#ሸባበና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 01. 2021
  • #Copyright @MinberTV
    t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...
    ርዕስ፡- “ሸባበና ||شبابنا ”
    ግጥም፡- ሙሐመድ ፈረጅ
    ሙንሺዶች፡- ኢድሪስ ሸርሞሎ ፣ ሁስኒ ሱልጣን ፣ አብዱሰላም ዳኢር ፣ዳውድ/ ዳዊት ታረቀኝ
    ዜማ፡- የህብረት( ኢድሪስ ሸርሞሎ ፣ ሁስኒ ሱልጣን ፣ አብዱሰላም ዳኢር ፣ዳውድ/ ዳዊት ታረቀኝ)
    ድምጽ፡- ታደለ ስቱዲዮ
    ፕሮዳክሽን፡- ሚንበር_ሪከርድስ
    #ሸባበና
    ሸባበና ሃያ ኢለል መዓሊ፣
    ሃየ ኢስዐዱ ሸዋሚኸል ጂባሊ፣
    ሃያ ኢህቲፉ ያ መዕሸረ ሪጃሊ፣
    ሃያ ኢህቲፉ ያ መዕሸረ ሪጃሊ፣
    ቁሉ ሊኩሊ ናሲ ላ ኑባሊ!
    ቁሉ ሊኩሊ ናሲ ላ ኑባሊ!
    ባልተነካ አቅም ባልዛለ ጉልበት፣
    በቀትር ፀሃይ ኃይልና ሙቀት፣
    ባናብስት ወኔ ባዕዋፍ ነፃነት፣
    ቋጥኝ የሚንድ ደርሶ እንደ ጅረት .....
    እየተናጡ በስሜት ማዕበል፣
    ንጋትን ሸሽቶ ፅልመት ማባበል፣
    በብርሃን ፍጥነት ሲሮጡ ማቀድ፣
    አንዱን ላይዙ ሁሉን ማሳደድ።
    ወጣትነት....
    ፍሬና ገለባ
    ፀደይና ክረምት፣
    እሳትና አበባ
    ሜዳና አቀበት!
    ወጣትነት ....
    ፀጋና መከራ
    በትርና ስለት፣
    ሩጫና እርምጃ
    ህሊናና ስሜት!
    ሸባበና ሃያ ኢለል መዓሊ፣
    ሃየ ኢስዐዱ ሸዋሚኸል ጂባሊ፣
    ሃያ ኢህቲፉ ያ መዕሸረ ሪጃሊ፣
    ሃያ ኢህቲፉ ያ መዕሸረ ሪጃሊ፣
    ቁሉ ሊኩሊ ናሲ ላ ኑባሊ!
    ቁሉ ሊኩሊ ናሲ ላ ኑባሊ!
    ሸባበና ብርታቱ ምን ቢበዛ፣
    ወጣትነት ይረግፋል እንደ ጤዛ፣
    ሳይመሽ ቀኑ ጀንበሯ ሳትጠልቅ፣
    ሳይጨላልም ጀንበሯ ሳትጠልቅ፣
    ላኼራችን በማለዳ እንሰንቅ።
    ሸባበና እንድንቆም ካርሹ ጥላ፣
    በራህመቱ እንድናገኝ ከለላ፣
    በመሮጫ ዘመናችን ተግተን፣
    በመሮጫ ዘመናችን ጥረን፣
    ወደ ስኬት እንሻገራለን!
    ወጣትነት
    ብርሃንና ፅልመት፣
    ስኬትና ውድቀት፣
    ድካምና ምቾት
    እንቅልፍና ጥረት።
    ወጣትነት
    ፍርሃትና ድፍረት
    ጭካኔና ምህረት፣
    ከፍታ ቁልቁለት
    ውድቀትና ስምረት።
    ሸባበና ሃያ ኢለል መዓሊ፣
    ሃየ ኢስዐዱ ሸዋሚኸል ጂባሊ፣
    ሃያ ኢህቲፉ ያ መዕሸረ ሪጃሊ፣
    ቁሉ ሊኩሊ ናሲ ላ ኑባሊ!
    ሸባበና ምን ቢያማልል ዙሪያችን፣
    በፈተና ቢታጠር ዘመናችን፣
    በዲን ፀንተን ነገን አስበልጠን፣
    የአረህማንን ውዴታውን ሽተን፣
    አንረታም ቁርአንን ጨብጠን!
    ሸባበና የትላንቱ ግርማችን፣
    እንዲመለስ ሃይልና ብርታታችን፣
    መሃባችን የድል መሰረታችን፣
    ኡኹዋችን የድል መሰረታችን፣
    ደምቆ ይፈካል ዛሬም በህብረታችን!
    ሸባበና ሃያ ኢለል መዓሊ፣
    ሃየ ኢስዐዱ ሸዋሚኸል ጂባሊ፣
    ሃያ ኢህቲፉ ያ መዕሸረ ሪጃሊ፣
    ቁሉ ሊኩሊ ናሲ ላ ኑባሊ!
  • Zábava

