🔴አዲስ ዝማሬ🔴

SdĂ­let
VloĹžit

Komentáře • 170

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 Před rokem +35

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቸሁ በሰደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

    • @user-ys3sc8sv5i
      @user-ys3sc8sv5i Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን👏👏

    • @makdessming8187
      @makdessming8187 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Před rokem

      አሜን የሰው ደስታ ያስደስተኛል ዛሬ ከፍቶኛ ቤተክርስታናችን ተገፋች አባቶቻችን እያነቡ ነው

    • @makdessming8187
      @makdessming8187 Před rokem

      @@user-wj5rt6ek8n በጣም 😭😭😭የኔ ሀጥያት ነው እኮ እዉነት እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልን አንድ ያድርገን 😭😭

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Před rokem

      @@makdessming8187 እህቴ ትክክል ነሽ የኛ ሀፂያት ነው እግዛብሄር ምንም ለማይቁ ህፃናት እና በገዳም ለሚፀልዮ አባቶች ብሎ ይማርን የተዋህዶ ልጆች አንድነት ሀይል እናው በአንድ እንቁም

  • @mehretmehret6661
    @mehretmehret6661 Před rokem +2

    ሰላምህን ሰጠን በማለት ጸልዮ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ሰላምን ይስጠን

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw9233 Před rokem +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን የመጠዉን ፈተና በቸርነትህ መልስልን አሜን በቋንቋ ሺፋን ቤተ ክርስቲያን ማፍርስ አይቻልም ምክንያቱም በክርስቶስ ደም ነዉ የቆመች የገሀነም ደጆች አይችሏትም ።

  • @user-ys3sc8sv5i
    @user-ys3sc8sv5i Před rokem +2

    ኑ የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሸር ሽር እናድረግ ዘመኑን ያዋጀ ዝማሪ👏 ማበረታታት ለኛም በረከት ነዉ ወለተ አማኑኤል ወለተ ቂርቆስ በፀሎት አስቡን ስደተኛ ነን

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Před rokem

      በትክክል ላይክ ማሮቼ ሼር

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን እዉነት ነዉ ሰላምህን ስጠን

  • @hielenyemaryamlij6998
    @hielenyemaryamlij6998 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሰላሙ ይስጠን ቸሩ መድሐኒአለም 😢🙏

  • @ehteslase2421
    @ehteslase2421 Před rokem +4

    እጃችንን ወደ ሰማይ ዘርግተን ማሀረነ እንል ዘንድ የምህረት አምላክ ይርዳን አሜን
    ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን✝️🌿

  • @user-mj5fj3lo2w
    @user-mj5fj3lo2w Před rokem +1

    ጌታ ሆይ ኦርቶዶክስ ትዋህዶ. እምንተነ አንተጥበቅለኘ 😭😭😭😭

  • @user-ur2gb6wo8d
    @user-ur2gb6wo8d Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @user-is5ud8zk3v
    @user-is5ud8zk3v Před rokem +1

    አሜን ዝማሪ መላይክትያሰማልን ወድማችን ሰላሙን ያድለን

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያስማልን።

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልንለወንድማችን
    ጌታ ሆይ ሠላምህን ሥጠን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻✝️⛪

  • @kibinehmulugeta8664
    @kibinehmulugeta8664 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን የሰላም ንጉሥ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሰላምህን ሰጠንዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን በእንባ ነው የሰማውት በእውነት የሰላም አለቂ እየሰሰ ክርስቶስ በሰላሙ ይጎብኝን እግዝብሕር ይሰጠልን ወንድማችን

  • @dheh984
    @dheh984 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-mj5fj3lo2w
    @user-mj5fj3lo2w Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ሰለ ቤተ ክርሰትያናችን እንጸልይ

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa7835 Před rokem +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-kp8yn6mi3f
    @user-kp8yn6mi3f Před rokem +2

    Zimare Meleaktin yasemaln Andinetun yadilen 🕊🤲😭😭😭
    Tokkuma kenyaa Waqqayyo nuuf haa deebisu AMEEN Farfanaa Ergaamota siinif haa dhagesisu🕊 🤲🤲😭

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንትን የሚአለመልም
    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ✝️

  • @sebleabebe400
    @sebleabebe400 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውነት ሰላም ይስጠን እግዚአብሔር ይመልከተን እግዚኦ አምላካችን

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e Před rokem +1

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሠማልን🇪🇹✝️😥🙏💒

  • @user-do5ff9qf9f
    @user-do5ff9qf9f Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር

  • @aynalemadimasu745
    @aynalemadimasu745 Před rokem +3

    Zemare melakite yasemaleni wondimachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před rokem +1

