Ethiopian Music : Maditu Weday (Endewaza) ማዲቱ ወዳይ (እንደዋዛ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 10. 2019
  • Ethiopian Music : Maditu Weday (Endewaza) ማዲቱ ወዳይ (እንደዋዛ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)
    ተወዳጇ እንስት ድምፃዊት #ማዲቱ ወዳይ (እሽክም)# ባህላዊ ሙዚቃዎችን በመስራት ሥመ ጥር ነች ሥራዎቿም ተወዳጅ እና መሬት ጠብ የማይሉ ናቸው። አዲስ ሞቅ ያለ ሙዚቃ ይዛልን መታለች "እንደዋዛ" ይሠኛል። አንጋፋ ባለሞያዎች ተሣትፈውበታል።
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- czcams.com/users/MinewShewaTu...
    #minewshewatube #MadituWeday #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Zábava

Komentáře • 1,8K

  • @user-wj2cl7gi6b
    @user-wj2cl7gi6b Před 4 lety +81

    ድምፅ ብሎ ዝም ነው ጥሎብኝ ስወዳት እኔ ትግራይ ነኝ ግን በዘር ኣላምንም በኢትዮጵያውነቴ ግን በጣም እኮራለሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ ለፖለቲከኞች ደግሞ ልቦና ሰጥቶ ስለ ሰላም እና ስለ ኣንድነት እንዲ ሰብኩ ያርግልን 🙏🙏🙏

    • @hayathaya25
      @hayathaya25 Před rokem

      የኔ ቆንጆ አሚን

    • @yanegusse
      @yanegusse Před rokem

      ከ ዜግነትሽ በፊት ዘርሽ ነው የነበረው። አታሽቃብጭ!!!

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Před rokem +1

      ሥወድሽ የኔ እልዕት😘😘ማድየ

    • @ganchofeyisa3981
      @ganchofeyisa3981 Před rokem

      አወ እህት እውነቱ ይኸ ነው ፣እውነተኛ አማኝ የድንግል ልጅ መሆንሽማ እርግጥ ነው

    • @zahiaadem7907
      @zahiaadem7907 Před rokem

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tigestabyimairy6901
    @tigestabyimairy6901 Před 4 lety +27

    ይችን ዘፋኝ በሰይፉ ebs ትቅረብ የምትሉ ላይክ

  • @Dani.boy.23
    @Dani.boy.23 Před 4 lety +5

    ተለቀቀ እንኳን አልታገደ ይህ መንግሥት ፊልሙን ጋዜጠኛውን ባንዴራውን አግዷል ሙዚቃ ነበር የቀረው እንኳን በሰላም መጣሽ ድምፅሽና ስራሽ በጣም ነው ሚመቸኝ

  • @liyuderesegn9397
    @liyuderesegn9397 Před 2 lety +6

    አማራነት እኮ በራሱ ልዩ ውበት አለው ።
    እንኳንም አማራ ሆንኩኝ ። አማራ መሆን ሰው መሆን ነውና ።
    አማራ ዘርህ ሰላምህ እንደምድር አሸዋ ይብዛ !❤ የምወድሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @ethiopiantube8867
    @ethiopiantube8867 Před 4 lety +593

    ዘፈንን አንች ብቻ ዝፈኝው ማዲቱየ ምርጥ እኮ ነሽ ወሎየዋ የየጁ ፍሬ ነሽ።

    እንደኔ ማዲቱን የምትወዱ እጂ ወደላይ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 4 lety +420

    ማዲቱ ወዳይ ምርጥ የባህል አባሳደር !
    እንደኔ የሚወዳት ብቻ 👍👈💖

  • @user-zv4kd1jv9s
    @user-zv4kd1jv9s Před 4 lety +198

    ዋውውው እኔ ኤርትራዊ ነጝ እህቸንልጅ በጣም ነው ምወዳት የሚስማማካለ (like)ግጩን ወንድሞቸ በጣምነው የምወዳቹው።

  • @betiyoutube6798
    @betiyoutube6798 Před 4 lety +13

    የወሎዋ ውብ የቤተ አማራዋ ድምፅሽ ቢሰማ የማይሰለች በቻ ቃላት የለኝም የምገልፅበት 2012 ምርጥዘፍን ብዬዋለው 💛💚❤

  • @user-gu2os6ni3f
    @user-gu2os6ni3f Před 4 lety +388

    እኔ ስልጤ ነኝ አማራዎች ወስጤ ናችሁ የዉቦች ሀገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ትሳቅ ትፈንድቅቅ አቦ ይመችሽ ማማዬ

