Efeligihalehu (Lord I Need You), a song about seeking God

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Efeligihalehu (Lord I Need You), a song about seeking God.
    As you listen to this song, may the Spirit of God bless you with a longing and desire for His face and fulfill your hunger by His presence.
    እፈልግሀለው
    አንተ የልቤ ርሀብ የነፍሴ ጥማት
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት
    በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሀለሁ
    ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን እሻለሁ
    ፈልግሀለሁ
    እንደምትናፍቅ ዋላ ወደ ውሀ
    አግኝታ እስክትረካ በእዚያ በበረሀ
    ምንም አይታያት ማንም አያስቆማት
    እንዲሁ አምላኬ ነው የነብሴ ጥማት
    ነው የነብሴ ጥማት
    አገኘሁህ እና ጥሜን አረኸው
    ግን ደግሞ እርካታዬ አንተን የሚያስናፍቅ ነው
    አሁንም አሁንም ልቤ ይፈልግሀል
    በነገሮች መሀል ሀሳቤ ይወሰዳል
    ወደአንተ ይሄዳል
    አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት
    ከምትገኝበት
    ዋና የልቤ ትኩረት የዓይኔ ደግሞ ፍዘት
    የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት
    በእጅህ ለመነካት
    ረሀቤ ክብርህ ነው ውበትህ ጥማቴ
    በሰማዩ ስርአት ተወስዷአል መሻቴ
    የምድርን ግሳንግስ ትቼ ወደ ኋላ
    ወደአንተ ሮጣለው ዘውትር እንድሞላ
    ረሀቤ ነህና
    አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት
    ከምትገኝበት

Komentáře • 901

  • @bekawakjira
    @bekawakjira Před 5 měsíci +57

    የ university ተማሪ ነበርኩ ህይወቴ distract ሆኖ የነበረኝ አገልግሎት መንፈሳዊ ህይወት እጅግ ተጎድቶ ነበር እግዚአብሔር ግን እሄንን መዝሙር መድሀኒት አርጎ ላከልኝ ድጋሜ ፀለይኩ ኢየሱስ አልኩ 😭😭😭
    ከትልቅ የሞት መንገድ ነብሴን ጌታ በዚህ መዝሙር መለሳት ስሙ ይባረክ!

  • @epaphraamen8122
    @epaphraamen8122 Před 11 měsíci +200

    ይሄንን መዝሙር አሁንም የሚሰማው ማነው እንደኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱

  • @bintershi6099
    @bintershi6099 Před 6 měsíci +28

    Who’s listening to this song like me in 2024?
    በሰማሁት ቁጥር ጌታ በዴቭ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ እግዚአብሔር እባርካለሁ።

  • @user-yg3ue1gl8k
    @user-yg3ue1gl8k Před 4 měsíci +41

    Anyone from 2024✋️

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    ¶ እፈልጋለሁ ¶
    የግጥሙ ውበት ፣የቃላቱ ውቅር ፣የሙዚቃው ለዛ ፣ የአዘማመሩ ቀለም ፣ የቀረፃው ማራኪነት ...አጠቃላይ ይዘቱ ከዋናው ከመልክቱ ጭብጥ እንዳንፋለስ እና ለዐይን የማያሻማ ክሊፕ ነው 💎 ተባረክልኝ - በነዚህ ውበት ውስጥ ሳልቀር ሰማይ ለመድረስ የማይወላውልና የማይነቀጠቀጥ ሀሳብን የማይሰርቅ ጠንካራ መሻገርያ ሆኖኛል ..!!!! ከሰማይ አድርሶኛል የአምላኬን ጠረን አካፍሎኛል ❤❤❤💕💎💎!!!!!!

  • @dunamismedia6358
    @dunamismedia6358 Před 4 lety +595

    *ፈልግሀለው* Dawit Getachew Lyrics:
    አንተ የልቤ ርሀብ የነብሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት: ከምትገኝበት:
    በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሀለው
    ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን እሻለው:
    ፈልግሀለዉ:
    እንደምትናፍቅ ሇላ ወደ ውሀ:
    አጊኝታ እስክትረካ በዛ በበረሀ:
    ምንም አይታያት ማንም አያስቆማት:
    እንዲሁ አምላኬ ነው የነብሴ ጥማት
    ነው የነብሴ ጥማት:
    አገኘሁህ እና ጥሜን አረካኀው:
    ግን ደግሞ እርካታዬ አንተን: ሚያስናፍቅ ነው:
    አሁንም አሁንም ልቤ ይፈልግሀል:
    በነገሮች መሀል ሀሳቤ ይወሰዳል:
    ወዳንተ ይሄዳል:
    አንተ የልቤ ርሀብ የነብሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት:
    ከምትገኝበት:
    አተ የልቤ ትኩረት የአይኔ ደሞ ፍሰት:
    የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት:
    በእጅህ ለመነካት:
    ረሀቤ ክብርህ ነው ውበትህ ጥማቴ:
    በሰማዩ ስርአት ተወስዷል መሻቴ:
    የምድርን ግሳንግስ ትቼ ወደ ሇላ:
    ወዳንተ ሮጣለው ዘወትር እንድሞላ:
    ዘወትር እንድሞላ:
    አንተ የልቤ ርሀብ የነብሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት:
    ከምትገኝበት:
    አተ የልቤ ትኩረት የአይኔ ደሞ ፍሰት:
    የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት:
    እንዴት እንደወደድካት:
    በእየለቱ ሙላኝ ልቤንም ለውጠው:
    በኢየሱስ የነበረውን ሀሳብ በኔም: ደግሞ ሙላዉ:
    :-በትላንቱ ሙላት ትዝታ
    :-መኖር አልፈልግም
    :-ዛሬም ትሻሀለች ነብሴ እንዳዲስ
    :-ከቶ አልለምድህም
    =ፈልግሀለው (x2)
    በሙሉ ልቤ አንተን እሻሀለው:
    =ፈልግሀለው
    በሙሉ ሀይሌ አንተን እሻሀለው:
    =ፈልግሀለው (x2)
    በሙሉ ልቤ አንተን እሻሀለው:
    =ፈልግሀለው
    በሙሉ ሀይሌ አንተን እሻሀለው:
    SUBSCRIBE FOR MORE!
    BLESS YOU ALL!!!

