"በገደልኩት ጠላት መበለጥ ያመኛል" - ህሊና ደሳለኝ | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Komentáře • 204

  • @Amharictube
    @Amharictube  Před 5 lety +31

    "በገደልኩት ጠላት መበለጥ ያመኛል" - ህሊና ደሳለኝ የቀረበ አስገራሚ ድንቅ የዓመቱ ምርጥ ግጥም ሊባል የሚችል ። ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች ይህን አስተማሪ ቪዲዬ ይመልከቱ ይዝናኑበት ቁም ነገር ያገኙበታል አስተያየታቸሁን እንደ ተለመደው ስጡን ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን ። Like Share Comment Subscribe Amharic Tube

    • @kasahunwubshet5343
      @kasahunwubshet5343 Před 5 lety +2

      She is amazing...I just say waw

    • @melaniemerian8564
      @melaniemerian8564 Před 4 lety

      Wawwwwww. Esyyyyy. Keytnew. Dubylechew. Konjey. Awtomik. Bombenate. Edegbei👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +107

    ይቺን ልጅ የምትወዷት ላይክ አርጉኝ የኔ ማር እውነትሽን ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 Před 5 lety

      Sara ሰብስክራይብ ግጪኝ

    • @kaskokasko5521
      @kaskokasko5521 Před 5 lety

      Sara abrham ane gin anchin wededkut meselghn be qrbu gze wede etiopiya limeta new

    • @liliabera4202
      @liliabera4202 Před 2 lety

      I love her so much

  • @foziyatube3930
    @foziyatube3930 Před 5 lety +39

    ዋው ደስ ይላል
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ♥ እኔም ግጥም እወዳለው ገጣሚ መሆንም እፈልጋለው ይሳካልሽ በሉኝ በLike

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

    • @benirasta2251
      @benirasta2251 Před 5 lety +1

      Ewnt ena felagotshen awchew tsafi fb lym behon post adrgi

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 Před 5 lety

      @@benirasta2251 እሺ ቢኒየ ሰብስክራይብ ግጨኝ እስኪ

    • @yosephabebe7199
      @yosephabebe7199 Před 3 lety

      yesakalesh

  • @user-jz5fx2ww8f
    @user-jz5fx2ww8f Před 5 lety +15

    አንቺን ሳደምጥ ለግጥም ያለው ፍቅር ይጨምራል ግጥሞችሽ ውስጥ ሀገሬን አያታለው አይ ስደት 😢😢😢😢😢😢

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 Před 5 lety

      ሰብስክራይብ ግጪኝ አምረን እገጥማለን እኔም ግጥምእወዳለው

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u Před 5 lety +15

    ጀሮ ያለው ይስማ ይህ ጥበብ ነው
    ይገባቸው ብለሽ ነው
    አፌን በእጄ ላይ ጫንኩት
    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጥበቡን ያብዛልኝ የኔ ማርርየ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @user-pf5ep3st3o
    @user-pf5ep3st3o Před 5 lety +21

    ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ጥበብ ትጮሀለች ይገርማል ጎበዝ!!!!!!

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 5 lety +5

    ህሊና ጀግናዋ እህታችን
    ሐገራችንን ኢትዮጲያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ይባርክልን
    ዘረኝነትን ና ትቢተኛን ያጥፋልን!!!

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @abdiabduk3097
    @abdiabduk3097 Před 5 lety +9

    በቃ ትችይ አለሽ ጀግና ገና ቡዙ እንጠብቅ አለን 👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety +11

    እንዴት ብዬ ላድንቅሽ? ዋው ተባረኪ🙏🏾አንቺን ለማድነቅ ምንም ቃላት የለኝም::

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety +1

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 5 lety +1

    ማሻአላህ እህት ህሊና ሁሌም ግጥሞችሽ ልብ ውስጥ ይሰምጣሉ የሀገሬ ተስፋ ፅናት ይታየኛል ባንች ውስጥ ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅሽ 😍😍
    ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ አንቺ ስትኖሪነው የምኖረው እኔም በክፉ የሚያይ ፈጣሪ ከምድር ያጥፋልሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @user-jb6xx3qv9q
    @user-jb6xx3qv9q Před 5 lety +1

    ገራሚ ግጥም ጎበዝ የእኔ አንበሳ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ስሜታቸሁን ስላጋራቸሁን እና ገንቢ የሆነ አስተያየት ስለሰጣቸሁን እናመሰግናለን።

