#subscribe

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024

Komentáře • 424

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 2 měsíci +98

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች😢

  • @amusumya3059
    @amusumya3059 Před měsícem +69

    ዝም ያለ ነጣ ወጣ ይቺን ፀሁፍ የምታነቡ በያላቺሁበት አለህ ይጠብቃቺሁ

  • @user-fy3qr2ec3k
    @user-fy3qr2ec3k Před 2 měsíci +89

    እንደሙዝ ተገላልጠሽ ዳሌሽን ሚድያ ላይ ስትወዘዉዥ ለወንዶች ፊትና መሆንሽን አትርሽ ለሚፈርስ ገላ ነገ አሏህ ፊት ምን እንደምትመልሽም አትርሽ መገላለጥ ፋራነት ነዉ የሰለጠንሽ እንዳይመስልሽ

    • @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji
      @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji Před měsícem

      ፈጣሪን ሚፈራ ጠፋ ሌላ ቢያደርግ አሁን ሀራም ትል ነበር

    • @SddvMnc
      @SddvMnc Před měsícem +1

      ሳህ ወላ

    • @sadhakonjo7971
      @sadhakonjo7971 Před měsícem +1

      ሣህ ወላ

    • @KobraKo
      @KobraKo Před měsícem

      እይ ወላ

    • @TofikFedilu
      @TofikFedilu Před měsícem +3

      ሠውነት ባዳ ነው ነገ ይከዳሻል

  • @Hasna-dd6of
    @Hasna-dd6of Před 2 měsíci +119

    እኔምለዉ ግን የሰዉ ማሰብያዉ በዳሌ ተቀይር እንዴ ሰዉ እቀቱን ለማደሥ ይታገላል እናንተግን ምነዉ በየሚድያዉ ዳሌዳሌ የምትሉት ነገር ምድነዉ እኔኮ ግራእየገባኝ ነዉ

    • @NaemaAhmad-nj4ei
      @NaemaAhmad-nj4ei Před 2 měsíci +2

      እኔም አልገባኝም የዳሌ ጥቅሙ😅😅

    • @user-fx3kp4vk1m
      @user-fx3kp4vk1m Před 2 měsíci

      😂

    • @RABIYAHABIB-mx4nc
      @RABIYAHABIB-mx4nc Před 2 měsíci

      😂😂

    • @user-yp5hc1pu5m
      @user-yp5hc1pu5m Před 2 měsíci +3

      ​@@NaemaAhmad-nj4eiባል ካለሽ ይገባሻል😂😂😂😂

    • @uaesara8261
      @uaesara8261 Před měsícem +1

      እኔም ገርሞኛል በተለይ በዚህ ሶሰት አመት እያየሁት ያለው ነገር ያሰደነግጣል ሁሉም ሰው በዝሙት ወንድም ሴቱም አሳብ ዝሙት ወሲብ ሁኖአል ግን ኢትጰያ የሚባል ህዝብ እሳት ተለቆባቸዋል

  • @user-lm3id8rx2d
    @user-lm3id8rx2d Před 23 dny +9

    የቂያማ ምልክት ነብዩ ሡለላሁ ወሠለም ያሉት ሁሉም ተከሥቶል አንዱ ለብሠዉ ያለበሡ ናቸዉ

    • @accabc2087
      @accabc2087 Před 14 dny

      መቶ ፐርሰት ትክክል ነው እህት

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 Před 2 měsíci +48

    ❤እሽ እስቲ እኔም ማወፍረ እፍልጋለው ግን ብዙችቻን ስአት የለንም 😢አላህ ሆይ እኛም የመዳመ ቅምምች ስድት በቃቹ በለን ጥሩ ሪዝቅ በሀገርችን ወፍቅን

    • @user-hr9sb5iu6c
      @user-hr9sb5iu6c Před měsícem +2

      ነይ ልገርሽ በፍጥነት 👈

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene Před měsícem +1

      ​@user-hr9ኧረ እኔም ፈልጋለዉ የማዳም ቤት ስራ አቀጭጮኛል

    • @user-hr9sb5iu6c
      @user-hr9sb5iu6c Před měsícem

      @@yenealemgenene ነይ ማርያምን ልገርሽ tiktok አለሽ 👈

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene Před měsícem

      @@user-hr9sb5iu6c አዎ

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene Před měsícem

      @@user-hr9sb5iu6c በምን እንገናኝ?