  • @maheletmulugetaofficialcha1804

    ብንሰማው!!!! ብንሰማው!!! ብንሰማው!!! የማይጠገብ በእንባ እየታጠብን ነው የምንሰማው ዴቭዬ ዘመንህ ይለምልም እየሱስን አሸተትነው በዚህ ዝማሬ ...አምናለሁ የሚሰማውን ሁሉ ይቀድሳል፡ እየሱስ ጌታ ነው፡፡ በጣም እንወድሀለን መስፍን ጉቱ ና ማህሌት

    • @davidaddis2525
      @davidaddis2525 Před 4 lety

      geta yibarikih ena and tiyake neberegn.Be lisan tinageraleh woy?

    • @mesievan6501
      @mesievan6501 Před 4 lety

      Davey endet tadelhle zemenhen yebarkwe!

    • @ME-kj4zs
      @ME-kj4zs Před 4 lety +5

      Am orthodox a big fan of Mesfny betam medewmakbrew zemarey geta yebarkeh ye aglgelot zemnh yetbarek yhun ken betsebh 🙏 !Be blessed

    • @medimedo5191
      @medimedo5191 Před 4 lety +1

      Still listening non stop

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 Před 4 lety

      በጣም እኔ እየርሰርሰርስኩኝ አለሁኝ

  • @rahelayele409
    @rahelayele409 Před 4 lety +17

    አንተ የልቤ ርሀብ የነብሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት:
    ከምትገኝበት:
    በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሀለው:
    ደስ የሚያሰኘዉን ፊትህን እሻለሁ :
    እፈልግሃልሁ ::
    አንደ ምትናፍቅ ዋላ ወደ ዉሃ አግኝታ አስክትርካም ከዛ በበረሃ
    ምንም አይታያት ማንም አያስቆማት:
    እንዲሁ አምላኬ ነዉ የነፍሴ ጥማት:
    ነዉ የነፍሴ ጥማት:
    አገኘሁህና ጥሜን አረካሄዉ :
    ግን ደግሞ አርካታዬ አንተን ሚያስናፍቅ ነዉ
    አሁንም አሁንም ልቤ ይፈልግሃል:
    በነገሮች መሃል ሃሳቡ ይወሰዳል:
    ወዳንተ ይሄዳል ::
    አንተ የልቤ ርሀብ የነብሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት:
    ከምትገኝበት:
    አንተ የልቤ ትኩረት የአይኔ ደግሞ ፍዘት:
    የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት:
    በእጅህ ለመነካት::
    ረሃቤ ክብርህ ነዉ ዉበትህ ጥማቴ:
    በሰማዩ ሰረዓት ተወስዷል መሻቴ :
    የቤቴን ግሳንግስ ትቼዉ ወደኋላ :
    ወዳንተ ሮጣለሁ ዘዉትር አንድሞላ ::
    አንተ የልቤ ርሀብ የነብሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት:
    ከምትገኝበት:
    አንተ የልቤ ትኩረት የአይኔ ደግሞ ፍዘት:
    የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት:
    በእጅህ ለመነካት::
    በየለቱ ሙላኝ ልቤንም ለዉጠው :
    በኢየሱስ የነበረዉን ሃሳብ ለኔም ድግሞ ሙላኝ :
    በትላንቱ ምናብ ትዘታ መኖር አልፈልግም:
    ዛሬም ትሻሃለች ነፍሴ አንዳዲስ :
    ከቶ አለምድህም::
    ፈልግሃለሁ ፈልግሃለሁ በሙሉ ልቤ :
    አንተን አሻሃልሁ:
    ፈልግሃለሁ ፈልግሃለሁ በሙሉ ኃይሌ:
    አንተን አሻሃልሁ:

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 Před 3 lety +159

    I cannot stop listening to this mezmur. When I listen to this song, I feel like Jesus is beside me. God bless you more and more 🔥 🔥🔥🔥

  • @SelamawitSelam-dh1wb
    @SelamawitSelam-dh1wb Před rokem +15

    :-በትላንቱ ሙላት ትዝታ
    :-መኖር አልፈልግም
    :-ዛሬም ትሻሀለች ነብሴ እንዳዲስ
    :-ከቶ አልለምድህም 🔥🙏😇

  • @TesfaTemesgen
    @TesfaTemesgen Před 3 lety +8

    ይህንን መዝሙር ያለማጋነን ከ 100x በላይ ነው የሰማሁት
    መዝሙር ምን መሆን እንዳለበት በአጭሩ ያብራራ መዝሙር ነው
    አምልኮ ወደሚገባው ስመለስ እኔ ሳይሆን እርሱ ማዕከል ስሆን Christ-centered ስሆን አይጠገብም
    ወንድሜ ዳዊት አንተ ለበቴክርስትያን ስጦታ ነህ
    አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ የ ተሃድሶ ምክንያት ያድርግህ

