Memehir Girma Wondimu Video 374 የሰዉ ልጅ እንደ ሲኦል እየኖረ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 09. 2022
  • ቀጣይ የማይቀርበት ጉባኤ _ SHARE ይደረግ
    በካናዳ ሀሊፋክስ እና አሜሪካ አካባቢ ላሉ ምእመናን የተዘጋጀ ከOctober 7,8,9,2022 (መስከረም 27,28,29,2015 ዓ.ም) መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ከሀገረ ስብከቱ በተደረገላቸዉ ጥሪ መሰረት በተጠቀሰው ቦታ እና ቀን የደብር አስተዳዳሪዎችና ዘማሪያን በተግኙበት አገልግሎት ይጀምራሉ ::
    Location/ቦታው 500 Larry Uteck Blvd Bedford NS B4A 0E1
    ለበለጠ መረጃ +19028301879, 9028306477 +19023295399
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 305

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +11

    ስለ እውነት አባታችንየተሰራዉ መንበር ሲያምር እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ሁላችሁን🙏🙏መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ💒

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem +11

    ✝የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል
    የክብር ስግደት✝
    🌼🌻🌼🏵️🌸🌺🌿🥀🌾💐🌹
    🍁😇🙏🤲🙏🎋😇🌹🌼🌻💐🌸
    የመልአክት አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X
    መልአከ ኃይል ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግድ ለሚካኤል 3X
    ምስጋና ይሁን ለሚካኤል 3X
    ስብሐት ይሁን ለሚካኤል 3X
    ክብር ይሁን ለሚካኤል 3X
    ውዳሴ ይገባል ለሚካኤል 3X

    አለቃ ሚካኤል የሠራዊት አለቃ
    አለቃ ሚካኤል የምሕረት መልአክ
    አለቃ ሚካኤል የሰላም መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ጠባቂ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ትጉህ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ሩኅሩኅ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ተራዳኢ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ለጋስ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ
    አለቃ ሚካኤል ልዩ መልዕክተኛ
    አለቃ ሚካኤል ጽኑ ረዳት
    ኦ ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ክብርና ምስጋና ይሁን ላንተ ዛሬም ዘወትር ለዘላለም
    czcams.com/video/hclSDDNbG78/video.html

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Před rokem +1

    በስማም አራትመቶ አምሳሶስት እሽ ሰው ለመግደል እግዞ በሰማሁ ማረኝ ኑርልን አባታችን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před rokem +9

    እግዚያብሔር ባባታችን ፀጋ አገራችን ህዝባችን ነቅቷል ተመስገንንንንንንንን ይከ ከቱ እርኩስ መንፈስ ወላዲተ አምላክ ከገፀምድር ታጥፋልን አሜን💚💚💚💛💛💛❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před rokem +4

    የኔአባት እድሜ ከፀጋው አብዝቶ ይስጦት እሄቀን ናፈቀኝ እኛንም የታሰርነው እኛከማናውቀው አምላክ ቅዱሳን ከሚያውቀው እስራት ይፍታን

  • @arsimasima21211
    @arsimasima21211 Před rokem +3

    አባቴ ምንም ቃለት የለንም እድሜዎት ያስረዝምልን ወለተ ሰንበት በፀሎቶት አስቡኝ አባቴ

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን እኝንም በፀሎታችህ አስቡን ወለተ ማርያም ነኝ

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +3

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

  • @metkulengrhe752
    @metkulengrhe752 Před rokem

    አባታችን በድሜ በጸጋ ያቆይወት መድሐኒአለም ከርሶአይ አሜን አሜን አሜን

  • @workuyared3806
    @workuyared3806 Před rokem +1

    አባታችን አግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ እና ጤና ይስጥዎት !ኑሩልን ።

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701

    እግዚአብሔር ሆይ ዝመኑሁ ይባረክ አባቴ

  • @maereggebru1184
    @maereggebru1184 Před rokem +1

    ተመስገን። አባ እግዚአብሄር ይመስገን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ። በረከታችሁ ይደርብን።

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን።

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    ስትፈወ ሱው ሳይ ነብሴ ደስ ይላታል
    እኔም አንድቀን እፈውሳለው