Komentáře • 902

  • @MalcolmXethio
    @MalcolmXethio Před 3 lety +228

    ማሜ የዘመኑ ምርጥ ስራ እየሰራ የሚገኝ ድንቅ ሰው

  • @abshirahmad4810
    @abshirahmad4810 Před 3 lety +41

    أنا من صومالي 🇸🇴ماشاء الله تبارك الله ألف ألف مبروك
    تحياتي لكم جميعا مسلمين Ethiopia
    ربنا يبارك فيكم وصحه وسلامه

  • @abdirahmanshawkaani9103
    @abdirahmanshawkaani9103 Před 3 lety +36

    ماشاء الله عليكم مبروك وألف مبروك
    أنا أخوكم عبدالرحمن صومالى إثيوبي
    أشجع شباب الإثيوبيين خاصة والإفريقيين والمسلمين عموما .
    ماأجمل إبداعكم يا شباب .

    • @fafi4840
      @fafi4840 Před 3 lety

      احبك الله نحن نحبكم اخوننا صومالين

  • @user-ui3jg2tf5w
    @user-ui3jg2tf5w Před 3 lety +163

    መሀመድ ፈረጅ ግን ለምን በሰራው ልክ አልተዘመረለትም ማሜ ትለያለህ የኔ ምርጥ ጀግናዬ ነህ ለኔ🥰🥰🥰🥰

    • @nasirjemal7619
      @nasirjemal7619 Před 3 lety +4

      ezi bayizemereletem bezagnawe bet allha yatelekewal

    • @Merhaba-xj3sn
      @Merhaba-xj3sn Před rokem +1

      ።ጀዛውን አላህ አብዝቶ ይመንዳልን። እውነት ነው እንደ ስራው ለዲኑ ለወገኑ ያበረክተው ቀላል አይደለም

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 Před rokem +1

      አላህ ነው ከፋይው አላህይክፈለለን ያረብ

  • @mycat2879
    @mycat2879 Před 3 lety +142

    ሸባበና የትላንቱ ግርማችን
    እንዲመለስ ሀይልና ብርታታችን
    መሀባችን የድል መሰረታችን
    ኡኹዋችን የድል መሰረታችን
    ደምቆ ይፈካል ዛሬም በህብረታችን
    ማሜ ትችላለህ🙏

  • @hussencomputertrainingcent2600

    መሀመድ ፈረጅ አላህ ከይር ጀዛን ይጨምርልህ ሁሉም ግጥሞችህ ነብስን ያድሳሉ::

  • @zaynabsheekhaxmed1185
    @zaynabsheekhaxmed1185 Před 3 lety +63

    Masha Allah beautiful nasheeda my Allah forgive you..... your sister from Somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
    اللهم وحد قلوب المسلمين