    • @user-cf4xv2ik3y
      @user-cf4xv2ik3y Před 4 lety +4

      ልዩ ተናፋቄ

    • @hiwot1228
      @hiwot1228 Před 4 lety +6

      እኛም ውድድ

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 4 lety +2

      😍😍😍😍😍😍

    • @user-qb9sm1mf4c
      @user-qb9sm1mf4c Před 4 lety +1

      እኛም እንወድሻለን የኔ ልዩ እህት

    • @yirgedugetechew9638
      @yirgedugetechew9638 Před 4 lety +1

      የጅማ ሽንቅርቅር እናቷን ናፋቂ egnam wudddddd♥️amen ethiopia ena hezbochua Selamun yabezalachew

  • @betyig7996
    @betyig7996 Před 4 lety +370

    ተለቀቀ መሰል ይች ምርጥ ሰው የምወዶት ብቻ ላይክ ግጩኝ

  • @fikerfiker4488
    @fikerfiker4488 Před 4 lety +165

    እኔ ጉራጌ ነኝ ግን አማሮች ውሰጤ ናቹሁ

    • @mulumebettilahun9332
      @mulumebettilahun9332 Před 4 lety +5

      እኛም ውስጣችን ናችሁ ውዴ

    • @user-dt8fi6el9w
      @user-dt8fi6el9w Před 4 lety +7

      ጉራጌም አማራም የሴም ዘረ ነን አቢሲኒያወች

    • @lastmoon2194
      @lastmoon2194 Před 4 lety +1

      ጤና ይስጥልኝ Smart

    • @sanamsanam179
      @sanamsanam179 Před 4 lety +3

      እኔም።ጉራጌ።ውሰጤነዉ

    • @abebawtesafa2911
      @abebawtesafa2911 Před 4 lety +2

      የኔ ቆንጆ እኛም ውድድድድድድድድ እናደርጋቹሀለን ።

  • @fikerfiker4488
    @fikerfiker4488 Před 4 lety +326

    እሰቲ በሰይፍሻ ትቅረብልን የሚትልኝ በላይክ

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 4 lety +157

    የባህል ሙዚቃ በዚች ልጅ ነፍስ ዘራች እስኪ የምትወዷት👍👍👍

  • @seblelove8030
    @seblelove8030 Před 4 lety +75

    ማነው እደኔ ሢጠብቅ የዋለው የሀገሬ ልጅ አብሮ አደጌ የመቄት ልጅ

    • @abitube3078
      @abitube3078 Před 4 lety +2

      ያረልጂ ስብስክራይብ አርጌኝ ቤተስብ

    • @seblelove8030
      @seblelove8030 Před 4 lety +1

      @@abitube3078 ደሥ ይበልሺ አደራኩሺ

    • @abitube3078
      @abitube3078 Před 4 lety

      @@seblelove8030 አመስግን አለው እማ

  • @user-kr2cp5kj3y
    @user-kr2cp5kj3y Před 4 lety +40

    የኔ ቆንጆ ዘፈኑስ አች ዝፈኝው የታላችሁ ወልደያወች በማድቱ ይሁንባችሁ ላይክ

  • @hayathayat____3514
    @hayathayat____3514 Před 4 lety +73

    ሀገራችን ሰላም ያርግልን አማርነት ውበት ኩራት ነው አማራዎች ገባገባ በሉ

    • @zivaavata7248
      @zivaavata7248 Před 4 lety

      Amara lezelalem teur slama yibiza yageea ljochi

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 4 lety +232

    አማራነት እኮ በራሱ ልዩ ውበት ነው።
    እንኳንም አማራ ሆንኩኝ ። አማራ መሆን ሰው መሆን ነውና ።
    አማራ ዘርህ እንደምድር አሸዋ ይብዛ !❤

