"ናይጄሪያዊ ፍቅረኛዬን የወደድኩት ማግባት ስለማይፈልግ ነው እምንገናኘው ስንፈላለግ ብቻ ነው"ዲጄ ሊ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 04. 2022
  • #Ethiopa#"ባል ማግባት አልፈልግም አራት ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ"ዲጄ ሊ

Komentáře • 1,3K

  • @muluaragu116
    @muluaragu116 Před 2 lety +654

    እኔ ትዳር እፈልገለሁ ፈጣሪ መልካም ትዳር ይስጥሺ በሉኝ እስቲ 😍

    • @mimiimim8287
      @mimiimim8287 Před 2 lety +7

      መድሀኔ አለም ይስጥሺ

    • @ephremhaile5555
      @ephremhaile5555 Před 2 lety +6

      አለሁ እኔም እፈልጋለሁ

    • @monamona9259
      @monamona9259 Před 2 lety +10

      እመብርሀን የልብሽን መሻት ትፍፅምልሽ እህቴ

    • @saranelson4210
      @saranelson4210 Před 2 lety +1

      @@ephremhaile5555 😂

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 2 lety

      የወንድ አያነላ ነው ሴት እንድትጠላ ሚያደርጋት ፀበል ውስዶት

  • @hitykassahun72
    @hitykassahun72 Před 2 lety +166

    "አላገባም" ከማለቷ ጀርባ በርግጠኝነት ህመም ቁስል ክህደት የልብ ስብራት በራስ አለመተማመን ተስፋ መቁረጥ..... አለ እህቴ የተሠበረ ልብሽን የሚጠግን መልካም ትዳር ይስጥሽ 💚

    • @katkat4374
      @katkat4374 Před 2 lety +5

      የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።

    • @habtamuzekariyas9362
      @habtamuzekariyas9362 Před 2 lety

      Wow 100%

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 Před 2 lety +1

      እውነት ነው ነገ በልጆቻችን ምን እንደሚደሚደርስ አናውቅም። የፌሚኒዝም ጀርባው አደጋ ነው።

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 2 lety +3

      ወንድ ዛር አያነጥላ ሚባለ ሴት ሆና ወንድ ልሁን የሚል ፀባ አመል እንድትያዝ ያደጋል ፀበል መወስድ አለባት አለበዚ ሌዝብያ / ጌዬ መሆ አያቀር የዘፈ የሃጥ ውሃ ሲወስድ እያሳሰቀ ነው

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 Před 2 lety

      Lasbian nat

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Před 2 lety +115

    ፆታዊ ማንነቷ የጠፋባት እና የሷ ባልሆነ መንገድ በድረቅና ለመጓዝ የምትፉጨረጨር የሩቅ መንገደኛ !!!
    አለማግባት አለመውለድ 101% መብት አለሽ እውነታው ግን በግድ ሆነሽ ያልተፈጠርሽውን ልሁን ብሎ ከፈጣሪ ጋር ግብግብ ላይ ነሽ ማለቴ ነህ

    • @jghjfh7892
      @jghjfh7892 Před 2 lety +1

      ትክክል

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 2 lety +4

      በፆታዋ ኩርት ያለች ሴት ናት:: እናትም መሆን የምትፈልገው ለዛ ነው:: በሴቶችና በሴትነትዋ በጣም የምትኮራ ሴት ልጅ ናት:: አስተዳደግዋ በቃ እንደዚህ ነው::

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 Před 2 lety +6

      @@addisababanazareth1525
      ቶባኪ አትለኝም በሴትነቱ እሚኮራ እማ እናቃለን አናቅም እንዲ ምነው ባክህ ለዚ ነዋ የፆታ ዲሶርደር በሽተኛ የሆነችው አንድ ሴት ሴትነትዋን እምትወድ ሴት ወንድ ለመሆን አትጥርም እሱብቻ ሳይሆን አክቶ ሁሉ ያልተፈጠረችበትን ልትሆን እምትዳዳ ከቱ ሰው መሳይ ሰው ነች ። እሱንም ፈጣሪ ከረዳት ካረገዘች ነው ሴትልጅ በሀገራችን በባህላችን እንደዝች አይነት ሴት የለችም በርግጥ አንድ ሰው መሆን ሚፈልገውን መሆን ይችላል 101% መብቶ ነው ግን በፆታዋ ኩርት ያለች ሁለተኛ እንዳትል እንዳትይ በፆታቸው እሚኮሩ ሰዋች አታቂም አታቅም ማለት ነው ብዙዋችን መጥቀስ ይቻላል አንድ እውነት አለ አራስዋ ወይንሽት (ዲጄ ሊ) እምታቀው እውነት ህብረተሰቡ ሰለሚያግላት በሌላ ነገር እምትሽፈፍነው ሀገራችንም ሰለሚወገዝ ጭምር አሁንም ቢሆን መብቶ ነው ። አደለም ሌዝቢያን ለምን ትራንስ ጀንደር አትሆንም መብቶ ነው እውነታው ግን ከላይ እንደጠቀኩት ነው ። እየመረረህ ዋጠው ውጪው እስቲል 102% መብቶ ነው ።

    • @degaregetezzera733
      @degaregetezzera733 Před 2 lety +3

      ሰውን ከነፍላጎቱ ማክበር አይሻልም ውዴ።

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 Před 2 lety +4

      @@degaregetezzera733
      ሰውን ከነፍላጎቱ አከብራለው ።
      101% መብቶ መሆኑን አስረጭ አስቀምጫለው ግን ስህተት መሆኑን መናገሩ ክፈት የለውም ምክንያቱም አምላክ ሲፈጥረን ሴትን ሴት አድርጎ ወንድን ወንድ አድርጎ ነው መፀሓፉም ሲናገር ሴት ልጅ እንደወንድ አትሁን ይላል በእስልምናም በክርስትናም አምላክ ልጅትዋን ሴወንድ አድርጎ አልፈጠራትም 100% ሴት ናት ግን በራሳችን የፆታ ዲሶርደር በሽታ ስንመታ እንደዚ ነው ምንሆነው እንጂማ እኔ ምንም ሰላልኩኝ እሚለወጥ ነገር የለም መብቶን አከብርላታለው ።

