እስራኤልና ፍልስጥኤም ከዘመን ፍጻሜው አንጻር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • እስራኤልና ፍልስጥኤም ከዘመን ፍጻሜው አንጻር
  • Zábava

Komentáře • 297

  • @user-fn7dn3qj2s
    @user-fn7dn3qj2s Před 10 měsíci +4

    በጣም በብዙ ተባረክ የጌታ ሰው እኔ ባክ አድርጌለብዙ አመት ተስፋ የቆረጥኩ ሰው ነኝ ዛሬ ግን ልቤተነክታል እባክህ ፀልይልኝ

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 9 měsíci +3

    Wow! ይሽሩን ሆይ ለረድኤትህ...በደመናት ላይ በታላቅነት የሚሄድ እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም...ተባረክ ጌታ ሆይ

  • @user-eq6nc6zn7y
    @user-eq6nc6zn7y Před 10 měsíci +11

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን፣ የእግዚአብሔር ቃል ሙላትህን ከልብ አደንቃለሁ። ይህም ምን ያህል ጊዜ ወስደህ እንዳጠናኸው ብቻ ሳይሆን የመተንተን እና የማስተማር ችሎታህን ያሳያል። አብዝቶ ይባርክህ‼️

  • @pulaski1884
    @pulaski1884 Před 7 dny

    በጣም ጥሩና ለሚያሾፉ ክርሲትያኖች መንቅያ ደወል ነዉ ተባረከ ሀይልሻ

  • @fikreeyesus
    @fikreeyesus Před 10 měsíci +4

    በስመ አብ እዉቀት በጣም ነዉ ሚገርመዉ የቃል ሙላት አለክ ስላንተ ጌታ ይመስገን።

  • @seki6100
    @seki6100 Před 9 měsíci +1

    አሜን 🙏
    ሀይሉሻ የዘሩን መከር አሳየኸኝ ተባረክ 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Před 10 měsíci +2

    ልጄ ፓስተር ዮሃንንስ ተጀምሮ እስኪጨረስ በጥሞና ተከታትዬዋለሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ፡
    በጌታ ቤት 50 ዓመት ባስቆጥርም ብዙ ያላወኩት ታሪክ እንደለ የገባኝ ዛሬ ነዉ ተባረክልኝ አገልግሎትህን ያስፋልህ አስተምሮህ ልጄ ፓ/ዴብን ቢያስታዉሰኝም ወገቤን ታጥቄ እስከመጨረሻዉ ተምሬአለሁ ከእንግዲህ ወዲያም እማራለሁ ጌታ ስለባረከህ የደስታህ ተካፋይ ነኝ !!!!!!!!!

  • @abebebekele6179
    @abebebekele6179 Před 10 měsíci +11

    I have to be honest you’re probably one of the best people I know and listening your messages. Stay blessed.

    • @serkalemasfaw1279
      @serkalemasfaw1279 Před 9 měsíci

      ወንድሜ የወንጌል ትምህርትህ ጥሩነው ዘፈን መጋበዝህ ግን ከምትሰብከው ወንጌል ጋር ይጋጫል እውነትን ግለጡት እንጂ አትሽጧት ይላልና ቃሉ ንሰሀ ግባ ለዘፈን ልባቸው የተከፈተ ሰዎች በአንተ ንግግር እንዳይበረታቱ ይቅርታ ጠይቅ ሌላዉ ለእስራኤል ከፍልስጤም የተለየ ወንጌል አለወይ ወንጌልን ለፍጥረት ሀሉ ነው

