ክብር ይሁንልህ Kiber Yihunilh Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Amnihalehu Concert April 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ክብር ይሁንልህ Kiber Yihunilih Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022
    ክብር ይሁንልህ
    ምስጋና አያኖርህ የፍጥረታት ቅኔ
    ማንም ሳይፈጠር ኖረህ ነበር ያኔ
    ፍጡር ያምልክ እንጂ ለህይወቱ ብሎ
    የማንም ውዳሴ አያኖርህ ችሎ
    ባይወጣም እልልታ ከፍጥረታት አለም
    አንተን የሚያኖርህ አምልኮ እኮ አይደለም
    ፅኑ ምሰሶ ነህ የህይወት መገኛ
    ከቶ አይደለህም የአምልኮ ጥገኛ
    ባያንስህም አምልኮ ባያንስህም ክብር
    እኔ እንደው መስዕዋቴን ከመሰዋት አልቀር
    አምልኮዬ በፊትህ ሞገስ ካገኘልኝ
    አንተን ከማምለክ ውጭ ሌላ ምን ደስታ አለኝ
    እረ አንተ ክበርልኝ እግዚአብሔር ክበርልኝ(2×)
    እረ አንተ ንገስልኝ እግዚአብሔር ንገስልኝ(2×)
    መላዕክት በፊትህ ቅዱስ ቅዱስ ብለው
    ለክብርህ ሲሰግዱ ክብራቸውን ጥለው
    ሰማይ ተናወጠ ስለሆነው ነገር
    ምድርን ስለሞላ ያንተ ድንቅ ክብር
    ባናመሰግንህ የእጆችን ስራ
    ሰማዩ ዝም ቢል ምድር ባታወራ
    ግርማህ አይቀንስም ምን ይቀርብሀል
    ማንንም ሳትፈጥር ብቻህን ከብረሀል
    ባያንስህም አምልኮ ባያንስህም ክብር
    እኔ እንደው መሰዕዋቴን ከመሰዋት አልቀር
    አምልኮዬ በፊትህ ሞገስ ካገኘልኝ
    አንተን ከማምለክ ውጭ ሌላ ምን ደስታ አለኝ
    እረ አንተ ክበርልኝ እግዚአብሔር ክበርልኝ(2×)
    እረ አንተ ንገስልኝ እግዚአብሔር ንገስልኝ(2×)
    ላንተ የሚመጥንህ አምልኮ ባይኖርም
    ግን አጣሁኝ ብዬ ትቼ ዝም አልልም
    ነፍሴን አፈሳለው ሆኜ በግሮችህ ስር
    የመኖሬ አላማ ነው የአንተ ክብር
    ክብር ይሁንልህ ላንተ እግዚአብሔር
    ይገባሀልና በሰማይ በምድር
    ክብር ይሁንልህ ላንተ እግዚአብሔር
    ይገባሀልና በሰማይ በምድር

Komentáře • 191

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    እልልልል..... ይሄ ዝማሬ አይደለም በዜማ እንዲሁ ግጥሙ ብቻ እራሱ ይባርከኛል.....ምን አይነት ሀያል ዝማሬ እንደሆነ በቃላት ለመግለፅ ይቸግራል ....ዴቫዬ ተባረክልኝ እልፍ ሁንልኝ ያብዛህ ብዛልን🪇🎸🎧🎷🥁🎺🎼🎬🎤🎻🪘🪈🪗🪕🎹💎💎💎🪕🪗🥁🎺🎼🪈💎💎

    • @belayneshamado730
      @belayneshamado730 Před rokem +5

      🎉🎉❤😂😢😮😅😊 5:10

    • @abigiyaberhanu1091
      @abigiyaberhanu1091 Před rokem +8

      Suriyeee yante humble ቅንነት ከቶ ማንም ላይ አላየሁም God bless you 🙏🙏🙏 demom egzabher kezy belay yebarkhal 🙌