  • @ggff7595
    @ggff7595 Před 2 měsíci +24

    እናመሰግናለን ❤እህቴ ግን ወሬ ኣታብዢ ባጭር ደቂቃ ጠቃሚ መልክት ለመስተላለፍ ሞክሪ እ አ እና እያልሽ ደቂቃ እየወሰድሽ ነው በተረፈ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤

    • @HsJr-oh8ci
      @HsJr-oh8ci Před měsícem

      እናመስገናልን ዙዙየ😂😂❤

  • @user-lg3bs2rb5v
    @user-lg3bs2rb5v Před 2 měsíci +19

    ውዴ መወፈር እፈልጋለው ግን በእቅልፈ እጦት ሰወነቴ ይቀንሳል የተወሰነ ግዜ እወፍር እና መልሼ እክሳለው በጣም እናም ዱአ አድርጊልኝ እህቴ ሰደተኛዋ እህትሸ ነኝ እቅልፍ ከባድ በሸታ ነው አዳመት ከአምሰት ውር ሆነኝ የተሰተካከለ እቅልፍ ሳልተኛ ወላሂ 😭

    • @user-qf9ho2qp8o
      @user-qf9ho2qp8o Před měsícem +1

      ዉይየኔእህት እኔም አድስነኝ ከመጣሁ እንቅልፍየለኝም መከራነዉ ወላሂ

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 Před měsícem

      የኔ ቢጤ አብሽሪ😢

  • @alem7474
    @alem7474 Před měsícem +5

    በአማርኛ አጃ በእንግሊዝኛ oats (ኦትስ) ነው የሚባለው፣ ኩይከር የሚለው የንግድ ስሙ ነው፣

    • @samrisamri-ly1si
      @samrisamri-ly1si Před 3 dny +1

      (oats )Nw Spaling keyayirekewal

    • @alem7474
      @alem7474 Před 2 dny

      @@samrisamri-ly1si ትክክል፣ በችኮላ የተፃፈ😃

  • @wynitomohy1775
    @wynitomohy1775 Před 2 měsíci +8

    ኧረገብስአደለም አጃነው እሚባለው ሀገራችንኮአለ

  • @petsofiya2035
    @petsofiya2035 Před měsícem +10

    ውፍረት አልወድም ምን ይሰራላቸዋል ሸንቀጥ በሉ

    • @user-wf1yl9he1e
      @user-wf1yl9he1e Před měsícem +3

      አረባክሽ ስንለብስ ከመቅጠናችን የተነሳ መስቀያ የተንጠለጠለ ልብስ ነው የምመስለው በተለይ አጭር ቀሚስ ስንለብስ ጉድድ😂😂

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před měsícem +2

      ​@@user-wf1yl9he1e😂😂😂😂እውነት ነው

    • @edanedan5896
      @edanedan5896 Před měsícem

      እንዴ ጭራሽ ጭራራሮ ሆንን😂አትበሉም አየሉን ተቸገርን

    • @sabemaryoutube2367
      @sabemaryoutube2367 Před měsícem

      👌👌👌ሸቀጥ

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Před 2 měsíci +6

    እስኪ ስሪተሽ አስይኒ እኔ የለ እዴሜ ስዉነት ደርቆዋል እራስን አልጠብቅም አልበላም

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 Před 13 hodinami

    ላጎፋ ያድርግሹን ነገር ማቸም አልርስም የምር ማልካም ልብ ነው ያለሽ የኔ ማር

  • @mekdi542
    @mekdi542 Před 11 dny +2

    ወተት ከሌለን ኒዶ መጠቀም እንችላለን???

  • @SeluTesfay
    @SeluTesfay Před měsícem +1

    በርቺ ማርየ ይቅርታ ግን ወሬ ኣታብዚ ም/ቱ ፈጥነን ስምተን ወደ ስራ ልንገባ እንፈልጋለን
    ኣጠር ኣጠር ኣርገሽ ጥሩ መልእክት ብትናገሪ

  • @zuzu3ozuzu305
    @zuzu3ozuzu305 Před 2 měsíci +3

    ጨጨብሳ በዘይት ዘይቱን
    ሰርታቸው ብሉ በቡኔ ሰንዴ ዱቄት ከትወፍራላቸሁ

  • @SabuSabu-pf4lo
    @SabuSabu-pf4lo Před měsícem +2

    አሰላም አለይኩም እህቴ ምን ነካሽ ምነው ለአካለልሽ እንደዚ ተጨነቅሽ ነገ አሏህ ፊት ራቁትሽን እደምትቆሚ ረስተሽ ነው!ባደባባይ የወጣሽው !አኬራሽን አስቢ የዱንያ ስጋ ዋጋ የለወም ተሰትረሽ አኬራሽን አስተካክይ ይሄ ሁሉ ለዱንያ ያያያያሳሳሳዝዝዝዝዝዝናናናል!!!!!!!
    😊

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 2 měsíci +3

    ለቤትሽአድሥነኝ ❤እኔማ ወላሂ ንፋሥቢመጣይወሥደኛል😢😢

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q Před měsícem +2

    ምን ውጋጥ እየሖሽብኝ ነው ሰፋ የለ ልብስ ልበሡ ያሽን መሰለሽ ዳሌ ማስፋት ወይ ሠው ወዴት እየሔድን ነው ሙቀቱ እራሱ የሠጠኝ ውፍረት እያገሸገሸኝ ነው

