ጀርባውን ካላሸሁት ...Hanna Yohannes:

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 06. 2023
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • Zábava

Komentáře • 118

  • @fuffu1470
    @fuffu1470 Před rokem +95

    ሀንዬን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

  • @denbeldesta6900
    @denbeldesta6900 Před rokem +28

    ሀኒቾ በሰው ወድቆ በእግዚአብሔር የሚነሳ ሰው ሞገሱ ትልቅ ነው። ፕሮግራምሽ ደስ ይለኛል።
    አንድ ቀን እንግዳ እሆን ይሆናል።

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před rokem +23

    ትኩረት ለቤተ እምነቶች😞😔

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +19

    ሀንዬ ልቤ ባለማህተቡ ሀንቾ ስወድሽ ውድ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለሐዋርያ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የፍቅር የአድነት የሰላም ያድርግልን

    • @makebmakeb9987
      @makebmakeb9987 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ውዴ እንኳን አብሮ አደረሰንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Před rokem

      መቼ ነው ፆም

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 Před rokem

      @@marmaryeheyabenat1796 ነገ ሰኞ 28 ነው ውዴ

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p Před rokem

      አሜን❤❤❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před rokem +21

    ትኩረት ለቤተክርስቲያን ትኩረት ለመስጊዶች

  • @user-do4sf9un8d
    @user-do4sf9un8d Před rokem +16

    ፍትህህህህህህህህ ለመስጆዶቻችን ፍትህ ለኢስላም ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭

  • @user-ox4hy6dc1s
    @user-ox4hy6dc1s Před rokem +6

    የመዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳችሁ ለሐዋርያት ፆም

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 Před rokem +4

    ሀኒቾዬ ኦርቶዶክሳዊያን ውበታችን መሀተባችን በነፃነት መደሀኒታችንን መዳኛችንን መስቀላችንን አድርገሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛ እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ ውዴ ነፍፍፍፍ አመት ከጤናጋር ኑሪልኝ እስከነ መላው ቤተሰቦችሽ የልኡል እግዚአብሔር ሰላም ብዝት ትርፍርፍፍፍፍፍይበልልሽ ኢትዮጵያ ስመጣ ለማግኘት በጣም እፈልጋለሁ ውዴ ❤❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před rokem +3

    ሀኒየ እንኳን ደህና መጣችሁ😍😍
    ይሄ ጨዋታ በአንች ነው ፍክት ዲምቅ የሚለው ማርያምን🙏😘😘

  • @genidemeke7438
    @genidemeke7438 Před rokem +7

    ማህተቤ ውበቴ
    ማህተቤ ጠላቴን ድል መንሻየ
    ማህተቤ መለያየ
    ማህተቤ መድመቂያየ
    ማህተቤ መታወቂያየ
    ማህተቤ ምልክቴ
    ማህተቤ ማህተቤ ማህተቤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀኒየ ማሪያምን እዴት እንደሚያምርብሽ ኡፉፉፉ በ40-80ቀን ተጠምቀን ማህተባችንን እምናስረው ባገታችን እስከሞት ልንታመንን ነው አገት ከተቆረጠ መኖር አይቻልምና እስከሞት ልንታመን ያሰርነውን ማህተብ ለሜካፕ ለውበት እያላቹህ እምትፈቱ ሰወች አስተሉ እላለሁ በዚሁ😢

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +7

    ፍትህ ለሙሰሊም ወገኖቻችን እኔ ክረሰቲያ ነኝ😢😢😢😢

  • @user-ib3ve8pv9w
    @user-ib3ve8pv9w Před rokem +4

    በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣቹ ኣሜን በሉ ❤️❤️

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Před rokem +8

    ፍትህ ለመሰግዱች ፍትህ ለንጡሀን

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Před rokem

      እሙ ሰኪና ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s Před rokem +6

    ትኩረት ለቤተክርስትያን ትኩረት ለመስጊድ!!!!!!!!

    • @tifucjtcnj9707
      @tifucjtcnj9707 Před rokem +2

      ❤❤❤❤❤የኔ አስተዋይ ፍትህ ለሁሉም ለኢቶህዝብ

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 Před rokem +1

    Haniyee Geta yibarekish berchi yene konjo.