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Před 10 měsíci

    ሀይሉ የመፅሐፍ እውቀትና አስተምህሮ በጣም ደረሰ ይላል። አንዳንድ ነገሮች ግርታን ፈጥሮብኛል።
    ለምሳሌ ጴጥሮስ በመንፈሰ ቁዱሰ ተረድቶ ሰጲራና ሐናናያን ማጋለጥና የሞት ትዛዝ ሲያዝ መቀሰፍ እየሱስ ቢሆን ይምራቸው ነበር ልክ አይመሰለኝም። መንፈስ ቅዱሰ ከእየሱስ ሀሳብ ጋር አይቃረንም። የሚቃረነው
    መንፈሰ ቅዱሰ አድርግ ያለውን እንቢ ሲል ነው።
    ለምሳሌ ጴጥሮስን ያየውን ራይ አራት እግር ያለውን ሸማ መሰል እንሳሳ ተነሰና ብላ ሲለው አልበላም ሲል እግዚአብሔር ያፀደቀውን የምታረክሰ አንተ ማነህ ብሎ ሲገሰፀው ይታየናል።
    ለማኛው ሳላደቅህ አላልፍም።
    በርታ ወንድሜ ጌታን በደንብ ሰበክ በጌዘውም ያለጊዜው ም።አውዱን ተክተለህ እናመሰግናለን።

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 Před 10 měsíci +5

    thank you so much hailesh it's so interesting lesson God bless you

  • @manikassa2380
    @manikassa2380 Před 10 měsíci +1

    ተባረክ በጣም ጠቃማና መሰረታዊ ትምርት ነው!!!በተጨማሪም ስለንጥቀ ስለሰባቱ አመት ብታስተምረን ከቻልክ ማለት ነው። ጌታ አሁንም ያብዛልህ!!!

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 10 měsíci +3

    Jesus is King of King coming back soon soon soon soon soon soon soon amen

  • @yalemtesfaonline6979
    @yalemtesfaonline6979 Před 10 měsíci +8

    ይህንን ትምህርት በደንብ በተደራጀ መክሉ በተከታታይ እና በጥልቀት ከእግዚአብሄር ቃል እየጠቀሱ ቢሆን ደግሞ ይበልጥ መልካም ይሆናል፡፡ ተባርክ!!!

    • @ephremweldeamanuelfeisa698
      @ephremweldeamanuelfeisa698 Před 10 měsíci

      ማስተካከያ መጀመርያ ፊልስጤምና ፊልስጢን የሚሉት ሁለቱ ህዝቦዝ በዚያው በሊቫንት ኣካባቢ (እስራኤል እና ፊልስጤም የሚኖሩበት ኣካባቢ ) ይኖሩ የነበሩ ህዝቦች ናቸው።
      ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ ይኖርበት በነበረበት ዘመን ላይ ሮማውያን ኣይሁዳውያንን በጦርነት ኣሸንፈው ድል ካደረጉ በኋላ ኣይሁድ በዚያ ቦታ ላይ ምንም ኣይነት የባለቤትነትን ጥያቄ እንዳያስነሱ በማለት ቀድሞ ጁድያና ሰማርያ ተብሎ ይጠራ የነበረውን የዚያን ቦታ ስም ፊልስጢና ብለው ጠሩት። ይህም ማለት ትሩጉሙ በሴማዊ ቋንቋ የባህራ ላይ ወራሪ ማለት ሲሆን እነዚህ ሰዎች በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ የጎልያድ እና የደሊላ ዘር ሃረግ የነበሩ ሰዎች ነበሩ። ስለሆነም በዚያ ቦታ ላይ ይኖሩ የነበሩ ፊሊስጢን(ፊልስጤም) ተብሎ የሚጠሩ ኣረብ ህዝቦች እስራኤል ዳግም መንግስት እስከሆነችበት ጊዜ ድረስ ኣልነበሩም።
      በቁራን ላይ እራሱ ፊልስጢን ተብሎ የሚጠራ ኣረብ ህዝብ የለም።

  • @Truth-vc8yy
    @Truth-vc8yy Před 9 měsíci

    ሀይለ ዮውሀንስ የእግዚአብሔር ሰው::
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ::

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před 10 měsíci +12

    አቤት የጌታ እውቀት አሁንም ያለህን ሰተሀል እና በብዙ ይጨመርልህ❤

  • @TakeleBegna
    @TakeleBegna Před 10 měsíci +2

    Full of knowledge!THANKS beloved Hailsha, much blessings.

  • @konjitgetahune9843
    @konjitgetahune9843 Před 10 měsíci +2

    Amazing teaching! Bless you!

