Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ድምፁን በቀጥታ ሰምቼ አውቃለሁ፡፡ ከአንድ ጊዜ በላይ ግን ሰምቼ አላውቅም፡፡ ቃሉ ልቤን መጥቶ እስኪነካኝ ድረስ ተሰምቶኝ ያውቃል፡፡ ያ እጅግ የማይረሳ፣ ጆሮዬ ላይ የቀረ የሚገርም ድምፅ ድጋሚ በዚያ መንገድ እንዲሰማኝ ተመኝቻለሁ፣ ፀልያለሁ ደግሜ በዚያ መንገድ ሰምቼ አላውቅም፡፡ ልዩ ልዩ የቃሉ ምሪቶችን ግን አግኝቻለሁ፡፡ መጀመሪያ በሰማሁበት መንገድ ደግሜ አለመስማቴ ይገርመኛል፡፡
ሃይሉ ዮሐንስ መንፈሳዊ ትምህርትህን በኤልሻዳይ ቻናል ብዙ ጊዜ እሰማ ነበር ።ዛሬ ደግሞ ከኢትዮጵያ ውጭ ሆኜ ሳይህና ስለ መንፈስ ቅዱስ ድምጽ ትምህርትን ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል ። ተባረክ ።
እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ከሁለት አመት በፊት ሰምቻለሁ ይገርማል
ተባረክ ወንድሜ
ወንድሜ አገልጋይ ነኝ በትምህርት በጣም እየተጠቀምኩ ነዉ ተባረክ።
በጣም ደስ ይላል ማመናቸው ሁላችንንም እንዲህ ያደረገን መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን አኔም በፀጋው የመስማት ዕድል ስለገባኝ ስለምጠቀምም
God bless youShine in teaching the word of God
Amazingly I swear to I would be agnostic I was raised up in Catholic Church and I read alot to discover nature but finally there was a voice inside of me "JESUS " NOW I'm born again praise God.Bizaha you are so blessed!!
እ ግዚአብርሔር ሁሌም መልካም። ነው
Stay blessed
Crucial !! Thanks beloved Hailsha, much blessings.
BE BEZU TEBAREK !!!
እግዚአብሔርን ማየት አይቻልም ማወቅ ግን ይቻላል
ተባረክ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ ትህትናህ አስተምሮህ ሁሉ በጣም ጥሩ ነው
ጌታ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት
God bless you.
I love you brother Yohannes. May God bless you. I love your toughts
Thank you ❤
መጀመሪያ ቃሉ በትክክል የሚለውን አምነህ ተስተካከል ስተህ አስተሀልና ንቃ!!
ወንድማችን ጌታ ባርኮአል እናመሰግናለን መንፈስ ቅዱሥ ይናገራል
ወንድሜ ኃይሉ ማስተማርህ መልካም ሆኖ እያለ የሥጋ እውቀት እያወራሕ ግዜውን አትጨርስ ሰውንም አታሰልች ብቻ የተሰቀለውን ክርስቶስን ስበክ ። ጸጋው ይብዛልህ
Ejeg betam temryalew thank you so much
ተባረከልኘ
❤
That MAN is my MAN!!!!
አዎ። በክርሰቶሰ ይታያል።
Pastor Anfere believe profatic service and miracle and wonder too.
ጥሩ የቃል መገለጥ አለህ:: ሰው መንፈስ ነው ከሚለው ውጭ በሁሉም እስማማለሁ:: በዚህ ቪዲዮ ግን እኛ ዳግም እንደተወለድን ነው focus ስታደርግ የሰማውት:: የክርስቶስ አካል አዲስ ፍጥረት ነን እንጂ ዳግም ውልደት ከየት አመጣን? እኛ እስራእል ዘነብስ ነን ወይ? ባጭሩ እስራኤላዊያን ነን ወይ? አይ ዳግም ተወልደናል የሚባል ከሆነ አንደኛው ውልደተችን የት ጋር ነበር?ሌላው .... እኔ pentacostal ነኝ ግን ሐዋርያ በዚህ ዘመን የለም ብዬ አምናለሁ
Brothers & Sisters ይሄ የትኛው ቤተክሲያን ነው ? 😂
ወንድሜ የመለየቱን ጥበብ ለመስማት ጠብቄ የሄድክበት መንገድ እሩቅ ሆነ ። ወደ ዋናው ነጥብ ፈጥነህ ብትገባ መልካም ነበር ፤ ስለ በለአም ማንሳቱ ምን ያህል አስፈላጊ ነው ?