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Před 2 měsíci +2

    እኔ ሆደላይ ብቻውን ችግሬ ወገን ምን ልሁን አልበላም እየተሳቀኩ ክብደት ከ60 በልጨ አላውቅም እህህህ ግን ሲሰራኝም ድንቡሽ ቡሽ ነኝ ግን ሆደብቻነው ችግሬ የማልጠጣነገር የለም ምክር ጣል አርጉብኝ

  • @user-zr7fz8nf9y
    @user-zr7fz8nf9y Před 2 měsíci +3

    እረ የኔስ የጉድ ነው በረሀ እጠቀም ነበር ግን ምን ይደረጋል በተፈጥሮ የተሠጠን በጣም የምንሰጋ ከሆነ አንወፍርም የተጠቀምነው ብንጠቀም

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před 2 měsíci +1

      እኔስ ደና ነበርኩ አረብ ሀገር ነው ያከሳኝ ልብስ ለመልበስ እራሱ ተቸገርኩ😢

    • @hayatyimer1267
      @hayatyimer1267 Před měsícem

      እውነት ነው የኔ ቢጤ😢

    • @user-rk2ip9ni6i
      @user-rk2ip9ni6i Před 15 dny

      ትክክል

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 Před 14 dny +1

    አጃ ነው ባገራቺን

  • @user-rc2wn6hz5o
    @user-rc2wn6hz5o Před 13 dny

    ሀሀሀእኔ መችም የዩኝ ሁሉ ህፃን መስየ ነዉ የምታያቸዉ🙄ቅጥነቴ የተፈጥሮ ስጦታየ አላፍርበትም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 Před 2 měsíci +3

    ዜድ ማሬ ትክክል የኔ ቀለብ እሱ ነው ወላሂ ምርጥር ምግብ ድቡሽብሽ ነውያልኩት ማሻአላህ ቦርጭ አያወጣም ደግሞ ማሻአላህ ሸጋ ነው

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 Před 2 měsíci

      ምኑ ነዉ እስቲ ነገርኝ በአላህ እኔ በጣም ክስት በይለሁ

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 Před 2 měsíci

      @@fateiyahamza6072 ሹርባ የሚሰራው ሽፋን ነያ ወተት ጋ እያፈላሽ ጠጭው ማታ ጣት

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 Před 2 měsíci

      ግድታ ማታ ጠዋት ነዉ አንድ መጠቀም አይቻልም እንዴ እንደ ማይስለች እናም እንደ ሹርባ ነዉ ወይስ ወፈር አርገሽ የሚስራዉ

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 Před 2 měsíci

      ቀጠን ቢል ጥሩ ነው በኮብ አድርገሽ ውሰጂው ብፈለግሽው ሰአት ጠጭው ግን ጡት ፍጡር በልተሽ ብትጠጭው ማታም ብጠጭው ቶለ ለውጥ ታይበታለሽ ድቡሽብሽ ነው እሚደርገው ማሻአላህ ​@@fateiyahamza6072

    • @saasaamm1343
      @saasaamm1343 Před 2 měsíci

      ኧረ እማ እደት ነዉ እኔም ቀጭን ነኝ ግን አሁን ፆሞ ሰለሆነ ወተት መጠጣት አልችልም ብቻዉን አይቻልም እስከዛዉ ድረስ በፈጣሪ መልሽልኝ አች ሞክረሽዉ ከሆነ ማታ እና ጧት ነዉ ወይስ አደየ ብቻ 🙏

