelandebrhan3614
      @michaelandebrhan3614 Před 3 lety +2

      መዝሙርሽን በጣም ነው የምወደው ሊሊየ አግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክ

    • @WithLoveSarah
      @WithLoveSarah Před 3 lety +1

      ውዶችየ ጀማሪ ቻናል ስለሆነ ወደ ቻናሌ ኑና ቤተሰብ ሁኑ ትወዱታላችሁ❤️

    • @MrMotivation_1
      @MrMotivation_1 Před 3 lety

      czcams.com/video/pDDgRR4RbIg/video.html

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 5 měsíci +4

    ወንጌል ስሰማ አዲጌአለሁ ግን ገና አሁን ባንቺ ምስክርነት እየሱስ በራልኝ ተባረኪ ልቤ አረፈ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 3 lety +8

    ጼንጤ አይደለውም ግን የሊሊን ያልሰማውት አልበም የለም በጣም ነው የምወድሸ a beautiful lady Many many happy returns of the day Thanks for your service !!!!
    Love and respect !

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Před 3 lety +137

    ሊሊዬ ብሩክ ንግግርሽም እንደመዝሙርሽ ይጣፍጣል፣ ልዑል እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ፣ እድሜሽን እንደ ሊባኖስ ያለምልመው።

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

    • @ruhamagebre4425
      @ruhamagebre4425 Před 3 lety +1

      @@tafachbekel6934 የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ ጀግና ነሽ የኔ እህት በሪቺ ደግሞ ሰባኪ ልትሆኚ ነው እንዴ ብቻ ቀጥይ እየሱስን ባንቺ ኣፉ ሲሰማ ያምራል ተባረኪ

    • @Canada404
      @Canada404 Před 3 lety

      Amen 🙏

    • @bishagetaneh9383
      @bishagetaneh9383 Před 3 lety

      Qqpppppppp

  • @ermiaszeleke9095
    @ermiaszeleke9095 Před 3 lety +33

    አገልግሎት ስለእየሱስ ብቻ ማውራት እና ሌሎች ስለእየሱስ እንዲሰሙ ማድረግ ነው።
    እየሱስ ጌታ ነው!!! ፀጋ ይብዛልሽ ሊሊዬ!

  • @tewodroscherenet9230
    @tewodroscherenet9230 Před 3 lety +3

    በሊሊ የአምልኮ አገልግሎት ያልተነካ፣ መንፈሱ ያልተባረከ የለም ብል ማጋነን አይደለም። ሁልግዜ የተቀባ ዝማሬን እያፈለቀች እዚህ ደርሳለች። ሃሳብ ለመስጠት ያህል ግን፣ ካላት አገልግሎት ጎን ለጎን ተተኪ ትውልድን ለመስራት በስርዋ የዝማሬ አገልጋዮችን ይዛ ፀጋን የማካፈል፣ የማነፅ ስራዎችን ብትጀምር ( እስካሁን ካልጀመረች) ቀጣይነት ያለው ክብር ይሆናል። ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይብዛልሽ !

  • @folefollow9751
    @folefollow9751 Před 10 měsíci +2

    ሊሊዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በህይወት ዘመኔ መንፈሳዊት ስሜት ሲሰማኝ ባንቺ ዝማሬ ነው የምመሰጠው ትልቅ አስተማሪዬ ነሽ ጌታ ጸጋውን አብዝቶ ይባርክሽ

  • @enochtd7287
    @enochtd7287 Před 3 lety +147

    አይ አባቴ !!! ለካ እንዲህ አይነት ልጅም አለህ 🙊 ለካ እንዲህ አይነት እህትም አለኝ 🙊 ቁር'ጥ ኢየሱስን (ልቧ)
    ይህን በሂወቴ ስላየሁ አመሰግንሃለሁ ፡ ስጦታሽንም እሰጣለሁ

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

    • @newlegend5929
      @newlegend5929 Před 3 lety +3

      Ewnat naw geta yebarek !!!

    • @fekadutsiyon1145
      @fekadutsiyon1145 Před 3 lety +1

      Amen geta edeze ayenet gegena legem alew semu yebarek leleye ❤❤❤egeg yetewededech geta zemenan yebarekiw❤🙏🙏🙏

    • @IyIsusyadnal1
      @IyIsusyadnal1 Před 3 lety +1

      Liliy Geta zemnshen yibark

  • @mesfingutuofficialchannel
    @mesfingutuofficialchannel Před 3 lety +29

    ሊሊዬ ተባረኪ እውነት ነው ሁሉ ለወንጌል ነውና በአንድ ሰው መዳን በሰማይ ታላቅ ለሆነ ደስታ ምክንያት መሆን ትልቅ ልብ ነው🔥 ለምልሚልኝ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @WithLoveSarah
      @WithLoveSarah Před 3 lety

      ውዶችየ ጀማሪ ቻናል ስለሆነ ወደ ቻናሌ ኑና ቤተሰብ ሁኑ ትወዱታላችሁ❤️

  • @negakassa
    @negakassa Před 3 lety +7

    የሊሊ ቁ 1 መዝሙር የወጣ ሰሞን አዲስ ክርስቲያን ነበርኩኝ በባስ ታክሲ ላይ በትንሽዬ ካሴት ማጫዋቻ ከፍቼ ሰማው ነበር ተሳፋሪውም ዝም ብሎ ይሰማ ነበር
    Bless you more

  • @meseretarega2899
    @meseretarega2899 Před 3 lety +3

    ይህም ለእግዚአብሔር ቀላል ነው የሚለው ዝማሬሽ ህይወቴን ያነቃቃዋል እንኳን ተወለድሽልን ቀሬውም ዘመንሽ ይባርክ!I can't believe you're 50th years old.You look young any way may the Lord bless you lilye.

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 Před 3 lety +4

    ሊሊዬ አንድ እናት ያንቺ መዝሙር ሲከፈት እሷ እየሱስን አይታዋለች ይሉሻል ሁሌ አወድሻለው ተባረኪልን። እባክሽን መዝሙሮችሽን እንደገና ብትሰሪያቸው በጥሩ ሙዚቃ ቅንብር የብዙዎቻችን ምኞት ይመስለኛል። ያለሱ መስማት አንችልም ነበር።

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 Před 3 lety +44

    ቅጥር ስርተህ የሚለው መዝሙርሽ ሊሊየ ቆንጆ ላንች ማስታወሻ ይሁንልሽ በግሌ ነው ሌላ50 ይጨመርልሽ ከተዋህዶ እህትሽ😍😍😇😇

    • @WithLoveSarah
      @WithLoveSarah Před 3 lety

      ውዶችየ ጀማሪ ቻናል ስለሆነ ወደ ቻናሌ ኑና ቤተሰብ ሁኑ ትወዱታላችሁ❤️

    • @MrMotivation_1
      @MrMotivation_1 Před 3 lety

      czcams.com/video/pDDgRR4RbIg/video.html

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 Před 3 lety +4

    ሊሊዬ በጣም እወድሻለሁ ። አባቴ አሁን በሂወት የለም ግን በሂወት እያለ መዝሙርሽን በጣም ይወደው ነበር። እኔም በጣም ስለምወድሽ መዝሙርሽን እያዳመጥኩ ነው ያደኩት ደግሞ አሁን ደግሞ አባቴን ታስታውሽኛለሽ ። በጣም ነው የምወድሽ በጣም ፣