  • @su9941
    @su9941 Před 3 lety +267

    ወላሂ ማሜ የምገልፅበት ቃላት የለኝም የምን ጊዜም ምርጥ ስራ ሰሪ አላህ ሀያትህን ያርዝምልህ

  • @user-nc8oo2zo1m
    @user-nc8oo2zo1m Před 3 lety +13

    መሀመድ ፈረጅ እንዴት እንደማደንቅህ❤❤❤ አሁንም አላህ ይጨምርልህ💖💖

  • @kunfayakun8176
    @kunfayakun8176 Před 3 lety +88

    መሀመድ ፈረጅ
    አድናቂህ ነኝ ኑረልኝ

  • @hayatbintbaba318
    @hayatbintbaba318 Před 3 lety +91

    ማሻ አሏህ 👍👍👍👍👍😘😘የት ናችሁ ውድ እህት ወድሞች በሉ የሙዚቃ አድናቂ ብቻ አትሆኑ 👍👍ግጯቸው

    • @bestnarrations419
      @bestnarrations419 Před 3 lety

      czcams.com/video/PjtpRBppgJ8/video.html ሀፍሲ ክፍል 1 ፀሀፊ ኑዕማን ኢድሪስ ተራኪ ኢብኑ ኢስማኢል ተከታታይ ልቦለድ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ

    • @mabatube677
      @mabatube677 Před 3 lety

      ዳምሪኝ ሀያት

    • @user-rx7ss1en9j
      @user-rx7ss1en9j Před 2 lety

      Ke muziqa bemin yileyal

  • @BBMNN21
    @BBMNN21 Před 3 lety +61

    تحيه من الصومال🇸🇴 الي ارض السلام والبركه إثيوبيا 🇪🇹❤️🇸🇴

    • @obsitulimmu536
      @obsitulimmu536 Před 3 lety +7

      تحياتي لك من اثيوبيا يا ابن حلال

    • @fafi4840
      @fafi4840 Před 3 lety +6

      الله يحيك

  • @zeinababdullah7590
    @zeinababdullah7590 Před 3 lety +54

    Masha Allah brother so beautiful voice ❤️free Palestine 🇵🇸👊❤️✋🙌💯

  • @bilehashiali1016
    @bilehashiali1016 Před 3 lety +84

    Masha Allah💕
    I am from Somalia🇸🇴
    I love all Muslim 😭😭😭👂👂👂👂

  • @ekrammehomed8891
    @ekrammehomed8891 Před 3 lety +141

    ማሜ ሀያትህን ያርዝመው ሁሌም ከጊዜው ጋር የሚሄድ ግጥም ነው ምታቀርበው ሙነሺዶችም በጣም ደስ ትላላቹ ድምፃቹም አለባበሳቹም 1000 like

    • @bestnarrations419
      @bestnarrations419 Před 3 lety +1

      czcams.com/video/PjtpRBppgJ8/video.html ሀፍሲ ክፍል 1 ፀሀፊ ኑዕማን ኢድሪስ ተራኪ ኢብኑ ኢስማኢል ተከታታይ ልቦለድ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ

  • @user-ek9fp5zp6k
    @user-ek9fp5zp6k Před 3 lety +28

    ያኡመተል ሙሀመድ አላህ ይጠብቃችሁ 💖💖💖

  • @realking6775
    @realking6775 Před 3 lety +55

    እሄን comment ለምታነቡ አላሆ እድሜና ጤና ይስጣቺሁ

  • @user-og4yl5ff2p
    @user-og4yl5ff2p Před 3 lety +53

    ማሻአላህ ሙሀመድ ፈረጅ የዘመናችን የጥበብ ጀግና አላህ ያቆይልን

  • @ilahammahdi7355
    @ilahammahdi7355 Před 3 lety +2

    Mashaa Allah shabaabana 👌👌 Allah yechemirilachu

  • @mohammedseicko738
    @mohammedseicko738 Před 3 lety +14

    ይጣፍጣል የሚለው ቃል ብቻ አይገልፀውም ፤ አንጀት የሚገባ የተመጠነ ማር ነው ። ማሻአላህ! ወንድሞቼ ድንቅ ስራ ።

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 Před 3 lety +27

    ኡፍፍፍፍፍ ምንበሮች ምን ላድርጋቹ 🥀ማሻ አላህ ተባረከላህ ወጣቱን አንቂ ነሽዳ በነሽዳዉ እንባዬን ያመጣዉ ደሞ #ሰለምቴዉ ዳዉድ ታረቀኝ መኖሩ ነዉ😭ፈተናዎችን ተቋቁመህ እንኳን ከእነዚህ ወጣቶች አላህ ጨመረህ ከአላህ በታች ብርታትህ ናቸዉ እንሻ አላህ💐🌺🥀በርቱ