  • @abdiwakaga9147
    @abdiwakaga9147 Před 4 lety +3

    መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር እንዲህ ይላል፡ እግዚአብሄርን የምትፈልግ ነብስ ደስ ይበላት፡፡ ይሄ እውነት ማንም ሊለውጠው በማይችለው በእግዚአብሄር ቃል የተገለጠ የደስታ ምስጢራዊ ምንጭ ነው፡፡ በብዙ አእምሮን በተለያየ አቅጣጫዎች እየጎተቱ ብትን ብትንትን የሚያደርጉ ነገሮች በሞሉበት አለም ሃሳብን ሰብስቦ ነብስን በጌታ ዙፋን ፊት እንደ ማፍሰስ ያለ ልዩ በረከትና መትረፍረፍ የትም አይገኝም፡፡ ባጭሩ እንደዚህ እላለሁ እግዚአብሔርን መፈለግ ብቸኛው የእውነተኛ ደስታ መንገድ ነው፡፡ ከእግዚአብሄር መራቅ ብቸኛው እየሳቁ ለመሞት ምቹ የሆነ ምድራዊ ሲኦል ነው፡፡
    መዝሙሩ ለጌታ ያለኝን ናፍቆት አባብሶታል እንግዲህ ምን ልሁን ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ

  • @eden-ethio5948
    @eden-ethio5948 Před 4 lety +9

    እፈልግሃለሁ
    አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት
    በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሃለሁ
    ደስ ሚያሰኘውን ፊትህን እሻለሁ እፈልግሀለሁ
    እንደምትናፍቅ ዋላ ወደ ውሃ
    አግኝታ ስትረካም ከዚያ በበረሃ
    ምንም አይታያት ማንም አያስቆማት
    እንዲሁ አምላኬ ነው የነፍሴ ጥማት
    ነው የነፍሴ ጥማት
    አገኘሁህና ጥሜን አረካኸው
    ግን ደሞ ርካታዬ አንተን ሚያስናፍቅ ነው
    አሁንም አሁንም ልቤ ይፈልግሃል
    በነገሮች መሀል ሀሳቤ ይወሰዳል
    ወዳንተ ይሄዳል
    አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት
    ዋና የልቤ ትኩረት ያንኔ ደሞ ፍዘት
    የጆሮዬ ጉጉት ድምጽህን ለመስማት
    በጅክ ለመነካት
    ረሀቤ ክብርህ ነው ውበትህ ጥማቴ
    በሰማዩ ስርአት ተወስዷል መሻቴ
    የምድርን ገሳንገስ ትቼ ወደሗላ
    ወዳንተ ሮጣለሁ ዘውትር እንድሞላ
    ርሃቤ ነህና
    አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት
    ዋና የልቤ ትኩረት ያንኔ ደሞ ፍዘት
    የጆሮዬ ጉጉት ድምጽህን ለመስማት
    በጅክ ለመነካት
    በየለቱ ሙላኝ ልቤንም ለውጠው
    በኢየሱስ የነበረውን ሃሳብ በኔም ደግሞ ሙላው
    በትላንቱ ሙላት ትዝታ
    መኖር አልፈልግም
    ዛሬም ትሽሃለች ነፍሴ እንዳዲስ
    ከቶ አለምድህም
    ፈልግሃለው ፈልግሃለው
    በሙሉ ልቤ አንተን እሻለው
    ፈልግሃለው ፈልግሃለው
    በሙሉ ሃይሌ አንተን እሻለው
    ፈልግሃለው ፈልግሃለው
    በሙሉ ልቤ አንተን እሻለው
    ፈልግሃለው ፈልግሃለው
    በሙሉ ሃይሌ አንተን እሻለው

    • @jackgudetaofficial
      @jackgudetaofficial Před 4 lety +2

      Eaden Mebrahtu Official thank you so much 😊 eaden My God bless you 🙌✊🏾

  • @abeldebela232
    @abeldebela232 Před 4 lety +42

    ምነው እውን ያይኔ ረሀብ በሆነህ... ምናለ እውነት የጆሮዬ ጉጉት ብትሆን?
    ምነው የልቤ ርሀብ በሆንህ...
    ምነው ልቤን ወስደኸው፤ "ልቤን የወሰድከው" ብዬ በዘምርኩልህ

    • @blessedbereket
      @blessedbereket Před 4 lety +3

      ... ምናለ እውነት የጆሮዬ ጉጉት ብትሆን?...ምነው ልቤን ወስደኸው፤ "ልቤን የወሰድከው" ብዬ በዘምርኩልህ Very True !!!!!

  • @CLEthiopia
    @CLEthiopia Před 4 měsíci +8

    April 2024? Anyone? 🖐️

  • @user-ji2no2pd5k
    @user-ji2no2pd5k Před 4 lety +45

    መዝሙር እንደዚህ ነው ወደሰማይ ይዞ የሚኤድ ወደምድር የማይቀር እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ በብዙ ተባርኩ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😘

  • @edzoambede2868
    @edzoambede2868 Před 4 lety +46

    Hello. I'm Cameroonian newly come in Addis Ababa. May God fulfill you again by His Holy Spirit and bless all your crew in the name of Jesus. I'm blessed by this worship!

    • @amanuelbekele5857
      @amanuelbekele5857 Před 2 lety

      God bless you Brother.

    • @samsondawit
      @samsondawit Před 2 lety

      welcome to Addis! Hope you're liking it. I lived in Douala for 5 years as well.