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před rokem +3

    አረ ሀኒዬ ለአባይ ባለቤቶች ንገሪልን ያላሸነፉትንም ትንሽ ሽልማት አዘጋጁ በጣም ቅር ይላል🙏

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před rokem +1

    የኔ ፈድሻ ❤❤❤❤ ሀኒየ ስወድሺ
    ሰላም ለሀገራችን ማነው እደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው 😭😭😭😭

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs Před rokem +1

    ሀኒቾ እኮ ጀግና የሰነፎቺ ተምሳሌት ናት ለመሀተቧ ስትል ኢቢየስን በአፍጫሕ ተተከል ያለቺዉ ሀኒ ናት😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +2

    ምርጥ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🙏🥰

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem +3

    ሀንዬን በርች ምርጥ ኘሮግራም ነው የዚህ ኘሮግራም ድምቀት ነሺ ❤ ከፈገግታሺ ጋር ከጨዋታሺ ጋር በጣምነው የምታምሪው ኑሪልን🙏❤

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Před rokem +4

    ሀኒዬ.የኔ.ቆንጆ.እንኳን.ደና
    መጣሽልኝ.ማሬዋ.በጣም.እወድሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @user-lw6sv3cc7l
    @user-lw6sv3cc7l Před rokem +4

    ሀኒዬ ሁሌ እፅፍልሻለው እልና ምን አገባኝ እላለው ዛሬ ግን አልቻልኩም አንዳንድ ጊዜ የእንግዶችሽን ድምፅ በደንብ መስማት አይቻልም ለራሳቸው የሚያወሩ ነው የሚመስለው በተለይ በዛኛው ሳምን የቀረቡትማ ጀምሬ ተውኳቸው ስለማይሰማ ቢያንስ የሆነ መፍትሄ ፍጠሪ እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅሽ ብታውቂ