  • @zeinababdullah7590
    @zeinababdullah7590 Před 3 lety +30

    i you my brothers my almighty Allah loves you and happiness your heart and grant all Muslim janatulfirdosul ala allhadulillah salam from Somalia 🇸🇴❤️✋

  • @ahmenaahmena6466
    @ahmenaahmena6466 Před 3 lety +11

    ወላሂ ቃላት የለኝም ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ድንድ ስራ ማሜ ጀዛከሏህ ህይር ሀያትህን ያርዝምልን ከሙሉ አፊያ ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sayidomar4100
    @sayidomar4100 Před 3 lety +114

    Masha Allah tabarakallah it's beautiful nasheed . I am your brother from Somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴❤ i love you guys may Allah forgive all your sins

    • @yesufendris8338
      @yesufendris8338 Před 3 lety

      oooh 31Qa09853031111117889outrwwqqjhfqjjmmmmlmmmmmmhsh

    • @canablifestyle58
      @canablifestyle58 Před 3 lety +1

      Replyga maka heshe luuqadana mafahante kkkk mxa waye English xita mayaqanin miyaa

    • @lovelygirl3642
      @lovelygirl3642 Před 3 lety +2

      Umadeena matihid wiilka xaa saas ugu galee😂😂😂

  • @official-kz4on
    @official-kz4on Před 3 lety +11

    መጀመሪያ መሀመድ ፈረጅ ሰወድህ ከልቤ ነዉ አላህ እረጂም እድሜና ጤና ከነ ዘመድ ወዳዶችህ ይሰጣችሁ የምር እባየ መጣ የሰላም😭
    ማሻ አላህ በጣም ደሰ ከሚለዉ አንዱ ሰለምቴ ነዉ ዳዉድ ታረቀኝ የሚባለዉ😍😍

  • @iecjdgjdksgys552
    @iecjdgjdksgys552 Před 3 lety +36

    መሀመድ ፈረጂ የጥበብ ቤት የጥበብ ምሰሶ የጥበብ ዋልታ ቃላት የለኝም ወንድሜ ኑርልን

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 Před 3 lety +8

    ማሜ ያልተነገረት ምርጥ የጥበብ ሰው ሁሉም በስሜቱ በተወጠረበት ወቅት አንተ ብቻ ነህ ለዲንህ የቆምክ አላህ ይጠብቅህ
    ቃላት አጣሁ ወላሂ

    • @user-mf5ox8uk4m
      @user-mf5ox8uk4m Před 3 lety

      ሁስኒ ሱልጣን ተተኪ ነህ በርታ እንሙአዝን በለጥካቸው ዜማ ግጥም ስጡት አሰሩት አሪፍ ልጅ ነው

  • @semiramohammed7337
    @semiramohammed7337 Před 3 lety +2

    Mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah garami naw ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @allhisone3171
    @allhisone3171 Před 3 lety +4

    ማሻ አላህ Allhmdulilah musilm largen allh

  • @fayzahayare6400
    @fayzahayare6400 Před 3 lety +7

    ማሻ አላሃ አላህ ይጠብቃቹ ወጣትነት የእሳት ጊዜ ነው ከዝሙት ይጠብቀን አሚን

  • @asefabirara2452
    @asefabirara2452 Před 3 lety +2

    ማሻ አላህ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 Před 3 lety +14

    ማሜ አላህ ከይር ጀዛህን ይክፈልህ አላህ እድሜ ከጤና ጋ ሰቶ ለኡማዉ ብዙ የምትሰራ አላህ ያድርግህ💐🌺

  • @user-nc5ne8co1n
    @user-nc5ne8co1n Před 3 lety +13

    ሙሀመድ ፈረጅ አድናቂህ ነኘ ሁላችሁንም ጀሊሉ ባላችሁበጥ ይጠብቃችሁ

  • @user-ff1jq4te1j
    @user-ff1jq4te1j Před 3 lety +23

    መሀመድ ፈረጃ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

    • @bestnarrations419
      @bestnarrations419 Před 3 lety

      czcams.com/video/PjtpRBppgJ8/video.html ሀፍሲ ክፍል 1 ፀሀፊ ኑዕማን ኢድሪስ ተራኪ ኢብኑ ኢስማኢል ተከታታይ ልቦለድ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 Před 3 lety