  • @user-dm4mw5iv8z
    @user-dm4mw5iv8z Před 2 dny +1

    ቦርጭማጥፊያንገሪኝእማ

  • @rahmaha
    @rahmaha Před 2 měsíci +4

    እኔችግሩ ወተትአልወዲም እህት ምንይሻላል😂😂

  • @asiamoh
    @asiamoh Před měsícem +1

    ያጃ ክክ ነው አብረሽ አዋህደሽ ስሪው ድስት አይዝም አሪፍ ነው

  • @GeCr-xn2nl
    @GeCr-xn2nl Před 3 dny

    ሙቀቱ ያወፈረኝንም ወደት እንደምቀንሠዉ ጨንቆኛል እንኳን ጭማሪ ዉፍረት

  • @user-lm3id8rx2d
    @user-lm3id8rx2d Před 23 dny +1

    አላህ መጨራሻችንን ያሳምርልን ያረብብብብብብ

  • @user-fb8br4ox2v
    @user-fb8br4ox2v Před 2 měsíci +3

    እኔ ሀኪቤት ልሄድና መርፌ ልወጋጅ በዝህአልወፍርም 😊😊🤗🤗

    • @rahmaha
      @rahmaha Před 2 měsíci +1

      እኔም አለሁለሺ መዳሜለራሱ የሆነከኒና ገዛታልኝ ነበር ግንፈርቸ አልዋጥኩትም😂😂😂

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ Před měsícem

      ወላሂ ልል ነበር😂😂 እንሂድ እኔ በሬም ብዉጥ አልወፍርም ስለዚ መርፌ ካወፈረ ወላሂ እወጋለሁ😢😢😢

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ Před měsícem

      ​@@rahmahaዋጭ ጅል ወይ ለኔ ስጭኝ😂😂😂😂😂

    • @rahmaha
      @rahmaha Před měsícem

      @@user-የሀይቋ የትነሺለዲራይበር ልላክልሺ የኔቀጫጫ እነስ አስፈራሩኝ ወትትና ሙዝ ፈጭትሺ ጠጪ እኔወተትየሚባልነገር አልወዲም😂😂😂😂

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ Před měsícem

      @@rahmaha እሽ የኔዋ በቃ ተይዉ ፈረተሸ አሰፈራሽኝ ጉዞ ወደ ሙዝ ወተቱኳ ይብራብኝ🙉

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o Před měsícem +1

    ኧረ በናታችሁ ለሀዩ ጓል ሼር ርጉላት ለመወፈር መከራዋን እያየች ነዉ

  • @user-oq1ju6th1b
    @user-oq1ju6th1b Před měsícem +3

    ምዲነው ጥቅሙ ዳሌ የሰገራ መውጫ ጨመረ አልጨመረ አትግማሙብን ስራችንን እንስራበት ምነው ብልቴ ዳሌዬ ላይ ነው አልሽ ጭርግዲ

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Před 8 dny +1

    እርግጠኛ ነሽ

  • @Jemilashewmollo
    @Jemilashewmollo Před měsícem +1

    እሞክረዋለሁ ለውጥ ካገኘሁ መጥቼ ኮምታለሁ ወላሂ❤❤❤❤

    • @user-ep4ek5vy5p
      @user-ep4ek5vy5p Před 10 hodinami

      አገኝሽበት እድ ላብድነው 42ነኝ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před měsícem

    ጡሩ ምክር ነው እህት ከፈጣሪ የማያጣላ ❤ ደምሪኚ አንደማመር

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 Před měsícem

    እናመሰግናለን የኔዉድ ስላሰብሺልን
    ግንእኔአልሀምዱሊላህ አሁለይአይመኚም

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 Před 2 měsíci +2

    እረ ሹፋን ያወፍራን ብትይ አልሰማም እኔ በጣም ነበር. ለጨኅራየ እጠመው ነበር

  • @zeyneb-tv1tq
    @zeyneb-tv1tq Před měsícem

    ሰላም እህቴበርችልኝ 🎉🎉❤❤ ስብመልሽ

  • @JemilaHussen-yn4li
    @JemilaHussen-yn4li Před 2 měsíci +2

    እኔ ደሞ እደት ልቀንስ በፍጱም መወፈር አልፈልግም ነበር ግን ቢመቸኝም ባይመቸኝም
    እወፍራለሑ እሕቴዋ መፍትሔ
    ካለሽ አካፍይኝ

    • @ayshamohammed1969
      @ayshamohammed1969 Před 2 měsíci

      እኔም 😢

    • @Salsibel
      @Salsibel Před měsícem

      ጨጓራ ከሌለብሽ ጥዋተጥዋት አንድ ማኪያ አፓል ቨኔገር እና አንድ ትንሽ ማኪ የተፈጨ ከሞን በንድ ብርጭቆ ለብ ባለውዋ በጥብጠሽ ጥዋት ጥዋት ጠጪ ሌላው ማታ ስተኝ ሩዝ መኮረኒ ፓስታ ኮልስትሮል ያለባቸው ምግቦች አትብይ ከቻልሽ ሰላጣ ወይም ቡር (ጥቁር )ዳቦም ሆነ ኩብዝ ቢይ ነጩ እዳበይ እኔ በ3ወር 7ኪሎ ቀንሻለሁ ፊት በጣም ብዙነገር ሞክረሬአለሁ ምንም አላረገልኝም እሄግን ጠቅሞኛል በተለይ በተለይ ጣፋጭነገሮች አትጠቀሚ ሻይም ቢሆን በባዶ ተጠቀሚ ማታ ስተኝ ሚገብድ ምግብ አትብይ እኔ ብዙጊዜ እራት አልበላም ከበላሁም አንድ ትዩስት አንድነገር ቀብቼ እበላለሁ ወይም ሰላጣ እበላለሁ ቁርስ ግን ከፊትም ጀምሮ አለመድኩም አልበላም ስራ ስጨርስ ነው ምበላው እሄግን ጥሩ አይደለም በሳአት ምግብ ጠብቆ ጠናማምግብ ብላት ባግባቡ እቅልፋ መተኛት ለጤና በጣም ጠቃሚነው