  • @yonimac301
    @yonimac301 Před 3 lety +11

    ሊሊዬ-
    ሌላ ብዙ ዕድሜ ፣ ሌላ ብዙ ሠላም እና ሌላ ብዙ ተጨማሪ አገልግሎትን ጌታ ኢየሱስ ይጨምርልሽ !
    በመዝሙሮችሽ ሁሉ ተባርከናልና የጠየቅሽንን ጊፍት ለመስጠት ዝግጁ ነን !
    የሚገርመው በዚህም ዘመን ራስን ከማጉላት ይልቅ እግዚአብሔርን ማግነን እንደሚቻል በአንቺ ውስጥ በማየቴ ተደነቄያለሁ።
    50ኛ ዓመት ልደትሽን ምክንያት አድርገሽ ራሳችንንም ዞር ብለን እንድናይ አድርገሽናልና እንኳንም ተወለድሽልን !!!!

  • @mihiretdr
    @mihiretdr Před 3 lety +6

    ከልጅነቴ ጀምሮ በቋሚነት እየሰማሁ ያደኩት ብቸኛ የሴት መዝሙር የሊሊ መዝሙር ነው።
    እግዚአብሄር በዚች ሴት ዝማሬዎች እንክትክት ብላ የተሰበረች ልቤን ጠግኗል፣ እንባዬን አብሷል፣ ደግፎኛል፣ አፅናንቶኛል መክሮኛል...
    ብዙ እንቆቅልሽ ባለበት ሁኔታ እግዚአብሔር ከሁኔታ እና ከጥያቄ በላይ የሚመለክ መሆኑን አስታውሳኝ እኔም "አመልካለው እጆቼን አንስቼ ጥያቄዬን ሁሉ ረስቼ ብያለው"፣
    እግዚአብሔር ለኔ መልካም አይደለህም ባልኩበት ቀን እና ለምን ሆነ ብዬ እንቆቅልሼ በበዛበት ወቅት " ባይገባኝም እንኳን ቅሉ አንተ መልካም ነህ: እግዚአብሄር መልካም ነህ ብዬ ዘምሬያለው መልሼ አላጥፈውም ቃሌን አላበላሸውም መዝሙሬን" ስትል ንስሀ ገብቼያለው፣ ያልገቡኝ ያልተመለሱልኝ ጥያቄዎቼ እንዳሉ መልካምነት ባህሪው መሆኑን እያሰብኩ ማምለክ ለምጃለው፣
    ብዙ አመለጡኝ የምላቸው ነገሮች ወደ ሀሳቤ ሲመጡ "በስምህ ታምኛለው አልፀፀትም" ብላ ስትዘምር እምነቴ ጨምሯል፣ ስለስሙ እምቢ ማለት ያለውን ዋጋም አስታውሳኛለች
    ነፍፍፍ ቀን ህይወቴ የኔ መስሎኝ በራሴ መንገድ ስዳክር "ህይወቴን በጁ የያዘው መንገዴን የሚቀይሰው" ስትል የኔን ህይወት እንደማልኖር አስታውሳኝ ካምላኬ ታርቄያለው፣
    ግራ በተጋባሁበት ብዙ ቀን አብሬያት "ግራ አልጋባም ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነህ በሰው አይምሮ መች ትለካለህ" ብዬ አርፌያለው
    መፍትሄ መላ በጠፋብኝ ቀን ነብሴ ልትወጣ ስትደርስ "ትቼለታለው የኔን ጉዳይ እንደመላው ያድርግ እንደመላው" ብያለው በአምላኬ አርፌያለው
    በማላውቀው እና የኔ የምለው በሌለበት ቦታ ስኖር ብዙ ጊዜ ስፈራ "ቅጥር ሰርተህ እኔን ከበህ እንደአይን ብሌን ተጠንቅቀህ አቤት ጥበቃህ" ስትል በእግዚአብሔር ጠባቂነት ላይ እምነቴ ጨምሯል
    በብዙ ጭንቀት እና ሀዘን ውስጥ ባለሁበት ቀን "ለሰው አላወራም ምን ትርፍ አገኛለው: ሀዘኔን ብሶቴን ላንተ እናገራለው :ደጃፌን ዘግቼ አጫውትሀለው አምናለው ካንተ ዘንድ ምላሽ አገኛለው" እያልኩ በጌታ ፊት አንብቻለው
    ብዙ.... የምለው አለኝ መዝሙሮቿ ውስጥ እራሴን እና ህይወቴን አገኛለው በተለያየ version አንድ አይነት ህይወት የምንኖር ይመስለኛል በጣም እውድዳታለው።
    ዛሬ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ "እግዚአብሔር መልካም ነው ብዬ ዘምሬያለው መልሼ አላጥፈውም ቃሌን አላበላሸውም መዝሙሬን"እያልኩ ነው እራሴን ያገኘሁት ልደቷ መሆኑንም ያወቅኩት።
    ሊሊሾዬ ውስጤ ናት ስወዳት♥♥♥
    መልካም 50ኛ የልደት በአል የኔ ቆንጆ♥♥♥

  • @bisratyemane3423
    @bisratyemane3423 Před 3 lety +38

    ለኤርትራ ለኢዮጳያ ለበረከት ያረገሽ ገታ ስሙ ይባረክ ሊሊ ብጣም ንወድሻለን ኤርትራዊያን አኔ ብቺ ምዝሙር ነው ያደኩት ለምሊሚ በአለም ሁሉ ስፊ ጸጋሽ 30ኣመት ብላይ ለበረከውት ይሁን

  • @mintesenotzerihun6985
    @mintesenotzerihun6985 Před 3 lety +8

    ሊሊዬ መዝሙሮችሽ ሁሉ ወደ ጆሮዎቼ ሲንቆሮቆሩ..
    ነብሴ ቀጥታ ወደላይ ወደ አርያም ሄዳ አምላኳን ታገኛለች።
    HAPPY Birthday!!!!!
    THANKS a lot

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 3 lety +17

    እሁድ በሰንበት ያንችን ዝማሬ ይልተዘመረበት ጉባዔ ያለ አይመስለኝም. የትውልድ በረከት ነሽ! 🙏🏽💝 We love you.. happy birthday young lady!