    • @user-nn1nz7qn5f
      @user-nn1nz7qn5f Před rokem +3

      ከስልክሽ ይሆናል እጂ በደብ ነው የሚሰሙት እኮ እማ

    • @BBb-dk1gs
      @BBb-dk1gs Před rokem

      ​@@user-nn1nz7qn5f እዉነቷነዉ ቡዙዉን ጊዜ የግዱቹ ድምፅ በደብ አይሰማም

    • @lebanonbeirut3273
      @lebanonbeirut3273 Před rokem

      ​@@user-nn1nz7qn5f ትክክል ናት በመሀል ይጠፏል አንዳዴ

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f Před rokem +1

    ስመኝ ሁለጂለት ትልቅ ሰው ናችሁ ከዚህ ብኋላ ምን ትጠብቂለሽ😊

  • @user-st5ce1ml7n
    @user-st5ce1ml7n Před rokem +1

    ሀኒዬ የእኔ ቆንጆ ሶስት እንግዳ ቢሆኑ የበለጠ ያምራል በተረፈ እወድሻለሁ የእኔ ፈንዲሻ❤❤

  • @nejatSai88
    @nejatSai88 Před rokem +1

    ደሥ ሢሉ እርጋታቸው

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs Před rokem +1

    ሴቶቺ እዬ ልክ እንደነዚሕ ምራቃቼዉን ዋጥ ያረጉትን አግቡ ዘሎ ያልጠገበጋ እቡር እቡር እያላቺሁ ሂወታቺሁን አታበላሹ😊

  • @Zozo-ze4be
    @Zozo-ze4be Před rokem +2

    ሀኒየ ልክ እደ ኢቢኤስ ሶስት ሰዉ አርጊ

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 Před rokem +1

    ሐኒ.ቆንጆ❤❤❤

  • @fafitube5711
    @fafitube5711 Před rokem +1

    ፍትህ ለመስጊዳችን 😢

  • @lemigaultigray505
    @lemigaultigray505 Před rokem +6

    ሃንዬ ኢቢኤሰ ባነቺ ነው የሚያምሮው❤

    • @user-fx5ph6mi1q
      @user-fx5ph6mi1q Před rokem

      አይባልም በሁሉም ያምራል

    • @lemigaultigray505
      @lemigaultigray505 Před rokem

      @@user-fx5ph6mi1q አሺ ፍጡየ ግን በሰዋ ደሰ ሰለ ሚለኝ ነው 🙏

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před rokem +1

    አኒ❤❤❤❤

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 Před 9 měsíci

    ሀንዬ ሰወድሸ እኮ የእኔ ባለማህተብ🌹😘💝

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před rokem +1

    ሐኒ በርቺ አሪፍ ነው

  • @madinam5266
    @madinam5266 Před rokem +1

    ሀንዬ አንችን ማየት እራሱ ደስይለኛል

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před rokem +1

    ይሄ ኘሮግራም ካንቺ ውጪ አይጥመኝም ሀንዬ እዚህ ለይ እያየሁት ነው ይመችሽ አቦ❤

  • @embetigermaa524
    @embetigermaa524 Před rokem +1

    Yen filkileki achi yaleshibeti huluu yedemikale hanye ❤❤❤

  • @liyalegese9415
    @liyalegese9415 Před rokem

    ውይይይ ሃኒዬ የኔ ዱንቡሽቡሽ እንዴት እንደምወድሽ እኮ

  • @fuffu1470
    @fuffu1470 Před rokem +1

    ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ❤❤❤እንደምን አላችሁ

  • @user-ys7xs8mc4f
    @user-ys7xs8mc4f Před rokem

    የኔ ደረባባ ሀንዬ ለማህተቧ ሟች አቤት ውበት ከ ኑሪልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤

  • @zamzamsaeed3228
    @zamzamsaeed3228 Před rokem +1

    ሀኔሾ፡ፍልቅልቅ፡እንኮንበተወዳጁ፡ቴቤ፡በአባይ፡መጣሽልን

  • @eteneshendalewfanta1348
    @eteneshendalewfanta1348 Před rokem +1

    ሀኒየ በርቺልን እንወድሻለን❤❤❤❤

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 Před rokem +1

    Hanichoyee💚❤️💛

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም❤

  • @masiyemariymlij
    @masiyemariymlij Před rokem +1

    Faxer lij yesaxachu betam tigshe nachu 4amet ine be 7wer nawu yabdekut samiramer chiger yelm gen baqa tigest axawu😭
    Gen kukelshe Mariyam ije nawu yigyaweti🙏🙏🙏awenim miljawa ayilyeyi
    Inetim idechu taberiku

  • @tigistbekel1631
    @tigistbekel1631 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @dhndnxbdbn
    @dhndnxbdbn Před 11 měsíci +1

    መሸ አለ በርች

  • @aldhan-iv8ut
    @aldhan-iv8ut Před rokem +1

    Betam arifi new hanicho gin kelitefi bili tiyakaw tinishe ater lemadireg bitimokiru konijo new

  • @user-ct5fx3mk8y
    @user-ct5fx3mk8y Před rokem +3

    yehe lje ebs lay aychw nber ya xerba tmchtog nber😂😂😂 handed ewodshalw

  • @sarahje5238
    @sarahje5238 Před rokem +1

    Haniye wide bexam des mil qoyita new! Gin lemin 3 xidoch ataqerbum

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 Před rokem +2

    Dani paseter new weyes temesaselobegi new

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před rokem +3

    ሃኒዬ ተገኘሺ መስመር ላይ

  • @user-wt2mc6xj7w
    @user-wt2mc6xj7w Před rokem +2

    ሀንየ የኔ ውድ ❤

  • @user-sd8kg3zj5l
    @user-sd8kg3zj5l Před rokem

    ሀኒቾ የኔፈንድሻ አምሮብሻል💚💛❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤አገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +1

    ኮምቦልቻ ❤❤❤የአገሬ ልጀ 😘😘😘😘

  • @dixya7749
    @dixya7749 Před rokem +1

    The background music is too much ..

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ

  • @asameneeliasfrance9015
    @asameneeliasfrance9015 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @zenatsaid265
    @zenatsaid265 Před rokem +1

    ሀኒ እወድሻለሁ

  • @fjdj2994
    @fjdj2994 Před rokem +1

    ❤❤❤❤

  • @fekertilahun5529
    @fekertilahun5529 Před rokem

    ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ እንተዋወቃለን ያላንች አይደምቅም

  • @user-ji3zp9qd4r
    @user-ji3zp9qd4r Před rokem +1

    ሀናየዋ ሸጋዋ ወለላዋ ታምራለይዋ

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 Před rokem +1

    💞💞💞💖💖💖💖

  • @user-vg1pp7rr3b
    @user-vg1pp7rr3b Před rokem +1

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 Před rokem +1

    ቤተክርስቲያን ያለችው መከልከል አይገናኚም

  • @user-ys7xs8mc4f
    @user-ys7xs8mc4f Před rokem

    ❤❤❤❤❤ ስወድሽ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +1

    🌷🌷🌷💞💞💞

  • @HeiehVdjfgu-gj4ic
    @HeiehVdjfgu-gj4ic Před rokem +1

    hanye sewadeshi eko❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Před rokem +1