  • @eyasu5118
    @eyasu5118 Před 4 lety +158

    I personally thank God for giving us you. May God bless you with his presence even more brother 🙏🏾

  • @TigistAseffa-n9n
    @TigistAseffa-n9n Před 14 dny

    ዴቭ በሰው ሁሉ ❤ተቀምጦ ረሀብ ጥማት የሚለቅ ጸልይ 🧎‍♂️🧎የሚል የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ነው ጌታ ይባርክህ /ችሁ

  • @theodrostessema6214
    @theodrostessema6214 Před 4 lety +3

    ሁሌም ዳዊትን ሳይ የሰከነ መንፈስ አያለሁ ...ሀይማኖት ሀይማኖት አይሸታችሁም...ቀለል ያለ የሚወደድ ነገር አለው...በተለይ በዚህ ዘመን አሪፍ ዘማሪና መንፈሳዊ መሆን እየቸገረ ነው -ግን እነ ዳዊትን ስናይ እንደሚቻል አይተናል ...ስሰማው ዜሮ ያረገኝ መዝሙር ነው....ቃል የለኝም....ይበልጥ ያለምልምህ -ከፍ በል
    ቴዎድሮስ ተሰማ

  • @user-te3vz4lb8q
    @user-te3vz4lb8q Před 4 lety +32

    ደጋግሜ ሰማሁት ሰማይ ሰማይ የሚል መዝሙር ይበልጥ #ኢየሱስን የሚያስናፍቅ መዝሙር ተባረኩ ጌታ ይባርክክ ዳዊት ያብዛልህ

  • @abgy12
    @abgy12 Před 5 měsíci +3

    ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር 🥰🥰

  • @Qwerty-xy6fy
    @Qwerty-xy6fy Před 14 dny

    ድንቅ ግጥም ድንቅ ዜማ ድንቅ ቅንብር ድንቅ ህብረት God Bless you Deva sirawochih hulu tafach nachew

  • @maza.markoskmk6648
    @maza.markoskmk6648 Před 4 lety +2

    አሜን

  • @firaol6812
    @firaol6812 Před 2 lety +37

    I am not even into religion but whenever I listen to this song, it melts down my heart, it fills it with stg I can’t describe. Simply amazing!

    • @kidsfun7024
      @kidsfun7024 Před rokem +2

      Jesus Christ the Lord loves you Just accept Jesus Christ as the Lord and your soul savior from eternal judgment 🙏 Then the Holy Spirit guides you what will then do....

    • @firaol6812
      @firaol6812 Před rokem

      @@kidsfun7024 i said all that shit? I must’ve been so fuckin’ high. Oh shit! Jesus saves and keep trusting him, whoever you’re.

    • @diboratube3513
      @diboratube3513 Před rokem +1

      ​@@firaol6812Why are u so mean?" He's just telling u how loved you're!

    • @firaol6812
      @firaol6812 Před rokem +1

      @@diboratube3513 I don’t think I have offended nobody. You good bro? Why do you twist my words

  • @amyemebet9184
    @amyemebet9184 Před 4 lety +3

    ርሀቤ ክብርህ ነው ውበትህ ጥማቴ
    በሰማዩ ስርአት ተወስዳል መሻቴ
    የምድርን ግሳንግስ ትቼ ወደላ
    ወዳንተ ሮጣለው ዘውትር እንድሞላ
    ርሃቤ ነህ ነህና

  • @selamchimssa667
    @selamchimssa667 Před měsícem +1

    👂👂👂👂👂👂👂👂👂
    ዴቮ በጌታ ፍቅር እጠይቀሃለው።እንዴት,መቼ,በምን ሁኔታ ሆነህ ነው ግጥሙን የፃፍከው ዜማውን የሰራኄው????? ብዙ ጊዜ እዘምረዋለው።አገልግዬውም አውቃለው የመንፈሰ ቅዱስ እሳት ነው የሚዘንብብኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር እንደዚህ ያለ ዝማሬ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወንድሜ🙏😍😍😍😍

  • @hassetsamson8497
    @hassetsamson8497 Před 2 měsíci

    ይህን መዝሙር እየሰማ እንደኔ ዝም ብሎ የሚያለቅስ ማን ይሆን

  • @markosmarye
    @markosmarye Před 4 lety +52

    አንተ የልቤ ረሃብ የነፍሴ ጥማት
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት
    ከ ም ት ገ ኝ በ ት
    በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሃለሁ
    ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን እሻለሁ እፈልግሃለሁ
    እንደምትናፍቅ ዋላ ወደ ውሃ
    አግኝታ እስክትረካም ከዛ በበረሃ
    ምንም አይታያት ማንም አያስቆማት
    እንዲሁ አምላኬ (ነው የነፍሴ ጥማት)*፪
    አገኘሁህና ጥሜን አረካኸው
    ግን ደግሞ እርካታዬ አንተን የሚያስናፍቅ ነው
    አሁንም አሁንም ልቤ ይፈልግሃል
    በነገሮች መጏል ሀሳቤ ይወሰዳል ወደ አንተ ይሄዳል
    አንተ የልቤ ርሃብ የነፍሴ ጥማት
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት
    ከ ም ት ገ ኝ በ ት
    ዋና የልቤ ትኩረት የዓይኔ ደግም ፍዘት
    የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት
    በእጅም ለመነካት
    ረሃቤ ክብርህ ነው ውበትህ ጥማቴ
    በሰማዩ ስርአት ተወስዷል መሻቴ
    የምድርን ግሳንግስ ትቼ ወደ ኋላ
    ወደ አንተ እሮጣለሁ ዘዉትር እንድሞላ
    ረሃቤ ነህና
    አንተ የልቤ..........
    በየዕለቱ ሙላኝ ልቤንም ለውጠው
    በኢየሱስ የነበረውን ሀሳብ በእኔም ደግሞ ሙላው
    በትናንቱ ሙላት ትዝታ መኖር አልፈልግም
    ዛሬም ትሻሃለች ነፍሴ እንደ አዲስ ከቶ አልለምድህም
    (እፈልግሃለሁ*፪
    በሙሉ ልቤ/ጏይሌ አንተን እሻለሁ)*፪

    • @JedidiahAmen
      @JedidiahAmen Před 3 lety +1

      Thank you for the lyrics...God Bless You!