      ማሻ አላ አለይኩም💞

    • @user-po1vj6zj4c
      @user-po1vj6zj4c Před 3 lety

      ማሻ አላህ በጣምደሰ ሲሉ

  • @siyamisiyami7173
    @siyamisiyami7173 Před 3 lety +1

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጫምርላቹ

  • @arifashombi4246
    @arifashombi4246 Před 3 lety +1

    Mashaa Allah 👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘

  • @kamarnasser5262
    @kamarnasser5262 Před 3 lety +26

    መሀመድ ፈረጅ ቃላት አጣሁልክ ያልተዘመርልክ ጀግና አላህ ይጠብቅክ

  • @nejaali8265
    @nejaali8265 Před 3 lety +10

    ማሜ! ረጅም ዕድሜና ጤና! ሌላ ምንም ብዬ ላመሰግህ ቃል የለኝም።

  • @mahawi1000
    @mahawi1000 Před 3 lety +2

    Ya programu tkafay bmhone betam destga nag Alhamdulilah ❤️😍

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 Před 3 lety +8

    ይህን ነሽዳ ከ20 ግዜ በላይ ሰማሁ በጣም ደስ ይላል
    ወጣትነት ይረግፋል እንደ ጤዛ ትክክል

  • @harmetube9193
    @harmetube9193 Před 3 lety +19

    ሸባበና የትላንቱ ግርማችን
    እንዲመለስ ሀይልና ብርታታችን
    መሀባችን የድል መሰረታችን
    ኡኹዋችን የድል መሰረታችን
    ደምቆ ይፈካል ዛሬም በህብረታችን👩‍❤️‍👩💪☝

  • @ameenaabdu590
    @ameenaabdu590 Před 3 lety +4

    masha allah betam des yelale mederesa endene yetemarachu belayk asayugn menberuch allah yechmerelachu

  • @Asma-vu3zw
    @Asma-vu3zw Před 3 lety +1

    መሸለህ መሜ በርተ

  • @user-xw4bv3in5z
    @user-xw4bv3in5z Před 3 lety +1

    Masha ALLAH Allah yetebeqachu nurulen 😍

  • @zobaydasam4707
    @zobaydasam4707 Před 3 lety +4

    Mash allah mash allah mash allah MASH allah 👍👍👍👌👌💪💪💪

  • @user-jy7mn9gx5w
    @user-jy7mn9gx5w Před 3 lety +8

    ማሜ መሸ አለህ ድንቅ ነሽዳ ነው አለህ ይጠብቅህ❤

  • @husseinbiif8483
    @husseinbiif8483 Před 3 lety +2

    Mashaalh Salam from Somalia 👂💓💓💓🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @rahmetmohammed5869
    @rahmetmohammed5869 Před 3 lety +3

    ማሜአላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @fafitube2969
    @fafitube2969 Před 3 lety +5

    ማሜ እርጅም እድሜ ከጤናጋር. የኛ ጅግና የጥበብ ስው. አላህ ያክብርህ. ጀዛከላሀይር. ወንድማችን.

  • @mehbubaali649
    @mehbubaali649 Před 3 lety +6

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ
    ሸባበና
    ወንድም ሙሐመድ ፈረጅ እጅህን አይቆርጥመው
    አላህ ይጠብቅህ

  • @alewuyamaru7080
    @alewuyamaru7080 Před 3 lety +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሙሀመድ ፈረጅ አላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር ይስጥህ ወላሂ ከቃል በላይ ነህ !!!!!!!

  • @aminasani5086
    @aminasani5086 Před 3 lety +2

    Mash allah betam tru sera new jezahkelha Kerry 🥰

  • @user-mm1kf3ot3p
    @user-mm1kf3ot3p Před 3 lety +14

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ትምህርት ሰጪ ነው ለሁሉም ገጣሚ መሀመድ ፈረጅን ማመስገን እፈልጋለሁ።