  • @user-dt8fi6el9w
    @user-dt8fi6el9w Před 4 lety +45

    ቆንጆ ስራ ነው አማራወች በባህላውይ በዘመናዊይ እረ በሁሉ ነገረ እኮ ትችሉበታላችሁ ድል ለሰፊው አማራ ህዝብ

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 Před 4 lety +213

    ሽር አድርጉልኝ እሁድ እስይፉ ላይ ትምጣልን የምትሉ እጂ አዉጡ ምነዉ ሸዋ ለሠይፉ ንገርልን ያቅርብልን ማድቱን የኔ ምርጥ ወሎየ ❤🌹😍

    • @user-ge3iy4pk2h
      @user-ge3iy4pk2h Před 4 lety +6

      በናታችሁ ሰይፉ ላይ ተቀረበች እሽክምክም የሚለዉን ትዝፈንልን በሉ
      ሙዚቃው ሁሉም አደኛ ነው
      ግን እሽክምክም የሚለው ወሎን ሁሉ
      ያካተተ ስለሆነ ትዝፈነዉ

    • @hayutoub8057
      @hayutoub8057 Před 4 lety +6

      @@user-ge3iy4pk2h ሰይፉ ካላቀረበልን ወለየወች በሙሎ ሰብስክራይባችንን እናነሣበታለን ሽር አድርጉልኝ ለሠይፉ ይችን ድምፀ መረዋ

    • @user-ge3iy4pk2h
      @user-ge3iy4pk2h Před 4 lety +1

      @@hayutoub8057 እሽ ማር

    • @semiraalli5425
      @semiraalli5425 Před 4 lety +1

      ትቅረብልን ሰይፍየ አንተ መላጣ እንጠብቃለን

    • @roshinaethiopia9365
      @roshinaethiopia9365 Před 4 lety +1

      ስታስጠሉ ጎጠኛ ሁለ ወሎ ምናምን እያላችሁ አትከፋፍሉ አማራ ብላችሁ አውሩ በብሔር ተከፋፈልን አሁን ደግሞ በጎጥ

  • @setegnzemale1505
    @setegnzemale1505 Před 4 lety +192

    ይህ ክሊፕ በአንድ ሳምንት ሚልዮን ይገባል የሚል ግምት አለኝ
    ብቻ ለእኔ ተመችቶኛል
    የተመቸው like

  • @marmar9489
    @marmar9489 Před 4 lety +53

    አማራነት እኮ ልዩ ተፈጥሮ ልዩ ውበት የት ናችሁ ቤተ አማራወች ምርጥ ሙዚቃ
    😍😍💞💞

  • @user-rm5oh8ui5q
    @user-rm5oh8ui5q Před 4 lety +77

    የኔ ድምጸ መረዋ ስወድሽ💖በየጊዜው የምታወጪው ችሎታሽ ዋው ነው👌😍

  • @user-yk7rz2qr5w
    @user-yk7rz2qr5w Před 4 lety +3

    ምርጥ ነው የኔ ቆንጆ

  • @user-mp6sh8uw3l
    @user-mp6sh8uw3l Před 4 lety +54

    z ነኝ አማራዋ ያንችው አድናቂ ነኝ አማራ ዘራችሁ ይብዛ እኔ ሸዋ ነኝ ወሎ ዘራችን ይባርክ ኑርልኝ እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ብዙልኝ

  • @hiruthirut5378
    @hiruthirut5378 Před 4 lety +588

    ይቺ የመቄት እንቁ ስታምር አስቲ like አጥግቡልኝ ♥

    • @user-sy9ji5gj1c
      @user-sy9ji5gj1c Před 4 lety

      Enm.mketnw.ugr.ytnc.anca.mar

    • @user-ym6in9qp4t
      @user-ym6in9qp4t Před 4 lety

      Siwedat eko abiro adega nat

    • @hiruthirut5378
      @hiruthirut5378 Před 4 lety +2

      @@user-ym6in9qp4t እኔም በጣም ነው የምወዳት

    • @senay5499
      @senay5499 Před 4 lety +2

      አነ ሰወዳት ደምፃዋ ያምራል

    • @senay5499
      @senay5499 Před 4 lety +1

      ጋጭሁሽ ማር ወደነም ጎራ ባየ ሳበስክራይብ የለኝም ግጭኝ

  • @norahsabah6265
    @norahsabah6265 Před 4 lety +26

    ውስጤናት ማነው እንደኔ ኮመንት እያነበበ እሚሰማ ሙዚቃ ላይክ

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y Před 4 lety +3

    አገወኛ ውስጤ ነው

  • @dipaksangame869
    @dipaksangame869 Před 4 lety +27

    Ohh..I'm from India
    I will enjoyed this song..
    Full energetic song... Good