    • @webengdaalebachewe2482
      @webengdaalebachewe2482 Před 2 lety +1

      ማቴዎስ 5 (Matthew)
      3፤ በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።
      4፤ የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፥ መፅናናትን ያገኛሉና።
      5፤ የዋሆች ብፁዓን ናቸው፥ ምድርን ይወርሳሉና።
      6፤ ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፥ ይጠግባሉና።
      7፤ የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና።
      8፤ ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።
      9፤ የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።
      10፤ ስለ ጽድቅ የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።
      11፤ ሲነቅፉአችሁና ሲያሳድዱአችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ።
      12፤ ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና።

    • @Endashhaile
      @Endashhaile Před 2 lety

      Thank You

  • @elsaelsabetchala73
    @elsaelsabetchala73 Před rokem +3

    የሠማዪ አምላክ ሉአላዊው አብዝቶ በሀይል ይባረክ ሁሌ ሲሰማ አዲስ መንፈስ ያለበት መዝምር የምድር ግሳግስን የሚያስጥል ዝማሬ ተባረክ ይጨመርልህ አብረሀቸው ያሉትም በብዙ ተባረኩ ብዙ ውረሱ 🙏🙏🙏

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Před 2 lety

    አንተ የልብ ረሀብ የነብሴ ጥማት
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለክበት ከምትገኝበት
    ኦኦኦኦኦኦኦ የኔ ኢየሱስ የነብሴ ረሀብ

  • @nardibekele8138
    @nardibekele8138 Před 2 lety +2

    አንተ የልቤ ርሀብ የነብሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት: ከምትገኝበት:
    በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሀለው
    ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን እሻለው:
    ፈልግሀለዉ:
    እንደምትናፍቅ ሇላ ወደ ውሀ:
    አጊኝታ እስክትረካ በዛ በበረሀ:
    ምንም አይታያት ማንም አያስቆማት:
    እንዲሁ አምላኬ ነው የነብሴ ጥማት
    ነው የነብሴ ጥማት:
    አገኘሁህ እና ጥሜን አረካኀው:
    ግን ደግሞ እርካታዬ አንተን: ሚያስናፍቅ ነው:
    አሁንም አሁንም ልቤ ይፈልግሀል:
    በነገሮች መሀል ሀሳቤ ይወሰዳል:
    ወዳንተ ይሄዳል:
    አንተ የልቤ ርሀብ የነብሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት:
    ከምትገኝበት:
    አተ የልቤ ትኩረት የአይኔ ደሞ ፍሰት:
    የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት:
    በእጅህ ለመነካት:
    ረሀቤ ክብርህ ነው ውበትህ ጥማቴ:
    በሰማዩ ስርአት ተወስዷል መሻቴ:
    የምድርን ግሳንግስ ትቼ ወደ ሇላ:
    ወዳንተ ሮጣለው ዘወትር እንድሞላ:
    ዘወትር እንድሞላ:
    አንተ የልቤ ርሀብ የነብሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት:
    ከምትገኝበት:
    አተ የልቤ ትኩረት የአይኔ ደሞ ፍሰት:
    የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት:
    እንዴት እንደወደድካት:
    በእየለቱ ሙላኝ ልቤንም ለውጠው:
    በኢየሱስ የነበረውን ሀሳብ በኔም: ደግሞ ሙላዉ:
    :-በትላንቱ ሙላት ትዝታ
    :-መኖር አልፈልግም
    :-ዛሬም ትሻሀለች ነብሴ እንዳዲስ
    :-ከቶ አልለምድህም
    =ፈልግሀለው (x2)
    በሙሉ ልቤ አንተን እሻሀለው:
    =ፈልግሀለው
    በሙሉ ሀይሌ አንተን እሻሀለው:
    =ፈልግሀለው (x2)
    በሙሉ ልቤ አንተን እሻሀለው:
    =ፈልግሀለው
    በሙሉ ሀይሌ አንተን እሻሀ

  • @israelbedasa7286
    @israelbedasa7286 Před 4 lety +82

    አንተ የልቤ ርሀብ የነብሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት:
    ከምትገኝበት:
    አተ የልቤ ትኩረት የአይኔ ደሞ ፍዘት:
    የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት:
    በእጅህ ለመነካት:

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 Před 4 lety +6

    ኢየሱሱሱሱሱሱሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏👏ልቤን የወሰድካት👏👏👏👏👏👏

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 Před 4 lety +2

    ፈልግሀለሁ ኢየሱሱሱሱሴሴሴሴሴሴሴኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kirubelsebsbe4767
    @kirubelsebsbe4767 Před 4 lety +6

    አንተ የልቤ ረሃብ የነብሴ ጥማት
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት
    ዋና የልቤ ትኩረት የአይኔ ደግሞ ፍዘት bless you Dave

  • @ejigatadessetadesse7552
    @ejigatadessetadesse7552 Před 4 lety +3

    አንተ የልቤ ረሀብ የኔብሴ ጥማት God bless u

  • @salamadisou1204
    @salamadisou1204 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ፈልግሀለው ጌታ ሆይ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹
    ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @temesgenmesfin9442
    @temesgenmesfin9442 Před rokem

    አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 Před rokem +2

    ዮሐንስ 17 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²² እኛ አንድ እንደሆንን እነርሱም አንድ እንዲሆኑ፣ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ።
    ²³ ይህም እኔ በእነርሱ፣ አንተም በእኔ መሆንህ ነው። አንተ እንደ ላክኸኝና እኔን በወደድኸኝ መጠን እነርሱንም እንደ ወደድሃቸው ዓለም ያውቅ ዘንድ፣ አንድነታቸው ፍጹም ይሁን።
    ²⁴ “አባት ሆይ፤ እነዚህ የሰጠኸኝ፣ እኔ ባለሁበት እንዲሆኑ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝንም ክብሬን እንዲያዩ እፈልጋለሁ።

