እውነት ለገንዘቧ ነው ያገባኋት? Hanna Yohannes: እኛ ቤት ከሃና ጋረ
Vložit
- čas přidán 19. 08. 2023
- ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayohannes
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes - Zábava
እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
ከዘጠኙ ዐበይት በዓል ለአንዱ ለሆነው በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ለቅዱስ ሙሴ ለቅዱስ ኤልያስ ለሐዋርያት ለቅዱስ ጴጥሮስ ለቅዱስ ያዕቆብና ለቅዱስ ዮሐንስ ብርሃነ መለኮቱ ለገለጠበት በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሠላምና በጤና አደረሰን።
የአመት ሰው ይበለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር ።
ያረቢ ፍትህን ወፍቃቸው በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን
እረረ ፍትህ ለአማራ ህዝብ በግፍ ለሚገደሉት እግዚአብሔር ሆይ ፍትህ ስጠን ፍትህ ከንተ የው የምንጠብቀው 😢😢
ደንቆሮ ፍትህ ለማን ነው ምትጠይቂው ታገይ ከቤት ቁጭ ብሎ ፍትህ የለም
ለማን ነው ፍትህ. የሚጠየቀው
@@sanimane3073ስድቡ ምድነው 😂😂😂
@@sanimane3073ወየዉ ስድብ ጠላዉ በፈጣሪ ስም እየስ ተመርቃችዋል ስድቡ አምላኬ
ዚጊ ፅፈኛ ነው ሀገር ያሸበረ የአማራ ህዝብ ሰላም ነው ምንም አልሆነም
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
ቤተሰብ አድርጊኝ እማ❤❤
ሠ ዐ ወ ❤
የስደት እህቶቸ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ❤😍😍😍
አሜን እህቴ
@@asnitube3283 ነይ እሺ
እኔም ሀገር ስገባ የወደፊት ባሌ ጋር እቀርባለሁ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ
ሐኒዬ የኔ ባለማሕተብ እንኳን ሠላም መጣሽ ደስ የሚሉ ጥንዶች የማዳም ቅመሞች ከስደት ተገላግለን ከምንወደው ጋር ሐኒ ጋር ለመቅረብ ያብቃን 🙏የማዳም ጩሐት ከሙቀት ጋር ምርርርርርር አለን ሐገሬ ውበቴ ክረምቷም በገውም ተስማሚ የሰው ሐገር😢ሑሉም አይመች 😢😢
ፍትህ ለንጽሃን ፍትል ለዐማራ ህዝብ በየቦታዉ እየተጨፈጨፉ ነዉ ኧረረረረኡኡኡኡ ኧረረረረ ፍትህ ኡፉ🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔
ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ እንተዋወቃለን ወይካንች ውጭ የጎበጠችውን ቀና. ልዮ ነሽ ❤
በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ
ሀንየ እንኳን ደህና መጣሽልን🙏😍😍
እንኳን መጣሽልኝ የጎጂየ ልጂ❤❤❤❤ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ሀንየ❤❤
WOW, I AM HAPPEY TO SEE YOU HANY THIS SHOW❤❤❤❤❤
ሀናየ እንኳን ደህና መጣሽ ፍትህ ለአማራ ህዝብ
እንካን ደህና መጣሺ ሀንየ ❤❤🙏🙏ሰላም ለሀገራችን🙏🇪🇹
እግዚሐብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን
እንተዋወቃለን ከሀና ዉጭ ይደብረል ❤❤❤ሀኒ እወድሻለሁ ከስደት መልስ ጥሩ ባል ከመጣ እመጣለሁ😂
እኔም😂😂😂😂😂
😂😂❤
ዋው የኔ ጀግና እህት ከነመስቀልሽ በራስሽ ስራ ስላዬሁሽ ደሰ ብሎናል
ኢቢኤስ ላይ ባችግዜ ቀር እንተዋወቃለን ወይ በጉጉት ነበር የምጠብቀዉ ሀኒቾ የኔ ድቡሺ ስወድሺኮ ደሞ ግዜ ትሠጫችዋለሺ ዋዉ ❤
አሁን በጣም ነው የሚያስጠላው አድ ነቃ ያለ አያቀርቡም