  • @user-pf5ep3st3o
    @user-pf5ep3st3o Před 5 lety +4

    የ ጥበብ ቃል የቅኔ ዝማሬ የሰማይ ዜማ 1 ዬሐ ምእ 5 ቁጥ 5, 6, 7,8 የሚያስተውል የሕፃናትን ቃል ያጤናል

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 Před 5 lety

      ሰብስክራይብ ግጪኝ ውዴ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @mesiiibelay7260
    @mesiiibelay7260 Před 5 lety +14

    የኔ አንደኛ በርችልን

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety +1

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @user-wo6iu2fp8i
    @user-wo6iu2fp8i Před 5 lety +7

    ጀግና. ዋዉዉዉዉ. በጣም ደስስስስ. ይላል

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @sbahiru
    @sbahiru Před 5 lety +5

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ህዝብ ቅን ልብ እንዲሰጠን እንፀልይ ያን ጊዜ ሰው ለሰው ያዝናል ካለበለዚያ በአገራችን ህዝብ ላይ የተንሰራፋው የሰይጣን የጥላቻ መንፈስ ሊወገድ አይችልም

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety +1

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @saralove7453
    @saralove7453 Před 5 lety +4

    ጀግና የኔ ማር ዋው ምርጥ ግጥም ነው በርቺ የኔ ማር

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Před 5 lety +1

    ቢደመጥ የማይስልች ግጥምሽ የኔ ጎበዝ 👍🏾🇪🇹💛❤️

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 5 lety +2

    እውነት ነው እህቴ ወገኔ በቀለኛ ሆናል ግን በአገራችን አንደራደርም ልብ ያለው ልብ ይበል ጎበዝ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před 5 lety +4

    ወጣት ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ አሁን ከአለው ትውልድ ቀድማ የተወለደች በመሆኑ ግጥሞቿ ከባድ ናቸው ።
    እግዚአብሔር ያሳድግሽ እናመሰግናለን !!!

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety +1

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @yemishawamare6290
    @yemishawamare6290 Před 5 lety +3

    Second to none. am loving u'r works more n more. Be blessed!

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 Před 5 lety +3

    My Good blasé you my Sestr!!!!!!!!

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k Před 5 lety +8

    Wooow

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety +1

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @shewamengistu5603
    @shewamengistu5603 Před 5 lety +3

    በርችልን የኔ ጀግኒት። እንደ አንቺ አይነት ትውልድን ያብዛልን። እግዚአብሔር: አብዝቶ ይባርክሽ።

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @seblesisay5569
    @seblesisay5569 Před 5 lety +1

    ዋውየኔቆንጆ ምርጥ ግጥም

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety +1

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 Před 5 lety +2

    የኔ ጀግና ስወድሽደጋግሜ ባዳመጥኩ ቁጥር የማትሰለቺ እንቁ ኢትዮጵያዊ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 Před 4 lety +1

    ህሌናዬ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!!!!

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +17

    *የኔ ልእልት ስውድሽ ፍጣሬ ይጠብቅሽ ማርይ!*

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @beletebogale9022
    @beletebogale9022 Před 5 lety +2

    Truly Amazing Hilina.
    Thank you so much!

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @kiduish21
    @kiduish21 Před 5 lety +2

    አንደራደርም!
    ድንቅ ግጥም ብሩህ ልጅ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @merrysalam391
    @merrysalam391 Před 5 lety +3

    ተባረኪ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @user-mf6rv8pr6y
    @user-mf6rv8pr6y Před 5 lety +3

    ጉበዝ ነሽ በርች የሀገሬን ቁሥል የምትናገሪ ገጣሚ አይገልፅሽም

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @hassanalli3183
    @hassanalli3183 Před 5 lety +2

    ምርጥልጅ ነሽ ያሣድግሽ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @ranarana625
    @ranarana625 Před 5 lety +5

    የኔ ህት ደስ ይላል በርች

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @user-pq3oq5wc9s
    @user-pq3oq5wc9s Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብቅሽ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @fikarfikarethiopia4141
    @fikarfikarethiopia4141 Před 5 lety +2

    Ewunet bilsha yan konjo alha kaz baly yecharlsh😍👍

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @lemfromdubai5386
    @lemfromdubai5386 Před 5 lety +7

    በቃ አንደኛ ነች 😍👍

  • @chamlingkt8367
    @chamlingkt8367 Před 5 lety +2

    እንደው ምን ላርግሽ ስወድሽ እኮ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @saifhussain9715
    @saifhussain9715 Před 5 lety +1

    Hiluyi barichlgn amilaki zeminshin yibarikew

  • @tadelemulugeta6834
    @tadelemulugeta6834 Před 5 lety +2

    ዋው

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety +1

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 Před 5 lety

    ፍቅር እኮ ነሽ ።ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @user-vz3cl1dg8t
    @user-vz3cl1dg8t Před 5 lety +3