No gir 😂 we knows the sound of god we listen to him and we followed him 🙏
እግዚአብሔርን ያየ ማንም የለም።ሰለዚህ አይታይም።ነገር ግን የገዛ ልጁ እርሱ ክርሰቶስ ብቻ ነው ያየው።አርሱ መንፈሰ ነው። በሰጋ አይን አይታይም። ኖኖ በመንፈሰ ነው። ያቆብ ካልባረከኝ አልቀህም ብሏልእና እንዴት ነው?
አይችልም
Geta megemerya agelegay endeone felegoye nebere beneme alfo bezu nebesate adenule negergen galenge betame bezetobeye agelgelotene aqurte nebere yemegerme nebere betame newe yemeteleyew ename egezeyabere beteleuayu agelegayote destene ene keyerelealawe belo tenagroye nebere ename betame tetebabeke nebere ename segalebashe yemadersebete mekera deresobeyale ename keze beuala bezu metebeku menume altayeme selaze yemotekale elayelye lazenbe newe seleze demesene asmaye beyebelawe demtune lesemaye altayeme befete gene esemawe nebere
ቀልዱ
አቶ ሐይሉ ሆይ የማታውቀውን እባክህ አትቀባጥር።አንተ የተቀላቀለብህ ግራም የተጋባህና ያላረፍክ ተቅበዝባዥ ሰው ነህና ማስተማሩ ይብቃህ ።ዝም በል ማሰናከል ይብቃህ
besimami min indiy chir chir adargak adaragash good uko now errr are hayilu betam goboz ismart nw betam silamatsaf qidus iwqat besab alo demo beza layi gilits now ayiwashim qatita now minagaro lamanim.ayidagifm lamanim ayizabarqm yamanabatin now minagaro isu hidina leloch videochunm.tamalikat bitkatatlo tilawotalek minalibat ihenin asitasasabikn yiqayiral
sawi kesawi mamar qarito keinsasami yiamaral sawi malat uko beiyesus tamislit yetafatar now hulunm.nagar madirag yichlal gabak miyaqit yelam
Iyandand iz isun mahon siyaqitachu chir chir tilalchu lazawum iyetakatatalik sijamar video kaltamachak min asayak min asayash ayitash zim bilak mawutat now isk ahun ihenun nigigr bamaworatk ante min asitamarkan lagna minm ayahi liyunatu ihe now masib yalabachu ine yetashaliku nagn nw injy rotachu wode matachet sawun badab satawiqu min inateee kasu gar abirachu adigachuwali baqa zimbalachu sawun basamachu woyim abiraschu honachu silalinorachu sawi afachunmakifat ayii yesawun hayili mayaz ayiiiiii sawi inenim.chimr malat now
Sawi unkan kasawi.mamar yiqrna ke insisa yimaral sawi ke ibab eunka xibabun yiamaral unkan kesawu. lanagaru bizu yemiawq sawi lamayachet ayrotm unkan tikikl bayihon irasu mixaqimon hizo yalxaqamawun tito videowun ayito besinasrat yiwotal ayizabarqm iwqat yalewu sawi afu xababa now yetim ayigegnim.