  • @robimengistu118
    @robimengistu118 Před 4 lety +11

    በእየለቱ ሙላኝ ልቤንም ለውጠው:
    በኢየሱስ የነበረውን ሀሳብ በኔም: ደግሞ ሙላዉ:
    በትላንቱ ሙላት ትዝታ
    መኖር አልፈልግም
    ዛሬም ትሻሀለች ነብሴ እንዳዲስ
    ከቶ አልለምድህም
    ዴቭዬ ተባረክልን በጣም የሚባርክ መዝሙር

  • @milkiasendeshawandhanawote5897

    ዴቪዩ መዝሙሮችህ ለኔ እንደ ህይወት ስንቅ ናችው:: ከምድር ሚያላቅቁ መዝሙሮች ጌታ ባንተ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን:: አንትም ያብዛልህ!

  • @Riiiriia
    @Riiiriia Před rokem +2

    Everyday new msemaw malet ychalal ewnet betam mwedew mezmur new

  • @betyyshow562
    @betyyshow562 Před 4 lety +2

    መስማት ማቆም አቃተኝ ዘመንክ ይለምልም
    አገኘሁህ እና ጥሜን አረካኀው:
    ግን ደግሞ እርካታዬ አንተን: ሚያስናፍቅ ነው:
    ኡኡኡኡኡኡአ ........

  • @movierecapamharic9464
    @movierecapamharic9464 Před 4 lety +19

    አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት:
    ከምትገኝበት:
    ዋና የልቤ ትኩረት
    የአይኔ ደግሞ ፍዘት:
    የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት:
    በእጅህ ለመነካት:
    #ኢየሱስዬ

  • @lazardev.1009
    @lazardev.1009 Před 4 lety +3

    አንተ የልቤ ርሀብ የነብሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት:
    ከምትገኝበት:
    አተ የልቤ ትኩረት የአይኔ ደሞ ፍሰት:
    የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት: i'm really blessed::

  • @rozyrozy9608
    @rozyrozy9608 Před 4 měsíci +1

    አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት ዋና የልቤ ትኩረት እየሱስ😢😢❤❤❤❤

  • @YabuErmiyas
    @YabuErmiyas Před 17 dny +1

    Any one in August 2024 🎉🎉❤

  • @diborazewdu3746
    @diborazewdu3746 Před rokem +3

    2023 still listening 😍😍be blessed dave

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL Před 4 lety +13

    እንደ ምንጭ ውሃ ወደ ልብ የሚፈስ ምርጥ መዝሙር:: ግጥም; ዜማ አቀራረብ👌🏽👌🏽 ተባረክ ዴቮ😍

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው Před 2 měsíci

    የልቤ ረሃብ ኢየሱስ ❤❤❤❤

  • @elfineshteshome5049
    @elfineshteshome5049 Před 2 lety +1

    Efelgihalehu/2/ bemulu libie Efelgihalehu
    Endemitnafiq uala wede wiha
    Agignta siktreka beziya bebereha...... Geta Abizito Abizito Yibarkh, Yichemirlih. Getan menafeq Endiet metadel new!!!

  • @CjfanMinistry
    @CjfanMinistry Před 4 lety +9

    i really like it deep mezmur specially " በነገሮች መሀል ሀሳቤ ይወሰዳል…ወዳንተ ይሄዳል "

  • @abrahamtamex8929
    @abrahamtamex8929 Před 4 lety +5

    አንተ የልቤ ርሀብ የነብሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት: ከምትገኝበት:
    በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሀለው...god bless u more.

  • @lidialadloud7814
    @lidialadloud7814 Před 4 lety +2

    ነብስን ሚረሰርስ ከህልውናው መገኘት
    ስር አሜን ጌታ ፈልግሃለው ያላንተ መኖር አልችልም
    የፀጋው ባለቤት አንተ ነህና ክብር ይሁንልህ!! ዴቨ በቤቱ ለምልም

  • @sabapaulosofficial2919
    @sabapaulosofficial2919 Před 4 lety +1

    ፈልግሀለሁ ፈልግሀለሁ
    በሙሉ ልቤ አንተን እሻለሁ
    አሜን ጌተ ይባርክህ

  • @atkeletbabanto4590
    @atkeletbabanto4590 Před 3 lety +3

    አንተ የተባረክ ሰው ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋር ነው። ያብዛልህ

  • @elizabethkhatchadourian5991

    This opens the gate of more and more love, hunger and thirst for HIM!!! ABSOLUTELY DIVINE!! So blessed!!
    More grace, blessed and stay blessed ❤️🙏💖

  • @ruhamaruhama9875
    @ruhamaruhama9875 Před 4 lety +2

    Amennnnnn daveyeeee tebereku..
    አንተ የልቤ ርሃብ የኔብሴ ጥማት
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት
    በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብካለሁ
    ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን እሻለሁ እፈልግሃለሁ
    ..❤❤❤🙏🙏🙏

  • @lidiyatizazu3306
    @lidiyatizazu3306 Před 3 lety +2

    ጌታ ይባርክ ፀጋው ይብዛልህ
    አቤት የእግዚአብሔር መገኝት ያለበት
    ድንቅ ዝማሬ ከነመሳሪያ ተጨዋቾች ጀምሮ እሰከ ኳየሮች ሁላችሁም ተባረኩ የእግዚአብሔር ህልሁና መገኘቱ በመካከላቸው ይብዛ እንደዘመራችሁት አይሁንላችሁ