  • @osi9998
    @osi9998 Před 3 lety +14

    ሊሊዬ
    እንደ ኣብርሃም በእምነት የበረታሽ
    እንደ ሙሴ ህዝቡን ይዘሽ የምትወጪ
    እንደ እያሱ ህዝቡን የዘሽ የምትወርሺ
    እንደ ዲቦራ ቆራጥ ተዋጊ
    እንደ ሳሙኤል ታማኝ ጸላይ ካህን
    እንደ ዳዊት የጌታን ልብ ወዳጅ
    እንደ ሰለሞን ጥበበኛ
    እንደ ዮሲያስ ለጌታ ቤት ቅናተኛ
    እንደ ኤልያስ ሰማይን የዘጋና የከፈተ ነብይ
    እንደ ኤልሳዕ እጠፋ ታምራት ወዳጅ
    እንደ ኤርሜያስ ለህዝቡ ኣቃሽ ነብይ
    እንደ ዩሃንስ የእግዚሓብሄር ድምጽ
    እንደ ዮሃንስ በመንፈስ ተሞይ
    እንደ ፓውሎስ ሩጫሽን ጨርሽ
    ከኣባታችን፡ከእግዚሓብሄር፡በጌታችን፡በእየሱስ፡ ስም፡ ይህ ፡ባንችላይ፡ ይፈጸም ።
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!!!!!!!!

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      👇
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

  • @rahelmersha4490
    @rahelmersha4490 Před 3 lety +13

    ሊሊዬ አሁንም እግዚአብሔር ያለምልምሽ ባንቺ ዝማሪ በሸለቆ ሆኜ ተፅናንቻለሁ፣ የማይነጉ የሚመስሉ ሌሊቶቼን አፅናንቶኛል በቃ ብዙ ብዙ አሁንም በትንሹ በማገለግለው የመዝሙር አገልግሎት ያችን መዝሙሮች ነው ብዙ ግዜ ማገለግለው እና ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ባንቺ ውስጥ ያስቀመጠውን የዝማሬ ፀጋ በጣም ነው ማመሰግነው ! አንቺ የተወደድሽ ብዙ ዓመትቶች ኑሪልን ! Happy birth day! እግዚአብሔር አሁንም ዘመንሽን በልምላሜ ይፈፅምልሽ!

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před 3 lety +2

    ሊሊዬ እባዬ መጣ እኛቤት ጌታንም ሳንቅ ወድሜ ሹፌር ነው መዝሙርሽን በጣም ይስማል እኔም እድዘች ዘማሪ እሆናለሁ ብዬ ይኽው እኔና እህቴ ጌታን 18 አመት ሆነኝ በመዘምራን ካየር ለማገልገል በቅቻለሁ ውውውውው ገና የመቶ አመት ሴት ሆነሽም ትዘምራለሽ አቺ የብርሃንንምጭን በመዝሙርሽ ገና ታበራለሽ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @tarikuagegnehu59
    @tarikuagegnehu59 Před 3 lety +3

    ሊሊን በመዝሙሯ ምጡቅ እንደሆንች ከማወቅ ውጪ ይህን ማንነቷ እንደአዲስ እንደማላውቃት ሆናብኛለች። ስለአገልግሎት የተናገረችው ድንቅ ነው። መጀመሪይዋም መጨረሻዋም ያማረባት ጥበበኛ ሴት።

  • @yealmetessema7675
    @yealmetessema7675 Před 3 lety +6

    ባለፍኩባቸው የህይወት መንገዶች ሁሉ በዝማሬሽ አምልኬ፣ተፅናንቼ ፣በጌታ ደስ ብሎኝ ጌታን አይቼበታለሁ ሁል ጊዜ ቃሉን ስለምትዘምሪ ሁሌ እደነቅ ነበረ ሊሊ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ🙏 ከጌታ የተሰጠሽን ስጦታችን ነሽ።እንወድሻለን❤

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Před 3 lety +8

    እድሜ ቁጥር እንደሆነ ያሳየሽ ብርቱ ሴት ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ተመሳሳይ ሀይማኖት ባይኖረንም ከማድነቅ ወደኋላ አልልም

  • @tsigietabour3830
    @tsigietabour3830 Před 3 lety +2

    ሊሊዬ ለእግዚብሔር የመኖር ሚስጢርና የአገልግሎት ሚሰጥር መድረክ ላይ ቆሞ የራሰን ገዴል ማውራት እንዳይደለ ከገባሽ በእግዚአብሔር መንግሰት ሰራ ሰለምትፈለጊ በበለጠ ተዘጋጄ ; የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @gessesebegifeye3757
    @gessesebegifeye3757 Před 3 lety +2

    ሊሊዬ ባንቺ መዝሙር ያልተጽናና ያልተባረከ ማን አለ ገና በጣም ወጣት እያለሁ ነበር መዝሙርሽ ስሰማ መንፈሴን የሚያረሰርሰው!እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርከክሽ የማቱሰላን እድሜነና ጤና እንዲሁ እያገለገለልሽ ኑሪ!!

  • @tengeee7117
    @tengeee7117 Před 3 lety +150

    Ladies and gentlemen she is not alone, she is with the spirit of Almighty God, Holy Spirit 😢😢😢😢

    • @eluforgiven3201
      @eluforgiven3201 Před 3 lety +5

      How humble you are?!!
      For sure u are the discipline of christ!!!!

    • @qawsedqawsed6147
      @qawsedqawsed6147 Před 3 lety +1

      be Geta Yet Wodedishi enami geta enamesegenaleni leina medihaniti adirigo sile sexana geta yibareki anichi tebareki kanich tiliqi gana enixebiqaleni

    • @jesusislord3894
      @jesusislord3894 Před 3 lety +3

      Lilye, I loved you before but now I love you a lot more!!! I didn’t know you are this emotional, polite, well spoken and thankful, may God bless more than we can say!! Thanks for all the blessings that you gave us through out the years! Your Eritrean sister from Boston.❤️

    • @NAZRAWI371
      @NAZRAWI371 Před 3 lety +1

      Liiyeeee u r ze blessed one who u r life time of Chiristians. ተባረኪልኝ እወድሻለሁ።

    • @hannahcabana5403
      @hannahcabana5403 Před 3 lety

      @@eluforgiven3201 who are you to question ?

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah Před 3 lety +93

    she looks 30, i wouldn't think she is 50 wow God has given you grace my dear❤️

    • @kidanuwordofa7805
      @kidanuwordofa7805 Před 3 lety +1

      Liliye tebareky ahunm geta zemenish ybarek I love u

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 Před 3 lety

      If you do not differentiate between Grace and cosmotic; you better read or ask what Grace mean

    • @mebaabem4461
      @mebaabem4461 Před 3 lety +1

      beautiful!