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Před 2 lety +32

    እግዚአብሔር ይማርሽ ትውልዱን ምን ልታስተምሩ ነው የምትጋብዟት ሁሉም ነገር ለዛውን ያጣበት ጊዜ ላይ መድረሳችን ያሳዝናል

  • @bettyk215
    @bettyk215 Před 2 lety +95

    እግዚአብሔር ይመልስሽ ሰዶማዊነት ነው እግዚአብሔር ነው ልጅ የሚሰጠው ጋብቻም የእግዚአብሔር ፀጋ ነው እድሜም ያልፋል በውነት ልብ ይስጥሽ እጅግ አሳዘንሺኝ በጣም Confiused ነሽ ዛሬ የሚስቁልሽ እየሳቁብሽ መሆኑን አላወቅሽም

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 2 lety +10

      ምኑ ነው ከሰዶማዊነት ጋር የሚያያዘው? ጏደኛዋ ወንድ ነው እሷ ደግሞ ሴት ናት:: እንደው የማይሆን ነገር አትቀባጥሩ:: በሴትነትዋ በሴቶች የምትኮራ ልጅ ናት:: እባካችሁ ክፉ አትናገሩ

    • @fefe7047
      @fefe7047 Před 2 lety +1

      Tekekel Fetaree yeker yeblat

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 2 lety

      czcams.com/video/TcdlagCgOIg/video.html

    • @helenberhe8645
      @helenberhe8645 Před 2 lety +4

      tsegurwa eko min aynet set endehonech ynageral

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 2 lety

      @@addisababanazareth1525 tu zegi nati wera lyaweme feqernawa naygeryawe tu nagerywoce mefese albacewe be eysuseme😏😏

  • @tewedroswelel136
    @tewedroswelel136 Před 2 lety +28

    ትክክል ነሽ እህቴ ስንቶቻችን ነን የእናት የአባት ጭቅጭቅ ሰምተን ተሳቀን ያደግነዉ አሁንስ በትክክል የአባት የእናት ፍቅር አይቶ ማነዉ ያደገ እህቴ እራሳችን እንፈትሽ እህቴ እወድሻለሁ

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d Před 2 lety +26

    ፈጣሪ ይጠብቀን ክፉ መናገርም መጥፎ ነው ነገ በቤተሰቦቻችን ምን እንደሚፈጠር ስለማናውቅ

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 Před 2 lety +57

    እግዚአብሔር ምህረት ያርግላቹ የሷን አስተሳሰብ የምትቀበሉ ሰዎች ተጠንቀቁ ሲጀመር የሴት ወግ የላትም ዛሬ የምኖርበት ሀገር ቤተሰብ ማለት ሴት እና ወንድ አደለም እየተባለ ነዉ ሴትና ሴትም ወንድና ወንድም እያሉ ነዉ ነገ ኢትዮጵያ ላይ እደማይሆን እየተጠራጠርኩ ነዉ!!!

    • @floweradds3460
      @floweradds3460 Před 2 lety

      🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤗🤗🤗🤔

    • @marthakasey1201
      @marthakasey1201 Před 2 lety +5

      ልክ ነሽ ሲስቱ ዲጄ ሊ እኮ ሌዝብያን ናት የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ናት እኔ በቅር በደንብ ነው የማውቃት ከነ ሚስቶቻ

    • @azruabtubabebe1266
      @azruabtubabebe1266 Před 2 lety +5

      @@marthakasey1201 አለባበሷ እራሱ በደንብ ግልጽ ነዉ እግዚአብሔር ሀጢያተኛን አይጠላም ሀጢያቱን እንጂ በጣም ያሳዝናል ከፈረንጆች ጋር ነዉ ያደኩት ስትል ሰምቻታለሁ እነሱ በደዛ የሚመጡት እንደዚ ያለዉን ሀጢያት ለማስፋፋት ነዉ

    • @elseweddddy5036
      @elseweddddy5036 Před 2 lety +2

      እውነት ነው

    • @getayalewe1009
      @getayalewe1009 Před 2 lety

      Do not judge. Are you a holy and perfect person?

  • @endrisebrahim6818
    @endrisebrahim6818 Před 2 lety +347

    እንደምታረጅ አሰቢው እንደዚህ እንደሆንሽ አትቀሪም የተሰጠሽን ፀጋ በደስታ ተቀብለሽ ኑሪ ይሄ የውሸት ደስታ ነው

    • @frehiwottamru7003
      @frehiwottamru7003 Před 2 lety +6

      so true

    • @user-ey1pj7hp1g
      @user-ey1pj7hp1g Před 2 lety +12

      ትክክል ነክ አሁንም እኮ አረጀች እኮ 😀 የሰት ልጅ እድሜ ገደብ አለ እኮ 😊

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 2 lety +1

      Awo . artificial desta newu ahuni yemitnorewu

    • @abebayishak6298
      @abebayishak6298 Před 2 lety

      Tifit yalsh enocent

    • @gddfds520
      @gddfds520 Před 2 lety

      ትክክል እህቴ

  • @menaljemal1199
    @menaljemal1199 Před 2 lety +10

    በጣም ሀቀኛ እና ንፁ ልብ ያላት ሴት ናት ቀኑን ሙሉ ብሰማት አይሰለቸኝም አምላክ ይጠብቅሽ እወድሻለሁ

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 2 lety +15

    የፈለገችውን ትሁን የራሷ መብት ነው። ምክንያቱም በሰው ተፅህኖ ሰው መኖር የለባትም። ቢመቻትም ባይመቻትም የወደፊት የህይወት ጉዞዋ የራሷ ነው ይህን ለማወቅ በቂ ዕድሜ አላት። ተዋት ብዙ ግዜ የኛ ህዝብ እኛ እንወስንልሽ የሚለው ነገር አለ።ማንም የራሱ ነፃነት ሊኖረው ይገባል!!