  • @sb9658
    @sb9658 Před 4 lety +6

    በእየሱስ የነበረውን ሀሳብ በእኔም ደግሞ ሙላ
    በትላንትናው ሙላት ትዝታ መኖር አልፈልግም
    .
    :
    ከቶ አለምድህም it’s beautiful song every lyrics have had solid meanings Dave May God bless you abundantly!!!!what a gift!i can’t stop listening🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏾🙏🏾👏👏👏👏

  • @user-cr2tr4kc4j
    @user-cr2tr4kc4j Před 3 lety +3

    ተባረክ ወንድሜ

  • @adengerma2005
    @adengerma2005 Před 4 lety +2

    Dv በጣም የተወደድክ በጣም ስላንተ ጌታን እባርካለው ለብዙዎች የዝማሬ ፀጋ መገለጥ ምክንያት ስላረገህ ስሙ ይባረክ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety +1

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @theoyoni1907
    @theoyoni1907 Před 4 lety +12

    you are unique..God bless you daveye
    አንተ የልቤ ርሀብ የነብሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት:
    ከምትገኝበት:
    አተ የልቤ ትኩረት የአይኔ ደሞ ፍዘት:

  • @eskindiryohannes8148
    @eskindiryohannes8148 Před 4 lety +3

    አንተን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ። ዝማሬዎችህ እሱን ነው ሚያሳዩኝ

  • @tsiyonbelete3088
    @tsiyonbelete3088 Před 2 lety +1

    bisemaw bisemaw hule adiss new mihonibign geta be bizu yibarikih wendime getam sileseteh dink sitota ena tsega simu yibarek

  • @maza.markoskmk6648
    @maza.markoskmk6648 Před 4 lety +2

    ሃሌሉያ

  • @ashusam7084
    @ashusam7084 Před 4 lety +6

    ጌታን ጌታን የሚሸት መዝሙር…ልባርክህ….ዘመንህን ኑረዉ መንድሜ

  • @messianicteachingspage
    @messianicteachingspage Před 2 lety +10

    (edited lyrics I found on the internet:)
    P1
    You are the hunger of my heart and the thirst of my soul
    You have taken my heart away to where You are
    I always think of You in Your temple
    I want Your beautiful face and I want You
    You go to the water like a deer,
    all the way into the desert until it finds it
    like a deer that none can stop
    So is my God, the thirst of my soul
    It is the thirst of my soul
    I found You and You quenched my thirst
    But I'm still never satisfied without You
    My heart still needs You
    In the midst of things, my thoughts will focus on You
    You are the hunger of my heart and the thirst of my soul
    You have taken my heart away to where You are
    You are main focus, my heart, my laughter, my eyes
    And my ear is eager to hear Your voice
    To hold Your hand
    P2
    Your glory is my hunger, your beauty is my thirst
    Called back by the heavenly command
    I leave the earth's crust behind
    I run to You so my hunger may be satisfied
    You are the hunger of my heart and the thirst of my soul
    You have taken my heart away to where You are
    You are main focus, my heart, my laughter, my eyes
    And my ear is eager to hear Your voice
    To hold Your hand
    Change my heart every day
    Fill the blanks with Yeshua
    I do not want to dwell on the memories of yesterday
    Today my soul is searching, I will never take You for granted again
    I want You, I want You!
    I seek You with all my heart!
    I want You, oh I want You!
    I seek You with all my might!
    I want You, I want You!
    I seek You with all my heart!
    I want You, I want You
    And so I seek You with all my might

  • @aleneasefa314
    @aleneasefa314 Před 3 lety +1

    ምን ያህል ግዜ እንዳደመጥኩት ባልውቅም ግን ማቋረጥ አልቻልኩም ... ይህ መዝሙር በእውነት ለነፍሴ ቋንቋ ሆኗታል :: መዝሙር የሚሰጥ አምላክ የተመሰገነ ይሁን :: ዴቭ አንተም በብዙ ተባረክ

  • @user-fw9eq6ie4w
    @user-fw9eq6ie4w Před 4 měsíci +1

    Amen hulem gatan mefeleg trfu ye zelalem hiwet ena desta nw dav gata chemro kezi belay yibarkh ..

  • @Makeda568
    @Makeda568 Před 4 lety +3

    ዴቭዬ ብርክ በልልኝ እየሱሴን እኮ ነው በመዝሙሮችህ የምታሳየኝ አንተን የሰጥን አምላክ የተመሰገነ ይሁን😇😇😇

  • @yirgutadesse9795
    @yirgutadesse9795 Před 4 lety +32

    I was in a bad situation when listening this song. After a while i forgot the case that put me in ...... and I'm singing and tired of replaying, replaying and....replaying. Bless you!

  • @kidistigoitom3385
    @kidistigoitom3385 Před 3 lety +1

    Uuuuuuuuuuuuu mnfesen ansafoooo wedelay wedemaderyaw ymwsed ye Ewnet Mezmurrrr Berk belilgn wed wendme.Davyye bruk neh ❤❤❤❤🙏👍👍👍

  • @truneshzenebe9662
    @truneshzenebe9662 Před 3 lety +1

    ይህንን መዝሙር ስሰማ ማልቀስ እጀምራለሁ ።

  • @halleluyastudio
    @halleluyastudio Před 4 lety +11

    Im addicted to this song. I probably has watched it 30 times already

  • @derartudendena2658
    @derartudendena2658 Před 4 lety +6

    I am addicted to this song, I have literally herd it over a 100 times.

    • @Beth_Yeshua
      @Beth_Yeshua Před 4 lety

      Me too i couldn't stop .... what a heavenly song! Glory be to GOD forever!

