ምስለ ፍቁር ወልዳ || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 08. 2023
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual CZcams Channel Content
    #Subscribe
    🔴LIVE PERFORMANCE
    #እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
    +251921485555 በአገልግሎቱ መሳተፍ የምትፈልጉ ታዳግ ዘማሪያን ይህን ማስፈንጠሪያ በመንካት መመዝገብ ትችላላቸሁ👉 21mediaortho.com #ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
    #ምስለ ፍቁር ወልዳ የመዝሙሩ ባለቤት ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
    • "ምስለ ፍቅር ወልዳ"| "Mesle ...
    21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Komentáře • 237

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 11 měsíci +120

    እንዴት እንደጠበኩት ቀኖቹ እረዝመውብኝ ከረሙኮ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በብዙ የምታገለግልበት ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍን

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 Před 11 měsíci +23

    እጅሽ ላይ እጁ አለ የማይለያይ ። እመቤታችን በአንቺ የተደረገው ይህ ምስጢር ለፍጥረታዊው ሰው አዕምሮ እጅግ የረቀቀ ነው ። የተወደደው የልጅሽ ቸርነት የአንቺም የእናታችን ፀሎት ልመናሽ ከክፉ ህሊና ይከልክለን። ማርያም ሆይ እንወድድሻለን በቃ ቃል የለኝም እናቴ።

  • @gideon1500
    @gideon1500 Před 9 měsíci +16

    ተባረክ እኔም የእመቤቴ ነገር መች ሆኖልኝ የኔ ፈጥና ደራሽ ድንግል እመቤቴ ስላንቺ በጎነት ስለኔ ከንቱነት ሳስብ ምንኛ እደነቃለው😢😇🙏

  • @wancomputer893
    @wancomputer893 Před 7 měsíci +7

    ---እጅሽ ላይ እጁ አለ የማይለያይ
    መልክሽ የአምላክን መልክ
    ይመስላል ማርያም
    ለስዕልሽ ሰላም
    ምልጃሽ አይለየን እመቤታችን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 11 měsíci +31

    ፍቅሯ ይደርብን ❤አቤት ጸጋ እውነት ከእግዚአብሔር ሲስጥ እኮ መጠንና ልክ የለውም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን❤

    • @gideon1500
      @gideon1500 Před 9 měsíci

      እውነት ነው ወንድሜ 🙏

  • @user-ws4qi2nu3d
    @user-ws4qi2nu3d Před 11 měsíci +40

    እመብርሃን ሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርጊልን በፀሎትሽ ለህዝቦችሽ ሰላም ፍቅርን አንድነትን አስጭልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad Před 11 měsíci +44

    ሰውነትን የሚነዝር አጥንትን የሚሰረስር ለህሊና እረፍት የሚሰጥ ዝማሬ ነው ወንድማችን ዲ/ን ብስራት ጨብሲ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ዝማሬ መላይዕክትን ያሰማልን👏👏👏

  • @user-jz9ij8nm6j
    @user-jz9ij8nm6j Před 11 měsíci +15

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ነው በእውነት በቃ
    ቃላት የለኝም ነፍሴ በጣም ትረካለች ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Před 10 měsíci +17

    እንደው መናፍቃን በጣም ነው እሚያሳዝኑት አደለም ወላዲተ አምላክን የመዳኛችን ሚስጥርን ቀርቶ እንደው ተራ እንደእኔ ሀፅያተኛ ሰው እንኳን ያለ ሀፅያቱ መስደብ መኮነን በእግዚአብሔር ፊት ያስጠይቃል እንደው ድንግል ማርያምን ከልጇ ከቸሩ መድኃኔዓለም ቀጥሎ አለማወደስ አለማመስገን እንዴት ከቶ ይቻላል በማን እና በማን ተፈጠርን እና ምክንያተ ድህነት የሆነችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያምን አለማሰብ እራሱ ትልቅ ሀፅያት ነው ልቦና ይስጣቸው እኛንም ከእቅፏ አታውጣን ዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲንም ከክፉ አይን ጠብቂው ዝማሬ መላዕክትን አሰሚው እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ የነገርኩሽን አደራሽን❤❤❤