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před 2 lety +10

    ደስ ትላለች:: በጣም ሰው ታከብራለች:: ስለሰው ልጅ ክብር በኩራት መናገር የምትችል ሴት ናት::
    አዎ ልጆችን ለያይቶ ማሳደግ ትልቅ ተፅእኖ አለው:: እንደምንናገረው አይደለም:: ትልቅ ክፍተት አለው:: ለልጆችም ያው ቤተሰብ ሲባል አንድ ቤተሰብ ማለት ነው:: በጋራ የሚጠበቅ የተከበበ ማለት ነው:: በውጭ ሀገር ምናምን የምትባለዋ ነገር እውነቱን ለመናገር ውሸት ናት:: ያውቃሉ ልጆች በቤተሰብ ማደግ እንዳለባቸውና የአባትና እናት ተለያይቶ መኖር ችግር እንዳለው:: ይህንን መካድ አይቻልም:: ስለዚህ የህብረተሰቡን ሀሳብ ዲ ጄሊ ይገባታል ብዬ አስባለሁ:: ከመንፈሳዊ ነገርም አንፃር ባል ከሚስቱ ይጣመራል ይላልና::
    ስታይሏን ልጆችዋ ላይ ባትጭንባቸው ደስ ይለኛል:: ልጅን መስመሩን በአግባቡ ማሳየት የግድ ያስፈልጋል:: ግዴታ ለወደፊቱ ልጆችዋ ላይ ቁምጣ መጫን የለባትም:: በሁሉም እንዲዋቡ ማድረግ ያስፈልጋል:: ምክንያቱም ግዜው አስፈሪ ስለሆነ ልጆች ከመንገድ እንዳይወጡ ሴትዋን ሴትነትዋን ወንዱን ወንድነቱን እንዳይረሳ ወይም እንዳይጥል በጥበብ ልታሳድግ ይገባታል::
    በተረፈ እኔ ዲጄሊ ትመቸኛለች::
    በሴትነትዋ ስለምትኮራ ታስደስተኛለች!! እሰማለሁ ኢንተርቪዎቿን::💚💛❤️

  • @KkksaaKksaa-fv1qr
    @KkksaaKksaa-fv1qr Před 2 lety +6

    አለማግባት መብቶ ነዉ ከዛራ ወንድ ይቅርባት የኔ ጀግና

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 Před 2 lety +31

    ሊ ይመችሽ ፡ ይሄን ህዝብ አንጫጪው ፡ 😂 የኛ ሰው እኮ ለየት ያለ ሰው የፃ የሆነ ፡ ግልፅ ሚናገር ፡ መብቱን የሚያውቅን ሰው ፡ አይመቸውም 😂አስመሳይ ስለሆኑ እኮ ነው ፡ ወይ ሊያዬ ፡ ይመችሽ ❤ አንዳንዴ ሴታሴት አለመሆን በራሱ ነፃነት ነው ፡ የምንም ነገር እስረኛ አይደለችም natural done 😘❤😍

    • @katkat4374
      @katkat4374 Před 2 lety +1

      የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።

  • @bogtb9261
    @bogtb9261 Před 2 lety +6

    እግዜር ይታረቅሽ ይች አይነቷን ነገር ቀድመን አውቀናል መንገድ ጠራጊዎች ለጥልቁ

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Před 2 lety +39

    አገሬ ኢትዮጵያ ስንት ችግር, አለባት!!
    ህታለም ስላቺ ማግባትና ልጅ መውለድ
    ምን አገባን ቆንጅዬዬ 🙍
    ዋናው ለአገራችን ሠላም ፍቅር አንድነትን
    እግዚአብሔር ይስጣት

    • @katkat4374
      @katkat4374 Před 2 lety

      የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 Před 2 lety +2

      @@katkat4374 ይቅርታ የሰው ልጅ ዲቃላ አይባልም
      ሁላችንም የአምላክ ፍጡር ነኝ

    • @katkat4374
      @katkat4374 Před 2 lety

      አስተሳሰብ እንጂ ሰው አይደለም የተቃወምኩት !!! ጥላችን ከስጋ ከደም ጋር አይደለም !!!

    • @mikiman8543
      @mikiman8543 Před 2 lety

      ወንድምህ ናት እንዴ?😂

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 Před 2 lety

      @@mikiman8543 ደውለ ጠይቃት😀

  • @tilecr7151
    @tilecr7151 Před 2 lety +86

    እድሜ አልናገርም ስትል ነው ሴት መሆንዋን ያወኩት 😂

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Před 2 lety +7

    ነፃነቷ ደስ ይላል ምርጥዬ ልጅ ናት የራሷ ስታይል አላት መብቷም ነው ይመችሽ ሊዬ

    • @Furgosefer
      @Furgosefer Před 2 lety

      @Habesha Sword ግብረሶዶምን እምነቴም ባህሌም አይፈቅደው እሺ መብቷ ነው ማለቴ ያሰድበኛል የሸርሙጣ ልጅ ገብረሰዶም መሆኗን በምን አወክ በአለባበስ እንደምትለኝ እገምታለው ደደብ ስለሆንክ ከሸርሙጣዋ እናትህ ጋር ቡና እየጠጣ ስድብ ነው የተማርከው

  • @Heraan1987
    @Heraan1987 Před 2 lety

    Getahoy ejig betam new yemewedat. Ewnetegna set nech. Gilts, confidencesh geram new. Yeraseshn hewot eyenorsh new berch.

