|ከአማራ ህዝባዊ ሀይል |የተሰጠ የአቋም መግለጫ❗️❗️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • እንኮን ደና መጡ ወደ Bek Talk ቤክ ቶክ
    Welcome To Our Channel
    ( Bek Talk ቤክ ቶክ ) please subscribe to our channel
    the voice of amhara (የአማራ ድምፅ)
    የአማራ ድምጽ, The Voice of Amhara, Amharic daily news, Ethiopia, amhara fano, wello, gojam, gondar, dere news, anchor media, ems news, esat new, ems eletawi, gurage, abiy ahmed, amico, teddy afro, tamagne beyene, mesay mekonnen news, sisay agena, borena, debre birhan, meskerem abera, roha media, meaza mohamed, abebe belew, ethio 360, reeyot media, ermias legesse, habtamu ayalew#Eritreanwedding,#EthiopianWedding,#Habeshawedding,#eskesta,#neweritreansongwedihaleka,#eritreanethiopantraditionalsong,#Habesha,Wedding,Ethiopia new music,#new music,#best music,raya_chfera,USA,United states,ethiopian dance,united states of america,crystal,crystal pictures,wedding,ethopian wedding,ermi,kal and ermi,grup dance,afro,square,best ethiopian dance,raya music,eskista dance,best music 2023,habesha broadcast,ethiopia,የአማራ ድምፅ,the voice of amharaየአማራ ድምጽ,The Voice of Amhara,Amharic daily news,Ethiopia,amhara fano,wello,gojam,gondar,anchor media,ems news,esat new,ems eletawi,gurage,abiy ahmed,teddy afro,tamagne beyene,mesay mekonnen news,sisay agena,borena,debre birhan,meskerem abera,ethio 360,#Habeshawedding,#eskesta,#neweritreansongwedihaleka,#Habesha,Ethiopia new music,raya_chfera,USA,United states,united states of america,wedding,raya music,የአማራ ድምፅ,the voice of amhara,amharic news

Komentáře • 33

  • @tegenefsha
    @tegenefsha Před rokem

    ድል ለአማራ እድሁም ለኢትዮጵያ ህዝብ የኢትዮጵያ አምላክ ከናተጋር ይሁን

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 Před rokem +1

    ፈትህ ፈትህ ፈትህ ፈትህ ፈትህ ለአማራ
    ፈትህ ፈትህ ፈትህ ፈትህ ፈትህ ለአማራ

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 Před rokem

    እማራውወልቃይና እናራያ ጠለምንት ኮረም ደራ መተክል ወደ እማራ ክልል ተመልስው እና ህጋዎይ እስካልሁኑ
    ድረስ የወልቃይት እና የራያ ባጅእት ስኪወስንላቸው ድረስ ምንም እይነት ድርድር የለም ክብር ለእማራ ልዩሀል እና ፋኖ ለሚላሻው ይሁን በዚህ እጋጣሚ የእማራ ልዩሀይል እና ፋኖ ሚሊሻው እንድት ተጠመሩ ግዜው እሁ ነው የብእዴን ቆጮ እፍርስው ካላ እስክ ታች እፍርስው

  • @user-un7vj7ys7u
    @user-un7vj7ys7u Před rokem

    እድል ለአማራ❤❤❤

  • @serketeshome3267
    @serketeshome3267 Před rokem +2

    ደለ ለአማራ ህዘብ ለመከላከያ ለፍኖ ለጀግኖች ን💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍❤️💛💚💞💞💞💞

  • @user-xd8do8wj1f
    @user-xd8do8wj1f Před rokem +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @userasd5115
    @userasd5115 Před rokem