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka2870 Před rokem +2

    አባቴ እርሷን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +21

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ኪዳነ ምሕረት እናታችን ለሁላችን ትፈውሰን

    • @liktube5403
      @liktube5403 Před rokem

      እህት አሁን የት ነው የማገለግሉ

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 Před rokem +2

    Hulachinim layi yalewun menafist kidus egizabher bekachihu yibeliln amennnn

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před rokem +2

    ሰለ ሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን በረከት ፀጋ ትእግስት ኔ አባት እድሜና ጤና
    ይስጥልን ❤❤❤

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před rokem +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ሺ አመት ኑሩልን የድሆች አባት

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ በፅሎቶዎት ኣሰብኝ አባታችን

  • @ruhama561
    @ruhama561 Před rokem +14

    እኳን በሰላም መጡ መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን

    • @kidist-cd7gz2ut3e
      @kidist-cd7gz2ut3e Před rokem

      ሰላም ሩሀማዬ እንኳን ደህና መጣሽ አባታችን የት ቤተክርስቲያን እደሚያገለግሉ ካወቅሽ ንገሪኝ በማሪያም እዳታልፊኝ

    • @user-ro7in8eq8u
      @user-ro7in8eq8u Před rokem +1

      @@kidist-cd7gz2ut3e አሜን እኳን ደህና ቆየሽኝ በእነት ለአሁኑ የት እደሚያገለግሉ አልሰማሁም

  • @linaozkaya5118
    @linaozkaya5118 Před rokem +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
    ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
    በረከቶት ይደርብን አሜን
    🌺💐🌸🌸🌺🌺🌺

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před rokem +5

    የባቴ እንኳን በሰላም መጡልኝ ኑሩልኝ አባዬ በረከቶ የፈጣሪ ስጦታዎት በረከት ይደርብን በፀሎቶ አስቡኝ እድሜዎትን ያርዝምልኝ ከኔ ቀንሶ ለርሶ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ➕🕯

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሰረገን አሜን አሜን አሜን ለባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከት ይደርብኝ አባቴ የነፍሴ መጋቢ➕➕➕➕➕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kidist2153
    @kidist2153 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ አባታችን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem

    አባታችን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አምላክ ይሰጦት የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለአባታችን ለባአለወል አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před rokem +2

    ቅዱስ:እግዛብሄር:ለኛም:ድረስልን:በስደት;ላለነው:ልጆችህ:ይቅርበለን

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 Před rokem +1

    ሰለ ሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን በረከት ፀጋ ትእግስት ለወንድማችን ለቀሲስ ሀይለ መሎካት አግዚአብሔር ይስጥልን የኔ አባት እድሜና ጤና
    ይስጥልን ❤❤❤

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +4

    *_ሰለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ _*

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před rokem +1

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před rokem +1

    አቦ አባታችን ይሄን ትምህርት ይዘው ባይመጡልን ብቅ ባይሉ ተበልተን ተወረን እድሜ ልካችን አፈር ሆነን እቀራለን ከዚ በላይ ምን ኑሮ አለ ። እርሶን የሰጠን አምላክ ደግም ደጋግም ይባርኮት ይሄን አሳይተውን ካልበረታን ምተናል ።

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን አባታችን ረጄሜ እዴሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ለኛም እመቤቴ ተድሪስልን አሜን😥

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před rokem +2

    አባየ የእኛ ልዩ አባት ሸህ አመት ኑሩልኝ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Před rokem +1

    Amen Amen Amen
    Waqaayyoon Sagalee Jirnyaa Siin Haa Dhagechisuu Abaa Koo barakkaatin Keessan Nuraa Olee Haa Bulluu!!

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የፈውስ አምላክ ለእኔም ይፈውስኝ አሜን
    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @user-mz4kb2vh6m
    @user-mz4kb2vh6m Před rokem +2

    አባታችን እረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን ለናት የደረስች እመቤት. ለኔም ለቤትስቤም ትድረስ አሜን አሜን አሜን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před rokem +2

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን

  • @saraaa1213
    @saraaa1213 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠለህን

  • @firhiwotyefat6162
    @firhiwotyefat6162 Před rokem

    አባታችን ፀጋውን የጨማምርሎት እድሜ ይጨምርሎት የኔ አባት ስወድሆት🙏🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +3

    መድኃንያለም የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አባታችን 🤲🏽

  • @fireselamfireselam3221
    @fireselamfireselam3221 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ የኔ መልኳም ሰው

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +3

    እግዚያቢሔር ይመስገን

  • @user-pv7bm9uh4y
    @user-pv7bm9uh4y Před rokem +1

    አባታችን ፀሎቶት ይርዳኝ እኔሰ ያለሁበት ከብዶኛል

  • @haymi143
    @haymi143 Před rokem +2

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem +2

    ሰላም የኔ አባት እድሜ ወትን ያርዝምወለት ፈጣሪ ሆይ ሰው አድርገኝ ሰው ይድነቀው

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Před rokem +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።

  • @zelekashgetachew367
    @zelekashgetachew367 Před rokem +1

    አባታችን እንኳን በሠላም በጤና መጡልን። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥልን። እኛም አግኝተንዎት ከእርሶ በሰከት አግኝተን እድንድን እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን አማላጅቷ ድግል ማርያም አማልጅን ለምኝልን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @user-iu6hu4kh1u
    @user-iu6hu4kh1u Před rokem +4

    ለአባታችን ሠላም ጤና ይሥጥልን

  • @hayah5385
    @hayah5385 Před rokem +2

    ለናተ የደረሰ የድግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልን ወላድታምላክ ለደጀ ታብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @user-nh1ys7ou5s
    @user-nh1ys7ou5s Před rokem +17

    ኣቦዋኒ እንኮዕ ብሰላም መፃኡኹም የኔ ናፈቆት እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እዴሜ ና ጤና ይስጦዋት የኔ ኣባት እኛንም እግዚአብሔር ያበርተን ተግተን እንድ ነፀልይ ሁላችን ተስረናል ኣየ😥

    • @aaggss8829
      @aaggss8829 Před rokem

      ሓፍተይ መዓረይ በጃኪ ተገዲስኪ መልሰለይ ሓፍተይ ኣሎ 10 ናይ በረካ ሓቂ ድየም ዘድሕኑ በጃኪ ብታ ድንግል ማርያም 😭😭😭😭😭😭💔🙏

    • @user-bf4nc4ud5m
      @user-bf4nc4ud5m Před rokem

      @@aaggss8829 እወ ዓርክይ ከይዳ ነይራ

    • @misganaabalemu5603
      @misganaabalemu5603 Před 5 měsíci

      ኣበይ ክንረኽቦም ንኽዕል

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረስ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @user-bg4db8cs7x
    @user-bg4db8cs7x Před rokem +2

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ጠባታችን🙏🙏🙏

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @tigistgetachwe3111
    @tigistgetachwe3111 Před rokem

    እድሜ እና ጤና ይስጦት በጣም ነው የምወዶት በጣም አምላኬ እርሶ ጋር ይዉሰደኝ

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @uae1023
    @uae1023 Před rokem +3

    ክብር ምስጋና ይግባው ለቸሩ መዳኒያለም
    ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል
    ላባታች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hjii1398
    @hjii1398 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገነሰ አባታችን ፀጋዉ ያብዞሎት አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před rokem +2

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @semegnhodes1710
    @semegnhodes1710 Před rokem +1

    BIZU BIZU DEG SEWICHIN YISTEN! MEMEHIR GIRMAN ENS ABA YOHANSN YESTEN AMLAK YETEMESEGENE YIHUN!! AMEN AMEN!!!

  • @getiadino2938
    @getiadino2938 Před rokem +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን🤲🤲🤲😭🤲🤲😭🙏🙏🙏

  • @user-kw9md6cx1p
    @user-kw9md6cx1p Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፆሎቶን በረከት አይለይብን 🙏🙏🙏

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሽ አመት ኑሩልን የኔ ልዩ አባት

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ኣምላክ ንዓካትኩም ዝበፅሐ ንዓናዉን ይብፀሐና ብሓቂ ብጣዕሚ ዝገርም እዩ እግዚኣብሄር ይገስፆ ኩቡር ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም 🙏🙏🙏

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን የደረሰው አምላክ ይክበር ይመስገን ለአባታችንም ሬጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባ በረከቶ ይደርብን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @marrydinkutub8727
    @marrydinkutub8727 Před rokem +1

    Egzabher hoy aghanem aseben amennn

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Před rokem +2

    አባ እድሜ በጤና ያቆይልን ♥

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 Před rokem +4

    እግዝሐብሄር ሆይ እኔንም እናት አባቴን እህት ወድሞቼን እደያርኮም ሰውዬ እባክህ ፈጣርዬ ሳትፈውስ አትለፈን ጌታ ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ስለናትህ ብለህ ፈውሰን

  • @abooa8769
    @abooa8769 Před rokem +3

    ኣባታችን በፆሎታቸው አስብን የዝምት መንፈስ አሰተግረኛል ወለተ ዮሃንስ እባላሉ ስም ክርስቲያን እህቶቼ ወንድሜቼ ብፆልት አስብን 😭😭😭😭😭

  • @user-ty3xu6no7q
    @user-ty3xu6no7q Před rokem

    ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድርስልን ቸሩ መድሀኒ አለም ሆይ ለደጂህ አብቃን ስደተኛ ልጆችህን ለንሰሀ አብቃን😭❤

  • @shimelesmuleta5312
    @shimelesmuleta5312 Před rokem +1

    አባታችን እንኳንም መጡልን ፀጋውን ያብዛልኦ፡ ሁላችንም ታስረናል አምላክ ይድረስልን

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +1

    አባታችን እድሜ ይስጥልን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን እማምላክ እናታችን ሁላችንንም ትዳብሰን🤲🤲🤲

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před rokem +1

    አባታችን አሜን አሜን አሜን
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Před rokem

    አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @alamalam8035
    @alamalam8035 Před rokem +2

    አባታችን እኮን ደናመጡልን አምላኬሆይ የኔእና ቤተሰቦቸን ያባታችን አምላክ ከርኩስ መንፈስ አላቀን

  • @ermiastam8220
    @ermiastam8220 Před rokem +2

    Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Melake Menkirate Memhere Girma Wondimu!!!

  • @hana967
    @hana967 Před rokem +4

    ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ✝️

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +1

    ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናንተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem +3

    እንኮን ሰላም መጡ አባታችን ውላችንም ግራተጋብተናል አምላክ ይውነን ይኤ እንደቀልድ የሚታይ አይደለም መመረጥነው ከአጋንት መላቀቅ ከዚበላይ ምን አለ😭

    • @ant1852
      @ant1852 Před rokem

      ወደ እርሳቸው መሄድ ፈልጋለው በአሁኑ ጊዜ የት ነው የሚገኙት ?

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s Před rokem

      @@ant1852 ተከታተይ አንዳንዴ የካ አባዶ አንዳንዴ ሰላሴ ከተከታተልሽ ሰለሚናገሩ ትሚያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጠወት አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ❤

  • @aberhmekanealwewarku9881

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu4890 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን የፈወሰ ይፍዉሰን

  • @hamedhamed3002
    @hamedhamed3002 Před rokem +3

    Amen amen amen🙏🙏❤❤🙏🙏

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před rokem +1

    እግዜአብሄር አምላክ አባታችንን በድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @user-wt5ip4ny9k
    @user-wt5ip4ny9k Před rokem +2

    AMENAMENAMENAMEN

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Před rokem

    ስ0ላም የተዋህዶ ልጀች ያባ ግረማም አድራሸ የሚያቅ ተባበረኝ እህት ወንድሞቸ ❤❤❤😢

  • @user-ni8cu7sy4w
    @user-ni8cu7sy4w Před rokem

    አባ እድሜ ጤና ይስጥልን እኛም በስደት አለም ያለነውን በፀሎት አስቡን

  • @aberashyoutube9089
    @aberashyoutube9089 Před rokem +1

    Ameen ameen ameen

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Před rokem

    እባ እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጠወት አባ እግዚአብሔር ሚሊዮን ያድርገወት እርሰወን ስለጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁ !!!!!

  • @alembrehanestart7543
    @alembrehanestart7543 Před rokem +1

    እግዝኣብሄር ያኑርልን ኣባታችን

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Před 11 měsíci

    የሀበሻ ነገር ግደለው፣አጥፋው፣እጁን እግሩን ያዘው ሰርቶ እንዳይበላ ኡፍፍፍፍ በክፋት የሚወዳደረን የለምኮ እግዚኦ። አባቴ መምህር ግርማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Před rokem

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před rokem +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏👍❤

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Před rokem +4

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    ❤️❤️❤️❤️✅✅🙏🙏🙏

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 Před rokem +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @sarahkatulong9004
    @sarahkatulong9004 Před rokem +1

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @kidstkalu9320
    @kidstkalu9320 Před rokem

    እመቤቴ አባታችንን ያኑርልን