#ውርጌሳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 70

  • @ቢትበሸረቢትበሸረ
    @ቢትበሸረቢትበሸረ Před měsícem +14

    ላይክ አድረጉ ምድር አሽቃባጮች እስካሁን ብራክ ምናምን ቢሆን አቤት ስትራራጡ ላክአድጉ

  • @kdejayaseen5770
    @kdejayaseen5770 Před měsícem +4

    እረ ወላሂ ምክርሽን በጣም ነው የወደድኩት እህቴ አላህ ይጠብቅሽ አገራችንንም ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @isjkaosm2764
    @isjkaosm2764 Před měsícem +1

    ወአለይኩም ሠላም ትክክልነሽ መዲየ ነብስአናቅ ብለናል እኔም አይቼዋለሁ ሀገር ገብቼ ወላሂ ሀታ የካርድ ብር እንኳን የሚቼግርብን ግዜ አለ አያያዝ ካላወቅን ውዶቼ ሁሉንም በልክ እናድርገው

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před měsícem

    ማሻአላህ መድየ የኔጀግና አንች ትመክሪያሽእሚሰማ የለም አሁን ከጅልበቀር እሚበላየለም ብዙነገርእየሰማን ነው ብራችሁን ያዙ ቅመሞች ነገሀገርስገቡዘወርብሎ እሚያይ የለም

  • @user-zn6ly9iw2x
    @user-zn6ly9iw2x Před měsícem +1

    እዉነትሺነዉ መዲየ የኔዉድ ምክር ኧረ አይጠላም ያኡምሬ

  • @zdbint8815
    @zdbint8815 Před měsícem

    ትክክል መድ ከቃው ወድህ ምክርሽን ለመስማት እገባለሁ ቪዶበለቀቅሽ ቁጥር ምክርሽ አይለየን ምክንያቱም ለማስታወስ ይረዳናል አንረሳውም እኮ ግን እረእዳሻው የምንለው ነገር ከባድነው

  • @DjdiDjdj-po2br
    @DjdiDjdj-po2br Před 25 dny

    የምወድሽ በርች አቺና ዜድ ትመቹኛላችሁ ሀቀኛ ናችሁ በርቱልን ማማዬ

  • @user-hp8xi5pg4q
    @user-hp8xi5pg4q Před měsícem

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል የኔ እህት 💦💦💦💦አላህ ትልቅ ዴረጃ ያድሪስሽ መድየ

  • @user-mg3yy2qe6h
    @user-mg3yy2qe6h Před měsícem +1

    ልክነሽ ማሬ የለለን እሚወዲ የለም ሀቢበቲ

  • @user-xg2kp3zn2f
    @user-xg2kp3zn2f Před měsícem +1

    እውነትሽን ነው የኔ መካሪ የደርሰበት ያቀዋል ❤❤❤❤❤❤ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lr4tz4kz7w
    @user-lr4tz4kz7w Před měsícem +2