  • @ethiopialove4404
    @ethiopialove4404 Před 3 lety +6

    የ ማሜ ገጠም ሁሌም አንደኛ ነው ❤️
    ወታተነት የርገፋል አንዴ ጤዛ 😢❤️

  • @firaaolii6255
    @firaaolii6255 Před 3 lety +2

    Masha Allah

  • @shafeeqshafeeq1590
    @shafeeqshafeeq1590 Před 3 lety +2

    Mashaa Allah 😍😍

  • @s.t6931
    @s.t6931 Před 3 lety +3

    Masah Allah
    Masah Allah

  • @abuzakir8759
    @abuzakir8759 Před 3 lety +41

    አሪፍ ነው ወጣትነትን ለተጠቀመበት ፖወር ነው ተዘናግቶ ላሳለፈው ውድቀት ነው

  • @leylutubeyoutube7738
    @leylutubeyoutube7738 Před 3 lety +1

    ያረህማን ዉደታህን ስጠን

  • @hawamuhammed1423
    @hawamuhammed1423 Před 3 lety +2

    አቤትስታምሩ

  • @sadabilal5824
    @sadabilal5824 Před 3 lety +5

    ማሜ በጣም ረጅም እድሜ ከደስታ ጋር ይስጥክ ከነ ቤተሰቦችክ

  • @zizu_7441
    @zizu_7441 Před 3 lety +3

    Abduselam demsun btmmm nw mewdelet alah yetebeqeh habiby😍😍

  • @ikonmode3321
    @ikonmode3321 Před 3 lety +1

    Mame allah yetebeqeh yemigerem new mashallah

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 Před 3 lety +2

    Masha Allah😍

  • @yassinutto814
    @yassinutto814 Před 3 lety +6

    ማሻ አላህ እጅግ በጣም ምርጥ ሰራ ነዉ በረቱልን አላህ ዕድሜ ና ጤና ያበዛልኝ

  • @user-ex1xr3iu5j
    @user-ex1xr3iu5j Před 3 lety +4

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ

  • @beagoodman4647
    @beagoodman4647 Před 3 lety +1

    ዋው ማሻአላህ ሸባበና

  • @rumiyajundi1825
    @rumiyajundi1825 Před 3 lety +19

    Muhammed faraj it is a blessing to have you in this time as a muslim ummah. May ALLAH bless you and your family.

  • @user-uo2dz3gc6y
    @user-uo2dz3gc6y Před 3 lety +3

    ያአላህ ደስስስስ ሲል እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hhhshge582
    @hhhshge582 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወንደሜችን መሀመድ ፍርጅ ደስ ስትሉ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 Před 3 lety +2

    Masha Allah gtmu👍👏👏

  • @mariamtemam8
    @mariamtemam8 Před 3 lety +21

    ❤️ መሐመድ ፈረጅ አንተ ገና ብዙ ታስተምረናለህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ❤️🙌🏼

  • @zeinebmehedi7611
    @zeinebmehedi7611 Před 3 lety +9

    ማሻአላህ ምርጥ ግጥም ከምርጥ ድምፆች ጋር!! ስለራሴ ብዙ እንዳስብ ያደረገኝ ነሺዳ ነው። መሀመድ ፈረጅ አላህ ያቆይህ። ሁላቹንም አላህ ይጠብቃቹ።

  • @dsdfaddd2724
    @dsdfaddd2724 Před 3 lety +2

    Masha allah

  • @user-xe5nn3up2s
    @user-xe5nn3up2s Před 3 lety +1

    ማሽአላህ

  • @user-ep9fr4nj5i
    @user-ep9fr4nj5i Před 3 lety +7

    ያረህማን ልጅነቴ አስታወሳቹኝ ያአላህ ሼደሊል መስጊድ የነሺዳ ተማሪ ነበርኩ ይሄን ነሺዳ እንማረው ነበር 😭😭ውስታዞቼን አስታወሳቹኝ የማይረሳ ትዝታ እነ ውስታዝ ጁነይድ ሼደሊል የተማረ ማነው

  • @aemanmhmd2896
    @aemanmhmd2896 Před 3 lety +5

    ምንም ቃል የለኝም ሀሌም እንደምለው ብእርህ አይንጠፍ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @asantihashim5707
    @asantihashim5707 Před 3 lety +1

    MashaAllah wlh bexm nw des milew

  • @fatumamohamed7687
    @fatumamohamed7687 Před 3 lety +1

    ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ

  • @keribintbaba3489
    @keribintbaba3489 Před 3 lety +5

    ምርጥ ገጣሚ እንደ ማሜ ያለ አልመስልሽ የሚለኝ እኔን ብቻ ነው ሸባበና እንዴት ደስ የሚል ነው
    በርቱ መንገድ ሳይስት ሁሉም ነገር ያስደስታል😍😍