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 Před 9 měsíci

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ሀይሉ ከነበረኝ መረዳት ሌላ መረዳት ጨምሮልኛል በጣም ነው የተባረኩት ጌታ ይባርክህ ይጨምርልህ ትምህርት አይን ያበራል ። ሌሎች የመጨረሻ ዘመን ትምህርቶችን ብታስተምር ብዙ ብዥታ ስለሚፈጥር ።
    ቃልህ መንፈስም ህይወትም ስለሆነ ተባረክ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 10 měsíci +1

    አሜን እኛን በባረክበት በረከት ተባረክ

  • @elsakiros6509
    @elsakiros6509 Před 10 měsíci +1

    Really you are unique preacher god bless you 🙏 more grace in Jesus name 🙏

  • @SaveLife37-
    @SaveLife37- Před 10 měsíci

    wow. My God blesse you forever. I am blessed by your teaching.
    Really You are the medicine for this world. specially this todays teaching is the perfect medicen for current world. The blood of my jesuse keep you. be continue,

  • @meleseworku4491
    @meleseworku4491 Před 10 měsíci +1

    ኦርቶዶክሳዊ አማኝ ነኝ ትምህርቶችህን ረጅም አመት ተከታትያለሁ ብዙ የማልስማማባቸዉ አስተምህሮት ቢኖርም ግን የሆነ ነገር እንደማነኝ አምኜ እከታተልሀለሁ ኢንተርቪዎችህን በየሄድክበት ቦታ ሀሉ እየሄድኩ እከታተለሀለሁ አትርፌበታለሁ ከ አማኑ ጋር ያደረከውን dabit እንዲሁም ከ ቤቲ ጋር የነበረው ሞቅ ደመቃ ያለ entarviw ደስ የሚሉኝ ናቸው ዕውቀትህን ድፍረትህንና ኮንፌደንስህን እወደዋለሁ "

    • @konjitgetahune9843
      @konjitgetahune9843 Před 10 měsíci +1

      Be belong to Jesus! Be Arthducs or pate. It doesn't give you eternity! Jesus said! I am the way the truth and the life no come to God except me. So please come to Jesus before too late!

    • @user-kp5rx9ud5w
      @user-kp5rx9ud5w Před 9 měsíci

      Beanie yetatsefu matsehaft yelum wow?

  • @user-gs5cl3fp3x
    @user-gs5cl3fp3x Před 10 měsíci

    የአንተን አስተምሮ ትንተና በጣም ነው የምወደው ተባረክ።

  • @alexadamu7540
    @alexadamu7540 Před 9 měsíci

    በእውነት ወንድሜ አንተ ጌታ የረዳህ ሰው ነህ ለትውልድ መዳኛ ምክንያት እየሆንክ ስለሆነ ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @genetkahsay7321
    @genetkahsay7321 Před 10 měsíci +1

    Thank you for the word

  • @selomeendale331
    @selomeendale331 Před 10 měsíci +4

    Oh my God! You are unbelievably full of knowledge! Stay blessed 🙏🏽

    • @sabaasart3645
      @sabaasart3645 Před 10 měsíci

      እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ ❤

  • @genytad2275
    @genytad2275 Před 6 měsíci

    አሜን ከኔ ጋር ያለው ከሁሉ በላይ ነው፡፡

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 9 měsíci +1

    ኃይሉሻ ተባረክ!

  • @asterbelete8359
    @asterbelete8359 Před 10 měsíci +4

    ተባረክ የየሱስ ልጅ❤❤

  • @m0549785818
    @m0549785818 Před 10 měsíci

    Thank you so much God bless you you stand with Israel

  • @behailushimels2154
    @behailushimels2154 Před 8 měsíci

    ተባረክ ተባረክ ሐይልሻ ይጨምርልህ

  • @yonatanyohannes5955
    @yonatanyohannes5955 Před 9 měsíci

    ጌታ ይባርክህ ጥልቅ መሠረት ያለው ተምህርት ነው ብዙ እውነት በርቶልኛል።

  • @girmatilahun694
    @girmatilahun694 Před 10 měsíci +4

    ሐይልሻ "ኮሌጆ ነን" ከሚሉ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች እንኳን የማይገኝ በጥልቅ እውቀት ላይ የተመሰረተ ዕፁብ ድንቅ ትምህርት ነው። ዘመንህ ይባረክ። አባክህ መሰል ትምህርቶችን ማስተማርህን አጠንቅረህ ቀጥልበት።