    👍👍👍👍👍አለህይጠብቃቺሁ

  • @abrahamshegaw3027
    @abrahamshegaw3027 Před rokem

    ሰላም ለሀገሬ ፍትህ ለወገኔ

  • @menatube7519
    @menatube7519 Před rokem

    ደል ለአማር ህዝብ

  • @hellote2354
    @hellote2354 Před rokem

    Ayezoh Amhara Egzabehir kenat gar new 💪💪💪💪

  • @alemuteshome2399
    @alemuteshome2399 Před rokem

    ያለ መስወአትነት ድል እና ሠላም ዕድገት ነፅነት እና ብልፅግና አይገኝም ።

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před rokem

    ጀግኖች በርቱ የአማራ ህዝብ ሞት መፈናቀል ይብቃ

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l Před rokem

    ንቃ ንቃ አማራ 👌👌👌👌👌👌👌

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Před rokem

    አማሮችየኢትዬጵያልጆች ህዝብከናንተጋርነው!!!!

  • @user-ew4cx7ys9w
    @user-ew4cx7ys9w Před rokem

    እኮ😢

  • @user-jv5de3hz4e
    @user-jv5de3hz4e Před rokem

    ❤❤❤

  • @user-ts3zc4gb1q
    @user-ts3zc4gb1q Před rokem +1

    ድል ለአማራ ድል ለጀግናው ፋኖ ጀግናው መከላከያ ይሆን 💪💪💪💪💪🙏🙏🙏

  • @malhet7577
    @malhet7577 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woldeman6092
    @woldeman6092 Před rokem

    በዘህ ወሳኝ ጊዜ አማራ የሆነ ሁለ በቁርጠኝነት በአንድነት መነሳት አለበት አማራ በቁርጠኝነት ከተነሳ በርግጠኝነት ያሸንፋል።

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 Před rokem

    የሽግግር መንግሥት በአማራ ክልል ይቋቋም!!!!!!!!!!

  • @saniyahome6960
    @saniyahome6960 Před rokem

    🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👌👌👌👌🤲🤲🤲🤲💯❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔

  • @user-gc8ce1sx1z
    @user-gc8ce1sx1z Před rokem

    🥰🥰🥰🥰💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 Před rokem

    መንግስት የሚባለው በእውነት የኢትዮጵያና የሁሉም ሀዝቦች መንግስት ቢሆን ኖሮ አብይ አህመድ ከመጣ ጀምሮ በኦሮሞ ስም ኦሮሞ ባልሆነ ላይ እየደረሰ ያለ ሰቆቃ፣ ስቃይና መከራ አንዱም ባልደረሰ ነበር፡፡ የአብይ አህመድ አራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድ በሀገርና በህዝቦች ላይ የከፋ የጥፋት አላማና ግብ ስላለው እንጂ በእውነት ለሀገርና ለህዝብ የሚያስብና የሚሰራ ቢሆን ኖሮ ግን ቀላሉንና አሁኑ ማድረግ የሚችለውን በጣም ወሳኝና ጠቃሚ ጉዳይ የሆነን በማድረግ የትህነግን የደደቢት ህገመንግስት ተብዮ ሀገራዊና ህዝባዊ በሆነ ህገመንግስት በቀየረ፣ የብሄር ፖለቲካን በህግ ደንግጎ በማጥፋት ሀገራዊና ህዝባዊ በሆነ የፖለቲካ አሰራር በተካና የትህነግን ከፋፋይና ህገወጥ ክልል ሀገራዊና ህዝባዊ በሆነ አስተዳደር ገና ድሮ በለወጠ ነበር፡፡ ይህም ሲሆን በክልል ስም መሳሪያ የሚታጠቅ ቀርቶ የሚደራጅም አይኖርም፡፡ እንደሌላው አለምና ሀገራት በኢትዮጵያም ህዝቡ በሀገሩና በህዝቡ ስም ሁሉንም በፈቃዱና ወዶ በሆነና ባደረገ ነበር፡፡
    ነገር ግን ከመጣ ጀምሮ ስቃይ፣ መከራና ሰቆቃ ኦሮሞ ባልሆነ ህዝብ ላይ በተለይም በአማራ ላይ እንዲደርስ ተግቶ እየሰራ ያለ አብይ አህመድ ከነአራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድ ስብስቡ የትህነግን ህገመንግስት፣ የብሄር ፖለቲካና ክልል ታቅፎ ይዞና በዚህ ለጥፋት እየተመራ በተለይም በመጠቃት ላይ ያለን እና በኢትዮጵያዊነት የማይደራደርን የአማራን ልዩ ሀይል ትጥቅ ለማስፈታት መሞከር አላማቸው ሳይታለም የተፈታ ሲሆን ለሀገርና ለህዝቦች በጣም አደጋ የሆነ የእነሱ አራዊታዊ እቅድ ነው፡፡
    የተከዜ ወንዝ ከድሮ ጀምሮ ወሰኑ የሆነ የወልቃይትና የጠለምት እንዲሁም ማይጨው ወሰኑ የሆነ የራያ ጉዳይ ከጥንት ጀምሮ አማራ መሆኑ እየታወቀ ነገር ግን ይህ ገና በተጨባጪ ባልሆነበት ሁኔታ ወንጀለኛ ህወሀትን ወደ ስልጣን ያመጣ አብይ አህመድ የአማራን ሀይሎች ትጥቅ ለማስፈታት መሞከር አላማቸው እስካሁን ካደረሱትም የከፋ ለማድረስ የታለመ አራዊታዊ አስተሳሰብ ስለመሆኑ ለማንም ግልጽ ነው፡፡
    ስለሆነም አማራም ሆነ ሶማሊ፣ አፋርም ሆነ ደቡብ፣ ሲዳሞም ሆነ ሌላው ደረጃ በደረጃ የተደገሰለት እንዳለ አውቆ ልዩ ሀይሉን የበለጠ ማጠናከርና ሰላማዊ፣ አቃፊና ኢትዮጵያዊ ከሆኑ ጋር በኢትዮጵያ ስም አብሮ መስራት እንጂ በአሁኑ ወቅት ግን ትጥቅ መፍታት ለአራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድ ሲኦላዊ የጫካ አገዛዝ እጅ መስጠትና ለዘላለም ሲኦል መውደቅ ነው፡፡ በእውነት ለሀገር የሚያስቡና ለህዝብ የሚሰሩ ከሆኑ ግን ከሁሉም በፊት የትህነግን ህገመንግስት፣ የብሄር ፖለቲካና ክልል ህዝባዊና ሀገራዊ በሆነ ይቀይሩት፤ ቀላል ስለሆነ ይህን ለማድረግ ቀናት በቂ ናቸው፡፡ ለምን ግን ይህን ለማድረግ አልፈለጉም ብሎ መጠየቅ ወሳኝ ነው? ይህ ባልሆነበት ሁኔታ አንድም ልዩ ሀይል ጥቅም መፍታት ሳይሆን የበለጠ መታጠቅና መደራጀት ነው ያለበት፡፡ የህልውና ጉዳይ ስለሆነ ህዝቡ ከልዩ ሀይሉ፣ ከፋኖና ከሚሊሻ ጋር እጅና ጓንት ሆኖ መጣመርና መዋሀድ ይኖርበታል፡፡

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l Před rokem

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JemalJemal-yr5pu
    @JemalJemal-yr5pu Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @porimoni3219
    @porimoni3219 Před rokem

    🤲🤲🤲🤲🤲💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před rokem

    Weyane kesera wetwal men aderg new yemetelut. Torenet new ymetefelegut? Propaganda tor gefi aybejem.

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před rokem

    Tor binesa keqsqasiwoch andem hido endmaywaga merger new. Ho ho belo anesasto betu arfo sele wegya yemisemaw. Hidu Teague enj enehid sil alsemam.

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před rokem

    Kotet kotet kotet

  • @zegeyealene4360
    @zegeyealene4360 Před rokem

    This is low level thinking, not the way to Pretoria