    የስላም አለቃ ስላምን አድለን ስላምን ላክልን ስላምን አጎናጽፍን ቸሩ መድሐኒያለም የጠፉት አባቶቻችንንም እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስልን😢😢😢 #ወቅቱን_ያስመለከተ_ድንቅ_መዝሙር_ፀጋውን_ያብዛልህ_ወንድማችን_እግዚአብሔር_በቤቱ_ያጽናልን_ዝማሪ_መላእክትን_ያስማልን💕👏

  • @trango1115
    @trango1115 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bettyadugna1846
    @bettyadugna1846 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏

  • @user-ht3uw2oz7k
    @user-ht3uw2oz7k Před rokem +6

    አሜን ውንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሰላም አለቃ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለቤተክርስታያን ሰላሙን ያውርድልን

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ስላም ያድለን ቤተክርስቲያን ከክፉ ጠላት ይጠብቅልን አሜን

  • @mebamarbtt8774
    @mebamarbtt8774 Před rokem +1

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏♥️♥️♥️

  • @user-lt4tf7kg8y
    @user-lt4tf7kg8y Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-de6kv4sh7i
    @user-de6kv4sh7i Před rokem +2

    አቤቱ ጌታ ሰላሙን ስጠን 😭😭😭🇪🇹 አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤️❤️🥰🥰

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @tube5169
    @tube5169 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከቤቱ አይለይብን እግዚአብሔር ሰላሙን ያድለን

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem +1

    አቤቱ ጌታሆይ ሠላምን ሥጠን🥺እደኛሀፂያት ሣይሆን እደተቸርብለህ ይቅርበለን🥺😭🙏ወድማችን ቃለህይወት ያሠማልን⛪️⛪️✝️✝️✝️🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mssmarshyee517
    @mssmarshyee517 Před rokem +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መምህራችን ፀጋውን ያብዛለህ በጣም ደስ ያሚለ መዘሙር ነው❤😭😭😭

  • @balanishb9346
    @balanishb9346 Před rokem +1

    አሜን አምላከችን ለሁሉም ሰለሙን ይሰጠን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️✝️

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @MELE_MEDIA
    @MELE_MEDIA Před rokem +1

    አቤቱ ሰላምህን አድለን 😭😭

  • @user-do5ff9qf9f
    @user-do5ff9qf9f Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉ ያብዛላቹ

  • @sayizanagetachew5451
    @sayizanagetachew5451 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልንሰላሙን ይስጠን ተባረክልኝ

  • @user-fo1lw7ef3d
    @user-fo1lw7ef3d Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-zw9jf9xy7d
    @user-zw9jf9xy7d Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እውነት ነው የስላም አምላክ ስላሙ ይስጥን🙏🙏🙏

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 Před rokem +1

    Zemara malakete yasamalen wandemachene salme la hagarachene salme la batakarseteyane amen amen amen

  • @user-or9jg6md9i
    @user-or9jg6md9i Před rokem +1

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 Před rokem +2

    አሜን የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን እንዳለ ደርጀ🙏🙏🙏

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před rokem

    አሜን በዉነት መሰለኝ ምዉን ይስጠን ዚማሪመክትን ያሰማልን😭😥

  • @mekds7568
    @mekds7568 Před rokem +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    😭
    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞችና

  • @ehtamaryam4686
    @ehtamaryam4686 Před rokem +1

    Amen amen ☘ amen ☘ 🙏 🙏

  • @brtukanoma1640
    @brtukanoma1640 Před rokem +2

    ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማል

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን አምላክ ሰላሙን ይስጠን በእዉነት በአንዲት ቤተክርስቲያን ጸንተን ተስማምተን እንድንኖር ይርዳን ወንዴሜ ጸጋዉን ያብዛልህ እንዱዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏🙇🙇🙇🙇

  • @ruhamaruhama1817
    @ruhamaruhama1817 Před rokem

    አሜን ፫ 🤲 ሰላሙን ያድለን ልዑል እግዚአብሔር 🤲🤲

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 Před rokem +1

    አሜንንንንን ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናክ

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Před rokem +1

    Amenamenamen

  • @beloyaeshgirma9218
    @beloyaeshgirma9218 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ውንድችን ቃል ሂይውት ያስማልን ስላምን ስጥን

  • @bnnhjalleged4141
    @bnnhjalleged4141 Před rokem +1

    ዚማሬ መላእክትያሠማልን🙏🙏🙏

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን የዝማሬ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ሰላም የድለን ውድ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 Před rokem

    ሰላምህን ስጠን 🤲😭✝️ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🖤😥

  • @Muluyyee
    @Muluyyee Před rokem +1

    Amen selamu yadalen zameri malkten yasemaln

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛለህ ሺህ አመት ኑርልን ከነቤተሰቦችህ በጣም ነዉ እምወዳችሁ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ሰላም ያድለን ቸሩ አምላካችን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን አሜን ፫

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ⛪️🌿🌿🌿💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @sosinakasew8104
    @sosinakasew8104 Před rokem +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን❤️❤️❤️