    • @hannahcabana5403
      @hannahcabana5403 Před 3 lety

      @@habtishjenbola367 she still has cosmetics on😁😁

    • @MrMotivation_1
      @MrMotivation_1 Před 3 lety

      czcams.com/video/pDDgRR4RbIg/video.html

  • @jesusislord5498
    @jesusislord5498 Před 2 lety +2

    ዘፈን መውደ ድ ያቆምኩት በአንቺ መዝሙር ነው ገና ጌታን ሳልቀበል። ያ ዘር በውስጤ ተቀምጦ ለዛሬ ጌታን እንድቀበል እረድቶኛል። ስለሰጠሽ ፀጋ ጌታ ይመስገንዘመንሽን ይባርክ።

  • @markosmarye
    @markosmarye Před 3 lety +13

    I am one of the peoples who has benefited from your songs ... since my childhood your songs meant a lot to me and I sing like my own songs. ለዛሬው ለአገልግሎት ሕይወቴ የዘራሽው ዘር በቅሏል።
    ጌታን እንድወደውና እንድኖረው በዝማሬዎችሽ ስላደረግሽኝ እግዚአብሔር ዋጋሽን በዕጥፍ ይክፈልሽ።
    ሊልዬ በእውነቱ ጉልበትሽ እንደ ዕድሜሽ ይጨምር።
    ከሚወድሽ ወንድምሽ።

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před 3 lety +21

    የእግዚአብሔር ፀጋ በአንቺ አልፎ መንፈስ ቅዱስ በዝማሬ ልቤን ነካ የዘላለምን ህይወት የሆነውን እየሱስን አገኘሁኝ ሊሊዬ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርክ !!!

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před 3 lety +2

    ይህንን መልዕክት ደግሜ ደግሜ ብሰማው አልረካ አልኩኝ : ተባረኪ ሊሊየ

  • @soluschristus396
    @soluschristus396 Před 3 lety +6

    Lilye We love u so much you are so special from all Ethiopian Gospel singers

  • @kabodtv-pastorhiwotfekede8916

    ሊልዬ የኔ ቆንጆ ከልጅነቴ ጀምሮ በመዝሙርሽ እየተባረኩ አድጌያለው መዝሙሮችሽን በቃሌ ይዤ የማልዘምረው መዝሙር የለም እኮ ጌታ ይባረክ ዘመንሽ ይለምልም ብዙ አመት ኑሪልን ውድድድድድ ነው ማረግሽ

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

    • @mussiemengistu7242
      @mussiemengistu7242 Před 3 lety

      የነኘሰሸቨ፣

  • @genetabate1627
    @genetabate1627 Před 9 měsíci +1

    ሊሊዬ በጣም ነው መዝሙርሽ የምወደው እግዚአብሔር ፀጋሁን ያብዛልሽ በጣም ነው የምባረክበት ምን እንኳን በሌላ አይማኖት ውስጥ ብኖር ያንቺን ዘማሬ ብሰማው በብዙ ያፅናናኛል

  • @bamlaktetemke4754
    @bamlaktetemke4754 Před 3 lety +3

    አቤት እግዚአብሔር 🙆🙆 ንግግርሽ ሯሱ ሲጣፍጥ ,የኔ ልዩ ድንቅ ሴት። በቃ መኖር ካልቀረ እንደዚህ እንጂ አስባልሽኝ 😱 የእውነት ጌታን አይተሽዋል ,ሰው ያየውን የቀመሰውን ነዉ እንደዚህ ሚያወራው , አንቺ ልዩ ሴት ላንቺ የበራልሽ የኢየሱስ ፍቅር ለእኛም ይብራልን ሌላ ምለው ነገር የለኝም ። ታስፈልጊናለሽ ብዙ ኑሪልን ❤❤❤❤💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danielweldu6399
    @danielweldu6399 Před 3 lety +7

    እንዴት እንደምወድሽ እኮ ሊሊየ፡ እውነት መዝሙርሽን ይልቅ ወደ እግዚኣብሄር እንደምያይ ኣድርጎኛል፡ ጽድት ያለ ጸጋ ነው ያለሺው፡ ዘመንሽ ይለምልም እንወድሻለን ሊሊየ።

  • @mihretderbew8907
    @mihretderbew8907 Před 2 lety +1

    የኔ ውድ ሊሊዬ በእውነት በአንቺ የመዝሙር አገልግሎት እንደ እኔ የተባረከ የተፅናና ከእየሱስ ጋር ተጣብቆ የቀረ ብዙ ሰው ቢኖር አንዷ እኔ ነኝ ተባረኪልኝ ስወድሽ ልክ የለኝም ከዚህም በላይ ፀጋ ጤና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ይብዛልሽ በጣም ነው የማከብርሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ i have big Love & respect for you my dear sister ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ui9ky4xr6h
    @user-ui9ky4xr6h Před 3 lety +1

    ሊልዬ ዝማሪዎችሽን ስሰማ ነው ያደኩት ፤ በመዝምሮችሽ ውስጥ ጌታዬን አይቸዋለሁ፣ ተጽናንቼበታለሁ፣ አምልኬበታለሁ፣ እንዴት እንደምወድሽ ቃል የለኝም ፤እግዚአቢሔር ዘመንሽን ይባርከው ፤ ዘርማንዘሪሽ ይባረክ!

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 3 lety +3

    እመቤቴ ሊሊዬ መዝሙርሽ እኮ ነው ያመጣኝ ወደ ጌታ አንቺማ ለዝማሬ ለምስጋና ተፈጥረሻል አረ ሺ አመት ኑሪልኝ: የስ ፕሮዳክታችን ኢየሱስ ነው ሌላ አይወራም !! ሰው እንዲድኑ ከዳኑት እኮ መካከል እኔ አንድዋ ነኝ !!

  • @azebtesfaye9328
    @azebtesfaye9328 Před 3 lety +5

    ሊልዬ እደተናገርሽው እንደሆንሽ ታስታውቂአለሽ፡፡ በጣም መታደል ነው… የእግዚአብሄርን የልብ
    ሃሳብ እንደማገልገል ያለ ታላቅ ነገር ምን አለ እስከፍጻሜሽም ይህ አይወሰድብሽ፡፡

  • @yonthamgrsa3514
    @yonthamgrsa3514 Před měsícem +1

    ሊሊዬ ምንም ቃል የለኝም ጌታ ለኛ ይሰጠን በረከታችን ነሽ ::በጣም የገረመኝ መዝሙርሽ ብቻ ሳይወን ንግግርሽ እራሱ ህይወት ነው ❤❤❤❤❤ 1000 አመት ኑርሊኝ blssed

  • @mahletgashu9013
    @mahletgashu9013 Před 3 lety +2

    የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት እንኳን በስጋም በመንፈስም ተወለድሽ የኔ ውድ እህት ቀሪ ዘመንሽ ደሞ ውብ ይሁንልሽ ። በዝማሪወችሽ ብዙ ብዙ ተባሪኬለሁ መዝሙሮችሽ ለመንፈሳዊ ሒወቴ የደም ስር ናቸው ተባረኪልኝ እወድሼለሁ እፅልይልሻለሁ።

  • @ZelalemLemaM
    @ZelalemLemaM Před 3 lety +14

    Who remained humble and grateful for the last 30 years as a Christian? Lily! She touched my hearts! More blessings my sister my family in Jesus!