  • @RashedAlgdaeni
    @RashedAlgdaeni Před 2 měsíci +1

    አብ ሽር በርች

  • @MastouraMary
    @MastouraMary Před 2 měsíci +3

    እኔ አልሃምዱሊላህ አሏህ ድንቡሽቡሽ አርጓ ነው የፈተረኝ አልሃምዱሊላህ 🌹🌷🌹

  • @user-pr8kn5mv6f
    @user-pr8kn5mv6f Před 28 dny +1

    ወላሂ🥺🥺እኔ. መወፈር. እፈልጋለሁ🥺

  • @finishfinish8301
    @finishfinish8301 Před měsícem +1

    🥰❤️ጎበዝ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Před 2 měsíci +1

    እኔ ምግብ ፍላጎቴ ጠፍቷል በጣም ከሥቻለሁ ሙቀቱ ነው መሠል እኔ ማንም ኡይገለክለኝ እንዴውም ትቆጣኛለች ለምን አበይም እያለች

    • @user-ck1iv7re1r
      @user-ck1iv7re1r Před 2 měsíci +1

      ትንሽ እስፖርት ስሪ አፕታይትሽ ይከፈታል

  • @HdhsvDudhd
    @HdhsvDudhd Před 14 dny

    .ስማቸው ምድነዉ ዙዙየ በናትሽ ንገሪኝ❤❤❤

  • @FekertEsubalew
    @FekertEsubalew Před dnem

    የጣሳዉ እደ ሾርባ ሚጠቀሙት ነዉ

  • @almazAragaw-hg6uy
    @almazAragaw-hg6uy Před 4 dny

    መጠቀሙን ስንተወዉ አንቀንስም??

  • @AliAhmed-pu9wt
    @AliAhmed-pu9wt Před 12 dny

    አይ ዉፍረት ጡሩአደለም ዪቅሪብን ሁሁሁ😊

  • @MubarekmamedMubarekmamed
    @MubarekmamedMubarekmamed Před 2 měsíci +2

    ለወድ ፀጉርለሚነቃቀል ክሬም አሳይን🙏🙏😢😢

    • @user-dy5fk6iw8r
      @user-dy5fk6iw8r Před 2 měsíci

      ቪታሚን D ተጠቀሚ ብሎም ዚንክ ጭራሽ አይነቃቀልም ጥሩ እንቅልፍ ጋ ኢንሻአሏህ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn Před měsícem +1

    ኧረተው ምንእንደምሰሩ ምረጡ አኡዙቢላህ ምነው አላህንበልጠንዉበታችንንእናሳምርአላችሁ አላህ ለኛያለውንሰቶናል አልሀምዱሊላህአይነካካኝም እናንተእምፈለስፉትነገር

  • @seadaababu7003
    @seadaababu7003 Před měsícem

    Ene betam kechin neng,hulet lijoch alung gn sewoch betm lij nesh enkuwn lij ye weldsh yeagebesh resu atmsym yilungal,tdya ene wfrat mn ysaralingal?

  • @Fatoma-p5s
    @Fatoma-p5s Před dnem

    እዴትነሽዉዷበጣምይቅርታካችባላቅምየለቀቅሽዉፎቶጡሩነዉብለሽነዉለማንኛዉምመወፈርሽንመናገርብቻትችያለሽከሥቀየምኩሽይቅርታ

  • @hawabintchaneyoutube1005
    @hawabintchaneyoutube1005 Před měsícem +1

    አቶ ቦርጭ አይመጣምደ ታዳ

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh Před 2 měsíci +1

    ዋናው ጤና

  • @ZuhraMohemmd
    @ZuhraMohemmd Před měsícem

    ቪታሚን C ያልሽው ኮሜት ስር ፃፊልኝ ስሙን በአሏህ እዳረሽ.

