🔴አዲስ ዝማሬ 🔴 ተቤዠን ዲ /ን ዘ. እንዳለ ደረጄ New mezmur ''Tebezhen''D/ n z Endale Dereje

SdĂ­let
VloĹžit

Komentáře • 179

  • @hayimetube
    @hayimetube Před rokem +18

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ከእነ ቤተሰብህ በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን አሜን🙏

  • @user-jl1zn1zy2r
    @user-jl1zn1zy2r Před rokem +2

    ራሱን ከሁሉ ድሃ አደረገ
    አዳምን ከሲኦል ተቤዠ ታደገ
    መሞትን በሞቱ ድል ነሳ ረታ
    በቁስሉ ፈወሰው የሕያዋን ጌታ👏
    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን👏

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před rokem +8

    የተዋሕዶ አንቁ ዲያቆን እንደለ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የማይጠገብዝማሪ ደጋግሜ ስሠማው እርግት ያለ ዝማሬ በጣም አጥንት ያረሠርሳል. ሁሉም ዝማሬሕን እወደዋለሁ ንፅሕ የተዋሕዶ ዝማሬ ደባል የሌለበት ወንድሜ የምንወድሕ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋሕ ከዚሕ ይበልጥ ይብዛልሕ በ ቤቱ ያፅናሕ

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +4

    *እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በያለንበት የመድኃኔዓለም ጥበቃ አይለዬን አይለያችሁ*

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před rokem +7

    ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን በቤቱ ያፅናልን ፀጋ በረከቱን ያድልልህ 💚

  • @ensratube
    @ensratube Před rokem +2

    አጥንትን የሚያለመልም ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን 👏👏👏👏👏

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Před rokem +2

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በድሜና በጤና ያቆይልን እንቁ ባለ ማህተብ

  • @user-pr3yz9xs7s
    @user-pr3yz9xs7s Před rokem +8

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ልብን የሚያረስረስ መዝሙረ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @ayelech5009
    @ayelech5009 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ይሰማልን

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @meseretmeserettefera7440
    @meseretmeserettefera7440 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ ምልክት ያሰማለን አደሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ ህትኖንም ባለበትህም አግዚአብሔር ይታብካችሁ ምርጥ ዬ ተውህዶ ዋጋኞቼ

  • @mulutedesse6364
    @mulutedesse6364 Před rokem +3

    አጥንት ማለመልም ዝማሬ መላእክትን ይስማልን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Před rokem +2

    ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @tube-mc4wp
    @tube-mc4wp Před rokem +2

    የት ናችሁ የተዋህዶ ልጆች ይሄኔ ዘፈን ቢሆን ሚሊየን ይታይ ነበር የት ናችሁ 😭😭😭😭😭😭

  • @betaron5077
    @betaron5077 Před rokem +3

    ዝማሪ መእላክትን ያሰማን እግዚአብሔር ያገልግሉት ዘመንህን ይካርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @kibinehmulugeta8664
    @kibinehmulugeta8664 Před rokem +2

    እልእልእልእልእልእልእልዝማሬ መላእክትንያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅል

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን 🌹🌹👏👏👏🌹

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ አሜን✝️💒💚💛❤ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤🙏✝️💒🙏

  • @meseret44
    @meseret44 Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!

  • @shegersheger453
    @shegersheger453 Před rokem +3

    አንተንም ቤተሰቦችክ ምን ያክል እንደምወዳቹ ታቃላቹ እማምላክ የዝማሬ ዘመንህን ታብዛልክ

  • @user-jl5go6wy3v
    @user-jl5go6wy3v Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን የመድሃኔ አለም ቸርነት በቤታችሁ ይብዛ ወንድማችን

  • @user-ys3sc8sv5i
    @user-ys3sc8sv5i Před rokem +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ወድሜችን በቤቱ ያፄናህ እህት ወድሞቼ ላይክ ሽር አርጉ እናበረታታ ለኛም በረከት ነዉ

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +5

    *አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን በቅድስት ቤተክርስቲያን ያድርግልን እግዚአብሔር*