  • @ruhamaabiy9749
    @ruhamaabiy9749 Před 3 lety +42

    A woman full of potential
    You r such a blessing 💛

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

  • @hailuelias993
    @hailuelias993 Před 6 měsíci +2

    I so grateful for I know you as God's minister. You are a kind of model that GOD wants us to be. I'm just addicted hearing your songs. You are one of my most favourite singers. I wish you serve enormous years ahead!...Much love and respect!

  • @abeselomlandber9290
    @abeselomlandber9290 Před 2 lety +1

    ሊሊዬ ስላንቺ አምላኬን አመሰግናለሁ! ከልጅነቴ ጀምሮ በመዝሙሮችሽ እየተባረኩ ነው ያደኩት። አሁን ደግሞ ንግግርሽን ስሰማ በህይወቴ ዘመን የአግዚአብሔርን ሀሳብ እንድኖር እና ለሰዎች ሁሉ ስለ ጌታችን እና መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንድናገር ይበልጥ ልቤ ተነሳስቷል። እወድሻለው። ጌታ ዘመንሽን እና አገልግሎትሽን ሁሉ ይባርክ!

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e Před 3 lety +4

    ሠው የተጋባበትን ስያከብር የሊሊ ልዩነት ጌታን ያገለገችበትን ውይ እንደው እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ሠው አለው ሊልዬ ፀጋ ይብዛልሽ!!

  • @Eyesonjesus4ever
    @Eyesonjesus4ever Před 3 lety +85

    I am crying 😭 this really touched my heart ♥️

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      👇👇👇👇
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

    • @daphilo5307
      @daphilo5307 Před 3 lety

      Me too I am crying she is so blessed

    • @daphilo5307
      @daphilo5307 Před 3 lety +1

      She is the gift of our almighty God

    • @alemche409
      @alemche409 Před 3 lety

      Me too

    • @tmwk3492
      @tmwk3492 Před 3 lety

      Me too

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle Před 3 lety +2

    ዋዉ በእውነት በንቺ የሚታየው ልኡል አምላክ እውነት ትልቅ ነው 30ዓመት እግዚአብሔርን ማገልገል ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ሲረዳ እንጂ
    በጣም የምወድሽ ያባቴ ልጅ አሁንም ካለሽ በላይ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልሽ እድሜ ጤናም በረከቱ ይብዛልሽ I love you I respect you God bless you my beautiful sister ❤️❤️❤️🙏🙏🥰🥰🥰

  • @adonairoi3516
    @adonairoi3516 Před 3 lety +1

    ቃልዬ እውነትሽን ነው በዘመናችን ሁሉ ኢየሱስን ማውራት አለብን:: መዝሙሮችሽ በሙሉ ስብከት ናቸው ዘመንሽ ይባረክ:: ሮል ሞዴሌ ኢየሱስ ነው ያልሽው ልቤ ውስጥ ዘልቆ ገባ ::ዋው! ደስ ሲል:: እግዚአብሔር ሰውን የመውደዱ ልክ ሰውን በእራሱ አምሳል መፍጠሩ ÷ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ዳግም እንዲወለድ ማድረጉ ድንቅ ድንቅ ድንቅ! ነው:: በተሰጠን ነገር እግዚአብሔርን ማክበርና የምናያቸውን ወንድምና እህት በጌታ ፍቅር መስጠትነው:: የነገር ሁሉ ማሰሪያው ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር አይደል! ውዷ እህቴ ኑሪልን ክፋ አይንካሽ ::

  • @mulugetafikadu4688
    @mulugetafikadu4688 Před rokem +2

    ሊሊዬ በእዉኑ እንዳንቺ ነፍሳትን ወደ ጌታ ያመጣ አገልጋይ በኢትዮጵያ ይኖር ይሆን? መልካም ልደት!!ዘመንሽ ይባረክ!!

  • @abebalolamo3233
    @abebalolamo3233 Před 3 lety +5

    🙏🙏💝💝አስደናቅ መልዕክት !!አንድ ሰው ለአንድ ሰው ስለኢየሱስ መናገር መመስከር 🙏🙏💝💝ጌታ መንፈስ ቅዱስ እርዳኝ🙏🙏እንወድሻለን 💝💕💝 ሊ ሊ ዬ ዬ💞ዘመንሽ በጸጋ ይለምለም🌾🌾🌿🌾🌾

  • @cooldate1250
    @cooldate1250 Před 3 lety

    Liliye እውነት የተናገርሽው ንግግር እራሴን ህወቴን አድመለከት አድርጎኛል በጣም ነው ምወዳቸው መዝሙርችሽን እሰማለው እና በጣም ነው ምባረክበት,,,ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ጤናሽ የበዛ ሰላምሽ የተትረፈረፈ ደስታሽ የበዛ ይሁን እወድሻለው ሊሊሻዬ ♥♥

  • @mercyeya
    @mercyeya Před 3 lety +1

    ሊሊሻዬ የተወደድሽ በረከታችን ነሽ ከእርሱ ጋር የተጣበቀ እንደሚለመልም በአንቺ አየሁ።ቀናሁ እንደ አንቺ ለፈቃዱ በፈቃዱ መኖር…🥰🥰🥰

  • @ZiniTube
    @ZiniTube Před 3 lety +38

    You made 50 look sooo good! Your love for Jesus is so contagious. May God bless you . ቅሪው ዘመንሽ ከዚህ በላይ ይለምልም ::

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 3 lety +5

    ሊሊ ጌታ አየሱስ ምርጥ እጥፍ እጥፍ አመታቶችን የጨምርልሽ በእውነት በመዝሙሮችሽ እንደት እንደምፅናና ቃላት ያጥረኛል ለነገሮች ከመጨነቅ ይልቅ ለጌታ ሰጥቼ ማረፍን በአንች መዝሙሮች ውስጥ ተምሬአለሁ ለምሳሌ አንዱ መዝሙርሽ ኸረ እኔ ምን አስጨነቀኝ
    እሱ ራሱ አምጭልኝ ካለኝ
    እግሮች ስር በርከክ እላለሁ
    ሁሉን ለርሱ ትቼ እነሳለሁ የሚለው;
    የሚመካ በእግዛብሄር የመካ;
    አለልኝ እግዛብሄር አለልኝ የመሳሰሉት በየቀኑ በሚባል አይነት ነው የምሰማቸው ሌላው የቅርብ ቅዜ ወጣት ዘማሪወች ሁላችሁም ባትሆኑ አንዳኖዶቻችሁ ከቀድሞወቹ የሂወት ልምድ ቅሰሙ እባካችሁ
    Happy birthday Lili bless you more and more

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      👇
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

  • @sbefekadu607
    @sbefekadu607 Před 3 lety +1

    የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም ይባረክ፡፡ በዘመናት መካከል እግዚአብሔር ሰው አለው ያንቺ ደግሞ ይለያል፡፡ ዘመንሽ፣ የነካሽው፣ የተናገርሽበት፣ በእጅሽ ላይ ያለው ይባረክ ይብዛ፣ ይለምምልም የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልሽ ተባርከሽ ባርከሽናል ጌታ ስሙ ይባረክ፡፡ አሁን እየተደነቅሽ ከኖርሽው በላይ በቀረው ዘመንሽ የሚያስደንቅ የእግዚአብሔር እጅ ባንቺ ላይ ይሁን፡፡ ተ ባ ረ ኪ ሊሊዩ We love you!!!!!