    • @user-ho9nd5xk5f
      @user-ho9nd5xk5f Před 8 měsíci +2

      😊

    • @behailuassefashege6042
      @behailuassefashege6042 Před 4 měsíci

      💕💝💝👍💝💝💕💝💕💖💕💝💕💖💕💝💕💖💕💝👍👍👍👍👍👍👑👑👑👑👑👑🙏🙏🙏💎💎💎💎🎊🎊🎉🎉🎉🎆🎆🎇🎇👑👑👑👑👑👑📯📯📯✝️💞😀😍🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗❣️❣️💓💓😊😊😊😊😊🎤🎤🎬🎬🎤🎬🎬🎤🎬🎤🎧🎧🎼🎼🎹🎹🥁🎷🎷🥁🎷🎺🎺🎸🎸🎻🎻

  • @markosmarye
    @markosmarye Před rokem +90

    ክብር ይሁንልህ 👏👏👏🙏❤
    ምስጋና አያኖርህ የፍጥረታት ቅኔ
    ማንም ሳይፈጠር ኖረህ ነበር ያኔ
    ፍጡር ያምልክህ እንጂ ለሕይወቱ ብሎ
    የማንም ውዳሴ አያኖርህ ችሎ
    ባይወጣም እልልታ ከፍጥረታት ዓለም
    አንተን የሚያኖርህ አምልኮ እኮ አይደለም
    ፅኑ ምሰሶ ነህ የሕይወት መገኛ
    ከቶ አይደለህም የአምልኮ ጥገኛ
    ባያንስህም አምልኮ ባያንስህም ክብር
    እኔ እንደው መስዋእቴን ከመሰዋት አልቀር
    አምልኮዬ በፊትህ ሞገስ ካገኘልኝ
    አንተን ከማምለክ ውጭ ሌላ ምን ደስታ አለኝ
    እረ አንተ ክበርልኝ እግዚአብሔር ክበርልኝ
    እረ አንተ ንገሥልኝ እግዚአብሔር ንገሥልኝ
    መላዕክት በፊትህ ቅዱስ ቅዱስ ብለው
    ለክብርህ ሲሰግዱ ክብራቸውን ጥለው
    ሰማይ ተናወጠ ስለሆነው ነገር
    ምድርን ስለሞላ የአንተ ድንቅ ክብር
    ባናመሰግንህ የእጆችን ስራ
    ሰማዩ ዝም ቢል ምድር ባታወራ
    ግርማህ አይቀንስም ምን ይቀርብሃል
    ማንንም ሳትፈጥር ብቻህን ከብረሃል
    ባያንስህም አምልኮ ባያንስህም ክብር
    እኔ እንደው መስዋእቴን ከመሰዋት አልቀር
    አምልኮዬ በፊትህ ሞገስ ካገኘልኝ
    አንተን ከማምለክ ውጭ ሌላ ምን ደስታ አለኝ
    እረ አንተ ክበርልኝ እግዚአብሔር ክበርልኝ
    እረ አንተ ንገሥልኝ እግዚአብሔር ንገሥልኝ
    ለአንተ የሚመጥንህ አምልኮ ባይኖርም
    ግን አጣሁኝ ብዬ ትቼ ዝም አልልም
    ነፍሴን አፈሳለሁ ሆኜ በእግሮችህ ስር
    የመኖሬ ዓላማ ነው የአንተ ክብር
    ክብር ይሁንልህ ለአንተ እግዚአብሔር
    ይገባሃልና በሰማይ በምድር
    ክብር ይሁንልህ ለአንተ እግዚአብሔር
    ይገባሀልና በሰማይ በምድር

  • @meryzed448
    @meryzed448 Před rokem +21

    ባያንስህም አምልኮ ባያንስህም ክብር
    እኔ እንዲያው መስዋዕቴን ከመሰዋት አልቀር
    አምልኮዬ በፊትህ ሞገስ ካገኘልኝ
    አንተን ከማምለክ ዉጪ ሌላ ምን ደስታ አለኝ?
    ኧረ አንተ ክብርልኝ እግዚአብሔር ክበርልኝ🙏❤
    ዴቫ ፀጋ ይብዛልህ❤🙏

  • @mesiterefe6777
    @mesiterefe6777 Před rokem +41

    አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ። የዚህ ትውልድ በረከት ነህ። ከዚህ በላይ በላይ የመላእክትን ዝማሬ ያፍስስብህ የተባረክ ነህ።

  • @amanu78
    @amanu78 Před rokem +74

    የወጣቶች ህብረት አለን እናም ሁሌ የምስጋና ሳአታችንን በዚ መዝሙር ነው የምንጀምርው በጣም ተባርከንበታል God bless you more daveye❤