    • @hargetesfaye5711
      @hargetesfaye5711 Před 4 lety

      tnx

    • @ashuwon4376
      @ashuwon4376 Před 4 lety +2

      i am ethiopia but know i am in your country in gugrat mareadi university so indea is love country

    • @hizbadamchane3304
      @hizbadamchane3304 Před 4 lety

      tanks

    • @we_are_oneexo-l4019
      @we_are_oneexo-l4019 Před 3 lety +1

      I am From Israel.🇮🇱
      But I was born in Ethiopia 🤞❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 and Thanks you! For enjoyed from song Ethiopian

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline2866 Před 4 lety +64

    Wawwwooooo🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ማነው እዴኔ ሙዚቃው የተመቸው ብቻ👍👈

  • @user-ee9hc6hs4h
    @user-ee9hc6hs4h Před 4 lety +34

    ዘፈኑንም አንቺ ዝፈኚው
    ቀሚሱንም አንች ልበሽው
    ሁሉም የሚያምርብሽ ቆንጆ ስራ ነው♥♥♥

  • @user-io4ks8yy9u
    @user-io4ks8yy9u Před 4 lety +30

    ምርጥ የአማራ ቆንጆ አቤት ድምፅ❤❤የአገውኛ ቋንቋ ብጨምርበት ዋው😘❤❤❤አማራ❤አገው❤

    • @user-xc9ou5nz3i
      @user-xc9ou5nz3i Před 4 lety

      እናቴ ማርያም ጭንቅ አማላጄ ትክክል ስታይሉ ጭፈራው በዣንጥላ ነው አገውኛ ነገር ግን ትንሽ አገወኛ ቢኖረው የበለጠ ጥሩ ነበር

    • @semira6773
      @semira6773 Před rokem

      @@user-xc9ou5nz3i ቋንቋአትችልእንደሁ

  • @user-ch2dq6qp5i
    @user-ch2dq6qp5i Před 4 lety +8

    ይች ቆንጆ እንዴት እንደምወዳት ሙዚቃዋ በጣም ይመቸኛል እስቲ እንደኔ ሙዚቀዋ የሚመሥጠው ማን ነው

  • @user-ln9fc1up8w
    @user-ln9fc1up8w Před 4 lety +86

    እስኪ ቤተ አማራወች እንያችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mohamedsalman8588
    @mohamedsalman8588 Před 4 lety +33

    በርችልን እህት እሰኪ ቃሚሰ ውሰጤ ነው እንደኔ የሚወድ በላይክ አጋጩኝ

  • @user-rh6li1br3k
    @user-rh6li1br3k Před 4 lety +16

    ይቺ የመቄት እንቁ ስታምር መጣችልን በሚያምር ድምፅ

  • @user-xl8zl5dh6i
    @user-xl8zl5dh6i Před 4 lety +2

    አቦ ይመችስ በቃ ሞቅ ደመቅ ያለ ሙዚቃ ነዉ ኡፍፍፍፍፍፍ ከጥግረራ ስመለስ ባንቺ ሙዚቃ አይምሮዬን አድሳለሁ

    • @awsbawa4736
      @awsbawa4736 Před 4 lety +1

      ሰመሀል ነኝ የኬሚሴዋ ሰመሀል ነኝ የኬሚሴዋ

  • @user-oy6yv4qc2u
    @user-oy6yv4qc2u Před 4 lety +9

    ዋው ድምፅ እናንተ እያላቹ ጆሯችንን እኮ አደሙት በገዛ ስልካችን ይመችሽ ምርጤ አማራዬ💚💛❤

  • @user-db5iy5ww4w
    @user-db5iy5ww4w Před 4 lety +21

    ውይ ዛሬ አንድኛ ነኝ የኔ ቆንጆ ስውድሽ
    ድምፅ 100% በውበትሽ የምኮሪ ባህልሽን አክባሪ ካረቲፊሻል ነፃ
    እድዋዛ እድዋዛ ነሽ እድዋዛ። ቆይ ለምን ላይክ አታረጉኝም።

