Abet Fikreh አቤት ፍቅርህ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Abet Fikreh አቤት ፍቅርህ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022
    አቤት ፍቅርህ
    የሀጢአተኞች ወዳጅ ጓደኛ
    የጠፋውን የምትፈልግ እረኛ
    የደሀ አደጎች ሁሉ አባት
    የምታኖራቸው በአማረ ቤት
    የመበለቲት ዋና ተሟጋች
    ጠበቃ ነህ ለተጎዳች
    ለተጨነቁ ሁሉ ደራሽ
    የታመሙትን ደግሞ ፈዋሽ
    አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
    ከጠፋንበት እየፈለገ
    ቀና አደረግኋን ከሸክማችን
    ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን
    ተማርኬ በፍቅር
    አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ
    በፈቃዴ ደስ እያለኝ
    ጌታ ኢየሱስ ወድሀለሁ
    ቀኑ ሲመሽ ሰው ሁሉ ሲሄድ
    የማትቸኩል ለቁጣ ለፍርድ
    የውስጥ የልብን ሁሉ ተረድተህ
    እንባን ከአይን ታብሳለህ
    አሮጌውን ልብስ አውልቀህ ጥለህ
    የጸጋ ካባን ለእኛ ደርበህ
    እዳችንንም በመስቀል ከፍለህ
    ያጸደከን እንዲሁ በፀጋህ
    አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
    ከጠፋንበት እያሳደደ
    ቀና አደረገን ከሸክማችን
    ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን

Komentáře • 192