ድምፁን በቀጥታ ሰምቼ አውቃለሁ፡፡ ከአንድ ጊዜ በላይ ግን ሰምቼ አላውቅም፡፡ ቃሉ ልቤን መጥቶ እስኪነካኝ ድረስ ተሰምቶኝ ያውቃል፡፡ ያ እጅግ የማይረሳ፣ ጆሮዬ ላይ የቀረ የሚገርም ድምፅ ድጋሚ በዚያ መንገድ እንዲሰማኝ ተመኝቻለሁ፣ ፀልያለሁ ደግሜ በዚያ መንገድ ሰምቼ አላውቅም፡፡ ልዩ ልዩ የቃሉ ምሪቶችን ግን አግኝቻለሁ፡፡ መጀመሪያ በሰማሁበት መንገድ ደግሜ አለመስማቴ ይገርመኛል፡፡
ሃይሉ ዮሐንስ መንፈሳዊ ትምህርትህን በኤልሻዳይ ቻናል ብዙ ጊዜ እሰማ ነበር ።ዛሬ ደግሞ ከኢትዮጵያ ውጭ ሆኜ ሳይህና ስለ መንፈስ ቅዱስ ድምጽ ትምህርትን ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል ። ተባረክ ።
እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ከሁለት አመት በፊት ሰምቻለሁ ይገርማል
ተባረክ ወንድሜ
ወንድሜ አገልጋይ ነኝ በትምህርት በጣም እየተጠቀምኩ ነዉ ተባረክ።
በጣም ደስ ይላል ማመናቸው ሁላችንንም እንዲህ ያደረገን መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን አኔም በፀጋው የመስማት ዕድል ስለገባኝ ስለምጠቀምም
God bless you
Shine in teaching the word of God
Amazingly I swear to I would be agnostic I was raised up in Catholic Church and I read alot to discover nature but finally there was a voice inside of me "JESUS " NOW I'm born again praise God.
Bizaha you are so blessed!!
እ ግዚአብርሔር ሁሌም መልካም። ነው
Stay blessed
Crucial !! Thanks beloved Hailsha, much blessings.
BE BEZU TEBAREK !!!
እግዚአብሔርን ማየት አይቻልም ማወቅ ግን ይቻላል
ተባረክ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ ትህትናህ አስተምሮህ ሁሉ በጣም ጥሩ ነው
ጌታ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት
God bless you.
I love you brother Yohannes. May God bless you. I love your toughts
Thank you ❤
መጀመሪያ ቃሉ በትክክል የሚለውን አምነህ ተስተካከል ስተህ አስተሀልና ንቃ!!
ወንድማችን ጌታ ባርኮአል እናመሰግናለን መንፈስ ቅዱሥ ይናገራል
ወንድሜ ኃይሉ ማስተማርህ መልካም ሆኖ እያለ የሥጋ እውቀት እያወራሕ ግዜውን አትጨርስ ሰውንም አታሰልች ብቻ የተሰቀለውን ክርስቶስን ስበክ ። ጸጋው ይብዛልህ
Ejeg betam temryalew thank you so much
ተባረከልኘ
❤
That MAN is my MAN!!!!
አዎ። በክርሰቶሰ ይታያል።
Pastor Anfere believe profatic service and miracle and wonder too.
ጥሩ የቃል መገለጥ አለህ:: ሰው መንፈስ ነው ከሚለው ውጭ በሁሉም እስማማለሁ:: በዚህ ቪዲዮ ግን እኛ ዳግም እንደተወለድን ነው focus ስታደርግ የሰማውት:: የክርስቶስ አካል አዲስ ፍጥረት ነን እንጂ ዳግም ውልደት ከየት አመጣን? እኛ እስራእል ዘነብስ ነን ወይ? ባጭሩ እስራኤላዊያን ነን ወይ? አይ ዳግም ተወልደናል የሚባል ከሆነ አንደኛው ውልደተችን የት ጋር ነበር?
ሌላው .... እኔ pentacostal ነኝ ግን ሐዋርያ በዚህ ዘመን የለም ብዬ አምናለሁ
Brothers & Sisters ይሄ የትኛው ቤተክሲያን ነው ? 😂
ወንድሜ የመለየቱን ጥበብ ለመስማት ጠብቄ የሄድክበት መንገድ እሩቅ ሆነ ። ወደ ዋናው ነጥብ ፈጥነህ ብትገባ መልካም ነበር ፤ ስለ በለአም ማንሳቱ ምን ያህል አስፈላጊ ነው ?
No gir 😂 we knows the sound of god we listen to him and we followed him 🙏
እግዚአብሔርን ያየ ማንም የለም።ሰለዚህ አይታይም።
ነገር ግን የገዛ ልጁ እርሱ ክርሰቶስ ብቻ ነው ያየው።
አርሱ መንፈሰ ነው። በሰጋ አይን አይታይም። ኖኖ በመንፈሰ ነው። ያቆብ ካልባረከኝ አልቀህም ብሏል
እና እንዴት ነው?