  • @selam9841
    @selam9841 Před rokem +5

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-zh9zp1cm7o
    @user-zh9zp1cm7o Před rokem +4

    ዝማሬ መልአክ ያሠማልን ወንድማች ፀጋዉን ያብዛልህ✝️❤

  • @user-ct9ix6mt7f
    @user-ct9ix6mt7f Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ ቸሩ መድኃኒአለም

  • @emeyteshom8597
    @emeyteshom8597 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልክትን ያስማልን ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ

  • @Nani-dz5dz
    @Nani-dz5dz Před rokem +3

    ዝማሬ ምላክት ያስማልን ወድማችን ዘመንህ ይ ባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Před rokem +1

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን ፫

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 Před rokem +3

    አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ሳብ ረዘም ያርግልን ከዝህ በላይ እድታገለግል እመቤታችን አንደበት ታድልህ ወንድማችን ❤️

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን በዕውነት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ👏🎤🌹🌹

  • @destaethio8768
    @destaethio8768 Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲🤲🤲✝️☝️

  • @user-vd5ef9ne6k
    @user-vd5ef9ne6k Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመህን ይባርክልን ወንድማችን ❤🙏

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před rokem +2

    ዘማሪ ዲ/ን እንዳለ ደረጂ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ንብስን የሚለምል ዝማሬ ነው እናመሰግናለን

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ

  • @trkya1126
    @trkya1126 Před rokem +3

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @user-yk3jh3jr4v
    @user-yk3jh3jr4v Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማለን 👏👏👏👏💐💐💐💟💟💟💟👏👏👏👏

  • @ggjihgh9135
    @ggjihgh9135 Před rokem +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እዴት መንፈሰን ያድሳል መሰላችሁ እግዚያብሔር ይሰጥልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን

  • @fandccell1717
    @fandccell1717 Před rokem +3

    ዘማሬ መለኮትን ያሠማል

  • @tjetje8228
    @tjetje8228 Před rokem +2

    ዝምማሬ መላይክት ያሰማልን🙏🙏🙏🕯🕯🕯

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 Před rokem +2

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @alemhaile4424
    @alemhaile4424 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ከቤተሰብክ ጋር በጤና በሞገሰ ያኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @abebechiabate8478
    @abebechiabate8478 Před rokem +3

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Před rokem +3

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🙏

  • @betyascnkimamo3682
    @betyascnkimamo3682 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልን በቤቱ ይፅናሕ

  • @user-qj1pw3cv5y
    @user-qj1pw3cv5y Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማለን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-cx1gz6ci7r
    @user-cx1gz6ci7r Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የተዋህዶ እንቁ የሞተልን አዳኙ አባታችን እድሜ ጤና ሰቶ ያቆይልን እማምላክ በመንገድህ በሂወትህ ቀድማ ትገኝልህ የነገስታት ንጉስ ፍፃሜህን ያሣምርልንንንንን

  • @dagmawiwendesen5
    @dagmawiwendesen5 Před rokem +3

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @nas7117
    @nas7117 Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-qw1mr8zu5u
    @user-qw1mr8zu5u Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
    ከነቤተሠብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @adwadw4864
    @adwadw4864 Před rokem +2

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ወንድማች ከነቤተሰብሕ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ በቤቱ ያጽናሕ

  • @alemayele2808
    @alemayele2808 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ ግሩም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 Před rokem +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ድያቆንየ💒💞✝️🛐

  • @user-nw9dy7ru8c
    @user-nw9dy7ru8c Před rokem +3

    ዘማሪ መላአክት ያሰማልን ወንድማችን😍😍😍😍

  • @user-md5xj3od6f
    @user-md5xj3od6f Před rokem +2

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @HananHanan-ly9cn
    @HananHanan-ly9cn Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት የተቀበለ ቅዱስ እግዚአብሔር ዝማሬህን ይቀበልልህ ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን

  • @selamawti531
    @selamawti531 Před rokem +2

    አሜንንንንን ፀጋህን የቤዛ ጌታ 🙏🙏❤❤❤

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ
    ልጅህንም ያሳድግልህ

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka4511 Před rokem +2

    ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን🙏❤❤❤❤❤

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Před rokem +1

    ዘማሪመልከት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይበርክ ፀዉንያብዘልህ

  • @kalkidanabebe7804
    @kalkidanabebe7804 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @banchiyekdusgebrillj4371
    @banchiyekdusgebrillj4371 Před rokem +2