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Před 11 měsíci +18

    መልክሽ የአምላክን መልክ ይመስላል ማርያም ለስዕልሽ ሰላም ⛪❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😇🙏

  • @ananiyatube3942
    @ananiyatube3942 Před 11 měsíci +34

    ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም
    ለተዋህዶ እምነታችንም ፍቅርን
    ይስጠን ያድለን 🙏💒💒💒💒💒

  • @rutheshetu6919
    @rutheshetu6919 Před 8 měsíci +2

    ምስለ ፍቁር ወልዳ ከስእልሽ ላይ (*2)
    እጅሽ ላይ እጁ አለ የማይለያይ (*2)
    መልክሽ የአምላክን መልክ ይመስላል ማርያም(*2)
    ለስእልሽ ሰላም
    የህይወት መሰረት የአዳም መድሃኒቱ
    የቃልኪዳን አርማ የኖህ ምልክቱ
    ሉቃስ አስቀድሞ በሳለው ስእልሽ
    ፍቅር ይነበባል የእናትነትሽ
    **
    የሚባርከው ወዝ ከስእልሽ ፈልቋል
    ፅደኒያ እና ግብፅ ህሙማን ፈውሷል
    እንደ ሰባ ሰገል በኮከብ ተመርተን
    በእናቱ እቅፍ አየነው ህፃኑን
    **
    የጼጥሮስ አክሊል ነሽ የጻውሎስ ሰበን ሆይ
    ስእልሽ ወንጌል ነው የሚያድን ላመኑ
    ገብርኤል በግራ ሚካኤል በቀኝሽ
    ክንፋቸውን ጋርደው ቆመዋል ለክብርሽ
    **
    ዘመኑ ቢከፋ ጥፋቱ ቢያይልም
    አላፍርም አልፈራም ስእልሽ ፊት መቆም
    ጉልበቴም ይንበርከክ ልስገድ በግንባሬ
    እናቴ ነሽ ድንግል መመኪያዬ ክብሬ
    **

  • @selam.Yetewahedolij
    @selam.Yetewahedolij Před 11 měsíci +9

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ሁሉ እመብርሀን ታብዛልህ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @aidaissac8411
    @aidaissac8411 Před 11 měsíci +9

    ኣሜን🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💒💒💒ዲ/ን ብስራት🥰፡ ጸጋውን ያብዛለህ🙏🙏🙏፡

  • @mitikukurabachew2586
    @mitikukurabachew2586 Před 11 měsíci +16

    ልብን የሚያረሰርስ❤

  • @Tihtina19
    @Tihtina19 Před 11 měsíci +11

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ወንድሜ
    ፍቅር ይነበባል የእናትነትሽ❤❤❤
    የኔ እናት ማርያም ክብር ይገባሻል❤❤❤

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m Před 11 měsíci +10

    🙏🌹❤ምስለ ፍቅር ወልዳ 🙏🌹❤ ከስህልሽ ላይ ከስህልሽ ላይ እጅሽላይ እጁ አለ የማይለያይ የማይለያይ መልክሽ ያምላክን መልክ ይመስላል ማርያም ይመስላል ማርያም ለስህልሽ ሰላም አሜን 🙏🌹❤ ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏

  • @matibeke5339
    @matibeke5339 Před 11 měsíci +12

    ልብ ውስጥ ሚቀር ዝማሬ አላቀውም ነበር

  • @user-mc1op7jy5r
    @user-mc1op7jy5r Před 11 měsíci +11

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት የነፍስ ምግብ የሆነ ጥኡመ ዜማ ነው ወንድሜ ተባረክ

  • @firehiwottesfaye6998
    @firehiwottesfaye6998 Před 11 měsíci +8

    #ዲ/ን ብስራት ጨብሲ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-cv5ei9zc7j
    @user-cv5ei9zc7j Před 10 měsíci +5

    ለነፍስ ምግብ የሆነ ዝማሬ ነው።
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲ/ን ብስራት ጨብሲ የበለጠ የምታገለግልበትን ፀጋውን ልዑል እግዚአብሄር ያብዛልህ።

  • @MatusalaGirmay-ti9wf
    @MatusalaGirmay-ti9wf Před 11 měsíci +18

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲ/ን ብስራት ጨብሲ እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ ❤❤❤❤