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 Před 4 lety

      Gechewh mn tfelgleh

    • @awsbawa4736
      @awsbawa4736 Před 4 lety

      ራቢ የማየ ናፋቂ የዉጫሌ ሽቅረቅረ

    • @melakeberhane739
      @melakeberhane739 Před 3 lety

      You are special. I like your music. I live in america you are great.

  • @user-iy3je6xd9s
    @user-iy3je6xd9s Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማርየ

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 Před 4 lety +1

    ያኔ ማሬሬ የውሎ ቆንጀ ያኔ አንደኛ እወድሻለሁ በጣም 💓❤💓❤❤💓💓❤💓❤💚💚❤❤❤💓❤💓❤💓❤❤💓❤💓💓❤💓❤❤💓💓ብዙ ሰራ እጠብቃለሁ በርቺ ልኝ

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f Před 4 lety +20

    ወየው ድምፅ እንዴት ልብ ይሰርቃል ዋው ድምፅ መረዋ ባህላችን አኩሪ ነው በርች

    • @awsbawa4736
      @awsbawa4736 Před 4 lety

      የደማ ልብ አለኝ አትንኩኝ

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 Před 4 lety +12

    እኔ ከተለቀቀ ጀምሮ እየሰማሁት አልጠግበው አልኩ እዉነት እስኪ እንዴ እኔ የተመቻችሁ

  • @samira4401
    @samira4401 Před 4 lety +5

    🌺ዋዉ የ2012ምርጥ ሥጦታ እሥኪ የማድቱ አድናቂዎች ላይክክክ✅✅✅
    አድባር አንተ ብሎሀልና ተመላለሥ ባውራጎዳና!!!❤❤❤

  • @user-jv3ky9hn5k
    @user-jv3ky9hn5k Před 4 lety +2

    ዋውውውውው ማድቱ የኛ

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 Před 4 lety +29

    ዋው በጉጉት ስንጠብቅ ነበር በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርችልን ያገሬ ልጅ

  • @user-ts6tg9bq6j
    @user-ts6tg9bq6j Před 4 lety +28

    ያርቢ የአላህ ዘርኝነትንአጥፍልን ከእትዬጵያ ምድር
    እፎይብለን እንድንኖር ሰላምናማስተዎሉን ለኛአድርግልን

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 4 lety

      እዉነት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይመልስልን

    • @user-cf4xv2ik3y
      @user-cf4xv2ik3y Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን አይዞን በፆለት አንበርታ

    • @anoud3268
      @anoud3268 Před 4 lety

      አሜን እህት

    • @rahmaali5917
      @rahmaali5917 Před 4 lety

      Yene kemem 😘😘😘😘

    • @rahmaali5917
      @rahmaali5917 Před 4 lety

      Dems setushal eko yene leyu des yelal

  • @prarthanaperera1997
    @prarthanaperera1997 Před 4 lety +12

    I dont understand a word but it's beautiful. The beat is on fire and the melody is lovely. Shes got an amazing voice❤

  • @user-le6ve8ky2m
    @user-le6ve8ky2m Před 4 lety +24

    Greating me from yemen we are all the yemen loves the Ethiopain

  • @mm3776
    @mm3776 Před 4 lety +10

    አማራነት እኮ በራሱ ውበት ነው❤❤💗

    • @user-wv2nv1vy5h
      @user-wv2nv1vy5h Před 4 lety

      tiqur netibua des yilal mariam betiliqu new yesamechat

    • @hiwot1228
      @hiwot1228 Před 4 lety

      ሀቅ ነው የሰውነት ውሀ ልክ ይሉሻል

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 Před 4 lety +288

    ቤተ አማራ ገባ ገባ በሉ ❤

    • @user-lu1sf9fu4d
      @user-lu1sf9fu4d Před 4 lety +2

      ገባን ሙሉቀን ስጠብቅ ውዬ ማዲቱ የአማራ ልጅ ሽቅርቅር ፍቅር ነሽ። ፍቅር ከማዲቱና ከወሎ ልጅ። ኑ ወሎዬወች ግቡ ያልሆናችሁም ፍቅር እንስጣቹሁ