  • @tewodrosmekonnen
    @tewodrosmekonnen Před rokem +28

    ዴቭ ጌታ ይባርክህ ሙዚቀኞች እንናንተን ለቤተክርስትያን የሰጠ ጌታ ይባረክ ኑሮአችሁ ቤታችሁ ዘመናችሁ ይለምልም🙏❤

  • @yosephsisay2201
    @yosephsisay2201 Před 4 měsíci +2

    Devoo ወደ መዝሙረ ዳዊት ተጠግተሀል ብቻ ይሄን ፀጋ በትህትና ጠብቅልን እንወድሀለን❤❤

  • @samuelayele4133
    @samuelayele4133 Před rokem +7

    በረከታችን እኮ ነህ አንተን ስለሰጠን ጌታዬን አመሰግነዋለው!!!

  • @firerefiadisu1836
    @firerefiadisu1836 Před 9 měsíci +5

    እንባ ካይኔ አልቆም አለኝ 😭😭😭🙌

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp Před 18 dny

    OMG😮
    How Powerfull
    ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙌🙌❤️❤️

  • @user-cz9he7yx2f
    @user-cz9he7yx2f Před 24 dny

    Amennnn kber nges Ante bcha Ebziabhier❤❤❤😮😮😮😮

  • @justnothing1067
    @justnothing1067 Před měsícem +1

    The choirs እንዴት ደስ እንደሚሉ😭😭😭😭

  • @BamlakFkr
    @BamlakFkr Před měsícem +1

    😍
    Zemenh ylemlm
    Deva❤❤❤❤ 😘

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in Před rokem +2

    ከነፍሴ የምወደው በመንፈስ ቅዱስ ስምጥ ብዬ የምዘምረው መዝሙር ዴቭ በረከት እንወድሀለን ❤ተባረክ

  • @ElishaEzekiel-m3w
    @ElishaEzekiel-m3w Před měsícem

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ! አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ
    ሙሉ በሙሉ የቃሉን ግልጠት፥ የቃሉን መንፈስ፥ የቃሉን ኃይል ይግለጥልህ!!!ጨምሮ ያብራልህ!!!

  • @minassieasmelashRAD
    @minassieasmelashRAD Před 6 měsíci +3

    Full of theological truth daviye ተባረክ

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 Před 10 měsíci +1

    ዉዉዉ ሃሌሉያ 🙌🙌🙌የኛ ንጉስ ኢየሱስ የአምልኮ ጥገኛ አይደለህም ማንንም ሳትፈጥር ብቻህን የከበርክ እሰይይይይይይይ ኧረ አንተ ንገስልኝ እግዚአብሔር ክበርልኝ 🙌🙌🙌ዴቫዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ለምልም 🙏

  • @gechjone
    @gechjone Před rokem +1

    “እነዚህን ሁሉ እጄ ሠርታለችና እነዚህ ሁሉ የእኔ ናቸው፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሑት፥ መንፈሱም ወደ ተሰበረ፥ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ።” ኢሳይያስ 66፥2
    “አራቱም እንስሶች እያንዳንዳቸው ስድስት ክንፎች አሉአቸው፥ በዙሪያቸውና በውስጣቸውም ዓይኖች ሞልተውባቸዋል፤ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የነበረውና ያለ የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ እያሉ ቀንና ሌሊት አያርፉም።” ራእይ 4፥8
    አንድ ቀን በወደደን አምላክ ፊት ከመላእክት ጋር እናመልከዋል።
    ዴቭ የፀጋ ስጦታውን ያለ መሣሣት በአንተ ያፈሠሠው የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ አባት እግዚአብሔር ይባረክ

  • @mintesnotpetros1665
    @mintesnotpetros1665 Před rokem +4

    ዴቫ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤ ለምልምልን !!
    ሙዚቀኞች እና ዘማሪዎች ላይ ያለመታከት እየሰራህ ስላለህ የእውነት ተባረክ በረከታችን ነህ እወድሃለሁ ❤❤❤

  • @BkAdu600
    @BkAdu600 Před 7 měsíci

    አሜሜሜሜሜሜሜን፣ ክብር ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ለሕያዉ እግዚአብሔር ይሁንለት ,,,,, ብርክ በልልኝ ዴቫዬ ,,,,❤❤