    ሳምሳአረኩሽተባረኪ

  • @njhhhjjz2058
    @njhhhjjz2058 Před 5 lety +2

    መፅሐፍ አሳትመሽ እንደማነበዉ ተስፋ አረጋለሁ ጎበዝ ነሽ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @HassanHassan-wo5mi
    @HassanHassan-wo5mi Před 22 dny

    ሠላምሽን ያብዛው እህቴ ላንች ቃላት አጠረኝ

  • @rahmirahmi269
    @rahmirahmi269 Před 5 lety +1

    ማር ነገር ነሽ ተባረኪ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @user-hv5jf9is2v
    @user-hv5jf9is2v Před 5 lety +1

    ጀግና ነሽ አቤት

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ስሜታቸሁን ስላጋራቸሁን እና ገንቢ የሆነ አስተያየት ስለሰጣቸሁን እናመሰግናለን።

  • @kadijakamise2297
    @kadijakamise2297 Před 5 lety +1

    mar

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @mahiruhama6867
    @mahiruhama6867 Před 5 lety +1

    hiliuye siwedsh betam ke ayimro belay nesh egziyabher mechershashn yasamrew

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ስሜታቸሁን ስላጋራቸሁን እና ገንቢ የሆነ አስተያየት ስለሰጣቸሁን እናመሰግናለን።

  • @tigisttadess4144
    @tigisttadess4144 Před 5 lety +1

    Ynamareee

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 Před 5 lety

    Konjye Egzihabher ytebkish 💐💐💐

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 Před 5 lety +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 Před 5 lety +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ 👏👏👏😘😘😘

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety +1

      ስሜታቸሁን ስላጋራቸሁን እና ገንቢ የሆነ አስተያየት ስለሰጣቸሁን እናመሰግናለን።

  • @blainshbandina189
    @blainshbandina189 Před 5 lety +1

    የኔ ጎበዝ በርችልን

  • @mulubayisa1227
    @mulubayisa1227 Před 5 lety +1

    Ufff yene liyu MN abate largish

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @maryamenataewdshialew8753

    Mar egzabhir yetbkiesh yena ehtat

  • @nuooraikaabi2762
    @nuooraikaabi2762 Před 5 lety +1

    Fatri yitabekishe machirshashe yasmeraw enate miss you

  • @selnakojo4423
    @selnakojo4423 Před 5 lety +1

    Waw

  • @amanileselemon2279
    @amanileselemon2279 Před 5 lety +1

    ተባረኪ እናቱ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @ashenafisahle8137
    @ashenafisahle8137 Před 5 lety +1

    You are our Queen I am proud of you!

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @user-ju9nh8xi6h
    @user-ju9nh8xi6h Před 5 lety

    ጀግኖች ነሽ

  • @rahmaa2339
    @rahmaa2339 Před 5 lety

    ወይኔ ማርዋ ስሰማሽ ብቅል አጠግብሺም

  • @user-kt9ot5ew4k
    @user-kt9ot5ew4k Před 5 lety +1

    ዋው ጥበብ የገባትናት

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @DegifeDarcho
    @DegifeDarcho Před rokem

    የኔ አበሳ በርች ግን ራስ ጠብቅ

  • @user-tr5dh1qz2i
    @user-tr5dh1qz2i Před 5 lety +1

    Wawwww

  • @user-zs8tj2hd5b
    @user-zs8tj2hd5b Před 5 lety

    የኛ እመቤት 😍😍😍

  • @berkatalammheri1815
    @berkatalammheri1815 Před 5 lety

    ሙሉ ነሽ እህትአለም ቃል አመራረጥሽ ልብ ይገላል፡፡

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 Před 5 lety +1

    She's dope bro..yo got to believe one Ethiopia..good job girl..

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @ewnetuasfaw561
    @ewnetuasfaw561 Před 5 lety +2

    የኔ ዉብና ቁምነገራኛ♥♥♥

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh5757 Před 5 lety +1

    ስወድሺማር

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ስሜታቸሁን ስላጋራቸሁን እና ገንቢ የሆነ አስተያየት ስለሰጣቸሁን እናመሰግናለን።

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 Před 5 lety +1

    ሙዚቃውን ቢቀንሱት ጥሩ ነበር።

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ስሜታቸሁን ስላጋራቸሁን እና ገንቢ የሆነ አስተያየት ስለሰጣቸሁን እናመሰግናለን።

  • @gdedi1396
    @gdedi1396 Před 5 lety +1

    Background sound kind of high it is hard to figure her words

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @eneethiopianegnkuruhabesha3304

    👏👏👏👏👍lehelina

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 5 lety +1

    የኔ ጀግራ 💪💪😍😍😍

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety +1

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @betiayshe876
    @betiayshe876 Před rokem

    እኔ እንዴት ላድንቅሽ እህትአለም ኡፍፍፍፍፍፍፍ ቃል የለኝም

  • @abebefantaw
    @abebefantaw Před 4 lety

    amqzing

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 Před 5 lety +1

    Ye Abrahamu Silase inde Tebibu Selemon iwiqetin yabizalish zerish yibarek.
    Ye Ethiopia Amlak ye Dingil Mariyam Lij bemenigedish ayileyish.
    Melikitish dinq new. Atint wist yigebaal.
    Lesemaw sew new tadiya. Selam hungi inate.