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před 10 měsíci +1

    አነተም እኛን በባረክበት እጥፍ ተባረክ❤

  • @abelo6917
    @abelo6917 Před 10 měsíci +10

    የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋና ምህረቱን ያብዛልህ።

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 10 měsíci

    ይህ ድንቅ ትምህርት ነው !!!!ተባረክ🙏

  • @samieg2561
    @samieg2561 Před 10 měsíci

    ተባረክ በጌታ ስም ታሪካዊ እውነት እውቀት ስላስተማርከኝ ❤

  • @praisejesus9480
    @praisejesus9480 Před 10 měsíci +1

    Thank you very much for your uplifting message Stay Blessed 👏

  • @mhriesolomon1434
    @mhriesolomon1434 Před 10 měsíci

    Am really amazing teaching God bless you

  • @user-xh1wy7jv7l
    @user-xh1wy7jv7l Před 9 měsíci

    ሀይልሽ ተባርከሀል ስለምትገልጠው የእ/ር ቃል .አንተ ስለንጥቀት ከእ/ር ቃል የተረዳሀውን ነገር እባክህ አስተምረን.ተባርከሀል

  • @user-pt1pq4ol9y
    @user-pt1pq4ol9y Před 10 měsíci +1

    Amazing!!!the Lord bless you.

  • @ebeniezergemede-ww6ym
    @ebeniezergemede-ww6ym Před 10 měsíci +1

    Hailishal tebarekln...silante geta yibarek.

  • @YemeskluKaleChurchPrGirum
    @YemeskluKaleChurchPrGirum Před 10 měsíci +1

    ወንድሜ ያስተማርከው ትምሕርት በጣም መሠረታዊ ነው ብዙ ግንዛቤ እንዳገኝ ረድቶኛል. ግን ወደመጨረሻው አካባቢ ያለውን ትንሽ አድበሰበስከው ሌላው sequenceኡን (ወደመጨረሻው ዘመን አካባቢ ባለው) ያልጠበቁ ነገሮችን አየሁበት ትንሽ ጥናት ወስደሕ ደግመህ ብታስተምረን ታጠራዋለሁ.

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 Před 9 měsíci

    I have seen best progressive,bless you

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Před 10 měsíci

    ፖሰ ተር ሀይሉ ስላም ላንተ ለምን ገና ስትገባ ሳትሰድቡኝ የሜለውን ቃል ተጠቀምክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @AmbachewYibas
    @AmbachewYibas Před 10 měsíci

    Thank you Lij Hailu

  • @akberetadhanom9554
    @akberetadhanom9554 Před 10 měsíci +2

    ኣንተም ተባረክ ሃለሉያ❤

  • @eliasmohamed395
    @eliasmohamed395 Před 10 měsíci

    thanks you are the right skillful pastor

  • @user-to5fd9bs8l
    @user-to5fd9bs8l Před 10 měsíci

    ሀይሉ ዮሃንስ ጌታ ይባርክህ አሜን

  • @birukelias511
    @birukelias511 Před 10 měsíci

    ድንቅ ትንታኔ ነው ተባረክ

  • @user-rx1if2ny6s
    @user-rx1if2ny6s Před 10 měsíci +2

    Amen!

  • @dawitworkuofficial2776
    @dawitworkuofficial2776 Před 10 měsíci +1

    Waw Blessd ትምህርት በጣም ደስ የሚል ነው❤

  • @blackandwhite6206
    @blackandwhite6206 Před 10 měsíci

    Powerful teaching god bless you hailisha

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 10 měsíci

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ያስተማርከን። ዝምብለን በማስ ለምንከተለው ትልቅ መድሃኒት ሆነኽናል።እናመሰግናለን

  • @yetwork6308
    @yetwork6308 Před 9 měsíci

    Amen Amen 🙏 Amezing ur blessed

  • @mame8874
    @mame8874 Před 10 měsíci +6

    ሀይልሻ አንበሳ እኮ ነህ ፈትፍተህ ታጎርሰናለህ ተባረክልን

    • @sisaybook75
      @sisaybook75 Před 10 měsíci +1

      Are you kidding ? He is heresy teacher

    • @simretgosheme-qi9mv
      @simretgosheme-qi9mv Před 9 měsíci

      ተፈትፍቶ የሚጎረስ ሁሉ ጤና አይሰጥም ... ሁሉን በቃሉ እንመርምር .... ትላንት እኛ መለኮት ነን ብሎ ያስተማረ ሰው ዛሬ ምንም ቢያስተምር ዝምብለን መጉረስ አይጠቅመንም...