    • @hayutoub8057
      @hayutoub8057 Před 4 lety +1

      @@user-lu1sf9fu4d 🌹❤😍

    • @fawagifawagi4153
      @fawagifawagi4153 Před 4 lety +1

      ገባ ገባ ን ማርርርርርርር

    • @hayutoub8057
      @hayutoub8057 Před 4 lety +1

      @@fawagifawagi4153 ❤😍ግቡልኝ የኔ ምርጦች

    • @user-cf4xv2ik3y
      @user-cf4xv2ik3y Před 4 lety +3

      መጣን የአገር ልጅ ማር

  • @mobilecity2404
    @mobilecity2404 Před 4 lety +2

    ዉቧ ዘንገና ዋዉ የኔ ቆንጆ ሙዚቃሽ የባህላዊ

  • @user-dl7qp7fe1x
    @user-dl7qp7fe1x Před 4 lety +2

    ምችት ብሎኛል ድሮም እኛ ወሎየወች በገባንበት ፍቅርና ድምቀት አይለየን ያገሬ ልጅ ውድድድድ ምርጤ Ilove you❤❤❤

  • @maryfelesh779
    @maryfelesh779 Před 4 lety +12

    From Tanzania but ilove ethiopian music and people 😘😘😘

  • @user-dt8fi6el9w
    @user-dt8fi6el9w Před 4 lety +56

    ቤተ አገው አማራወች ኑ ገባ ገባ አቤት ውበት ዘራችሁ ይብዛ

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 Před 4 lety +1

    የኔ ማር ሁሉም ንገርሽ ስውድሽ ምርጥ ስራ በርች ውዴ ያገሬ ልጆች በስደት ያለንውን እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃን

  • @mogesayalew8432
    @mogesayalew8432 Před 4 lety +1

    ለኔ ምርጤ ነሽ ማድቱ አምባሳደራችንም ጭምር ነሽ እናመሰግናለን። ከዚህም በላይ ሰርተሽ ለራስሽም ለወሎ ህዝብም እንደምትጠቅሚ እርግጠኛ ነኝ በጣም አከብርሻለሁ የኔ ስዱ እመቤት!!!!