ሀየኒ የኔ ፍልቅልቅ ❤ አችጋ የመቅረብ ፈላጎተ ነበረኝ ግን ሞተ ነጠቀኝ ፈቀረኛይን ፈጣሪ ከሰጠኝ እመጣሀሉ😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ
አብሽሪ አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ
አይዞሽ ፈጣሪ ይክስሻል
Ayzosh yene konjo fetari xnatu ystsh set brtu nat ena berchi
ኘይዞሺ ማሬ
እንኳን ደና መጣሽ ሃኒቾ
I like your show 💯👍
ሀኒቾ ወላህ ስወድሽ እኮ የኔ ፍልቅልቅ🥰
እስኪ ሐኒን የምትወዱ👍💞😍
ሀኒዬ እኳን መጠሺ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገራችን❤❤❤❤❤ ሰላም ይሁን
Selam hani❤
ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ❤
4 the Camera production man
today i give you 💯👍
ፍልቅልቅዋ ሀንዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ ሁሉን አክባሪ ነሽ ፈጣሪ ያክብርሽ😅😍😍😍አንዳንድ የባል ቤተሰብ ያስቀኛል ልጃቸው ወዶ ሲያገባ ለምን እንደማይደሰቱ ግራ ይገባኛል 😅😅
ስስት የለንም ማለት ደግነት ማለት ነው ነጥብ ይገባቸው ነበር
ጋሽ ንጉሥ ይለያሉ ዝም ያሉ ናቸው ደግ አባት😍
❤❤❤❤❤የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ
Enkuan dehna metash yene konjo Swedsh ❤❤❤🎉🎉🎉
Ehitalem ewunetshin newu fikir hulgize ashenafi newu ❤❤❤ yih yenem tarik newu E/r zemenachihun yibark 🎉🎉🎉
ሠላምናችሁ
ሀንዬ ፍልቅልቅ ነሽኮ
ሐናዬ እንኳን በሰላም በጤና መጣልሽኝ አንቼም በጤና በእድሜ ቆይልኝ ምኑቴነው የኔ ማር
❤
ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ
❤❤❤❤
❤❤❤❤
ሐናየ በሐይማኖትሽ በርች ሑሉምነገር ከሰማይበታችነዉ
🎉🎉🎉
ሃኒ❤❤❤❤❤እንወድሻለን
ሀንዬጀስይላልበርቺ
❤❤❤❤❤❤❤
ሀኒ ወደር የለሺ❤
ወንዶችዬ ግን ፀጉር በጣም ነው የምወድት ሴቶችዬ ፀጉራቹውን ተንከባካቡ ሰምተችወል😂
ክክክክ የኔም ፀጉሬን ነው የሚወድልኝ 😅😅😅
ባክሽ ገና ሳያገባኝ ፀጉርሽን ተንከባከቢ እያለ ይጨቀጭቀኛል ያለኝም እልም አለ
@@user-fz9ie5ih8m በይ ተከባከቢ ወዶች በፀጉር አይደራደሩም😂😂😂😂
@@Saeda263 እዉነቴን በጣም ቀነሰ ያሳክክኛል ከፊቴ ደግሞ ገጣባ አሄያ መስዬ ቁጭ😏
@@user-fz9ie5ih8m 😅😅አይዞሽ ቅሉን ተከባከቢለት
Hani konjoo
ሀኒየ የኔ ድንቡሽቡሽ
ሐንዬ ይሄን ፕሮግራምማ አንቺ ብቻ ስሪው ቅመም እኮ ነሽ ንግግርሽ ራሱ ይጣፍጣል
ያጠፋሁት ነገር የለም ያሉት ግን በፍፁም እውነት አይደለም የኛ ሰው መደባበቅ ይወዳል ለምንድነው ግን🤷🏽♀️
ሌላው ይሄኮ ት/ቤት አይደለም የሚስትን/ የባልን ፀባይ ለማወቅ ማሰብ እኮ አይጠበቅብንም🤷🏽♀️
አንዬ የኛ ቆንጆኦኦኦኦኦኦ ጠፋሽ
ሀኒቾ ሀኒሻ ሀኑና💚💛❤😍
ሀኒዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤
ሃኔዬ በማርያም እህቴን አቅርቢልኝ
ሀኔችማረ
ሀኒ ይሄ ፕሮግራም አንቺለይ በጣም ነው የሚያምረው ሰፋ አርገሽ ስሪው ስቀሽ ሰው ታስቂያለሽ
selame hne
ሐኒቾ አንደኛ ነሽ አቦ ይመችሽ
ምንም ድምጽ የለውም
ሀናየ አማራ ፍጁት ድምጡ ሁኑ
ለመመዝገብ ብምን ነዉ እማገኛቹህ ሃኒ
ስልክ ጥቁር አለ እኮ መጨረሻ አካባቢ እይው በደንብ
ሀኒቾ🥰🥰🥰🥰🥰
ባልሽ ከክፍለሀገር ፍራፍሬ ይዞ ይመጣል ቂቤም አለበት😂😂
ዋዉ አንች ብቻ ምሪ እንዲህ አይነት ብርግራም
የዛሬከሰተመርሽአይረቡም
❤❤❤❤