  • @takelederibe9019
    @takelederibe9019 Před 3 lety +5

    እኔ ግን ማሜ በጣም አድናቂህ ነህ አላህ ይጨምርልህ 👏👌👌

  • @hikmatube7445
    @hikmatube7445 Před 3 lety +1

    አላህ ይጠብቅህ ማሜ መሻ አላህ

  • @asmaamoslim5010
    @asmaamoslim5010 Před 3 lety +1

    ማሸአለህ አለህ ይጨምርለቹ

  • @Mohammed-nl6dq
    @Mohammed-nl6dq Před 3 lety +4

    አህለን ሚንበሮች ምርጥ ነሽዳ ከምርጥ መልእክት ጋር ማሜያችን ረበና ሙሉ ጤናና ረጅም እድሜ ይሥጥህ እውቀትን አሏህ ይጨምርልህ ባልደረቦችህንም አሏህ ይጠብቃቸው ያረብ የወጣትነት እድሜዬን ባርክልኝ

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein8549 Před 3 lety +5

    MaashaAllaha maashaAllah

  • @ramlatube8435
    @ramlatube8435 Před 3 lety +1

    ማሺአላህ ወድማች ሙሀመድ ሁሌም እዳስደመምከን ነው አላህ ይጠብቅ

  • @mohammedabdela6995
    @mohammedabdela6995 Před 3 lety +2

    Mashallah nice neshida

  • @seadamolaw8494
    @seadamolaw8494 Před 3 lety +12

    ማሜ አንተ እኮ ለኢሥላም የቆምክ ወጣቱን የምታነቃ ነህ ዘመኑ ጋር የሚሄድ ነው የምታቀርበውና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጀሊሉ ይወፍቅህ 👏

  • @MariyamMariyam-rc6yr
    @MariyamMariyam-rc6yr Před 3 lety +6

    ዬኛ ጀግኖች ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ እድሜእናጤና ስወዳችሁ ላላህ ብዬነው ጀዛኩምላኸይር

  • @hhidid8978
    @hhidid8978 Před 3 lety +2

    masha allah

  • @user-wr9zi4ch1q
    @user-wr9zi4ch1q Před 3 lety +4

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
    ማሻአላህ

  • @dhrhrhhrhyehrhrhr2140
    @dhrhrhhrhyehrhrhr2140 Před 3 lety +3

    ማሻአላህ እጂግ ዲንቅ ነው እንዲህ ከሰራን ወደከፍታ እንመጣለን

  • @rawaudaali222
    @rawaudaali222 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ ወጣትነት ......

  • @multezemmultezem5282
    @multezemmultezem5282 Před 3 lety +1

    ማሽአሏህ ምርጥስራምንግዜምየማይረሳ

  • @abbasbnna5695
    @abbasbnna5695 Před rokem +3

    تحية من القلب إخوتي الاثيوبيين ..
    نسأل الله ان يجمع شملنا جميعاً نحن المسلمين و يوحد كلمتنا ..
    أخوكم من السودان

  • @Tube-bh8vw
    @Tube-bh8vw Před 3 lety +7

    ማሜ አለህ እድሜህን የርዝምልን አለህ ይጠብቃቹ ከመጥፎ ይከላክላቹ በርቱ

  • @user-ex2gf2gp7q
    @user-ex2gf2gp7q Před 3 lety +1

    መሸአላ አላህ ይጨምርልህ

  • @biladenshfyan7790
    @biladenshfyan7790 Před 3 lety +1

    Masha allah Allah yechmlchu

  • @Ahlenmedia_aduu_boy
    @Ahlenmedia_aduu_boy Před 3 lety +9

    ድንቅ ስራ ነው
    HUSNI SULTAN ማሻ አላህ
    brothers በጣም ደስ ትላላቹ

  • @yahayamuhammadzuruk7125
    @yahayamuhammadzuruk7125 Před 2 lety +7

    Greetings From Nigeria, I so much love this nasheed, how I wish I understand Amharic.
    Jazakallahu khair!