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @KokoKoko-uj9xk
    @KokoKoko-uj9xk Před rokem +2

    ዘማሬመለካትያሠማል💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Před rokem +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ከኔ መላው ቤተሰብ ይጠብቅህ
    እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የከርሞ ሰዉ ይበለን በስደት ያለን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግል አሜን 👏👏👏

  • @amelwerkalie5351
    @amelwerkalie5351 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @tube5169
    @tube5169 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከቤቱ አይለይብን

  • @Kalll468
    @Kalll468 Před rokem +2

    እንኳን ለመዳንያለም ለኣመታዊ ንግስ አደረሰን ወንድሜ ተባረክ

  • @user-jf4ih1kh3y
    @user-jf4ih1kh3y Před rokem +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እርጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @meseretmeserettefera7440
    @meseretmeserettefera7440 Před rokem +3

    አሜንንን አሜን አሜን

  • @asnakudamise1364
    @asnakudamise1364 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልት ያሰማልን 🙏❤️❤️❤️

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Před rokem +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤታችን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን 🤲🕯👏✝️⛪️💒🥰💓ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹❤️

    • @user-mb8lu1rt7f
      @user-mb8lu1rt7f Před rokem

      @@user-zg4yu7ud1o መአረይ በማርያም ማለት አይጠበቅብሽ 🥰

  • @hayatm9115
    @hayatm9115 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-rq1un4fl2b
    @user-rq1un4fl2b Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናልን ክቡር ኣባታችን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem +1

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @eizekerneezeberi
    @eizekerneezeberi Před rokem +2

    Ammee Ammee Ammee waqayoo sagalee jirenyaa sini yaa dhagechisuu🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WeyraTube
    @WeyraTube Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-li5jf1pt1d
    @user-li5jf1pt1d Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት😥

  • @berhanudesyalew8718
    @berhanudesyalew8718 Před rokem +2

    ዝማሬመላእክ ያሠማልን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +2

    እልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @bilkisakter4034
    @bilkisakter4034 Před rokem +3

    Amen 🙏 zimarw melakt yasemalin.tebarek

  • @allshqaw1117
    @allshqaw1117 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ😍

  • @etab6004
    @etab6004 Před rokem +2

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 Před rokem +2

    የዝማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @bayushaskalemaryam2833
    @bayushaskalemaryam2833 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎትን ዘመን ይባርህልህ

  • @hananegash6215
    @hananegash6215 Před rokem +1

    ሰላም ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን የአርዝምልን አሜን 🤲💒

  • @zimaritselamwitalalgn1759
    @zimaritselamwitalalgn1759 Před rokem +3

    Amen amwn amen zimre milyakitn yasmln🙏💝😭

  • @bezaywhasefa1782
    @bezaywhasefa1782 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kidistbe6018
    @kidistbe6018 Před rokem +2

    Zimare melaktin yasemalin tsegawun yabzalih

  • @mereyomereyo3382
    @mereyomereyo3382 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🤲❤🤲

  • @JemberWodajo
    @JemberWodajo Před rokem +2

    Zimare melakt yasemalen le wudu wondimachin

  • @eshetweletemaryam8548
    @eshetweletemaryam8548 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እውቀቱን ጥበቡን ያብዛላችሁ

  • @fantofanto5737
    @fantofanto5737 Před rokem +3

    Ameen Ameen Ameen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 Před rokem +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነቱ 🌹🌹🌹

  • @user-wq7wk5jr7z
    @user-wq7wk5jr7z Před rokem +2

    Amen amen amen zemare malekt yesmalen egezabehar ye agelgelote zemenk yebarke edem tena yesteln 🙏🙏🙏

  • @user-vy8wk8td8f
    @user-vy8wk8td8f Před rokem +1

    ዝማሬ መላእኽቲ የስመዐልና እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጉኡ የብዘሐልካ ድያቆነይ

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