  • @betsiteg9479
    @betsiteg9479 Před 2 lety +1

    ወይ ጉድ ለካ ጌታ እንዲህ ብስል አድርጎሽ ነው መዝሙርሽ ሁሉ ልብ የሚገባው የሚጣፍጠው

  • @edenetissa6361
    @edenetissa6361 Před 3 lety +4

    ሊሊዬ እንኳን ተወለድሽልን በጣም ነው የምወድሸ ባንቺ ዝማሬ ተባረኪያለው ሁሌም ስስማዉ በመንፈስ ውስጥ ሆኜ ነው አገዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ከረጅም እድሜ ጋር ፀጋውን እጥፍ ያብዛሽ

  • @jerryjerusalemjerry8382
    @jerryjerusalemjerry8382 Před 3 lety +3

    ሊሊዬ ከዚህ interview በሆላ አብልጩ ወደድኩሽ በዝማሬ ያልተገለጠ የበዛ ቅናት ለጌታሽ እንዳለሽ አያለሁ ስለ አገልግሎት ያለሽ እይታ አስደንቆኛል በጣም ነው የምወድሽ መልካም ልደት ሊሊዬ ተባረኪልኝ ♥♥♥

  • @rahelgebre9028
    @rahelgebre9028 Před 3 lety +1

    ሊሊዬ ቆንጆ ጌታ እየሱስ ረጅም እድሜ ይስጥሽ አንቺ ደሞ ለኛ ከጌታ የተሰጠሽን ልዩ ስጦታችን እና በረከታችን ነሽ ያንቺን መዝሙር በሰማሁ ቁጥር ነው እንደአዲስ ነው በእግዚአብሔር መንፈስ ምታደሰው በጣም እወድሻለሁ ከዚህ በበለጠ ክብር ገና እንዲገልጥሽ አምላኬን እለምናለሁ ደሞ አምናለሁ ከፊትሽ ክብር አዲስ ክብር አለ። እየሱስ ይመጣል!!!

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 Před 3 lety +2

    ሊሊዬ ዘመን የማይለውጣቸውና ተስምተው የማይጠገቡት መዝሙሮችሽ ከእግዚአብሔር መንፈስ እንደተቀበልሻቸው የሚመስከርው አምልኮ ላይ ስንቱን እድኖናል ባርኮአል አሁንም መዝመሮችሽ ይባርካሉ ዘርሽ ዘመንሽ ይባረክ ሊሊዬ በጣም እወድሻለሁ

  • @deborahkassaye9999
    @deborahkassaye9999 Před 3 lety +60

    what a testimony! what a message! every single word touched my heart. thank you so much for your excellence and diligence, you are an inspiration and a blessing to our nation ❤❤❤❤

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

  • @tekaligndemissie-one7
    @tekaligndemissie-one7 Před 3 lety +16

    ሊሊዬ... በህይወቴ ባንቺ መዝሙሮች ምክንያት ስለተጨመሩልኝ መንፈሳዊ በረከቶች ጌታ ይባርክሽ!!
    የምታገለግይው አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ለብዙዎች በረከት አድርጎ ይባርክሽ!

  • @tsedaleayeleofficial5581
    @tsedaleayeleofficial5581 Před 3 lety +1

    በምንም የማይሸቀጠው ኢየሱስን በዝማሬዎችሽ ብቻ ሳይሆን ከልብሽ በሚፈልቀው ንግግርሽ ልናየው ችለናል እግዚአብሔር ለዚህ ክብር እንኳን አበቃሽ በምድር በሰማይ ሽልማንት (ዋጋ) ያለሽ ታላቅ ሴት ነሽ በጣም ደስ ይበልሽ ሊሊዬ ቀሪ ዘመንሽ በምህረቱ ይጠርልሽ እንወድሻለን❤ ጌታ ቢፈቅድ ከዚህ በኋላ የሚኖርሽ የአገልግሎት ዘመን ከመዘመር ባሻገር አንድ ጥያቄ ብጠይቅሽ ደስ ይለኛል ለምን ወደ ፐብሊክ መጥተሽ ስለምትወጂው ስላዳነሽ ኢየሱስ ብትነግሪ ለትውልድ ሁሉ ብትነግሪ ብታወሪስ ከአኝቺ በላይ ማን ይናገርለት ተቀባይነቱ ተሰሚነቱ ሰጥቶሽ ? ከህይወት በተሰራ ከኑሮ በሆነ ህይወት አስታጥቆሽ? በጓዳሽ እየመገበሽ ያሳደገሽ ልትመግቢስ አይደል? በዚህ አጋጣሚ መጀመሪያም ለምን የምታገለግይበት ቤ/ክ እንዴት በመጋቢነት አልሾማትም ብዬ እንዲ ሳታወሪ የብዙ ጊዜ ጥያቄዬ ሆኖ ቆይቷል ስሰማሽ ደግሞ የመጋቢነትም ጥሪ አይቻለሁ እፀልይልሻለሁ ሹመቱ በጊዜው ሊሆን ላይሆን ይችላል ያ ለአንቺ ለኔም ለማንም አንገብጋቢ ጉዳይ አይሆንም ግን ከላይ የጠየኩሽን ብታስቢበት ብትፀልይበት ብትመክሪበትስ ሊሊሻ በጣም ደስ ብሎኛል ስትናገሪ ስላየሁሽ በአንቺ ዝማሬዎች ነው ያደኩት ላንቺ ልዩ ስፍራ አለኝ ህይወትሽ ገንብቶኛል በጥንካሬሽ ጠንክሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ውዷ መልካሟ እህቴ የአባቴ ልጅ ጌታ ቢፈቅድ አንድ ቀን ከሰማይ ውጭ በምድር በአካል ተገናኝተን ጌታን እንደምናገለግል ትልቅ ተስፋ አለኝ እስከዚያው አሁንም በምታገለግይው ጌታ ጠል እየረሰረሽ ቀጥይ❤❤❤

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እንዲሰጥሽና ከዚህም በላይ ኢየሱስ ክርስቶስን እንድታገለግዪው ፀሎቴ ነው። በአንቺ መዝሙር እጅጉን ተፅናንቺያለሁ። በተለይ "ቅጥር ሰርተህ፣ እኔን ከበህ እንደ አይንህ ብሌን ተጠንቀቀህ፣
    አቤት ጥበቃህ-ጥበቃህ ያስደንቀኛል፣
    ከክፉ ሁሉ አድነኸኛል።....." የሚለው መዝሙርሽ ዘወትር የምሰማውና የክርስቶስን የማዳንና የጥበቃ ኃይል በተግባር ያየሁበት ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሊሊ! መልካም ልደት!