  • @DiakonYishak
    @DiakonYishak Před 11 měsíci +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @abeselomayalew1623
    @abeselomayalew1623 Před 11 měsíci +9

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 Před 11 měsíci +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ብስራት የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው 😢

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 Před 11 měsíci +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ብስራት! ጸጋውን ያብዛልህ🙏

  • @ehggfurt8593
    @ehggfurt8593 Před 11 měsíci +10

    በእዉነት አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @gelilatekle9168
    @gelilatekle9168 Před 11 měsíci +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @weynshetabyeabye1063
    @weynshetabyeabye1063 Před 11 měsíci +6

    እግዚያብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን ሰላሙንም ያዉርድልን
    እመ አምላክ ያአስራት አገርሽን ከትንሳኤሽ ጋር ትንሳኤዋን አሳይን
    እመ አምላክ የስደት ስንቄ

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3p Před 11 měsíci +5

    አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልክ

  • @samusamu997
    @samusamu997 Před 11 měsíci +6

    አረ በጣም ገራሚ ገራሚ ዘማርያን እየተተኩልን ነው እግዚሐብኤር ይመስገን 🙏🙏በርቱልን ከጠላት አይን ያውጣቹ ❤

  • @amhamolla7688
    @amhamolla7688 Před 11 měsíci +6

    ኸረ ምንአይነት ፀጋ የው በማርያም ቃል የለኝትለይብኛለህ

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube Před 11 měsíci +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃ ጥበቃዋ አይለየን አሜን!

  • @hanabekele8308
    @hanabekele8308 Před 8 měsíci +5

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @user-uj1bc9hv4e
    @user-uj1bc9hv4e Před 11 měsíci +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው

  • @cityphone9560
    @cityphone9560 Před 11 měsíci +6

    ጸጋዉን ያብዛልህ ከዚሕ በላይ እንድታመሰግናት አምላክ ይርዳሕ የዳዊት ዝማሬ ያሰማልን😢😢😢❤❤❤❤

  • @esromteshome7023
    @esromteshome7023 Před 11 měsíci +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!
    እመብርሃን ጸጋውን እጥፍ ድርብ ታድርግልህ ወንድሜ!!!

  • @robiztsion3694
    @robiztsion3694 Před 11 měsíci +7

    ፀጋውን ያብዛልህ ብስሪዬ በጣም ደስ ብሎኛል ዝማሬ መላህክት ያሰማህ❤❤❤ወንድሜ

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 Před 11 měsíci +5

    ተባረክ እመቤታችን ፍቅሮ ይብዛልክ ፭5❤❤❤❤❤

  • @Yared13
    @Yared13 Před 4 měsíci +2

    ምን አይነት ድምፅ ነው ያለው የመላዕቅት ዘማሬን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-db7mw7nu4v
    @user-db7mw7nu4v Před 11 měsíci +7

    ❤❤❤❤ ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን

  • @user-ch4bd5dz6k
    @user-ch4bd5dz6k Před 11 měsíci +9

    ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ጥዑም ዝማሬ ያሰማልን !

  • @eyuema6273
    @eyuema6273 Před 9 měsíci +2

    ምስለ ፍቅር ወልዳ ከስልሽ ላይ(2)
    እጅሽ ላይ እጁ አለ የማይለያይ የማይለያይ
    ❤❤❤❤❤❤ የእኔ እናት ስላንቺ ሲዘመር ልቤ ሀሴት ታደርጋለች🙏🙏🙏

  • @natnaeltekalign1
    @natnaeltekalign1 Před 11 měsíci +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-nw1ub9df3l
    @user-nw1ub9df3l Před 11 měsíci +4

    ቃለሂይወትያሰማልኝኝግዚአብሔርበእድሜበፀጋይጠብቅልን

  • @user-zo1bs7rl1i
    @user-zo1bs7rl1i Před 11 měsíci +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @YeabAddis
    @YeabAddis Před 11 měsíci +9

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እናቴ የህይወቴ መብራት የጭንቀቴ ደራሽ ሀገራችን ኢትዮጵያን ታደጊልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ስለ እመብርሃን ሳስብ እንባ ነዉ ሚቀድመኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ayelechmulatu3543
      @ayelechmulatu3543 Před 11 měsíci