  • @SaveLife37-
    @SaveLife37- Před 10 měsíci

    blessed man from God. your mouth is honey to my way

  • @tilahunadmike7353
    @tilahunadmike7353 Před 10 měsíci +1

    Amen you are blessed .

  • @TonyHoyeck-nd2gn
    @TonyHoyeck-nd2gn Před 10 měsíci +2

    ጌታ እብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ።

  • @israelayele8023
    @israelayele8023 Před 10 měsíci

    Nice Teaching!!.

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 Před 10 měsíci +3

    Amen! Thank you, Hailu. It takes a genius to summarize 4500 years of history in 45 minutes. Thank you for the light and our blessed hope in Jesus Christ.

  • @officialTsegayeBirhanu
    @officialTsegayeBirhanu Před 6 měsíci

    You are so humble I love you so much hailsha

  • @user-eb2kb2xn2x
    @user-eb2kb2xn2x Před 10 měsíci +1

    Tebarki buzu temarku

  • @SaveLife37-
    @SaveLife37- Před 10 měsíci

    wow. Praise God

  • @jesusislord2367
    @jesusislord2367 Před 10 měsíci

    Haylsha Geta Eyesus yibarkh. Ye hasab liyunet binorenm tmhrthn eketatelalehu yemitekmegn ewesdalehu

  • @Biniyam8784
    @Biniyam8784 Před 9 měsíci

    እግዚአቢሄር ይባርክህ እውነት እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ጳጳስ ተብሎ ፂሙን ደርድሮ እስራኤሎች ቅዱስ መፃፍ ሚሉትን ከብህር ይጣሉት ሲል ሰምቸው በጣም ነበር የገረመኝ አንተ ግን እውነት እግዚአቢሄር ይባርክህ ።

  • @kingofnile7391
    @kingofnile7391 Před 10 měsíci

    ጌታ ይባርክህ የጊዜው ትምህርት ነው በርታ አሁን እየተለወጥህ ነው ጥሩ መስመር ላይ እየመጣህ ነው !!!!!!!!

  • @atitegebadmasu1219
    @atitegebadmasu1219 Před 10 měsíci

    Thank you so much brother

  • @user-ex6jk8hu4t
    @user-ex6jk8hu4t Před 10 měsíci

    ወንድም ኃይሉ ተባርከሃል ይብዛልህ!!!!!

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 Před 10 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @messeretbekele2888
    @messeretbekele2888 Před 10 měsíci

    እግዚአብሐር ይባርክህ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @zenaberhanu4969
    @zenaberhanu4969 Před 10 měsíci

    Thank you Brother ❤

  • @Cooking335
    @Cooking335 Před 10 měsíci +2

    ሳባ ነገድ ነው (ንግስተ ሳባ ስም ሳይሆን የሳባዊን ንግስት ማለት ነው) በተረፈ ትምህርትስ ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን.

  • @user-kq4qb9nn6b
    @user-kq4qb9nn6b Před 4 dny

    ወንድሜ ሆይ የእግዚአብሔር ቃል መረዳትህ እውቀትህም መልካም ነው ሁሌም ድክመትህ ግን የመረዳትህን ማስረዳት ጥበባዊ ባለመሆኑ አደገኛ ሲሆን ሁሌ አየዋለሁ የመንፈስ ጥበብህን በስጋ ሀሳብ ስትገልፅ ሀይሉ ነው?ያስበለኛል በተለይ ዛሬ 18/8/24 ጠዋት የጴጥሮስና የጳውሎስ የመንፈስ መረዳት የገለፅክበት አስተምሮ በድንግዝግዝ ያለ መረዳትህን ሳታጠራ አትግለፅ በተረፈ አሁንም በርታ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hundeelias3170
    @hundeelias3170 Před 10 měsíci

    If God is with us who can be against us. God Bless You. Because of Jesus, I do have Eternal life. I'm thinking about the Kingdom of God.