  • @asamnewtesema5820
    @asamnewtesema5820 Před rokem +2

    David always my favorite, Gospel singer and Pianist🎹🙏🎧🥰

  • @beinsportsamharic
    @beinsportsamharic Před rokem +1

    ሚደንቅ መዝሙር በሚደንቅ አምልኮ በየአምልኮ እንደአዲስ ሚባርክ መዝሙር ነው dave ጌታ ከዚህ በላይ ጨማምሮ ይስጥህ ተባረክ

  • @ameleworkjemberehabte
    @ameleworkjemberehabte Před 10 měsíci

    አቤት እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነዉ?????!!!!!!!! ጥልቅ የአምልኮ መዝሙር ነፍሴን ፍስስ አደርጌ አምላኬን አመለኩት ። በብዙ ተባረክ

  • @user-ru2ds8ng1b
    @user-ru2ds8ng1b Před rokem +1

    ጌታ ይባረክህ ወንደማችን በጣምየምገረም ዝማሬ ነው

  • @EbenezerSolomon-jl3dl
    @EbenezerSolomon-jl3dl Před rokem +1

    ዴቭዬ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋልሁ። አንተ እግዚአብሔርን ከፍ እንዳደረክ እግዚአብሔር አንተን ከፍ ያደርግሃል ። ዴቭ በጣም በጣም ነው የምወድህ ❤❤

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 Před 9 měsíci +1

    Dawit Getachew is an example for His great lovish grace. God bless all involved in this great worship song.

  • @yaredgashe2339
    @yaredgashe2339 Před 4 měsíci

    ድቪዬ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @marti1861
    @marti1861 Před 10 měsíci

    ሃሌሉያ የኔ አምላክ ሰላነስብህ አይደለም ሰለ ሚገባህ ክብር ይሁንልህ❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልል

  • @movieYohannes
    @movieYohannes Před rokem +3

    ይገርማል የመጀመሪያ እግዚአብሔር ንገስልኝ❤

  • @solomonwedajo3243
    @solomonwedajo3243 Před 9 měsíci +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ተባረክ

  • @assefaamanuel
    @assefaamanuel Před rokem +1

    ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ በብዙ ተባረክ

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 Před 2 měsíci

    You are singing with high excellence to the Lord in every song, and from each word to the melodies and from biblical points and music compositions, they are so perfect and match one another. They suit listeners.
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebratemekonen1892
    @mebratemekonen1892 Před rokem +2

    ዴቭ በረከታችን ፀጋ ይብዛልህ!

  • @user-tj6vg5py1f
    @user-tj6vg5py1f Před měsícem

    አሜንንንንንንንን❤❤❤❤

  • @bisratgetachew9772
    @bisratgetachew9772 Před 8 měsíci +2

    OMG...the lyrics is super divine😍😍 Stay Blessed Dave.👍

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤
    “Be patient therefore, brethren, unto the coming of the Lord. Behold, the husbandman waiteth for the precious fruit of the earth, and hath long patience for it, until he receive the early and latter rain.”
    - James 5:7 (KJV)❤❤❤

  • @AkliluormelakuLemma-rt4gj

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ አምላካችን አንተ #የአምልኮ ጥገኛ አይደለህም!!!!!

  • @roziteka9044
    @roziteka9044 Před 5 měsíci

    ዴቭ ጌታ ብርክርክክክክ ያድርግህህህህ አንተ በረከታችን ነህ።

  • @SefuElias-ju1zw
    @SefuElias-ju1zw Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤ kalat yelgn ❤ le hulum lersu sil yakbrew golot ayawikm hulum idulun ytekem ❤❤itaw bekflachu tera silderse silesimu kibr amesginut ❤❤ deva geta yibarkh

  • @mihretmekonnen3497
    @mihretmekonnen3497 Před rokem +1

    ስጦታዎቻችን ናችሁ። ዴቭዬ ተባረክ ትለያለህ።

  • @hallelujahhaile2587
    @hallelujahhaile2587 Před rokem +3

    ተባረክ ዴቭዬ❤❤🙌

  • @woubishetbezuayehu4644
    @woubishetbezuayehu4644 Před rokem +2

    Dear Br. in Christ,
    Huge Thanks & Blessings!🙏🙏🙏

  • @Makeda568
    @Makeda568 Před rokem +2

    ዴቭዬ የኔ ትውልድ በረከት አንተ በረከታችን ነህ መዝሙሮች መፅናኛችን አይናችንን ከሁኔታዎቻችን አንስተን ወደ አብ ብቻ እንድናይ የየሱስን መምጣት እንድንናፍቅ ያደርገናል ብርክ በልልን