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před 3 lety +3

    ከላይ የተላክሽ የክርስቲያኖች ስጦታ ነሽ። እድሜና ጤና ጨምሮ ያኑርሽ። በዝማሬሽ በብዙ ተገልግለናል፣ ተጠቅመናል፣ ደግሞም ተባርከንበታል። የልመናሽ ቃል ይሰማልሽ። ብርክክክክ በይልን።

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      👇
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

  • @selamawitkibru8683
    @selamawitkibru8683 Před 3 lety +6

    አንቺ ልዩ ብሩክ ሴት ምን ልበልሽ አመሰግናለሁ በመዝሙሮችሽ ህይወቴ ተቃኝቷል ጌታዬን ሳላውቀው እንዳልሞት እንዳልጠፋ ታድጎኛል ከልቤ እወድሻለሁ ሊሊዬ የኔ ልዩ Thank you ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እጅግ ለምልሚልኝ

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      👇
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 Před 3 lety +1

    ጌታ ይባረክ እህታችን ተባረኪልን እንወድሻለን አልጠግብ አልኩኝ የአምላካችን ፍቅሩ ልዪን ነው ቅዱሳን ተባረኩ እወዳቹዋለን

  • @gmichaeletsegenet5163
    @gmichaeletsegenet5163 Před 3 lety +2

    ጌታ ከዚህም በላይ አብዝቶ ፀጋውን ይስጥሽ በእውነት በታማኝነት ጌታን የሚያገለግሉ ጌታ ኃይል ይሠጣቸዋል መጎስ ይሆናቸዋል ክንያቱም በነሱላይ ትልቅ አላማ ስላለው ኃይላቸውን እንደነስር ያድሳል እና ገና ገና ካንች ብዙ እንጠብቃለን በዘመንሽ ሁሉ ያለምልምሽ።

  • @hiwotalamrew984
    @hiwotalamrew984 Před 3 lety +49

    ቃል የለኝም😍 ያከበርሽው ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በበለጠ ያለምልምሽ🙏

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

  • @SelamawitEsheteOfficial
    @SelamawitEsheteOfficial Před 3 lety +3

    እንኳን ጌታ ያለፈውን ዘመናት ሁሉ ጠብቆ ለዚ አደረሰሽ ስላገለገልሽባቸው ጊዜአት ሁሉ ጸጋውን ያበዛልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬዎችሽ ለኢየሱስ ያለሽን ፍቅር ይገልጻሉ ጌታ በርኮሻል አሁንም ቀሪው እድሜ ዘመንሽን ጌታ ያለምልመው ጨምሮ ይባርክሽ።

  • @martatesfaye2397
    @martatesfaye2397 Před 3 lety +2

    ሊዬዬ አንቺ ዘማሪ ብቻ አይደለሽም ጌታ ዘመንሽን ጨምሮ ያለምልመው

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r Před 3 lety +1

    ሊሊየ እንኳን ተወለድሽ ድንቅ የጌታ ልጅ እድሜ ይጨመርልሽ ተባረኪ

  • @abebemengesha9583
    @abebemengesha9583 Před 3 lety +4

    ቃል / ሊሊ፡ እንኳን ለዚህ ክብር ታላቅ ቀን አደረሰሽ።
    መዝሙሮችሽን ለረዥም ዓመት በማድመጥ
    ተባርኬአለሁ። ከዚህ የተነሳ ሕይትሽንና ገጠመኞችን ለትውልድ በመፅሀፍ ለማስተላለፍ ልቤ ስለ ሞላ ለሁለት አመት በለይ ፀልያለሁ /እፀልያለሁም ።በአንቺ በኩል የተጀመረ ካለ አስታውጘኝ
    አይዞሽ እርሱ ተናግሯልና ይፈጽመዋል !!!!
    አበበ ዋሽንግተን ዲሲ

  • @efremtadele
    @efremtadele Před 3 lety +59

    50 is the new 20! We love you Lilye :)

  • @maffijesus113
    @maffijesus113 Před 3 lety +1

    በዚህ ግራ በሚያጋባ ወቅት ይህን የመሰለ የተባረከ መልዕክት ስላካፈልሽን ተባረኪ! ለጊዜው የሚሆን መልዕክት ነው! ዋው እኔ ቃላት የለኝም ! ጨምሮ ጨምሮ ጌታ ይባርክሽ!!!!!!!!!!!

  • @ameleworkbikila1294
    @ameleworkbikila1294 Před 3 lety +2

    ሊሊዬ ማር የተከሸኑ ቃላቶችስ አንባቢ መሆንሽን ያሳያሉ ስላንቺ አገልግሎት በአጭር ቃል መግለጽ ስለማይቻል ክብሩ ለጸጋው ባለቤት በረከቱ ላንቺ ይሁን ውዷ እህታችን

  • @tigis693
    @tigis693 Před 3 lety +3

    ሊሊሾ ጌታ ይባርክሽ ! የጌታን ልብ understand ያደረግሽው ይመስለኛል ። እግዚአብሔር ፀጋውን እንዲያበዛልሽ ( እንዲያበዛልን ) ምኞቴም ፀሎቴም ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪልኝ። Love you so much.

  • @mihrettadesse4228
    @mihrettadesse4228 Před 3 lety +5

    አንቺ የተባረክሽ የትውልድ እናት አሁንም አሁንም ዘመንሽ ይለምልም!!!! እወድሻለው❤❤❤

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      👇
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

  • @abigailtemsegen1526
    @abigailtemsegen1526 Před 3 lety +2

    አገልግሎት ስንጀምር ከእግዚአብሔር እንጀምር
    መፈቀሩ የገባው የእግዚአብሔርን ፍቃድ ምን እንደሆነ አውቆ ያገለግላል
    ስናገለግል መጀመሪያ ማንን እንደምናገለግል እንወቅ
    መድረኮቻችን የኢየሱስን ምናሳውቅበት ሊሆን ይገባል.....u r blessed.... full of grace... up on u

  • @TheChristianNews
    @TheChristianNews Před 3 lety +1

    ብዙ ምስክርነቶችን ስምቼ አውቃለው የሊሊ ግን ይለያል። ብዙዎች ረጅም ጊዜ ጌታን አገልግለው በመጨረሻ ቀን አቅጣጫ ይቀይራሉ አንቺ ግን በፈተና ውስጥ የጸናሽ ብርቱ ሴት ነሽ። 50ኛ ዓመትሽን ማክበርሽን ሰሰማ ስላንቺ ብዙ ለመስማት እና ለማንበብ ሞከርኩኝ። ግን ሁሉ የሚናገሩት ስለ ትህትናሽ፤ እግዚያብሄርን ስለማስከበርሽ እና ስለ መለካምነትሽ ብቻ ነው። ያንቺ አገልግሎት ዘመን ከኔ እድሜ ሁሉ ይበልጣል። አደራ ሊሊ አሁን ያለነውም ትውልዶች ዘመናችንን ሁሉ ልክ እንደማስታወቂያ ተናጋሪዎቹ ስለ ጌታ ብቻ አገልግለን የምናልፍበት ይሆንልን ዘንድ ምኞትሽንም ጽሎትሽንም አድርሺልኝ። ተባረኪ

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 Před 3 lety +5

    ሊሊዬ እንኳን ለልደትሸ አደረሠሽ። አንችኮ ልዩ ስጦታ ነሽ። ለእኔ ደግሞ በዝማሬሽ ነብይ ነሽ። ከልጅነት እስከ ጎልማሳነቴ አብረን አደግን። ተባረኪልኝ!!!