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 Před 4 lety +2

    ፈልግሀለሁ ሀ ሌ ሉ ያ ዴቭዬ ተባረክልን

  • @selamawitworku6588
    @selamawitworku6588 Před 28 dny

    ❤The presence of Holy Spirit makes a difference. ❤ one of my favorite singer❤ God bless you more and more!!!❤

  • @mikiyasjenbere1743
    @mikiyasjenbere1743 Před 4 lety +8

    Lord I need you......in my life
    ......with in my family
    ......every where i go
    You are my defence, you make me full with in jesuse christ. I exualt you, prais you, glorify you. Thanks for giving this blessed brother for us.

  • @barkotadvert8929
    @barkotadvert8929 Před 4 lety +4

    አንተ የልቤ ርሀብ የነብሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት: ከምትገኝበት: wowwwww God Bless Bro

  • @tamratnemeta3737
    @tamratnemeta3737 Před 2 lety

    ማንም አያስቆማት እንዲሁ አምላኬ ነህ የነብሴ ጥማት

  • @foreverblessed9488
    @foreverblessed9488 Před 4 lety +1

    What a great song. There is nothing is beautiful as seeking God's presence. (First seek God and his kingdom then all things will be added to you).አንተ የልቤ ርሀብ የነብሴ ጥማት:
    ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት:
    ከምትገኝበት:
    አተ የልቤ ትኩረት የአይኔ ደሞ ፍዘት:
    የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት:
    በእጅህ ለመነካት:

  • @zomaylove6613
    @zomaylove6613 Před 4 lety +5

    Thank you so much Holy Spirit for this song this is my soul this is who I am this is where my heart desire all the time it is so true the song is right on point it manifested on my life everything has Jesus take over my life I'm 16 years old young girl consumed by his Abundant Love true story

  • @user-op8dk3ih7l
    @user-op8dk3ih7l Před 4 lety +3

    Ooo it so amazing ♥song god bless you more and more በጣም ነው ምወድህ። መዝሙሮች በጥልቅ ይገዙኛል ።ጌታ እየሱስ መባረክን ይባርክህ።

  • @senny6275
    @senny6275 Před 2 lety +1

    ድንቅ መዝሙር

  • @shadyethiopia9392
    @shadyethiopia9392 Před rokem

    We love you JESUS eweeeeeeeeeyiiii endet des yelal . we are so happy by our lord king dad JESUS. People of Christ I love u all too

  • @SamiSami-ms3su
    @SamiSami-ms3su Před 4 lety +4

    እፈልግሀለው በሙሉ ልቤ አንተን እሻለሁ ❤️ ተባረኩ

  • @dfdhgfhg
    @dfdhgfhg Před 4 lety +5

    በእየለቱ ሙላኝ ልቤንም ለውጠው:
    በኢየሱስ የነበረውን ሀሳብ በኔም: ደግሞ ሙላዉ:
    :-በትላንቱ ሙላት ትዝታ
    :-መኖር አልፈልግም
    :-ዛሬም ትሻሀለች ነብሴ እንዳዲስ
    :-ከቶ አልለምድህም
    =ፈልግሀለው (x2)
    በሙሉ ልቤ አንተን እሻሀለው:
    =ፈልግሀለው
    በሙሉ ሀይሌ አንተን እሻሀለው:
    =ፈልግሀለው (x2)
    በሙሉ ልቤ አንተን እሻሀለው:
    =ፈልግሀለው
    በሙሉ ሀይሌ አንተን እሻሀለው:

  • @meseletsega5691
    @meseletsega5691 Před 2 lety +1

    Geta zeme ne yebarki yewnte betame betame yetbarkubete mezemure nw yewnete

  • @wuletawtade3886
    @wuletawtade3886 Před rokem +1

    Be menfese ena be ewuneti yetezmer mezemure newu ligelxew alchalkume Devi tebarki

  • @beemnethenok3497
    @beemnethenok3497 Před 2 lety +3

    Spirit filled extraordinary music arrangement!!! I am sure I'll listen this when I become 80 now I'm 28.

  • @gebrealtessema121
    @gebrealtessema121 Před 2 lety +3

    ፀጋ ይጨመርልህ ወንድሜ።
    እንዲህ ከቅዱሱ አባት የሚቀዱ መዝሙራትን አብዝተህ መቀበል ይሁንልህ።

  • @meskeremgmariamofficial3471

    ኢየሱስን ፊትለፊት እስከማየው ይህን መዝሙር መስማትና መዘመር መፈልግና መናፈቅ እማቆም አይመስለኝም! brother dave you are always our blessing!

  • @liyuworkmekengo8821
    @liyuworkmekengo8821 Před 4 lety +2

    ብሳማ ብሳማ ጆሮዬ ያልጣጋባዉ እሄንን መዝሙር ነው ማታ ታኘቼ እያላቃስኩ ነዉ ምሳማዉ በዚ መዝሙር ብዙዎች እንደ ሚፈቱ ተስፋ አደርጋለሁ ዴፋዬ ዘመንህ ይበረክ እሄንን ፀጋ በንተ ለይ ያፈሰሰ ጌታ

  • @hanamengistu5691
    @hanamengistu5691 Před 4 lety +11

    Wow I couldn’t even stop listening to this song, no words, Almighty God bless you more and more.

  • @amyemebet9184
    @amyemebet9184 Před 4 lety +5

    በየለቱ ሙላኝ ልቤንም ለውጠው
    በእየሱስ የነበረውን ሃሳብ
    በእኔም ደግሞ ሙላኝ

  • @esrati3209
    @esrati3209 Před 4 lety +2

    ተባረክ ዴቭ

  • @HannaLemessaOfficial
    @HannaLemessaOfficial Před 2 lety +2

    ኢየሱስ እፈልግሀለሁ😘🔥🙌🙌