  • @alhamdulillahyaallah6524
    @alhamdulillahyaallah6524 Před 4 lety +281

    እንደኔ የምትወዷት like አደርጉኝ ples♥

  • @user-to4ws2pi2h
    @user-to4ws2pi2h Před 4 lety +16

    በጣም ነዉ ምወድሽ እስኪ እንደኔ ሚወዳት like me

  • @fabvaba1875
    @fabvaba1875 Před 4 lety +4

    አቤት ስወዳት ይህችን የአማራ እንቁ!!!👍👍😍😍😍😍😍👈

  • @user-bz1qo2lf4o
    @user-bz1qo2lf4o Před 2 lety +1

    እስኪማነው እዴኔ ማዲቱ የተመቸቺው👍👍👍በሉ

  • @hayatjemalseid6881
    @hayatjemalseid6881 Před 4 lety +189

    ልቤልቤልቤ"
    "አንተንወዶወዶ
    "ተሻገርማዶ
    የተመቸዉብቻላይክያድርግ

  • @foziyamohammed4475
    @foziyamohammed4475 Před 4 lety +7

    አንደኛ የሀገሬ ውብ አማራነት ኩራታችን ምችት ይበልሽ

  • @user-wj8ye9qi9u
    @user-wj8ye9qi9u Před 4 lety +180

    ስራ አጥቼ ክፍት ብሎኛል እስኪ በላይክ አይዞሽ በሉኝ

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u Před 4 lety +2

    የኔ ውብ ድምጽ መርዋ ጊውናዊይቷ አማራየ ዘራቹ ብዝትዝትትት ይበል

  • @jerrymozaza6149
    @jerrymozaza6149 Před 4 lety +5

    ወይኔ ስወዳት እስኪ እንደኔ የሚወዳት

  • @mekdelawittesfaw7639
    @mekdelawittesfaw7639 Před 4 lety +19

    የመቄት ቆንጆ 👌👌👌❤

  • @user-tj8hl8bt1z
    @user-tj8hl8bt1z Před 4 lety +39

    የምትወዶት ያገሯ ልጆች የሆናችሁ ላይክ አርጉኝ እኔ የሧ ጎርቤት ነኝ😘😘😘😘

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 3 měsíci +1

    ዋው የኔ ጀግኒት ድምፅ መርዋ ትለያለሽ የኔ አደኛ በርችልኝ!!❤❤❤❤❤

  • @user-ps8mx1gz3m
    @user-ps8mx1gz3m Před 4 lety +13

    ዋዉ ምርጥ ስራ ነው ❤️👌

  • @neimneim9539
    @neimneim9539 Před 4 lety +7

    👏👏👏ያምራል በርች ነገ የሚለቀቀውን የሙሉአለም ታከለን ክሊፖ ተጋበዙልኝ ውዶችየ

  • @user-dv8xz2tn5b
    @user-dv8xz2tn5b Před 4 lety +1

    ማዲቱ ምርጥ ሀበሻ ውስጤ ነሽ ማር በርቼ

  • @gw9551
    @gw9551 Před 3 lety +1

    ዘፋኟም ሆነች ገጣሚው የሚደነቁ ናቸው በአጠቃላይ ሙዚቃው ሙሉ ስራው ምርጥ ነው!

  • @rahmamechegiya1982
    @rahmamechegiya1982 Před 4 lety +9

    እዴ ከተለቀቀ አርባ ሰከንድ ኮሜንቱ አርባ ክክክክክክ ወይ ጉድ ሲቀጥል የኔ ማር ምርጧ ባላገር ውብ ነው

  • @allaahuakbar1458
    @allaahuakbar1458 Před 4 lety +9

    ዋው መዲ አንድ ሚልዮን ግዜ እሰማዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetaalemu3571
    @mulugetaalemu3571 Před 4 lety +1

    ማዲቱ በጣም ነዉ የማከብር ሽ በርችልኝ የሚገርም ድምፅ ነዉ ያለሽ

  • @fmhabeshawit5079
    @fmhabeshawit5079 Před 4 lety +12

    ኣንችም ድምፅሽም ክሊፑም ኣሪፍ ነው ምችት ይበልሽ ሙዚቃሽም ደሞ ሁሌም ይመቸኛል love you all ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 Před 4 lety +163

    ይችን ምርጥ ሸበላ ልጅ የምታደንቁ ወደ ቻናሌ መጥታችሁ ሰብስክራይብ ግጩኝ

  • @melcomeabebe7380
    @melcomeabebe7380 Před 4 lety +3

    የኔ ዉብ ሰላምሽ ይብዛ ከድምፅሽ አለባበስሽ የኛ ያማራ ኩራት የኢትዮጵያ ልጅ ዉድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤

  • @addsmnge6802
    @addsmnge6802 Před 4 lety

    በጣም ነው የተመቸኝ እንኳንም የሀገሪ ልጅ ሆንሽ አይዞሽ በርች አንወድሻለን

  • @selamawitkasayefromgonder-6792

    ምርጥ ወሎዬዋ ማዲቱ በጣም ቆንጆ ነው በርች

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 Před 3 lety

      የኔ ቆጆ ማድቱ ኡፍፍፍ ድምጽሽኮ ይለያል ዉደ
      ድምጽ 100%
      ክሊብ 100%
      ቀረጻ 100%
      ብቻ ደስ ይላልል ሰይፉሻ ይችን እህታችንን አቅርቢልን