    • @semiramahmud6710
      @semiramahmud6710 Před měsícem

      ፋርማሲ ሂደሽ ቫይታሚን C ስትያቸው ይሰጡሻል እኮ

  • @user-ce6id3qk6c
    @user-ce6id3qk6c Před 2 měsíci +2

    ይህ በአመርኛ አጀ ነወ መሰለኝ እስክ ንገረኝ

    • @Hayat-uh8pw
      @Hayat-uh8pw Před 2 měsíci +1

      አወን የአጃ ክክ ነው

  • @user-xb1bd7jq1f
    @user-xb1bd7jq1f Před 2 měsíci +2

    እረ እኔ በወትት ብቻ እያረኩት ለውጥ የለምሁለት ወር ሊሆነኝነው 1ኪሎ አልጨመርኩኝ

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k Před měsícem

      😂😂😂😂

    • @samritube6894
      @samritube6894 Před měsícem

      😂😂

    • @lizab2174
      @lizab2174 Před měsícem +1

      በየቀኑ ሙዝ 2 ኪሎ ማር 2 የሾርባ ማንኪያ ሩብ ኪሎ ስጋ 2 ብርጭቆ ወተት ብርቱካን 1 ፍሬ አፕል 1 ፍሬ 1ብርጭቆ የማንጎ ጭማቂ እንዲሁም 4 ጠርሙስ ቢራ በየቀኑ ውሰጂ ይሔን ከተጠቀምሽ ትወፍሪያለሽ። ወጪው ከፍ ካለብሽ ግን ሰበብ ስለሚሆንሽ የመወፈሩን ሀሳብ ትተይዋለሽ😂😂😂😂😂😂 😂😂😂 😂😂😂

  • @user-nt4uy3mg4k
    @user-nt4uy3mg4k Před měsícem

    ኧረ ሥለ መወፈር ሥታ ስቡ የበሽታ አይነቶች ውፍረት ን ተከትለው የሚመጡ አሉ እንደ ሥኳር.. የሰባ ኩላሊት ጉበት ኮልስትሮል .. በተለይ እድሜ ያችን እየጨመረ ሲመጣ ቁመትን መሰረት ያደረገ ክብደት እንዲኖራቹ . የተመጣጠነ ምግብ .. በቂ ውኃ እና እንቅልፍ. በቃ ውበት እንደ ተመልካቹ ነው ለኔ ውፍረት ውበት አይደለም ጤና ይበልጣል... ከሁሉም.. አላህን እንፍራ ሀያዕ (አ ደብ)ውበት ነው: ፖስ ተሩ ን :ሣ የው: ዘገነነኝ..ላዳ ምጥ ሽ ሁሉ አልፈለኩም .. ተፈትነሽ አትፈትኚ..