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      👇
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

  • @evtsehay4446
    @evtsehay4446 Před 3 lety +4

    አቤት እግዚአብሔርን ስለ አንቺ አመስግኝ አላበቃም ቃላት የለኝም እንዴት እደምወድሽ እርሱ እግዚአብሔር ያውቃል አንቺ ጌታ እስኪመጣ ዝም ብለሽ እድታገልገይ በንጥቅያ ብቻ እድትሂጄ ነው የምጸለየው ፍቅሬ እህቴ ውድድድድድድ እስከ መንግሥት ስማያት ።

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw Před 3 lety +2

    አቤት ድንቅ ነው እግዚአብሔር የእውነት እንድ አዲስ እግዚአብሔር እንደይው እራሴን ምን ላይ እና የት እንደሆንክ እንዳይ አደረግሽኝ ምን እንደምል ቃል አጣሁ ተባሪክ ተባሪክ ቃል እገባለው ስለ ጊፊቱ።

  • @Cece96969
    @Cece96969 Před 3 lety +2

    Happy birthday ሊሊ... 30 አመት በ እግዚአብሔር ቤት መኖር ማገልገል መታደል ነው ተባረኪ እህቴ

  • @nigesttarekegn9037
    @nigesttarekegn9037 Před 3 lety +4

    ሊሊዬ ዘመንሽ ይለምልም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የልቡን ሀሳብ እንድታገለግይ ያድርግሽ በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      👇
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

  • @user-ln2lw5fv4p
    @user-ln2lw5fv4p Před 3 lety +3

    የኔ ቆንጆ ልባችን ውስጥ እኮ ነሽ እንኳን ደስ አለሽ 30 አመት ቀላል አይደለም በቤቱ መቆየት ብቻ ሳይሆን ፍሬ የማፍራት ጉዳይ ነው አንቺ የተባረክሽ

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 Před 3 lety +1

    የኔ አበባ, የኔ ውብ ከዚህ በላይ ፍክት በይልኝ! አንቺን ሳይ ሁል ጊዜ ኢየሱስን ነው ማየው! የዚህ ሁሉ ውበት ጤና እና ሰላም ሚስጥሩ ከጌታሽ ጋር ያለሽ የፀሎት ህብረት እንደሆነ በደንብ አውቃለሁ አምላክሽን በግልሽ ባለሽ ህብረት በደንብ ታውቂዋለሽና! ዘመንሽ ይለምልም የኔ ልዕልት!

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 Před 3 lety +2

    First of all lily you look great on your 50 birthday God bless 🙏🙏🙏🙏 second of all the grace of God keep's you young because you trusted him and served him all your life you so lucky 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 all your. Songs are blessed ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ happy birthday gorgeous 🎁🎁🎁

  • @selamwithabtamu5799
    @selamwithabtamu5799 Před 3 lety +6

    ሊሊዬ የኔ ውድ ኢንተርቪውሽ እስኪያልቅ ድረስ በእንባ ነው የጨረስኩት የምትፈልጊውን ስጦታሽን ስትነግሪኝ እራሴን ወቀስኩት ከንቅልፌ እንደመባነን ነው የሆንኩት ጌታ ኢየሱስ እብዝቶ ይባርክሽ ሌላ ምን እላለሁ አንች የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት እወድሻለው

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

  • @astertekie3593
    @astertekie3593 Před 3 lety +8

    I was loving you since 1996 when you sing ‘geta yishalshal’ . At that time I don’t understand Amharic. I am Eritrean. Now I understand and speak Amharic so I fully enjoy and understand the spiritual message of it. God bless you as his richness Wud eht lili. Stay blessed.

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 Před 3 lety

      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ፣ የኛ ድርሻ ማስተዋል ነው፣ በዚህ ቻናል የመዳናችን እራሰ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሰቀድመን ፣ሌሎቹንም አሰተማሪ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና በዝማሬ አገልግሎት እናንተን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ፣ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      czcams.com/video/37Z4QHHeFGA/video.html

  • @user-pk5ud6hr8g
    @user-pk5ud6hr8g Před 3 lety +1

    Happy birthday ቃልኪዳንዬ
    መፀሐፍ ሲናገር እንደዚህ እንደሚል “የእምነትም ጸሎት ድውዩን ያድናል ጌታም ያስነሣዋል፤ ኃጢአትንም ሠርቶ እንደ ሆነ ይሰረይለታል ብሎ እንደሚናገር ዛሬም እኔ በእምነት ይሄን ቃል ከአንደበቴ አወጣለው “ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና ወንደሜ አምልጥ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ሊልዬ የህው birthday giftትሽን አድረሻለው ተባረኪልኝ አምላኬ እርጅም እድሜ እና ከጤናጋ ይስጥልኝ

  • @mahedereselam5505
    @mahedereselam5505 Před 3 lety +1

    ሊሊሽዬ ኑሪልኝ ገናገና ኧረ የምን አንድ ከዚያም በላይ እመሠክራለሁ

  • @MS-mb1cl
    @MS-mb1cl Před 3 lety +4

    ኤሜን እንኳን ጌታ ለ50ኛው አመትሽ አደረስሽ። በተባረክ አገልግሎት ታጅበሽ እንኳን እዚህ ደረስሽ።
    አሁንም የምታገልግይው ጌታ ከፌትሽ የተባረከ ዘመን እና በተባርከ አገልግሎት ያብዛልሽ። ተባረኪ ቤትሽ ልጆችሽ ይባረኩ።
    መዝሙርሽ ዘመን ተሻጋሪ ነው። እውነት ንው ለጌታ ያለሽ ፍቅር በዝማሬሽ ይታያል። በዝማሬሽ የጌታን ፍቅር ለሌልው ታጋብያለሽ። ተባርኪ ሊልዬ። እንውድሻለን።

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 Před 3 lety +16

    የኔ ቆንጆ የክርስቶስ ልብ ነው ያለሽ የኔ ሩህሩህ ሆደ ቡቡ ሊሊዬ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪልኝ 😗😗😗😗✋✋✋

  • @Ab-tw1eh
    @Ab-tw1eh Před 3 lety +1

    አምላክሽፋን አውቀሽ የምትናገሪ የተባረክሽ እህታችን ተባረኪ 100 በ 60 ለማክበር ያብቃሽ ከልዩ አገልግሎት እና ከብዙ ፍሬ ጋር በጣም የምወድሽ እህቴ ተባረኪ