EOTC TV || ሥውራን ቅዱሳን የሚገኙበት ቅዱስ ስፍራ | ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 25

  • @adanechgashaw951
    @adanechgashaw951 Před 3 lety +5

    የአቡነ ገብረ መፈስ ቅዱስ ረድኤትና በረከታቸውና ፀሎታቸው ለሁለችን ይደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 Před rokem

    የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እንዲሁም የሁሉ ቅዱሳን አምላክ ለእርሱ ያሳዩትን እውነተኛ ፍቅር አምልኮት አስቦ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን። ኢትዮጲያንም በምህረቱ ይጎብኝልን።

  • @kalebenpa
    @kalebenpa Před rokem

    አምላከ ገብረ መንፈሰ ቅድሰ ኢትዮጵያን ይጠብቋት ።

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b Před 2 lety +1

    አቤቱ አምላከ ቅዱስ ገብረመንፈስቅዱስ ሆይ በቸርነትህ ኢትዮጵያን ህዝብ ማርልን ለደጅህ አብቃን አቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ሆይ

  • @wendeyemana5135
    @wendeyemana5135 Před rokem

    የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን።

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @wendeyemana5135
    @wendeyemana5135 Před rokem

    እግዚአብሔር አባቶቻችን ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን።

  • @user-zt5wk3or1l
    @user-zt5wk3or1l Před 2 lety +1

    በረከታቸው ይደርብን🤲❤️❤️❤️
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችን
    በፆሎታችሁ አስቡኝ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ወለተ ስላሴ ብላችሁ 😥

  • @asnakukal233
    @asnakukal233 Před 2 lety

    እባካቹ በመሃል እምታስገቦቸው ድምፆች የቃለ ምልልሱን እንዳንሰማ እያደረገን ነው ይስተካከል.....

  • @Abenezer721
    @Abenezer721 Před 2 lety

    የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከት አይለየን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @selinatube5125
    @selinatube5125 Před 3 lety

    Amen Amen Amen egziabher amlak ldeju yabkan Amen Amen Amen

  • @tigisttiti8811
    @tigisttiti8811 Před 3 lety

    አሜን የአባቶቻችን በረከታሁ ይድረሠን ፃዲቁ አባታችን አሁንም ሀገራችንን በፃለቶት ይማራት።

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 3 lety

    አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የቅዱሳንን አበረከት ያሳድርብን💚💛❤

  • @Ethio_Online_shopping
    @Ethio_Online_shopping Před 3 lety

    እጅግ ደስ የሚያሰኝና እውነትም የመንፈስ ቅዱስ በረከት ያለበት ነው! ዝግጅቱም በጣም ውብና ኣስተማሪ ሆኖ በቃለ ምልልሱ ኣጃቢ ሆኖ የቀረበው ግን በመሸጋገሪያነት ብቻ ቢወሰን መልካም ነው:.ዋናውን መልእክት ይሸፍናልና::

  • @ielseifesellasie6680
    @ielseifesellasie6680 Před 3 lety

    Amen ⛪💠
    እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን 🙏✞❤

  • @alemgegzyabhair9477
    @alemgegzyabhair9477 Před 3 lety +1

    አባቴ አቦ ደጆ ናፈቀኝ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 3 lety

    አባቶቻችን ቡራኬአችሁ ይድርሰን

  • @ashenafitilahun7835
    @ashenafitilahun7835 Před 3 lety

    አሜን ፫ እኛም ለዛ ያድርሰን

  • @BehailuMetaferia
    @BehailuMetaferia Před rokem

    🙏🙏🙏

  • @user-io2lx2qu2h
    @user-io2lx2qu2h Před 3 lety +1

    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Před rokem

    🤲🤲🤲👏👏👏❤️

  • @SelamAe-hb1xr
    @SelamAe-hb1xr Před 6 měsíci

    16:37 ዛሬ ሰማዕትነት ተቀበሉ 😓😓😓

  • @mulualemnew7558
    @mulualemnew7558 Před 3 lety

    ETSUBE

  • @ss-go7sl
    @ss-go7sl Před 3 lety

    Yekert arguleje ena ahunem eko ke yodit gudet yaltenanese geze lay new yalenew ena endezeh ayenet neger post senaderg eyetetenekeken lemalet felege new. Yabatachen redet bereket yedereben amen amen amen!!!