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 Před 8 měsíci +1

    እንደስምን መላእክ ያወጣዋል እንዲሉ የዳዊትቅኔ ፀጋ ነው

  • @GadisedabaNemera
    @GadisedabaNemera Před rokem +1

    Devaye I haven't word for you,
    God bless you ❤

  • @ethiopiangirl447
    @ethiopiangirl447 Před rokem +1

    uff i love this song so much yehe demo yeteleye nw i loved this version more geta yebarkh devaye uff

  • @fraolmengistu6964
    @fraolmengistu6964 Před rokem +2

    this is one my fav mezmurs and it has such a deep message

  • @Henokyohanis
    @Henokyohanis Před rokem +1

    Sitebikew neber yihen mezmur betam new miwedew❤

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 Před rokem +2

    Davachin Tebarekilin ❤🎤🎹

  • @mekdesaynalem5281
    @mekdesaynalem5281 Před 11 měsíci +1

    Ohho what Amazing Song... Haleluya Glory to God 🙏🙏

  • @maltanaarorisaa5926
    @maltanaarorisaa5926 Před měsícem +1

    God bless you🥰

  • @agegnehulegese3583
    @agegnehulegese3583 Před rokem +1

    ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @fasikadereje1122
    @fasikadereje1122 Před 7 měsíci

    ባያንስህም አምልኮ ባያንስህም ክብር
    እኔ እንዲያው መስዋዕቴን ከመሰዋት አልቀር
    አምልኮዬ በፊትህ ሞገስ ካገኘልኝ
    አንተን ከማምለክ ዉጪ ሌላ ምን ደስታ አለኝ? God Blesssssss More!

  • @bezuasrate481
    @bezuasrate481 Před 9 měsíci

    አልልልል ይሁንለት ክብር አሜን ጌታ ይባርካቺሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @liya7992
    @liya7992 Před rokem +1

    ብቻዉን የከበረ ❤❤❤❤❤❤

  • @tihutmesret7392
    @tihutmesret7392 Před 5 měsíci

    Ante yetebarek hulem le amlakachin zemirlet lezih new yetexerahew ❤ you are blessed

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Před rokem +2

    I’m the first here 😍🤩🤩🤩🤩 hallelujah 😍😍😇😇😇😇

  • @tsegenetyirga1941
    @tsegenetyirga1941 Před 5 měsíci

    Wow,mine ayenate mazemure nawe, masimate makome,alechalekum. gate yabezalehi

  • @pakilemada8929
    @pakilemada8929 Před rokem +1

    Egziyabiher yebarkih bewinet mnm alelem ilu davi

  • @beniyamfikiru3726
    @beniyamfikiru3726 Před rokem +2

    MAY GOD BLESS YOU MORE.

  • @elltasolomon1275
    @elltasolomon1275 Před rokem

    Hallelujah Glory be to our Almighty God ☝️☝️☝️☝️☝️ God bless u u beloved brothers and sisters😊😊

  • @dawitworku3375
    @dawitworku3375 Před rokem +1

    You're so loved

  • @dawitworku3375
    @dawitworku3375 Před rokem +2

    Oh, Lord bless him more!

  • @itsraeyy
    @itsraeyy Před rokem +3

    been waiting for this!😊

  • @ዋናውጤና
    @ዋናውጤና Před rokem +2

    May God bless you with many more glorious words to say about him

  • @Mintesnot_Demelash
    @Mintesnot_Demelash Před rokem +1

    Devayeeeee world's blessing geta yibarkeh 🙌❤

  • @BetelhemBirhanu-wk5gl
    @BetelhemBirhanu-wk5gl Před 5 měsíci

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክክ

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g Před 9 měsíci

    አሜን ክብር ይሁን የኔ ጌታ❤❤❤

  • @mintesnotedawit
    @mintesnotedawit Před rokem +1

    What great song,God bless you more Dave!!!