  • @HdhsvDudhd
    @HdhsvDudhd Před 14 dny

    .ዙዙየ ስሙን ንገሪኝ በናትሽ እድገት አልወፍር ብያለሁ

  • @user-wc5dj3yq9q
    @user-wc5dj3yq9q Před 2 měsíci +1

    በርች

  • @etalemahuguaguahu8462

    እኔንም ሰር አድርጉኝ

  • @user-dt1mm2rx4s
    @user-dt1mm2rx4s Před 2 měsíci +1

    በርች❤❤❤

  • @hayat227
    @hayat227 Před 2 měsíci +1

    ያከሳልእያለችየኔመዳምትጠቀማለች እናተለመወፈር😂😂😂

    • @kkd8112
      @kkd8112 Před 2 měsíci +1

      ኧረየኔም ወድሟ ለዳይት ነው እያለ ይጠቀመዋል ኮከሩን

    • @user-dc4xt2op8k
      @user-dc4xt2op8k Před 19 dny

      ነጩ ያከሳል ቡኒ ተጠቀሙ እያሉ ነበር

  • @GhanaMaryam-np9yc
    @GhanaMaryam-np9yc Před 2 měsíci +3

    Zuzu yafitr wfrat asyigi❤❤❤

  • @AAl-tn6dr
    @AAl-tn6dr Před 13 dny +1

    ❤❤

  • @ሀያትሀለሀ
    @ሀያትሀለሀ Před 2 měsíci +1

    እህቴ ቦሪጪ አይጨምሪም በአለህ ኒገሪኝ

  • @user-wp6tb1ij2x
    @user-wp6tb1ij2x Před měsícem +1

    ዝም በይ እዛው አቡኪ እና ቡኪ ዘረጦ

  • @tigesttesfaye-oc9jn
    @tigesttesfaye-oc9jn Před měsícem

    መገርጣት ከውፍረት ጋ ምን አገናኘው ደግሞስ ሸክም ምን ትርጉም አለው ሰው በከሳው ብሎ ይለፋል😊

    • @sabemaryoutube2367
      @sabemaryoutube2367 Před měsícem

      ትክክል መክሳት የመሰለ የለም በሸታ ውፍረት

  • @HtRy-wr5hk
    @HtRy-wr5hk Před 2 měsíci +2

    አረ እኔ መወፍረ እፍልጋለሁ እህት በኒዶ ወተት ይሆናል የስውም አፍ አላስቀመጠኝም ምሁነሺ ነው እደዚህ የቀጠንሺው እያሉኝ

    • @hadiramohammed1007
      @hadiramohammed1007 Před 2 měsíci

      እኔም እዳችው መቀመጫ አጣሁ

    • @kkd8112
      @kkd8112 Před 2 měsíci

      ለካ ጎደኛ አለኝ ኮሜቱን ሁሉ አየሁ

    • @Zinab-co2ix
      @Zinab-co2ix Před měsícem

      አወ በጣም ሀሪፍነው እኔ ጨምሪለሁ ውሀ ግን አታብዥ ወፍር አድርገሺ ስሪው እና ሁሌም ተጠቀሚው እኔ ማታማታነው እምጠቀመው

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ Před měsícem

      እኔማ አሰፈራራለሁ ወላ😂😢😢😢😢

    • @user-rk2ip9ni6i
      @user-rk2ip9ni6i Před 15 dny

      የሀይቋ አይዞሽ በሁሉም ነው ውስን ናቸው ወፍራም የሚባሉት​@@user-የሀይቋ

  • @user-mk2zo3fq9q
    @user-mk2zo3fq9q Před měsícem

    እረ እኔም የቅጥነት ነገርማ ሁሌ እዳሳሰበኝ ነዉ

  • @user-uk1gu9ml9p
    @user-uk1gu9ml9p Před 2 měsíci +2

    እውነትሽነውእኔምተጠቅሜው ለውጥአለኝ

  • @Gf-df5hh
    @Gf-df5hh Před měsícem +1

    እኔ 28 አመቴ ኪሎየ 45ነው ምንላርግ ምግብ ብዙም አደል እሰቤት

    • @DtuGhc68
      @DtuGhc68 Před měsícem

      እኔስ 42

    • @erhmetzewdu6607
      @erhmetzewdu6607 Před 11 dny

      ወላሂ እኔ 31 አመቴነው ግን 45 ወይ46 ወላሂ በጣም እናደዳለሁ

  • @user-bo8pu8fs3t
    @user-bo8pu8fs3t Před měsícem

    በርች ዙዝዬ 🥰

  • @adde9938
    @adde9938 Před měsícem

    Rabii isiniraa ajalatuu ishaallaa Jazaakumullahu

  • @tigitigi9918
    @tigitigi9918 Před měsícem

    እህቴ ግን ቦርጨዕ አይሰዎፍርም በንትሺ ምልሽልኝ

  • @Getami_nigusu
    @Getami_nigusu Před měsícem

    በፈጠረሽ ልለምንሽ እኔ በህጋዊ ልመጣ አሰቤ የሚፈጀው ወጪ 1million ይሉኛል
    አኔ ደሞ እሱ ካለኝ ለምን እሰደዳለሁ 😮
    ሰለዚህ በህገ ወጥ ከምሄድ የምታውቂውን
    መረጃ ንገሪኝ ስሞትልሽ Please Please በፈጣሪሽ💔💔💔💔💔

  • @susu21250
    @susu21250 Před 2 měsíci

    ዙዙዬ ቪታሚን ሲ ምግብ እንዲከፍት አይደል የምንጠቀመዉ እኔ ሰሞኑን አሞኝ ምግብ አልበላም ነበር ጥሩ ነዉ ሲሉኝ ገዝቼ ነዉ😢

    • @asiamoh
      @asiamoh Před měsícem

      ለደም ማነስ ነው ቫይታሚንሲ ተጠቀሚው አይዞሽ አላህ አፊያ ያርግሽ እህት

    • @susu21250
      @susu21250 Před měsícem

      @@asiamoh አሚን እሽ እህቴ 😍😍

  • @SmoSemo
    @SmoSemo Před 2 měsíci +2

    ዙዙ እማማክርሽ ነገር ነበረኝ ስልክሽንእደት ነዉ እማገኘዉ ስልኳን እምታዉቁ በኮሜት ፃፉልኝ ዉዶችየ ዙዙ አላህ ይጠብቅሽ

  • @HananMetoro-vn5uk
    @HananMetoro-vn5uk Před měsícem

    አሚን አሚን

  • @user-rv4pz1wt7b
    @user-rv4pz1wt7b Před měsícem

    ለሁለት ቀን ሰርቶ ቢቀመጥስ በየቀኑ ከመስራት ማዳም ቤት ስለማይመች

  • @user-ec9qx6ne2d
    @user-ec9qx6ne2d Před 2 měsíci +5

    ጎበዚ በቺልን ማሬ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vc3jw8om1o
    @user-vc3jw8om1o Před 2 měsíci +1