    ትክክል መድየ ለሚገባው ይገባዋል ምክርሽ እህቶችስሙ አሁንአይገባችሁም ስትሄዱ ነው ሁለትቀን አድራችሁ ሁሉም ይቀይርባችኋል

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před měsícem

    በዚህ ስአት ለቤተሰብ እንዲህ ማስደሠት ደስ ይላል

  • @HowaBh
    @HowaBh Před měsícem

    መሸአላህ አላህ ይጠብቅሺ መዲናየ

  • @zebibsani1278
    @zebibsani1278 Před měsícem

    እህቴ አላህ ይጠብቅሸ በረች

  • @TybaAli-tk8ns
    @TybaAli-tk8ns Před měsícem

    ምክር አይጠላም አዳድ ግዜም እቃብቻ ሳይሆን ምክርም አስፈላግ ነው ብዙ እማያውቁ እህቶች አሉ

  • @Sumaya-g3h
    @Sumaya-g3h Před měsícem +1

    ትክክል መዲየ እኛ ለራሳችን አንሆንም እህቶቸ በልኩ አድርጉ ወላሂ

    • @hlimet
      @hlimet Před měsícem

      ትክክል❤❤

  • @ayishaseid31
    @ayishaseid31 Před měsícem

    ላይክና.እና ሼር በማድረግ እናበረታታት❤❤❤❤

  • @user-hd7iu3sb7f
    @user-hd7iu3sb7f Před měsícem +1

    ጀግና ነሽ አቀኛ በርች እህቴ❤❤❤❤

  • @user-vi8pr2wj7v
    @user-vi8pr2wj7v Před měsícem

    እረ ምክሩንስ እንፈልገዋል መዲ አላህ ያሰብነዉን ያሳካልን

  • @Ekram475
    @Ekram475 Před měsícem +1

    መድዬ የኔውድ ❤❤❤❤❤❤

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Před měsícem

    መድየ በርች አላህ ይገዝሽ ገለንዋን ብቻ አልሀምድሊላህ ስደት ሆኖ ያልተጎዳ አይሆርም ከመቶ አስር ቢገኘ እጅ አባቴ ምን ይለኘ ነበር መሰለሽ ገዘብ በልጅነት እውከት በእርጅና ስለኘ ጋሸ ነው የምለውና ጋሽዋ ገባኘ ልትለው የፈለከውን ገዘብ ያዢ ነው ግን ከወንድሞቸ ወይም ከቤተሰብ ይበልጥብኛንደ ስለው ልጀ በልክ ይለኘ ነበር ዛሪማ እዳያነሳብኘ ያን ምክሮን ጋሽዋ እደነህ ሰላም ነህ እኔና እናቴን ስጠኘ ነው የምለው ብቻ አልሀምድልላህ ስኦድ ከመጣው 13 አመቴ አለቀ ግን አላህን የማማሰግነው እስካሁን አሽ ተብየ እቢ ብየ ሞተልስ የተባልኩት የለም ቢህዱም ቢመጡም ሙሉ አክላታቸውን ይዘው እደወጡት በሙሉ አክላታቸው ስለሚመለሱ አልሀምድሊላህ

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቤተሰቦች ካርጎ አድርጌ ከሶስታመት ቤፊት ክፈቱና ዉሰዱ የምትፈልጉትን ስላቸዉ አንች ስትመጭ ይደርሳል እኛ ልብስ አላጣንም ነዉ የሚሉት ብር ራሱ ይሄን ያህል ዉሰዱ ስላቸዉ ይሄ ሁሉ ምን ይሰራልናል እህቴ እኛ አሁን አድገናል የራስሽን ህይወት አስተካክይ ነዉ የሚሉት❤ አንዳንድ ቤተሰብ ጥሩ ያስባል ጥሩ ያልሆኑ እንዳሉት ሁሉ