      የምታለቅስ ኢሞጅ አትላኩ❤

    • @gideon1500
      @gideon1500 Před 9 měsíci

      ተባረክ እኔም የእመቤቴ ነገር መች ሆኖልኝ የኔ ፈጥና ደራሽ ድንግል እመቤቴ ስላንቺ በጎነት ስለኔ ከንቱነት ሳስብ ምንኛ እደነቃለው😢😇🙏

    • @gideon1500
      @gideon1500 Před 9 měsíci

      ተባረክ እኔም የእመቤቴ ነገር መች ሆኖልኝ የኔ ፈጥና ደራሽ ድንግል እመቤቴ ስላንቺ በጎነት ስለኔ ከንቱነት ሳስብ ምንኛ እደነቃለው😢😇🙏

  • @NatanimG-vk4by
    @NatanimG-vk4by Před 11 měsíci +4

    ❤️

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 11 měsíci +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @finoteabew_13
    @finoteabew_13 Před 11 měsíci +6

    የመላእክትን ዝማሬ የተቀበለ ዝማሬህን ይቀበል💚💚💛💛❤❤

  • @shewazenebe5993
    @shewazenebe5993 Před 10 měsíci +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
    እናቴ ምስለ ፍቁር ወልዳ ከስዕልሽ ላይ መልክሽ የአምላክን መልክ ይመስላል ማርያም 🎉🎉🎉
    የጴጥሮስ አክሊል ነሽ የጳውሎስ ሰበኑ ስዕልሽ ወንጌል ነው በስምሽ ለሚያምኑ 🎉🎉🎉🎉

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Před 11 měsíci +3

    እመብርሀን ስትከብር መናፍቃን አይናቸው ደም ይለብሳል

  • @selamawithailu4251
    @selamawithailu4251 Před 11 měsíci +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ!!

  • @adimasutafesse1180
    @adimasutafesse1180 Před 10 měsíci +2

    Degagime degagime beqeni bizu gize semichiyalewu negergin alitegebikum....lenefise erefit agegnewu...zimare melaikit yasemalihk

  • @etuetumelona8348
    @etuetumelona8348 Před 4 měsíci +1

    Westen selam yemiset zmarie❤❤

  • @emebetmola3698
    @emebetmola3698 Před 11 měsíci +4

    የህይወትን ቃል ያሰማህ ዘመንህን ይባርክልኘ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @alazarsuffa7981
    @alazarsuffa7981 Před 10 měsíci +3

    ይህን መዝሙር ከዚ ቀደም ሰምቼው ነበር ግን አይደል? ሌላ ውበት ሌላ ቃና እንዴት ይመስጣል !!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ያለ ተመስጦ መስማት የማትችለው ዝማሬ …ድንግል ማርያም ሆይ ሀገራችንን አረ ሀገራችንን ስለ ራሴ አለምንሽም ሀገሬን ብቻ አድኚልን

  • @SOLENASOLENA-kn5yn
    @SOLENASOLENA-kn5yn Před 11 měsíci +4

    Zemare melahektn yasemaln❤❤❤

  • @sabelatube636
    @sabelatube636 Před 11 měsíci +5

    ብስራትዬ በርታ

  • @makdes8063
    @makdes8063 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤inate mar yami💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 yene inati❤❤❤

  • @edenfiseha1223
    @edenfiseha1223 Před 11 měsíci +2

    Kale hiwet yasemaln wendmachin❤❤❤❤ bebtu yatsnak

  • @balager21
    @balager21 Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    እመቤቴ ፍቅሯ ይደርብን።❤❤❤

  • @user-ou3me8kv3y
    @user-ou3me8kv3y Před 11 měsíci +4

    ኡፎይ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dx4jk7mp9v
    @user-dx4jk7mp9v Před 3 měsíci +1

    Wendmachn zmare melaekt yasemalen
    Ye agelglot zemenhn yarzmln

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před 11 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Před 11 měsíci +3

    በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @fulastube9086
    @fulastube9086 Před 11 měsíci +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @fentabiltesema6145
    @fentabiltesema6145 Před 11 měsíci +2

    ❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ላንተም ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @thionfisha7111
    @thionfisha7111 Před 11 měsíci +3

    ዝማሬመላእት ያሰማልን ወድማችን ❤❤❤

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před 11 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mekonenendale
    @mekonenendale Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤🙏እመብርሀን ፍፃሜህን ታሳምርልህ ወንድሜ

  • @user-xw2vm4bo9z
    @user-xw2vm4bo9z Před 11 měsíci +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 💚

  • @user-kx8gl7pw7l
    @user-kx8gl7pw7l Před 11 měsíci +2

    Yene wendm berta fetari kante gar yehun❤

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 11 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን❤❤❤

  • @fulastube9086
    @fulastube9086 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤

  • @user-mi8zh2el1c
    @user-mi8zh2el1c Před 11 měsíci +2

    ቃለእይወት ያሰማልን

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 Před 11 měsíci +2

    Egziabher yimesgen, Emebete yemedhanite enat amesegnishalew

  • @serawittesfaye9937
    @serawittesfaye9937 Před 11 měsíci +2

    zimare melaekt yasemalin

  • @user-zz7gm6jp3r
    @user-zz7gm6jp3r Před 10 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zelalemalemayehu219
    @zelalemalemayehu219 Před 7 měsíci +1

    be right corner ቃለ እግዚአብሔር እየተጻፈ አብረን ብንዘምረው መልካም ነው።

  • @selamselam8300
    @selamselam8300 Před 8 měsíci +3

    😢😢😢 ማነው እንደኔ ይህን መዝሙር በእንባ የሚሰማዉ 🙏 እናቴ ምልጃሽ አይለየን አዛኝቶ🙏

  • @aelm6397
    @aelm6397 Před 11 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistfenta2003
    @tigistfenta2003 Před 11 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰

  • @user-bz1eb6ct5l
    @user-bz1eb6ct5l Před 3 dny

    በውነት ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን

  • @user-yb6yv9nb3g
    @user-yb6yv9nb3g Před 11 měsíci +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @AryamMedia
    @AryamMedia Před 11 měsíci +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 Před 11 měsíci +1

    Zemara Malak yasemalen 🙏 ♥️

  • @mihrethailu2488
    @mihrethailu2488 Před 11 měsíci +2

    ፅጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እናመሰግናለን 21 ሚዲያ በዚው ቀጥሉ

  • @memberabeynh
    @memberabeynh Před 11 měsíci +2

    ተባተክ ወድሜ❤❤❤

  • @EsabieTube
    @EsabieTube Před 9 měsíci +1

    ሰውነትን የሚነዝር አጥንትን የሚሰረስር ለህሊና እረፍት የሚሰጥ ዝማሬ ነው ወንድማችን ዲ/ን ብስራት ጨብሲ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ዝማሬ መላይዕክትን ያሰማልን

  • @Musse-bx9me
    @Musse-bx9me Před 11 měsíci +2

    ዝማሬ መላእኽቲ የስማዓልና

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 Před 11 měsíci +2

    ምን ብዬ ልኮምት አይኖቼ በእንባ ተሸፈኑ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-lb6fo8vj2s
    @user-lb6fo8vj2s Před 11 měsíci +2

    leminden nw yemalkesew ............zemare melikakten yasemalen wendeme

  • @user-jp7rw7ff5w
    @user-jp7rw7ff5w Před 11 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሉትህን ዘመን ይባርክልህ እመ አምላክ ትጠብቅህ😢😢😢

  • @thionfisha7111
    @thionfisha7111 Před 11 měsíci +3

    መልክሽ የአምላክን መልክ ይመስላል ማርያም ለስቅልሽ ሰላም በሰማው የማልጠግበው መዝሙር በቤቱያፅናህ ❤❤❤

  • @kalkidanyarsema
    @kalkidanyarsema Před 11 měsíci +3

    ዝማሪ መላእክት ያሰማክ የእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ❤❤❤

  • @user-un6xo6xl8o
    @user-un6xo6xl8o Před 11 měsíci +3

    Amen amen❤❤❤

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Wwwwowwwwwwwww

  • @tewodrostewodros7145
    @tewodrostewodros7145 Před 11 měsíci +2

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

  • @bahir-ms1we
    @bahir-ms1we Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።