    እሰይ ዳቦ ጠቃሚ ነው አላልሽም

    • @sofiamohammed4193
      @sofiamohammed4193 Před měsícem

      Inem geremognle betam 😅 hooo

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před měsícem

      ዳቦ አያወፍርም እንደውም አጥንት ያሳሳል 😢

    • @user-vc3jw8om1o
      @user-vc3jw8om1o Před měsícem

      @@ZorishMenjeta እረ መሽታነው ሲጀመር በተለይ ከሱቅ እሚገዛው

  • @MrsFatima-y3s
    @MrsFatima-y3s Před 19 dny

    መልፌ አለ

  • @najatcrownbaby7974
    @najatcrownbaby7974 Před měsícem

    ዙዙዬ እንዴትነሽ ዱባይ የት አከባቢነሽ ፈልጌሽነው።እህት ቁጥርሽን

  • @GlxyAs
    @GlxyAs Před měsícem

    እደንች ከወፈርኩ ስጦታ አለሽ

  • @hawaagaleta3224
    @hawaagaleta3224 Před 2 měsíci +1

    ሹፈን ማለት ሾሪባነዉደ

  • @TofikFedilu
    @TofikFedilu Před měsícem

    ዳሌ እኮ አር እንጂ ወርቅ አዮጣበት ግን ላንቺ ማሠቢያሽ ሆኖልሻል

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ Před 2 měsíci

    ዙዙየ የባይታሚሉ ሲ ዉነትሽነዉ እኔም ያለሱ ቁም አልሀድ ብታይ ከቤት አይጠፋም የሰረኩ ጠቀማለሁ አላህ ይህድኒ😂❤ሹፋኑ የመዳምልጅ ትጠቀማለይ እኔኳ ለመጠቀም ፈራለሁ ዉደ ጠለብ ቤት ሁኘ ወላሂ ግዙልኝ ለማለት አፍራለሁ እና ዙዙየ ሩዝ ነዉ ቀለቤ ኪሎየ ከሰባ አልወርድ አለኝ ወሀ በጣም እጠጣለሁ ሩዝ በላለሁ

    • @zuzuyetube3312
      @zuzuyetube3312  Před 2 měsíci +1

      አብሽሪ ዉዴ ስደት ብርም በሽታም ማትረፍ ግድ ነዉ ሩዙንም ብይ 😅❤

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen Před 2 měsíci

      ዙዙ አሞክራለሁ በረዘ ሲላ በላሑ ፋይዳ ማፊ ሹፈኑ እየበለሁ ነበር አደ ሾርባ​@@zuzuyetube3312

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před 2 měsíci

    በቅንናት ኑ አብርን እንደግ😊

  • @TisuEyu
    @TisuEyu Před 27 dny

    Dale endimetalign men ladirg??

  • @makkiamakkia3478
    @makkiamakkia3478 Před měsícem

    እኔ መቀነሻ እያልኩ ሰው ሁላ እሚያወፍር ይላል ሴት ልጅ ሸንቀጥ ስትልነው የማምርባት

  • @shawellema-sq3hd
    @shawellema-sq3hd Před 2 měsíci

    ሰለኪታሮት መድሀኒት ካለሽ አሰረጅኝ

  • @user-pg6nj8vc3e
    @user-pg6nj8vc3e Před měsícem

    ከምር እኔ መወፈር እፈልጋለው እሲ ኩከሩን በፎቶ አሳይኝ😊

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Před 2 měsíci +1

    ሙሥሊም ነሺ

  • @Rahema-vg7nn
    @Rahema-vg7nn Před měsícem

    እንደገፎ ነዉ ሚበላዉ ዉዴ አረ ቡዙ አለ እኔ ጋ ዉዴ ጨዉ ወይም ስኳር አይጨመርም ዉዴ

    • @zuzuyetube3312
      @zuzuyetube3312  Před měsícem +1

      አዉ እንደ ገንፎ ግንፍል አርገሽ ጨዉ አርጊ ትንሽ

    • @Rahema-vg7nn
      @Rahema-vg7nn Před měsícem

      @@zuzuyetube3312 እሺ ማማዬ ስወድልሽ መልካምነትሺን በቲቶክም በጣም እከታተልሻለዉ መልካም ልጅ ነሽ በርቺ

  • @tube2883
    @tube2883 Před měsícem

    ትክክልየኔውድእህት

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ Před 2 měsíci +4

    ዙዙየ ለኔ ደሞ ኪሎየን መቀነሻ ንገሪኝ

    • @user-dy5fk6iw8r
      @user-dy5fk6iw8r Před 2 měsíci

      በደምሽ አይነት ተመገቢ ትቀንሻለሽ

    • @abebaherato
      @abebaherato Před 2 měsíci

      ቦሪጪነ ቀጪን ለመሆን መለ ኒገሪን

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op Před měsícem

    እስፖርት ስሩ ውውዶች ያገኛችሁትን እየበላችሁ ትወፍራላችሁ ዋናው ጤና😂😂

  • @user-hr9sb5iu6c
    @user-hr9sb5iu6c Před měsícem

    አጃ ነው ሳታቂ ነው አንዴ ምስሪው ኩከር ይባላል 👈

  • @FikaduBayushi
    @FikaduBayushi Před měsícem

    አንች አዛ ወሎዬ ባል እምቢ ብሎሽ ዕቃ እያጠብሽ ስለ ቂጥ ታወርያለሽ አሁን አንች ሙስሊም ነሽ አዛ