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @onlytrue4657
    @onlytrue4657 Před 5 lety

    Yehe ye Egzabehern Tsege newe100% Egzabehare ke ayene ytebekehe be kefu yayeshe kefu yebelaw

  • @hawaali9564
    @hawaali9564 Před 5 lety +2

    ጎበዝ ግነ አታጎነብሽ ረጋ በይ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa Před 5 lety +2

    😍😍😍😍

  • @sarabelay5277
    @sarabelay5277 Před 5 lety

    ከአይን ያውጣሽ እየሱስ ክርስቶስ የድግል ማርያም ልጅ አይለይሽ

  • @emebetbzualem9006
    @emebetbzualem9006 Před 5 lety

    ስም አጣሁልሽ የኢትዮጵያ ጀግና

  • @user-wf9jt6ns9m
    @user-wf9jt6ns9m Před 5 měsíci

    Wwwwwwwww 1st new Berch

  • @user-oe9eg3xh1e
    @user-oe9eg3xh1e Před 4 lety

    በስማብ ምን እደምል እራሱ ግራ ገባኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-ed4vx3oy6n
    @user-ed4vx3oy6n Před 5 lety +1

    Tebebun yabzalshi mar

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @user-pf5ep3st3o
    @user-pf5ep3st3o Před 5 lety +3

    ዋዉዋዉዋው እንዴት ሆድ ይስፋ?

  • @tesfaldettesfay3462
    @tesfaldettesfay3462 Před 5 lety

    Zemidi nechi betamax newu

  • @fggfd4034
    @fggfd4034 Před 5 lety +1

    Syame atahulshi yene king neshi

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      @Rebecca Berhaneለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @ayelerorissa8589
    @ayelerorissa8589 Před 4 lety

    qomaxa zar

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 Před 5 lety

    እምዬ:ማሪያም:ጥላ:ከለላ:ትሁንሽ:የኔ:ማር:በኢትዮጵያዊነት:አንደራደርም:ኡፍ:የኔ:ማር:የት:ላግኝሽ::

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 5 lety +1

    አንቺ የብዕር እናት እድግ በዪ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @meletemu6103
    @meletemu6103 Před 5 lety +2

    Dislike ያደረጋቹ ሠዎች ግን ሰው ሳትሆኑ ሴጣኖች ናቹ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety +1

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 5 lety +1

    👍👍👍👍👍👍💚💛❤️

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @user-jk7tt3ud1z
    @user-jk7tt3ud1z Před 5 lety +1

    ጥበብ ነሽ ። እድግ በይ።

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety +1

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 5 lety +2

    ስውዳትትትት

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

  • @user-pf5ep3st3o
    @user-pf5ep3st3o Před 5 lety +1

    ???????

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @ethioertube2901
    @ethioertube2901 Před 5 lety +1

    Ya ya ግን ረጋ ብለሽ ተርኪልን፡

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።

  • @tesfaldettesfay3462
    @tesfaldettesfay3462 Před 5 lety +1

    Edazi mater a sew necha

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ስሜታቸሁን ስላጋራቸሁን እና ገንቢ የሆነ አስተያየት ስለሰጣቸሁን እናመሰግናለን።

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 Před 5 lety +3

    እቺ ልጅ ያገባ ወንድ ግን እንዴት ነው ሚግባቡት

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

    • @addiszemen1637
      @addiszemen1637 Před 5 lety

      ዘንድሮ ተርጓሚ ሞልቷል lol

    • @bbgl5736
      @bbgl5736 Před 5 lety

      ምንድነው ግን የምትለው ?አሽሙራም ግጥም

  • @markosdaselagn6281
    @markosdaselagn6281 Před 4 lety

    አቢይን አስነሲቶ የእቲዮጲያ ንጉስ ህሊናን ብያስቀምጡ

  • @hassanalli3183
    @hassanalli3183 Před 5 lety +3

    እርግጠኛ ሁኘ ልናገር አማራ መሆን አለባት

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 5 lety

      ለሰጣቹን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።