    • @Medtube1988
      @Medtube1988  Před měsícem

      @@tube-hl6er አላይ ይርዳን ነው ብቻ ብዙ እህቶች ሲያለቅሱ ነው የሚታየው ባሁኑ ሰአት

  • @UmuEmane
    @UmuEmane Před měsícem +1

    መዲየ ማሻአላህ ጎበዝ በርች

  • @MunaQatar
    @MunaQatar Před měsícem +1

    በትክክል እህት እኔ አወቅለው

  • @ሀያትየአምባሰሏ

    እናቴ ልጀ ብር ያዢ ትላለች የኔ ውድ እናት

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us Před měsícem

    ማሻአላህየኔዉድበረቺ❤

  • @rabia8992
    @rabia8992 Před měsícem

    ትክክልእህትመክርሺጥሩነው

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Před měsícem

    ማሻአላ መዲ በርች ትክክል ብለሻል አላህ ይህዲና

  • @zeynebaliyu2064
    @zeynebaliyu2064 Před měsícem

    ለምን አመልሺም እህት ስናግርሺ❤

  • @tamiramara3902
    @tamiramara3902 Před měsícem

    መሸአላ ጎበዝ እህት ቁጥርሽን ግን በየት እናግኘው ብዙግዜጠየኩአልሠጠሽም❤

    • @Medtube1988
      @Medtube1988  Před měsícem

      0903193036 ግን እርአሱም ጋ ነበረልሽ

    • @tamiramara3902
      @tamiramara3902 Před měsícem

      @@Medtube1988 አሠግናለሁ እህት

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 Před měsícem

    ማሻ አላህ ወቢቶ ሀገሬ ውሮጌሳየ

  • @AlAll-oy9zw
    @AlAll-oy9zw Před měsícem

    በጥምውነትሽነውእህቴ❤❤❤❤❤

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @user-sv7xk1cs1h
    @user-sv7xk1cs1h Před měsícem

    በርች መድ❤ሀሪፍነዉ🎉

  • @AsdYsd-r7q
    @AsdYsd-r7q Před měsícem

    ሳህ ውደ ጀዛኪላሁ ከይር

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa Před měsícem

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ መዱ አህለን

  • @Seadademessis
    @Seadademessis Před měsícem

    ትክክል መድየ

  • @kedijamohammed5983
    @kedijamohammed5983 Před měsícem

    አሁን አናውቀውም ምክርሽን እሰማለሁ

  • @Temritu
    @Temritu Před měsícem

    🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ld4zq7bt9s
    @user-ld4zq7bt9s Před měsícem

    ❤🥰🥰🥰

  • @ሠብሪና-ፀ9ኰ
    @ሠብሪና-ፀ9ኰ Před měsícem

    መድየ የኔዉድ እህት

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 Před měsícem

    ማሻአላህ

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 Před měsícem

    መሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-su1un3gl6o
    @user-su1un3gl6o Před měsícem

    መድ መልሺልኝ ቁጥሬን ጰፍልሻልሁኝ በቴሌግራም

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 Před měsícem

    እኔም ውርጌሳ እድገዥልኝ እፈልጋለሁ

  • @GmslMohmmad
    @GmslMohmmad Před měsícem

    ያስገዛሽው ልጅ ላወራሽ እፈልጋለሁ❤❤

  • @Eman-l7j
    @Eman-l7j Před měsícem

    ❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤🎉😢😢❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-be3rg1uv6y
    @user-be3rg1uv6y Před měsícem

    ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ያጀማአ ተቀደማችሁ

  • @Etop123-iw4ro
    @Etop123-iw4ro Před měsícem

    Yene konjo lek mesh😘😘😘😘😘👍

  • @Fatima-mf8vy
    @Fatima-mf8vy Před měsícem

    😢😢😢❤❤❤❤

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy Před měsícem

    እኔ ግን ጨምዲጄ ይሻለሁ የአመቴን ሆ

    • @ሀያትየአምባሰሏ
      @ሀያትየአምባሰሏ Před měsícem

      😂😂😂

    • @user-up9qq7eh9b
      @user-up9qq7eh9b Před měsícem +1

      😂ያዤ ውደ የሚያዋጣው እሱ ነው

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Před měsícem

      @@user-up9qq7eh9b በሰልኮ ዉዴ አብሶ ሀገር ሂዴሽ ስመጭ እየበሰልሽ ነዉ የምመጪዉ ብታይ

    • @Madina2023Ali
      @Madina2023Ali Před měsícem

      መሻአላሕ አላሕ በርካውን ይጨምርልሺ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Před měsícem

      @@Madina2023Ali አሚን

  • @alem587
    @alem587 Před měsícem

    ደምሩኝ ውዶችችየ እመልሳለሁ በቅንነት

  • @Hawa-iz6fb
    @Hawa-iz6fb Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @hlimet
    @hlimet Před měsícem

    ❤❤❤❤❤