  • @nathnaelminyichil169
    @nathnaelminyichil169 Před rokem

    Ohhh daveye tebarek yanurlij zema ena kalat lay yalew mashashaya altebkum nbr yechmerlh brother big up

  • @redeatsamson
    @redeatsamson Před měsícem

    Anten yemiyanoreh amlko eko aydelem

  • @EbenezerSemaw
    @EbenezerSemaw Před rokem +1

    One of my favourite song ❤ Daveye you are our blessing. What an amazing worship❤

  • @user-rl8yp3lz1u
    @user-rl8yp3lz1u Před rokem

    Daveye am very exited for you
    Yemer geta eyesus abzeto yebarkachu zemnachu hulu bebetu yelekelachu
    Blessd dear❤❤❤❤❤❤❤

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 Před 8 měsíci

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤

  • @NahomeBekri-qy7er
    @NahomeBekri-qy7er Před 6 měsíci

    ዋው ዋው

  • @hirutmogesofficial3057
    @hirutmogesofficial3057 Před rokem +1

    AMEN AMEN TEBAREKULIN 🙏

  • @bezamek7684
    @bezamek7684 Před rokem +5

    May you be Blessed more Dave😊 glory to God!!please Turn cc on or add subtitle let it reach all the world ,🙏

  • @MinteTadege
    @MinteTadege Před 4 měsíci

    Amazing song my God bless you more 🙏🙏

  • @martamarkos297
    @martamarkos297 Před měsícem

    🙏🙏🙏God bless♥️♥️♥️

  • @mekdesdebebe4098
    @mekdesdebebe4098 Před rokem

    Devaye God bless you betam new bezemarewocheh yemebarekew.

  • @ruhamazewdu
    @ruhamazewdu Před rokem

    Anten yeseten geta yebarek wed wendemachen

  • @zionhailu274
    @zionhailu274 Před 2 měsíci

    ❤❤❤ elllllllll yegebahal Ellllllll❤❤❤❤

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Před rokem +2

    What a song 🔥

  • @fromsamelkamu4219
    @fromsamelkamu4219 Před rokem

    dave በረከታችን ፀጋ ይብዛል 🙏

  • @natiwake9176
    @natiwake9176 Před rokem +1

    Glory glory praise God❤

  • @user-sl1jt2oc8o
    @user-sl1jt2oc8o Před 6 měsíci

    Wow Best song I had ever seen

  • @asnakesaved
    @asnakesaved Před rokem

    Deva tebarekelen. U r blessing for our generation. 💛 💓 💗 💖 ❤ 💕 💛

  • @OlaantaaB
    @OlaantaaB Před 2 měsíci

    Amazing may God bless you!!!😮😮😮😮

  • @user-zl6oi6gu5x
    @user-zl6oi6gu5x Před rokem +1

    What a great song. Bless you Dave!

  • @user-vr9li6nb1w
    @user-vr9li6nb1w Před měsícem

    Devo ye alem bereket neh❤❤❤

  • @amanenoro1567
    @amanenoro1567 Před rokem +1

    My favorite song🥰

  • @tigesttaye4750
    @tigesttaye4750 Před rokem +1

    Tebareku Yabat Berukan ❤

  • @rozliy7770
    @rozliy7770 Před rokem

    Esyee geta hoye kebirelige lelelelele esyee

  • @Tube-mb8el
    @Tube-mb8el Před rokem

    ኦ ኦ ክብር ይሁንለት❤❤❤

  • @user-jn6vm5ke7q
    @user-jn6vm5ke7q Před 5 měsíci

    Deva tebarekilign liyu sewu neh !!!

  • @mekonnenmelese7646
    @mekonnenmelese7646 Před 9 měsíci

    Lovely Song . God Bless You! Be Blessed!!!!!

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 Před rokem +1

    God bless you I love this song!!!!

  • @WubD-i3c
    @WubD-i3c Před měsícem

    Amazing 😍😍😍

  • @user-js6tb5ce9u
    @user-js6tb5ce9u Před 10 měsíci

    David my God bless you❤❤🎸🎸🎺🎷🎤🎹🎹

  • @user-ri6qb5uf6s
    @user-ri6qb5uf6s Před rokem

    Geta zmnehen yebareke ❤❤😇😇😇