    ግን ይህ ፕሮግራም የኢቢኤስ ነበረ ለምን ነው እዛም እዚህም የተጀመረው የቴሌብዥን ጣቢያ አያስቀጣም ማለት ነው

    • @BBb-dk1gs
      @BBb-dk1gs Před rokem +1

      ኢቢኤስ እራሱ ከቱርክ አይደል የገለበጠዉ ደግሞ ሁሉም የሞያዉን ነዉ ሲጀመር ሀና ከወጣቺ በሗላ ተቋርጦ ነበር ከዛ ሀና የራሷን ስጀመር እነሱ ካቋረጡበት ቀጠሉ እንደዉም እራሱ ኢቢኤስነዉ መቀጣት ያለበት ።

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Před rokem

    ሀኒቾን የምትወዳት ላክ ❤❤❤❤

  • @danielkifla
    @danielkifla Před rokem

    ሀኒቾ ሰላምሽ ይብዛልሽ

  • @hikmatube8624
    @hikmatube8624 Před rokem +2

    ሀንየ ግን እርግዝናሽን የት እደረግሽውውው

    • @hawamuhamed5971
      @hawamuhamed5971 Před rokem

      አከራይታው ነው ክክክ

    • @BBb-dk1gs
      @BBb-dk1gs Před rokem

      ማስታወቂያ እየሰራቺ እኮነዉ እኔእማ እዉነት መስሎኝ እንደት እንደተደሰትኩ ማርያምን😊

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před rokem +3

    30 አሰገብኝ የኔወች

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 Před rokem +1

    ሀኒቾፈቅረስወድሺእፋ

  • @YaseenYaseen-hh5lp
    @YaseenYaseen-hh5lp Před rokem

    ቤት ኑሮ አደለምዴ ምድነው መሳለጥ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +1

    ሐኒ ቆንጆ ሖድሽ የት ገባ?ነው እንደ ተናገርኩት ፕራንክ ነው 🙄🤣

  • @kalkidanmulugeta4509
    @kalkidanmulugeta4509 Před rokem +1

    ሰላም ለሁላችውም

  • @catherinebaesa8216
    @catherinebaesa8216 Před rokem

    ጋና ሳላይሺ ነው ልይክ ያራኩት ❤️ሃንዬ ❤️

  • @mihretaragaw
    @mihretaragaw Před rokem +1

    Hana tikikilegna melise kemelesu behuwal atadenagiroyachew yidebiral

  • @ghggghgg7068
    @ghggghgg7068 Před rokem +1

    ሀኒ

  • @alem6708
    @alem6708 Před rokem +1

    እህ ምነየዉ ዎለድሽ

  • @matusalawoldesen3849
    @matusalawoldesen3849 Před rokem +1

    Hanni berche

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před rokem +1

    ሀኒ እወድሻለሁ ግን ግራ ገባን ሕዝብ እያለቀ እናንተ ትስቃላችሁ ውጭ ያለነውን በጭንቀት አትግደሉን😂

  • @niyuethio5286
    @niyuethio5286 Před rokem +1

    ሀን ሶሳት ወንባር አድርግ

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před rokem +1

    አበሻ ይፈራል ማለት

  • @biruktawittesfamariam-vz4tr

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenatsaid265
    @zenatsaid265 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀኑ❤❤❤❤❤

  • @dhndnxbdbn
    @dhndnxbdbn Před 11 měsíci

    ወ ዉዉዉ

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před rokem +1

    ሴክስ

  • @ghggghgg7068
    @ghggghgg7068 Před rokem +1

    4ይሁኑ

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @user-ib5pc1kf1v
    @user-ib5pc1kf1v Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ayayoush8436
    @ayayoush8436 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gx1pc5nz7i
    @user-gx1pc5nz7i Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