  • @user-gg1le4pu3p
    @user-gg1le4pu3p Před 2 lety +2

    በራስዋን የምተማመን ሴት ትመቸኛለች ይመች ኦቦ ተመቼሽኝ ዘናም ታዴርጋለሽ ሰላምሽ ይብዛ

  • @yeneneshtadesse1088
    @yeneneshtadesse1088 Před 2 lety +4

    ልክ ነሽ በነፃነትሽ እየኖርሽ ልጅ ግን ሊኖርሽ ይገባል የወለደ አባት ይሆናል የማሳደግ አቅምና ጤና ይስጥሽ ዋናው ነገር የአንቺ እናት መሆንሽ ነው :::

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 2 lety +29

    እውነት ለመናገር ይች ሴት ጸበል ብትሄድ ይሻላታል እንደ ወንድ ነው አክት የሚያደርጋት

    • @lulbahrishaebya8572
      @lulbahrishaebya8572 Před 2 lety

      Ena mn chegr alew democracy alachu adn baregat mn cheger alew

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 2 lety +3

      tikikel mefesu gebtobatale tu ene edzi ayneti sewe aymecneme lbona yesxati tu😏😏

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 Před 2 lety +3

      እረ እኔስ ሳያት ለዝቢያንነው የምትመስለኝ እንደ ጉድ ትቀፈኛለች

  • @bezawoucha5208
    @bezawoucha5208 Před 2 lety +1

    Thank you so much you so smart you so amazing you so sweet I like your confidence

  • @melatsoymelat6463
    @melatsoymelat6463 Před 2 lety +5

    በራሷ ምትታማመን ሴት ደስ ትለኛለት ዲጄሊ እወድሻለው

  • @Love-iq3ms
    @Love-iq3ms Před 2 lety +73

    I pray for her to find her identity in christ ❤️

    • @mayafekadu6670
      @mayafekadu6670 Před 2 lety +2

      @Amazing videos around the world u should only speak for yourself. Not for Chirst..u don't know you or her is more loved by Christ...and u are judging

    • @mayafekadu6670
      @mayafekadu6670 Před 2 lety +1

      @Amazing videos around the world i wonder how many things u have done which is not on the right path....worry for yourself.

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Před 2 lety +1

      እስራኤል ዳንሳ

    • @bobbybuilder9126
      @bobbybuilder9126 Před 2 lety +1

      Yes amen

    • @Love-iq3ms
      @Love-iq3ms Před rokem

      @@mayafekadu6670 do you know the meaning of judging? The Judgment that we are not to do is executing someone for their sins or condemning them to hell for it lesson and learn 💗

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Před 2 lety +9

    እንደ ልብስሽ ውስጥሽም ነጭ እንደሆነ ሣይታለም የተፈታ ነው ሊዬ ጌታ ፈቅዶ አራቱንም ልጆች ለማሣደግ ይሄ እስታይልሽን እንደማትቀጥይበት የምነግርሽ እርግጠኛ ሆኜ ነው እና ካሁኑ ተዘጋጂ እሺ?? እንወድሽ የለ? ❤❤❤

  • @nemonaalem4471
    @nemonaalem4471 Před 2 lety +2

    May Lord be with you my dear sis . What a loss. i hope you see yourself the way God sees you.

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 Před 2 lety +6

    ይሄ የሠይጣን ሐሳብ ነው ንሥሐ ጊቢ እግዚአብሔር በፈጠርሸ ቦታ ላይ ሁኚ

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 Před 2 lety +7

    በጣም ነው የወደድኩሽ ውስጥሽንም ላይሽም ነፃነትሽን የገለፅሽበት መንገድ ከ20 አመት በፊት ልክ እንዳንቺ ወንዳወንድ፣ ደፋር ሙሉ በራስ የመተማመን ስሜት ነበረኝ 90% ጓደኞቼ ወንዶች ነበሩ ሁሉንም የምወደዳቸው ጥሩ ጎደኞቼ ቤተሰቦቻቸውም የሚወድኙን የምወዳቸው ነበሩ ።ፍላጎቴ ማግባት አልፈልግም ልጆች ግን እንዲኖሩኝ እፈልግ ነበር ።የነበረኝ ስብዕና እና ህሊና ንፁህ ነበር።ነገር ግን አሁን ሙሉ በሙሉ ወደ ሴትነት ከአለባበስ አካሔድ ተለውጫለሁ ።የነበረኝ አመለካከት በልጅነት ብስለት ያልነበረበት ነበረ ።መፅሐፍ ቅዱስ መማር ስጀምር ትክክለኛ እውቀት ሳገኝ አምላክ ከሰው ልጅ የሚፈልገው አንዱ ትዕዛዛቶቹን እንድንጠብቅ ነው ።ስለዚህ ሴት ስለሆንኩ ፀጉሬን ማሳደግ ቀሚስ መልበስ አመለካከቴን ማስተካከል በተጨማሪም የእኔ ጥረት ተጀምሮ የአምላክ መንፈስ ታክሎበት ለመቀየር ችያለሁ።ኮሜንት ሰጪዎች የተሳሳተ አመለካከታቸውን ሳነብ አዘንኩልሽ በተለይ ከግብረሶደማዊነት ጋር ሲፈርጁሽ በጣም ነው ያዘንኩት ።ብዙ ብዙ ማለት ይቻል ነበር ።ስለንፁህ አስተሳሰብሽና ቀና አመለካከትሽ ወድጄሻለሁ ።

  • @karimasedetube3154
    @karimasedetube3154 Před 2 lety +9

    እኔየ ባል አልፈልግም ግን አራት ልጅ እወልዳለሁ እምትለው አይገባኝም ካሊብ ላይ እምቀርቡት በሙሉው ባል አይፈልጉም ልጅ ግን መውለድ ግን ይፈልጋሉው እኔየን ያልገባኝ ሳያገቡው መውለድ ይቻላል እዴየ ??ወንዱስ እዴየት አምኖው ግንኙነት ይጀምራል

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 Před dnem

    በነሱ መንገድ ምርጥ አራዳ ማለት ለኛ ምርጥ ፋራ ናቼው ለኛ ምርጥ አራዳነት ብሎ ማለት ፈጣሪ የተቀደሰ ሰው አርጎ ሲፈጥረን ከሰው ወደ እንሰሳ ወደ ሰይጣን ሳይሆን በጠፈጠርንበት ሰው ሆነን መገኜት ነው ያራዳ ልጅ

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 Před 2 lety +1

    Ferahewote tadese yeswa tanashe ehete senayet yelejenate gwadegnaye nebereche. Abatachewo feta arego new yasadegachewo dero jemera kometa metelebese. Degemo betemeheret betam gobeze nate tasetenane nebere ehetwam gobeze nate. ❤️❤️❤️

  • @mekdestayewegener2029
    @mekdestayewegener2029 Před 2 lety +11

    ማንም ሰለማንም አያገባውም መብት የሚባል ነገር አለ ሊ ይመችሸ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ትክክል ውዴ ነይ ደምሪኝ

    • @frehiwetsolomon3936
      @frehiwetsolomon3936 Před 2 lety

      Yes

    • @meri8794
      @meri8794 Před 2 lety

      ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ ሠው እንዲ መስመር ሲስት እንደፈለገው ይሁን ማለት ።!!!