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem

    👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ኢትዮጲያን አሁን አስባት
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @nardosbekel1790
    @nardosbekel1790 Před rokem +4

    የሰላም ንጉስ ቸሩ መድኃኔዓለም ሰላሙን ያድለን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! ....እርግቶ ያለ ድምጽ (ዝሜሬ) ይቀጥሉበት አደራ

  • @user-nn7cr3qm9m
    @user-nn7cr3qm9m Před rokem

    እምየ እናቴ መፀናኛየ ሲከፍኝ ምፅናናብሽ ሰደሰት ምዘምረብሽ የሰማይ ደጄ ቤተክርስቲያን ተሳየሽን ያሳየን ጌታ

  • @zemarithiwotOfficial
    @zemarithiwotOfficial Před rokem

    አሜን ሰላሙን ይስጠን አሜን የሰላም አለቃ ሰላሙን ያድለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ እንዱ

  • @hanihani5850
    @hanihani5850 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፅጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏 አቤቱ የስላም አለቃ ጌታ ሆይ ምህረትን ላክልን

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 Před rokem +1

    Zemara melkete ysemlalne amane🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hayminegn6148
    @hayminegn6148 Před rokem +1

    Kale hiweten yasemalen wenedemachen egeziabeher selamun yametalen Amen 🙏🙏🤲🤲🤲

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 Před rokem +1

    Amen Amen Amen💒💒💒💒💒💚💛❤💔😭😭😭😭

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 Před rokem +1

    Amen.wada..wandamachin..zamare..malakat..yasmaln.♥️♥️♥️💖💖💖💖♥️♥️💒💒💒🙏

  • @makdessming8187
    @makdessming8187 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ተዋሕዶ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያለን እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +3

    ሰላምህን ስጠን መሀረነ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️🙏

  • @hannaderas1395
    @hannaderas1395 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያማሰል

  • @tripleacell1032
    @tripleacell1032 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @sele9316
    @sele9316 Před rokem +1

    Amene 🙌🙌🙏🙏🙏❤💝💞

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሠላም ይሥጠን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ👏👏⛪️⛪️🙏🙏🙏

  • @tigestamare
    @tigestamare Před rokem +1

    Zimare melakit yasemalin abetu bemelachin fikirin adinetin asifiniln 🙏

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን የሰላም አምላክ ሰላሙን ይመልስልን 😢☝በዕውነት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልንጋውን ያብዛልህ😍😍😍

  • @hawiitube1003
    @hawiitube1003 Před rokem +1

    Amen Amen igzabiher Amilkachin Selam in yaadilen Selam Selam Selam yihunilin leeAlemachin Zimaree melikti yasemalin tsegawun yabizaliikii wandimachind/n indalii 🙏🇪🇹🙏

  • @user-zh9zp1cm7o
    @user-zh9zp1cm7o Před rokem +1

    ዝማሬ መልአክ ያሠማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ቸሩ መድሀኒአለም ሰላምን ስጠን😥✝️❤️🌹

  • @user-tv4pi6dp8r
    @user-tv4pi6dp8r Před rokem

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Kalll468
    @Kalll468 Před rokem +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ሰላምህን ስጠን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @astaras5957
    @astaras5957 Před rokem +1

    ⛪👏🙏💒👏

  • @danadanadana9831
    @danadanadana9831 Před rokem +1

    Amen. Anen. Amen

  • @user-dy6ls1to8l
    @user-dy6ls1to8l Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሠላማችነን ይመልሥልን

  • @fjhghj2849
    @fjhghj2849 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ✝️ 🙏 ❤️

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před rokem

    ዝማሪ መላይክት ያሰማልን

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před rokem +2

    የሰላም ኣምላክ ሰላምን ስጠን 😢 ኣምላኬ ሆይ ታረቀን 💔💒💔💒💔😢😢😢🙏

  • @lamlamlamlam4075
    @lamlamlamlam4075 Před rokem +1

    Bewenwt atent yemalemlem zemare melkt yasemalen

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 Před rokem +1

    አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @saeedaahmad3971
    @saeedaahmad3971 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ይስጠን ጌታ ሆይ ምሕረትህ ላክልን😭😂ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭

  • @user-yy1ib6gz9q
    @user-yy1ib6gz9q Před 11 měsĂ­ci

    ትኽክለኛ መዝሙር ንህልው ኩነታት ዝገልጽ መዝሙር ለስማእካና ሐውና በረከትካ ይብዛሕ ኣብ መዝሙርካ ሓዲሩ ድማ እግዛብሄር ኣሞላክክ ናብ የማን ይመልሰና ኣሜን

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 Před rokem

    አሜን የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ሰላምን ያድለን

  • @user-cv5iv6jr9b
    @user-cv5iv6jr9b Před rokem +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏selamhn sten

  • @user-jc2ww4wn5s
    @user-jc2ww4wn5s Před rokem

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