  • @alembelay9560
    @alembelay9560 Před 4 lety +18

    ማዶየ የኔ ልዩ ነሽ ቆንጆ ስራ ነው በርች እስኪ እደኔ የምወዳት ማዳቶን ካብላችሁ ላይክ ስጡኝ

  • @eluethipiawit2409
    @eluethipiawit2409 Před 4 lety +1

    አቤት ክሊፕ ከምርጥ ድምፅ ዘ መመሰጥ ወሎየዎች

  • @user-br6ih1qx8m
    @user-br6ih1qx8m Před 4 lety +8

    አማራየ
    😍🇨🇬ልዩ ነው

  • @ahmufozi6376
    @ahmufozi6376 Před 4 lety +27

    ምርጥ ስራ ነው የተመቸው Like

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 Před 4 lety +4

    Wooooooowww ILove you Ethiopina የኔ ቅመም ስወድሽ እንደኔ የምትመቻችሁ ብቻ ላይክ ልቁጠራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በየአላችሁበት በተለይ በስደት የምንከራተተው

  • @raya6333
    @raya6333 Před 4 lety +5

    ጥሎብኝ እች ልጅ በጣም ነው የምወዳት💘💘💘

    • @awsbawa4736
      @awsbawa4736 Před 4 lety

      ጋል ራያ ሞኾን ራያ መለይ ኣለኹልኽ ባዕለይ

    • @raya6333
      @raya6333 Před 4 lety

      @@awsbawa4736 ወየ

  • @user-sx8em7cn5q
    @user-sx8em7cn5q Před 4 lety +3

    ዋውውውው ወድጀዋለሁ የኔ ቆንጅ ስወድሺኮ

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 Před 4 lety +3

    በጣም ያምራል እዉነት ድምፅ አንደኛ በሃሉን የጠበቀ ዘፈን እዉነት ደስ ይላል

  • @menbiekonegn1497
    @menbiekonegn1497 Před 4 lety +6

    የኔ ቆንጆ በርች ዘፈኖችሽ በሙሉ በጣም ሀሪፍ ናቸው ዋው ድምፅ እስኪ በላይ ግለፁዋት ♥♥♥♥♥

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 Před 4 lety +1

    ምርጥ ድምጽ
    ምርጥ በህል
    ምርጥ ኪልፕ

  • @kidmusa6110
    @kidmusa6110 Před 4 lety +1

    የኛ ብርቅየ ፍቅር ያስዛል

  • @rayazeamhara3021
    @rayazeamhara3021 Před 4 lety +3

    ምርጥ ስራ ነው የኔ አማራ አሁን ደግሞ ለሸዋ አማራ ዝፈኝልን!!

  • @user-gs9dx5kp9q
    @user-gs9dx5kp9q Před 4 lety +5

    የኔ ማር ስወድሽ እስኪ እደኔ ማነው የሚወዳት በላይከ👍

  • @hassanmohamed2334
    @hassanmohamed2334 Před 4 lety +2

    تحية للاخوة الاشقاء الاثيوبين من بلدكم الثاني السودان😍😍😍😍😘😘😘💃💃💃

  • @seashall3029
    @seashall3029 Před 4 lety +2

    ምርጥ የባህል ዘፍን ።

  • @ymchd3334
    @ymchd3334 Před 4 lety +3

    ዋው ቃላት ያጥረኛል ግጥም ዜማ የማይጠገብ ድምፀ የሚኮራ ስራ ነው ለብዙዎች ምሳሌ ይሆናል በርቱ

  • @abebeyaregal236
    @abebeyaregal236 Před 4 lety +8

    L-Love you always
    A-Always miss you
    S-Save you in my heart
    T-True friend always
    የመቄት ፍሬ
    ኩሩ የአማራ ልጅ
    በርችልን

  • @aregashabrshbalehbetselamh9868

    ለምዶ ወዶ ተሻገረ ማዶ 💯💯💯👌👌👌

  • @getachewmelese8138
    @getachewmelese8138 Před 4 lety

    መዲ በእውነት ምርጥ ልጅ ነሽ ቆንጆ ሙዚቃ ነው እኔ ነኝ ከ አገው ምድር እንጅቫራ

  • @ricorina5604
    @ricorina5604 Před 4 lety +40

    ይዘፍናል ዘፍን አለ እንጅ ፂምፀ ይመችሽ እቦ እስኪ እንዴኔ የሚወዳት ላይክ ይግጭ