  • @Ryanah0985
    @Ryanah0985 Před 8 měsíci

    Thanks!

  • @desalegnfantu-fo6ew
    @desalegnfantu-fo6ew Před 10 měsíci

    ተባረክ ውስጤ ረስርሷል

  • @tsegaye4444
    @tsegaye4444 Před 10 měsíci

    ባጭሩ የአለም ታሪክ መካከለኛው ምስራቅ ነው የሚገኘው።

  • @user-zc8nu1mm1z
    @user-zc8nu1mm1z Před 10 měsíci

    ኃይሉ የኋንስ እግዚአብሔር የባርክ እዉነት እዉነት ነዉ

  • @frezerabebe4430
    @frezerabebe4430 Před 8 měsíci

    stand with Israel and pray for innocent palastine

  • @user-gu4zz3gx2s
    @user-gu4zz3gx2s Před 10 měsíci

    ሐይልዬ ጌታ ይባርክህ ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ ነገር ግን እኛ ከኖሕ ልጆች የየትኛው ዘር ነን ፍልስጤማውያን መጨረሻ ምን ይሆናሉ

  • @yonasgirma3323
    @yonasgirma3323 Před 10 měsíci +1

    ❤ሀይልሻዬ በትምህርቶችህ ተጠቅሜአለሁ❤

  • @monabonger
    @monabonger Před 10 měsíci

    እጅግ አመሰግናለሁ ሀይሉ አዲስ ሚስጥር ደጋግሜ አዳመጥከኝ

  • @lessaneworkberhanu7361
    @lessaneworkberhanu7361 Před 10 měsíci

    Welcome Hailu, I am always impressed by your humble approach and your deep knowledge about spiritual matters though I sometimes disagree with you on certain points such as hell and paradise!

  • @Gloryto528
    @Gloryto528 Před 10 měsíci

    If GOD is with us who can be against us.Amen🙏🙏🙏

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 Před 10 měsíci

    Wow tebarek yemifeligew melis agenew teyaqy neber👍👍👏👏

  • @berhanetolera7439
    @berhanetolera7439 Před 9 měsíci

    Amen

  • @selamderso2465
    @selamderso2465 Před 10 měsíci

    Tebarek❤

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 Před 10 měsíci

    አሜን ተባረክ አንተም

  • @lichigmichael155
    @lichigmichael155 Před 10 měsíci +1

    አሜን

  • @rahelgebrekrstos831
    @rahelgebrekrstos831 Před 10 měsíci

    Tebarek

  • @samuelmelese6494
    @samuelmelese6494 Před 10 měsíci +1

    እባክህ ስለ ክርስቶስ ያለህ ትምህርት ሲበዛ ስህትት ነው። እንደገና ንስሃ ገብተህ መጽሐፍ ቅዱስን አጥና። እባክህ።

  • @user-ns3xb1bm3o
    @user-ns3xb1bm3o Před 10 měsíci

    ጌታ ይባርክኽ የብዛልክ

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 Před 10 měsíci +2

    ኃይልሽ በብዙ ተባረክ ያለ እውቀት ለሚፈርዱ ጥሩ ትምህርት ነው በርታ!
    ስለወደድኩት ፌስቡኬ ላይ ያለ ፈቃድህ ከሆነ አካፍዬዋለሁ ።

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 Před 10 měsíci

    Gobz Hillisha Dink Meredat Newu Ahunim Geta IYESUS abzito Yabralih

  • @yetwork6308
    @yetwork6308 Před 9 měsíci

    Tabreke 🎉❤❤

  • @nebrettadesse7845
    @nebrettadesse7845 Před 10 měsíci

    Blessed great brother

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 Před 10 měsíci

    ጎበዝ የወንጌል አርበኛ

  • @dr.mebratetadesse7628
    @dr.mebratetadesse7628 Před 10 měsíci

    Yohanes egeziabeher abezeto yibarkeh

  • @robieltesfagehergsh7514
    @robieltesfagehergsh7514 Před 9 měsíci

    thank you