  • @shalomshalom7879
    @shalomshalom7879 Před 2 lety +4

    እዝግዬ መሃረኔ። ቆይታ ሴት ታገባለች።
    It's just soo obvious she's just the (L) word, we see it a lot here in the US and Europe. Lord have mercy on us.

  • @Messi.afomiya21
    @Messi.afomiya21 Před 2 lety +2

    የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትያለሽ ይመችሽ

  • @siinjaalladhaahaariimeetoo3419

    I See you in this week &I like your confidence,really lady.

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před 2 lety +71

    😀😀ምን ብየ ልኮምት ዝም ልበል😀😀

    • @zehara605
      @zehara605 Před 2 lety +4

      😂😂😂😂 ታሰቃለች ለመጀመርያ ሳያት ወዲ መሰላኝ በሆላ ነወ የወኩት

    • @abebagetu7412
      @abebagetu7412 Před 2 lety +3

      እውነት ነው ምን ይባላል ዝምምምም

    • @elhamelham4917
      @elhamelham4917 Před 2 lety

      እኔም ዝምልበል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-we8hi9ws8z
      @user-we8hi9ws8z Před 2 lety +1

      ይሻላል ገሌቴ

    • @Mekdubye
      @Mekdubye Před 2 lety +1

      😂😂😂እኔም ዝም አልኩ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 2 lety +20

    በራሷ የምትተማመን ምርጥ ሳቂታ ነች ይመችሽ

    • @user-wk9id9tb1r
      @user-wk9id9tb1r Před 2 lety +1

      በራሳ ብትተማመንማ ሴትነቷን ተቀብላ ትኖር ነበር በራሷ በሴትነቷ ስለማትተማመን ሁሉ ነገሯ ወንዳወንድእስታይል👎

    • @seadamekonnenasfaw5706
      @seadamekonnenasfaw5706 Před 2 lety

      ሁሉም በቦታው ሲሆን ደስይል ነበር ይች ያለመንገዷ ፈጣሪዋ ያደላትን ትታ ሌላ ለመሆን የምትታገል ምኗነው ደስ የሚለው

    • @txm8826
      @txm8826 Před 2 lety +1

      ክክክክ ተሳስተሻል ምኑዋ 👊👊👊

  • @luwamtekie7654
    @luwamtekie7654 Před 2 lety

    Egziabher bemngedu ymrash enji yeyazshu menged its to much bad mkniyatu egziabher sifetrsh konjo set adrgo new yeserash bend lemehon atmokri egziabher besraw aysasatm ye set ananar nuri enji endezi athugn egziabher fikir new domom betam geta ywedshal beloved one 🙏

  • @madosisay706
    @madosisay706 Před 2 lety

    Bizuu neger kanchii temiriyalew (teredicheshalew) 🤗Gobez 🙏🙏🙏@DJ LEE

  • @adiamissac896
    @adiamissac896 Před 2 lety +13

    ኡፍ ስታስጠይ !!! እንዳንቺ ያሉት ናቸው ትውልድ የሚያበላሹት!!! ልዮነትሸ ኮንፊደንስሽ ምናምን የምትሉ እቺ የመሰለች ሚስትና እህት ቢኖራችሁ ኖሮ ኣንገታችሁን ነበር የምትደፉት ። ልዮነት ራስን ባህልን ህብረተሰብን ከመናቅ ኣይጀምርም!! ኣለሁ ኣለሁ ኣወቅኩ ኣወቅኩ ማለት የት እንዳደረሰን ሁላችንም እናቃለን ። ይልቅ ዝቅ ብለን ኣባት እናቶቻችንን እንምሰለ። ቡና ለማጣጪ ለወሬ እንጂ ከዛ በዘለለ የሚረባ ህይወት የለሽም በየሚድያው ኣታናፊ ! በትልቁ ከዚህ ከተናወጠሽ የሊዝቢያንነት መንፈስ ልዑል እግዚአብሔር ያውጣሽ!!!

  • @solomonzereadawit7595
    @solomonzereadawit7595 Před 2 lety +12

    ካሌብ ይቺ ልጅ ታሳዝናለች የድሮ የሰፈር ልጅ የነበሩትን አይነት ናት ህክምና ያስፈልጋታል ለሙያዋ አድናቆት አለኝ

  • @tigistwerku7519
    @tigistwerku7519 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይሁንሽ የኔ እህት

  • @herdejasumaya8007
    @herdejasumaya8007 Před 2 lety +2

    እዚህጋ የሚቀረበው ለሰው የሚያስተምር የሕወት ታሪክ ያለው ነው እንጅ ከዚች ምን እንማር እግዚአብሔር ይመልስሽ እህቴ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +12

    🤔አቤት Confidence keep 🆙girl 🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @helenyabu5728
    @helenyabu5728 Před 2 lety +22

    ለኔ የምንግዜም ምርጥ ሴት ነሽ ሊዬ እወድሻለው

  • @tirsettshay4074
    @tirsettshay4074 Před 2 lety +1

    Yemitelashin yahil wedijesh limot new zendro much love 💕 my god michit yibelish

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ትያለሽ ይመችሽ። እውነትሽን ነው። መብትሽ ነው እንደፈለግሽ እህቴ።

    • @elseweddddy5036
      @elseweddddy5036 Před 2 lety

      አይባልም ሴትነትዋን መውደድ አለባት

  • @hiwotyiqetilal6528
    @hiwotyiqetilal6528 Před 2 lety +4

    እህቴ አሳዘንሽኝ ፈጣሪ ይመልስሽ ከማስመሰል ደስታ ያውጣሽ

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 Před 2 lety +7

    መንጋ ነውኮ የሚሳደበው እንጂ እራስን ሆኖ መኖር ደስ ይላል

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Před 2 lety

    ሊያየ እድሜ ገዝቶሽ ፆታሽን የፈጣሪ ፀጋ ነዉ ብለሽ በሰትነትሽ ኮርተሽ ሴት መስለሽ ማያት ተመኘሁ

  • @genetteferagebireamanualig2381

    ጥሩነው በርች እውነትሽን ነው
    ባሎችም አስቸግረዋል::

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před 2 lety +5

    You are naturally beautiful. In and out. God bless ❤️

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 Před 2 lety +39

    አሁን ትውልድ ምን ይማር ብላችሁ ነው በየቦታው እምታቀርቧት? ሶስት ሰባት አስጠምቋት ይዛችሁ ይልቅ ማፈሪያ ምርጥ ጠንካራ ደፉር ሴት እያላችሁ የምትኮምቱ ኮማቾች መርምሩ እራሳችሁን ጀግናና ጠንካራ እውነተኛ እንስቶች ሞልተውናል።

  • @dingelsolyana4648
    @dingelsolyana4648 Před 2 lety

    bravo keep on shining Dear

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s Před 2 lety

    አይይይይ ይሄትዉልድ ከተማሪ እስከመሀይም ተይዘናልእኮ መንፈስ ነው እሚጫወትብሽ እግዚአብሔር ይመልስሽ እህትአለም ጠላትንማወቅ እዴትመታደልነዉባሁ ኑሠአት ጠላትስላችሁሠዉእዳይመሥላችሁየሠዉጠላቱሠይጣንነዉ ዘመድካለ ፀበል አትወስዷትም እኛኮበቃአያልጋቁራኛካልሆንጤነኛነዉእምንመሥለዉአይይይሄትዉልድ😥😥

  • @ghirmayweldeyesus5293
    @ghirmayweldeyesus5293 Před 2 lety +30

    እግዚኦ ከሶዶማውያን ስታይል ያድነን ፈጣሪ።

  • @ethiopiakonjo9534
    @ethiopiakonjo9534 Před 2 lety +4

    ሴት የሚመስል ነገር ምንም አላየውም ጌታ ሆይ ሴት መሆን ደስ ይላል ግን የሴት ወግ መጠበቅ ነው

  • @kulenimulugeta9910
    @kulenimulugeta9910 Před 2 lety

    She is smart & beuteful I love you so much

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Před 2 lety +2

    You are right 👌 almagebat maftesh new that is it.

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 2 lety +4

    Brave and talented lady🙌🙌

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 Před 2 lety

      she looks like lesbians ' come on "I am not judge her but fact.

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +68

    በጣም የሚገርመው እኮ እዚ ጋር መተው ስለሷ እትት ይላሉ የራሳችሁን ገበና ብታዩ ጥሩ ነው ምንም ብትል እሷ መብቷ ነው እሷ እንደውም ሚዲያ ላይ ታዋቂ ስለሆነችና ስላወራች ነው ስንቶቻችን አለን አይደል እንዴ በየ ቤታችን አስቀያሚ ማንነት ይዘን የምንዞር ቤት ይቁጠረው so ሰውን ጃጅ ማድረግ መጀመሪያ እራሳችንን ከማየት ይጀምራል!!!

    • @selamselamselamawit9368
      @selamselamselamawit9368 Před 2 lety +5

      እውነትሽን ነው እትት የሚሉት ጋር ነው ስንት ጉድ ያለለው እሷ ዘመናው ስለሆነች ነው ፈታ ብላ እምታወረው

    • @biniyammebratu507
      @biniyammebratu507 Před 2 lety +5

      ሀሳብ አስተማሪ ሲሆን ይደገፋል የማያስተምር ሲሆን ይነቀፋል እንጂ ማንም judge ማድረግ አይችልም የልጅቷ ሀሳብ ግን አስተማሪ አይደለም።

    • @feranmekunna2651
      @feranmekunna2651 Před 2 lety +2

      እኛ ኢትዮጵያውያን በብዛት ቢያንስ ግብረ ገብ አለን አዲስ አበባ መምጣት ማለት ደግሞ የነፃነት ሰውን ማጀዘቢያ አይደለም ለማንም ምሳሌምመሆን አትችልም ጎንደር ማለት ደግሞ ሴት ልጅ እንደዚህ እንደፍየል አትለፈልፍም ሴት ማለት እራሱ በዛ ማህበረሰብ በጣም ክብር ነች ክለብ መውጣት መጨፈር ሴትነትን መጥላት የድድብና ጥግ ይህ ነፃነት ሳይሆን ሰይጣናዊነት ነው እርኩሰት አመንዝራነት

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety +1

      በትክክል 😀አይገርሙም

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Před 2 lety

      @@selamselamselamawit9368
      እኮ በጣም ይገርሙኛል እዚ መተው ልክ እንደ ጨዋ እንደ ሴት አክት አድርጊ ምናምን እያሉ አቃቂር ሲያወጡላት

  • @degaregetezzera733
    @degaregetezzera733 Před 2 lety +2

    ይመችሽ ነፃ ሰው። የራሱ ሕይወት ግራ የገባው ሁላ አራሚ መሆን ሲዳዳው ይደንቃል። ብዙ የማይገጣጠሙ አስተሳሰቦች ቢኖረንም ነፃ ግልጽ የሆነ አስተሳሰቦችሽ ይመቹኛል። የአባትሽ ደሞ አድናቂ ነኝ።

    • @meri8794
      @meri8794 Před 2 lety +1

      ይሄ እኮ ነፃነት አይደለም የራሷ መንገድን ትታ በሌላው መብኳኳት ነው

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před 2 lety

      Who is her father?

  • @aboveearth4412
    @aboveearth4412 Před 2 lety +2

    እግዚአብሄርን አስቢ ልብሽን ልቦናሽ ለፈጣሪሽ

  • @edelawitmesfin3330
    @edelawitmesfin3330 Před 2 lety +6

    ነፃነቷን ስወደው

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Před 2 lety +37

    አምላክ ልብ ይስጥሽ እደው አምላክ አደፈጠረሽ ሴትንትሽን ብትጠቀሜበት ምናለ አይ አለቀስኩልሽ ምነው እህቴ ፈጣሪ አሳምሮ ፈጥሮሽ እዴት እደዜህ ትሆኛለሽ ወይኔ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 2 lety

      czcams.com/video/TcdlagCgOIg/video.htmlያዳምጡ

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 Před 2 lety +1

      የመጨረሻው ዘመን ላይ አደለን ይኸው በሀገራችን እንደ ጉድ ፈሰዋል አሉ

    • @kidortube9750
      @kidortube9750 Před 2 lety +2

      ለራሥሽ አልቅሽ እናቱ ይህ ተፈጥሮ ነው አትቀባጥሪ

    • @katkat4374
      @katkat4374 Před 2 lety +1

      የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።

    • @luluhide5828
      @luluhide5828 Před 2 lety

      እስቲ ሴትነት ላንቺ እንዴት ነው?

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Před 2 lety

    ወደማንነትሽ እንድትመለሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-cq2sn7ib9t
    @user-cq2sn7ib9t Před 2 lety

    በእውነት በጣም ነው የምወድሽ በራቺ

  • @kidstkibru6223
    @kidstkibru6223 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ወደተፈጥሮሽ ይመልስሽ

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 Před 2 lety +14

    ልጅ እፈልጋለው ባል አልፈልግም!!! በግዜ ንቂ ሂወት ከነመራራዋ ማር አላት ባይሆን ሳትጠሪው አቤት ሳትልኪው ወዴት ልምራሽ ሳይሆን ምሪኝ የሚለውን ባል አላህ በራህመቱ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ።

  • @h.shebeshe3065
    @h.shebeshe3065 Před 2 lety

    በጣም አዝናለሁ ምንም የበሰለ ሰው አመለካከት የላትም በህልም ወሰጥ ያለች ትመስላለች በቃ ሴት እግዚያብሄር ሲፈጥራት ከሴትነት ባህሪ ጋር አብሮ ነው የፈጠራት በምንም ተአምር ከተፈጥሮዋ ውጪ አታምርም እና እህቴ አታምሪም ወደማንነትሽ ተመለሺ ሰታወሪ እራሱ ባለማሰተዋል ነው የአይምሮ ብስለት የለሽም

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Před 2 lety +1

    Betam des tilalech...confidence, talent, beauty 🥰🥰🥰

  • @user-ex9vv5ub7x
    @user-ex9vv5ub7x Před 2 lety +63

    ወይ አታምር ወይ አታፍር እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ ።

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 2 lety +4

      ትክክል ይች ልጅ እንዲ ሚያረጋትየቤተስብ ዛር ነው ስሙ የወንድ ዛር አያነጥላ ያባል ሴት ሆና እግዚአብሔር ፈጥራት በግድ ወንድ ልሁን የወንድ ባህሪ እንዲትያዝ ያረጋ ከዛ ከፍ ሌዝብያ / ጌዬ እያለ በስፈ በራፕ ዘፈ እያዋዛ ሕይወት ዝብርቅያደርግና ልጅ መውለድ ስትፈል ጋገናጭፋል የቤት ዛር ግብሩ ከህፃናቱ ደም ግብሩ ያገኛልእናት ለዘላለም ወንድ እንዳታምና ጥላቻያሳድራ ከዛ ሕይወት ዝብርቅቅ ያላል ( ተስፋኤ አበራንገጠመኝ ያስሙ

    • @merihanalove9287
      @merihanalove9287 Před 2 lety +2

      Enda mene anadedshi mebeto new sew yminorew bersu esaba new yegede masemsle albate?

    • @user-ex9vv5ub7x
      @user-ex9vv5ub7x Před 2 lety +2

      @@merihanalove9287 ውይ ተናግረሽ ሞተሻል ዶማ ክክክክክክክክክክ ይሄንን የዛገ አስተሳሰብሽን በዘይት ዘፍዝፊው ።

    • @mayafekadu6670
      @mayafekadu6670 Před 2 lety

      @@user-ex9vv5ub7x doma anchi nesh...yelele denez nesh...tebab🤣

    • @samiesamie7381
      @samiesamie7381 Před 2 lety +1

      Koy mn agbachu endflgeech thun abate ymut tmechegaleh mebtwa new bswa life mn agbachu zm blachu ysew life lay futering atgbu hooooo

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew8241 Před 2 lety +23

    እህቴ ማስተዋሉን ይስጥሽ ማስተዋል ተስኖሻል እና አንችን እሚዋጋ መንፈስ በድንግል መርየም አማልጅነት በመድሃንያለም አዳኝነት የተወጋ ይሁን 🙏😥

    • @marinakorolevamarinakaspar8192
      @marinakorolevamarinakaspar8192 Před 2 lety +2

      ይቅርታ. አርጉልኝና. የወንድ. አይነጥላ. አለባት. ይመስልኛል. እመብርሀን. ትፍታት🙏🙏🙏

    • @katkat4374
      @katkat4374 Před 2 lety +1

      የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።

    • @betelhemgirmachew8241
      @betelhemgirmachew8241 Před 2 lety

      የጤናዋ እማ አይደለም እንዴ እንዴት እንዴት ነው እሚያረጋት እሱ ይጠብቀን ጤናዋን ይስጣት ለእህታችን 🙏

  • @gosloww297
    @gosloww297 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ምህረቱን ያርግልሽ !

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ይኽ ያልሆንኩትን ነኝ ማለት የዉሸት ደስታ ነዉ

  • @bezinadamtew3380
    @bezinadamtew3380 Před 2 lety +17

    Seriously i love her confidence and honesty keep it up lee

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 Před 2 lety +54

    "የሔ ሁኔታሽና አክትሽ እኔ በምኖርበት ሀገር ወይም ምዕራብያውን ብለው በሚጠሯት ምድር የሚኖሩ ሌዝቢያኖች ወይም የሴት ወንድሞቻችን አክት ነው" ሴቶች ሴትን ወደው ያገባሉ ይጋባሉ" ፈጣሪ ምህረት ያድርግላቸው" አቤቱ: ፈጣሪ ይድረስልሽ!!! መንፈሳቸውን ወይም የሌዝቢያንን ድርጊት ባአንቺ ላይ በግልፅ ሆኖ ይታያል ልኮንንሽ አይደል እግዚአብሔር ይድረስልሽ.

    • @Nardos217
      @Nardos217 Před 2 lety +3

      ትክክል ነሽ የኔ እህት በየፀበሉ መናፍስቶች የሚገልፁት ሁኔታዎች ሁሉ ይታይባታል። ብቻ እግዚአብሔር ረድኤት ከዚህ ህይወት ያውጣት።

    • @peaceselam4562
      @peaceselam4562 Před 2 lety

      Zebaraki

    • @bmshrassist5566
      @bmshrassist5566 Před 2 lety

      Kebatari

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 Před 2 lety

      @@bmshrassist5566 another gay.

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 2 lety +1

      እንዲ ሚያደርገው የቤተዘብ ዛር እንዲ ልጆችን ሲያድጉ ሕይወታቸው ዝብርቅርቅ ያደርገዋል ልጅታ ሴት ሆና ወን ፀባይ እንዲኖ የሚያደርጋት ወንድ ዛር አያነጥላ ይያባላል መምህ ተስፋኤ አበራ ()

  • @kalkidan6147
    @kalkidan6147 Před 2 lety +1

    ሊ yemecheshh enatee❤️

  • @fiyorinaroma4527
    @fiyorinaroma4527 Před 2 lety

    ኧረ ይመቻት anyhow ደስ ትላለች ፈታታታ ናት

  • @kimo428
    @kimo428 Před 2 lety +13

    ይመችህ ብራዘር

  • @yamilove9927
    @yamilove9927 Před 2 lety +3

    ማሪያምን በጣም ነው ደስ የምትይው ነፃ ሰው ነሽ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 Před 2 lety

    ጎበዝም ነሽ ያምርብሻል የራስሽ ነሽ በቃ ።

  • @emu8244
    @emu8244 Před 2 lety

    ስወድሽ ፈታ ብለሽ ኑሪ ኣቦ
    እኔም እንዳንቺ ነኝ ማግባት ኣልፈልግም ልጅ ግን ኣለኝ ኣሁንም ገና እወልዳለው

  • @gddfds520
    @gddfds520 Před 2 lety +11

    እየቀለድሽ ጊዜሽን አታባክኚ ነገ ጠዋሪ ያስፈልግሻል እህቴ

  • @beth_g-jx1or
    @beth_g-jx1or Před 2 lety +6

    Confidence 100%, honesty 100%, positivity 100%.....😍

  • @fikerdesta4299
    @fikerdesta4299 Před 2 lety

    የኔ ዉድ ሊዬ በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @musxafahusen1322
    @musxafahusen1322 Před 2 lety

    ይመችሽ የኔማር

  • @masiammar8029
    @masiammar8029 Před 2 lety +7

    ካሊብዬ ከስደት ስመለስ
    ኢንተርቪው አታደርገኝም ወይ ወይስ ሸቃላ አይፈቀድላትም😊😊😊

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 Před 2 lety +3

    ጀግና ነሽ ያሣካልሽ::: ከአገቡ በሁዋላ ወልደዉ አባት መሆን የማችል ወንድ በበዛበት እንዲህ አይነት ውሣኔሽ ጥሩ ነው ተጨማሪ ችግር የሚፈጥሩ ወንዶችን ሤትልጅ ልጅዋንም እራሡዋንም እንደምተዳድር ማወቅ አለባቸው::ስንት የተጨማለቀ ወንድ ያስተምራል👍👍👍

  • @meharimekonnen893
    @meharimekonnen893 Před 2 lety

    ይመችሽ

  • @tigistgeda3737
    @tigistgeda3737 Před 2 lety

    ኡፍ ለምንድነው የምወዳት ግን እኔ የራፕ አድናቂ አደለሁም እኮ ጉድ እኮ ነው አንደኛ ነሽ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +5

    የኔ ፍቅር 💝💝ሊዬ 💝💝💝💝ስወድሽ ❤❤❤❤የኔ ፎንቃዬ ምርጥዬ አራዳዋ ❤❤❤ውስጤ ነሽ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 Před 2 lety +22

    የኔ ማር መብትሽ ነው ስንቱ ወልዶ እየካደ አግብቱ እየወሰለተ አንቺን የሚቃወመው ያራዳ ልጅ ዬመቼሽ

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Před 5 měsíci

    በጣም የምታዝናና. ቀና ልጅ.

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před 2 lety

    ጎበዝ 👍👍

  • @Ruti439
    @Ruti439 Před 2 lety +4

    She live her Truth keep it up Leyaaa!! Love and respect for you girl ❤️❤️

  • @martamengstu2022
    @martamengstu2022 Před 2 lety +4

    እንዳሰሚ የኛ ሰዉ ምንም ብንሆን ማዉራቱ አይቀርም የተከበረ ትዳር ዉስጥ ገብተዉ ትዳርን መደበቂያ አርገዉ ቆሞ ቀር እንዳይባሉ ሳይፈልጉ አግብተዉ ዉጪ ከሚባልጉ አለማግባት ይሻላል መብትሽ ነዉ ምንም መሆንም ማለትም

    • @luluhide5828
      @luluhide5828 Před 2 lety

      ትክክል 👍 የኛ ሰው የማስመሰል ሂወት ለምዶ እውነት ይመረዋል

  • @mamoshtaye4780
    @mamoshtaye4780 Před 2 lety

    ይመቸሽ አቦ 👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mg3jm2rn4x
    @user-mg3jm2rn4x Před 2 lety

    ዲጀሊ በደንብነዉ እማቅሺ ጎበዝነሺ በርቺ መኪናሺን እራሱ ምትኩነዉ እሚያጥብልሺ