እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነው ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ Zemari D/n Bisrat Chebsi

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    CZcams / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Komentáře • 25

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h Před rokem +5

    የዲያቆን ብስራት እርጋታው አስተዋይነቱ የሚገርም ነው
    በቤቱ ያፅናህ እንዳትጠፋ በእቅፉ አድርጎ ይጠብቅህ

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před rokem

      አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před rokem

      አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
    ለኔ ያደረገው ብዙ ነው
    ለኔ ያረገልኝ ብዙ ነው
    አዝ. _እረዳቴ እርሱ ነው ከሰማያት
    እግዚአብሔር ጠባቂ ለኔ ህይወት
    ብርሀኑን በፊቴ የሚያበራ
    አምላኬ ድንቅ ነው የእርሱ ስራ
    በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @semeraportandterminal7856
    @semeraportandterminal7856 Před 2 měsíci

    egziyabhr mechereshahn yasamrln wendmachin bebetu yatsnaln amen yagelgloti zemen yarzmln

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን፣ ዝማሬመላአክትያሰማልን፣

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤😥 amen amen zemare melaket yasemaleg maryam ulem tetebekek 🙏🙏🙏❤️

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před rokem

    Zemare Meliaktin yasemalin Windemachin!Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Tewahido Kinelijocha Eskizelalemu Tebekilin Barkilin!

  • @etfghhghghg8200
    @etfghhghghg8200 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @AlazarmaskalMaskal
    @AlazarmaskalMaskal Před měsícem

    አሜን።ዝማሪያሰማን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před rokem

    Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před rokem

    ዝማሬ መላእትን ያሰማልን አሜኔ👏

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +1

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @Meron-gw1wj
    @Meron-gw1wj Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናክ ወንድሜ ❤️🙏😊

  • @mehertyohanes3510
    @mehertyohanes3510 Před rokem

    ❤❤❤

  • @samratoo2307
    @samratoo2307 Před rokem

    Eeleleleelelleelelleeeleleelellelelelel zemare melayekt yasemalen wedemachin ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selammesganaw3899
    @selammesganaw3899 Před rokem

    ዝማሬ መለዓክት ያሰማልን ወድማችን👏👏👏

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Před rokem

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-pu3bl2pt2m
    @user-pu3bl2pt2m Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 Před rokem

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @henokezt
    @henokezt Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💕🙏💕

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን