ይህ ሁሉ የሆነው ባለመውለዳችን….. / የኔ ቤት ኑሮ ወደ ሲኦልነት ተቀየረ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 08. 2022
  • #fevenketema #wedding #artistfevenketema
    The official You tube Channel of Feven Ketema.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / fevenketema
    / fevenketema. .
    fevenketema.com/
  • Zábava

Komentáře • 50

  • @fevenketema
    @fevenketema  Před rokem +2

    በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)

  • @genet9902
    @genet9902 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ልጅ ለሌላው ሁሉ በልጂ ይበርክ

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před rokem +9

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሕዝቤ ሆይ ወደ ትዳር ስትገቡ አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ቢኖር ጋቢቻ የምንፈጽመው ልጅ ለመውለድ ብለን አይሁን ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ሰለፈለግን ብቻ የምናመጣው ነገር አይደለም በትዳራችን ልጅ ከተሰጠንም እሰይ ባይሰጠንም እግዚአብሔር አዋቂ ነው በደስታ መኖራችሁን ቀጥሉ ምክኒያቱም ሴት ወይም ወንድ የመውለድ ችግር ቢገጥማቸው የተሳሳተ ሃሳብ ውስጥ መግባት የለብንም ለምሳሌ ለፍቺ መጋበዝ የለብንም ይህን እግዚአብሔር ይጸየፈዋል ደግሞ አንድ ማወቅ ያለብሽ ነገር ቢኖር ዶክተሮች ያሉትን ሳይሆን እግዚአብሔር ሰጪ እንደ ሆነ ማመን ነው እሺ የኔ እህት + ሲቀጥል የቤተሰብ ጣልቃ ገብነትን እቃወማለሁ በአንችም ይሁን በሱ በኩል ምክኒያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር ሰው አባት እና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ስጋ ይሆናሉ ሰለ ሚል ሰለዚህ ባለመውለድሽ ወይም ባለመውለዱ ምክኒያት በትዳራቹ ላይ እንደኔ ችግር የሚፈጥር አይመሰለኝም ያ ከሆነ ግን ሁለታችን ተወደን ሳይሆን አንድ የሆነው ልጅ ፍለጋ ሊሆን ነው ማለት ነው NO በጭራሽ ይህ ሊሆን አይገባም ልጅች ያምላክ ስጦታወች ናቸው ።

    • @hibetube1339
      @hibetube1339 Před rokem +3

      ሀሳብሽን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @haymiwoloyewa6190
    @haymiwoloyewa6190 Před rokem +4

    እኔ ጥያቄ አለኝ ሰውየው መውለድ ካልቻለ የመጀመሪያው ልጅ ጉዳይስ እንዴት የሱልጅ ሊሆን ይችላል????
    ሌላው ነገር ዋናው ፍቅር ነው ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሄር ካልፈቀደ በምንም አይነት መንገድ ቢዎለድ ዋጋ የለውም፣
    ስለሁሉም ነገር የሚሳነው ነገር የሌለ ልኡል እግዚአብሄር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ። ጸሎት አይረሳ!!!

  • @susubiyya3577
    @susubiyya3577 Před rokem +4

    ወለላዬ የኔ ምርጥ እወድሻለው በሳል ምክር ነው ረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝልሻለው Feven keep it up.

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před rokem +1

    አርቲስት ወለላዬ ምርጥ እናት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ ምክርሽ አነጋግርሽ? ደስ የምትዬ ጥሩ ሰው ነሽ ተባረኪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾♥️🌺

  • @misrakchekoel2116
    @misrakchekoel2116 Před rokem +9

    ፍሬና ቶንዴ የሚባሉ ዩቱበሮች ሲመሰክሩ የተማርኩትን ላካፍላችሁ ከመጋባታቸው በፊት ፍሬ ልጅ መውለድ እንደማትችል ሲነገራት ከሱ ለመራቅ ሞከረች ጉዳዩን በደንብ ተነጋገሩበትና ተጋቡ አሁን ልጅ አትወልዱም ወይ የሚለው ጥያቄ ሲመጣ ለሱ ቤተሰቦች ችግሩ ከሱ እንደሆነ ለሷ ቤተሰቦች ደግሞ ችግሩ ከሷ እንደሆነ ተነጋግረው በፍቅር ሲኖሩ ለአብርሀምና ለሳራ በስተርጅና በልጅ የባረካቸው እነሱን በልጅ ባረካቸው ለሰው የማይቻል ለእጌዛብሄር ይቻላል ዋናው ፍቅርና በእምነት መኖር ነው፣ ፣

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před rokem +1

    የባል ቤተሠብ እንኳን ተለምነው እረ የማይሆን ነው ብቻ አላህ ይርዳት እኔ ብሆን ብለው ቢመልሱ አሪፍ ነው

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Před rokem +4

    ባሏ ቀድሞ ከሷ በፊት ከወለደ አሁን አንደት ችግር አለበት ተባለ? ከ 3 አመት በፊት መውለድ ከቻለ ዛሬ አይችልም የሚለው አይመስልም

  • @user-zo8tt7qd9q
    @user-zo8tt7qd9q Před rokem +3

    ፌቨን የኔ ውድ በጣም ታምረላችሁ

  • @user-fv1de9iw3o
    @user-fv1de9iw3o Před rokem +1

    የኔ እህት መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጪ ምን ይታወቃል እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው

  • @almazalmaz1031
    @almazalmaz1031 Před rokem +2

    ፌቭዬ በጣም ነው የምውድሽ ❤ ይህ ፕሮግራም ለብዙ ሰው የሚጣቅም ነው Sher Like እንዳራግ 😍
    ግን የዛሬ ሀሳብ (ካ 3) ዓመት በፊት መወለድ ካቻላ እንዴት ነው አሁን አይችልም ማለት ልጁ የሷ ላይሆን ይቻላል

  • @m-a-s2997
    @m-a-s2997 Před rokem +1

    በርቺ ፌቢዬ

  • @rehima4916
    @rehima4916 Před rokem

    በርች ፌቫ ምታነሻቸው ሀሳቦች ሰው ይቀይራሉ ረጋ ባለ አቀራረብ😘😘

  • @user-zo8tt7qd9q
    @user-zo8tt7qd9q Před rokem +1

    በርች

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf Před rokem +2

    ለምድነው ላይክ ማታረጉት ኧረ ሼም ነው

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před rokem +1

    በትክክል እናቴ በጥበብ ነው ትዳር✅

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Před rokem

    👌👌👍👍♥️❣️♥️

  • @mesfinbekele8789
    @mesfinbekele8789 Před rokem

    Hi favena selame new

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před rokem +1

    በርቺ ፌቨንዬ

  • @misrakchekoel2116
    @misrakchekoel2116 Před rokem +1

    በጣም ይቅርታ እሷ እኮ መፍትሄ ነው የምትፈልገው ምክር ሲሰጥ እሄ ባይሆን ማለት ይከብዳል ችግሩ ስለሆነ ሌላው መጀመሪያ ከወለደ አሁን ላይችግሩ የሱ እንዴት ሆነ ስላልገባኝ ነው በእርግጥ ሰው አንድ ወልደው መድገም ያልቻሉ አሉ፣፣ ዋናው ፍቅር ካለ መፍትሄውን ከሰው ሳይሆን ከነሱ ይሆናል፣

  • @HB-kv6xf
    @HB-kv6xf Před rokem

    የሰውልጅ የሰው ነው::

  • @bffboss7901
    @bffboss7901 Před rokem

    ❤️❤️❤️

  • @azebkifle5342
    @azebkifle5342 Před rokem +3

    ልጅ እንዴት ወለደ ችግሩ ከሱው ከተባለ

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 Před rokem +2

      መውለድ አይችልም አልተባለም በህክምና የሚስተካከል ችግር ነው ያለበት እንደገና ልጁን ከወለደ በኋላስ ችግር ተከስቶበት ቢሆንስ

    • @mahiyehualawu4249
      @mahiyehualawu4249 Před rokem

      ​@@hannaastatke6775 ትክክል

  • @HB-kv6xf
    @HB-kv6xf Před rokem +1

    ቶሎ ውልጂ ; ይቆጭሻል

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před rokem +1

    ፍችው

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před rokem

    የባል ችግር ከሆነ እንዴት ከሌላ ሊወልድ ቻለ የሱ ልጅ መሆኑ ጥርጣሬ ውስጥ አይገባም ወይ

  • @pink9212
    @pink9212 Před rokem

    She need to talk to him like l need to have kids so can we borrow money or something like that.

  • @hananhanan2392
    @hananhanan2392 Před rokem +1

    እሱ መውለድ ካልቻለ ልጅ የሱ አደለም እኮ

  • @user-ir7kv7sg8f
    @user-ir7kv7sg8f Před rokem +4

    እሱ መውለድ ካልቻለ ልጁ የሱ አይደለም ማለትነው

    • @hayatmohamed8193
      @hayatmohamed8193 Před rokem

      እኮ

    • @yeshigetnet9104
      @yeshigetnet9104 Před rokem

      ያጋጥማል መሃን ነዉ ኣይደለም ያለቺዉ ኣንዳንድ ሴት ኣንድ ከወለድ ቦሃላ ያቆሙ የለ ወንድም እንደዛ የዘር ፈሳሽ የወንዶች ይዳከማል

  • @abeba7037
    @abeba7037 Před rokem +2

    ምን ማለት ነው እሱ ነ ው እማይወልደው ከተባለ ልጁ የሱ አይደለም :: ግራ ያጋባል አልገባኝም

  • @honey48757
    @honey48757 Před rokem

    Esu Already Weldo yele ende Endet Esu New Yemayweldew?? Eziga Mewled yematichilew Esua nech Yemitimeslegn. Gin Yihen Mekebel Alfelegechim Enji 🤔🤔🤔

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 Před rokem

    እሷ ምን ትሉኛላቹ ስላለች ብቻ የባሏ ዘመዶች ጓዷት ማለት አንችልም የሷም ፀባይ ወሳኝ ነዉ በፊቱኑ ልጅ አለኝ ሲላት አምጣ ብላ ማሳደግ ነበረባት በነሱ በኩል ያለዉን አናዉቅም

  • @yeshigetnet9104
    @yeshigetnet9104 Před rokem

    ye abatu bir yesu lihon ayichilm behikimna lemastekakel balwa tiret eyarege kalhone edme mibal neger ale tinkawu

  • @bettyelias9100
    @bettyelias9100 Před rokem

    Befit woldo ahun new yakatew weyes mendnew Gera tegabtachu new liju yesu endet lihon yichelal

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před rokem +2

    ወሮ ወለላ ምንም የመፍትኄ ሐሳብ አላመጡም ልጅ ከእግዚአብሔር ነው ባልና ሚስት ሲጋቡ ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ ሊሆን አይደለም ብትታመም ባትወልድ ድሃም ብትሆን ወዘተ ለመሆኑ ሃይማኖትዎ ምንድን ነው?

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před rokem

    ይህ ሀሣብ መልሱ አይመጥንም ባይ ነኝ ሲቀጥል በፊት ልጅ ኑሮት እንደት አሁን መውለድ አይችል አለ ሲቀጥል ደሞ እሱ ብቻ አይደለም ወንድ ቤተሠቡን ለምኝ አይባልም ሲቀጥል የሠው ድቃላ አሳድጌ ምናምን መልሱ አልጣመኝም ለምኝ ብሎ መልስ ደግመሽ ለሌላ ሰው አቅሪቤላት

  • @addiswoldeyes2216
    @addiswoldeyes2216 Před rokem +2

    he should do a DNA test. he may not be the father

  • @user-id1mo7uw8z
    @user-id1mo7uw8z Před rokem

    ሰላምነዉ፣ይድረስለመካርዋሲቶዮ፣ካገትሽትልቅማተብአለ፣ግንየተናገርሽዉ፣ትክክልአደለም፣ምክንያቱም፣አድክርስታን፣በቲኮኖሎጅ፣ዉለጅማለት፣ሀጣትነዉ፣ያነልጅምንይሆን፣እግዛአብሔር፣አይባርክልሽም፣ክርስታንከሆንሽ፣ጸልይ፣ንስሀግቤስገጅ፣ጸበልግቤ፣ከዉዱ፣ካርሁኖ፣አይወልድም፣የተባለዉ፣መፈስነዉ፣ክርስትናስሙን፣እየጠራሽስገጅ፣ለመዉለድከፈለግሽ፣ይቱቡግቤ፣መምህርተስፋየብለሽ፣ግቤ፣ታገኝዋለሽ፣አግኝዉ፣ብዙክርስታኖች፣እዳችታርክ፣ያለቸዉ ከመምህርተስፋይጋርህደዉ፣ብዙወቹዉልደዋል፣ልጅእዳንወልድ፣የሚከለክል፣መፈስአለ፣ብዙሰዉችአዉቃለሁ፣ድነዉወልደዋለ፣እህተ፣እግዛአብሔርን፣ይምታምንከሆነወ፣አሁኑግቢነአዳምጭጭዉ፣ገጠመኝብለሽ፣ግቢ፣ያችአይነት፣ታርክያላቸዉንታገኛቸወዋለሽ፣እዉነትነዉምልሽ፣፣ይህንይቱብግቢነአዳምጭዉ፣ካላገኛሽዉ፣እዝህዉኮሚትላይጣፍልኝ፣እህተ፣እግዛአብሔርካልሰጠሽምንም፣እዳታደርግ፣ከፈጣርጋርእዳትጣሊ፣ልጅየሚሰጥ፣ፈጣርነዉ፣ግን፣እርኩስመፈስ፣ከዉዱወይምከሴቶማህጸንይሆንና፣ዶክቶሮቹጋርሲመረመሩ፣አቶልዱምይሎቸዋል፣ስለዚህ፣እህተ፣እናያልኩሽንሞክርዉ

  • @user-di5rv6zt3i
    @user-di5rv6zt3i Před rokem +2

    Yezemn dramawa nigist

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ Před rokem +1

    የዛሬው ርእሳችን፣ ፂም አልበቅል ላላቸው ፤ 17 የቤት ውስጥና የህክምና መፍትሄዎች::
    ሰላም!!..እንዴት ናችሁ? ስለጤናችን እንወያይ። ደምሩኝ። share(ሼር) በማድረግም አግዙኝ። አስተዋዉቁልኝ። አመሠግናለሁ።

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ Před rokem

    የዛሬው ርእሳችን፣ ፂም አልበቅል ላላቸው ፤ 17 የቤት ውስጥና የህክምና መፍትሄዎች::
    ሰላም!!..እንዴት ናችሁ? ስለጤናችን እንወያይ። ደምሩኝ። share(ሼር) በማድረግም አግዙኝ። አስተዋዉቁልኝ። አመሠግናለሁ።።።