ኳስ ሜዳ ዛሬ ይሳቃል- አሹም አስቂኝ ገጠመኞች አሉት | ወይኒ ሾው 01- Weyni Show EP01 @Arts Tv World

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 05. 2020
  • ይህ ፕሮግራም ከኮሮና በፊት የተቀረፀ ነው !!
    ወይኒ ሾው 01- weyni show ep 01
    #ወይኒሾው #weynishow #ኳስሜዳ #ethiopianfunnyjokes

Komentáře • 297

  • @emmywawa6520
    @emmywawa6520 Před 4 lety +60

    ሸገርዬ ያራዳ ልጆች ይመሳቹ ሸገር እኮ ፍቅር ብቻ ዘረኝነት አናቅ ውውውውይይይይ እንኳንም ከናተ ተወለድኩ❤❤❤

    • @jemalabdurehman2551
      @jemalabdurehman2551 Před 4 lety

      ይመችሽ አስመቸሽን ።ቤተሰብ ከበን ነው የተመለከትነው

    • @putgodfirst3754
      @putgodfirst3754 Před 4 lety

      Arada melewen tergumune kedemeke eweke

  • @Chuni1624
    @Chuni1624 Před 4 lety +14

    ወደ ቤላና ፈረንሳይ ሄደሽ ፈታ አድርጊን እንኳን አውርተው አይተሻቸው ፍርስ የሚያርጉ ልጆች አሉ

  • @zortebo
    @zortebo Před 3 lety +4

    የኳስ ሜዳ ልጆች ምርጦች!

  • @Tube-cs1hs
    @Tube-cs1hs Před 4 lety +19

    በፈጣሪ የድሮ ሰፈር አለ በጣም ደስ ይላሉ ክፉ አይንካቺሁ ያገሬ ልጆች።

  • @Tube-cs1hs
    @Tube-cs1hs Před 4 lety +9

    ወይኔ በሣቅ ልፈነዳ ነው በጣም ነው የተዝናናሁት ሰላምሽ ይብዛ አቦ

  • @The_Man_from_toronto24
    @The_Man_from_toronto24 Před 4 lety +22

    2 ነገሮችን ለወይኒ ሾው ለማለት ነው::
    1ኛ ወይኒ ሾው (Show) ተብሎ ለመፆፍ "ሾዎ" ብላችሁ ፅፋችኇል እና አስተካክሉት::
    2ኛውና ዋናው እስካሁን ያየሁዋቸው ፕሮግራሞችሽ ላይ ሁሉም ላይ ሊባል በሚችል መልኩ አብዛኛዎቹ ወጣቶች ቢራ እየጠጡ ይታያሉ:: ለፕሮግራምሽም ለተመልካችም ጥሩ ነገር አያስተላልፍም:: ወጣቶች ምን ያህል ቀውስ ውስጥ እንዳሉ የሚያሳይ ነው:: እርግጥ ነው ሰው ለመዝናናት ሊጠጣ ይችላል ግን ሁሉም ፕሮግራምሽ ላይ መጠጥ እየጠጡ መታየቱ የፕሮግራምሽን ከአዝናኝነቱ ይልቅ ታዳጊ ወጣቶች ላይ የሚፈጥረው አሉታዊ ተፅዕኖ ይበልጣል እና ቢስተካከል መልካም ይመስለኛል::

  • @marti6263
    @marti6263 Před 4 lety +7

    ከልጆቹ ይልቅ አሹ ነው ያዝናናኝ 😂😂😂 ቀጥይበት መሳቅ የመሰለ ነገር የለም

  • @sabalg6957
    @sabalg6957 Před 3 lety +1

    የአዲሰ አበባ በተለያየሰፍርያሉ ወጣቶች ጨዋታ አዋቂውች ናቸው ምርጦች

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 4 lety +7

    አቦ ይመቻቹ በደንብ ሳቂ የኛ ሰው ምንም ብቶኚ ወሬኛ ነው ፈገግ ብትይ ጢባርሽ ይላል እና ፈታ በይ ሸገር የፍቅር ሀገር ኑርልን🥰🥰🥰🥰🥰🤪

  • @abeyetsega7173
    @abeyetsega7173 Před 4 lety +8

    ዋው በጣም ደስ ይላል ፕሮግራም ነው♥♥ ቀጥሉበት
    አንች ስቀሽ እኔንም አሳቅሽኝ በጣም ነው ደስ የሚለኝ የሚስቅ ስው
    ግን አልገባኝም ከኮሮና በፊት ነው ወይስ ኮሮና ከገባ? እባካችሁ እራሳችን እንጠብቅ

  • @alexabera8546
    @alexabera8546 Před 4 lety +7

    ትሳቅ ምን ችግር አለው እኛን እያሳቀች አይደለም እንዴ አሪፍ ነው Thanks for sharing

  • @getanehteka2010
    @getanehteka2010 Před 4 lety +6

    Weyni show
    Really I enjoyed it keep it up and you will be the most lovely person

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 Před 4 lety +2

    ከልጆቹ ቀልድ የበለጠ አብ እንባዩን አስጨረሰኝ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እንዳታቃርጡ እናመሰግናለን

  • @taktad5716
    @taktad5716 Před 4 lety +15

    Fantastic, This is a kind of program everyone need at this moment .

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 Před 4 lety +1

    ወይኒ ሾው በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በናትሽ ይሄን ፕሮግራም በየሳምንቱ አዳዲስ ነገሮችን አሰሜን እውነት እኛም አንዳንድ ቁሳቁስ እቃዎችን እንልክልሻለን በርች!!!

  • @user-wu4th7sv3d
    @user-wu4th7sv3d Před 4 lety +34

    አቅራቢዋ ደስ ስትል

  • @biniyambi102
    @biniyambi102 Před 3 lety

    አሽዬ ወደሰፈር ጋብዛት ወይኒዬን አንተን የመሰለ ኮሜድያን ያፈራ ምርጥምርጥ እዳንተ አይነት ብዙ ቁምነገርና ቀልድ የሚያቁ ልጆች እዳሉን አሳያት

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 Před 4 lety +9

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ
    ኢትዮጵያውያን ከኮሮና በሽታ ይሰውረን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @witnessing100
    @witnessing100 Před 4 měsíci

    ብዙ ጊዜ ሰዎች ኑሮን ከመኖር ይልቅ ያለፈ ታሪክን እያወሩ ማሽካካት ይወዳሉ ያለፈ ታሪክን ማዉራት የዛሬውን ህይወት ያሳጣናል

  • @user-ue9kl7cx9y
    @user-ue9kl7cx9y Před 4 lety +2

    ምርጥ ደሸገር አራዳ ነኝ እንኳንም ሆንኩኝ እኛ ሸገሮች ከዘር ብሔር ነፃነን አከተመ ሌላው የቄራዎችን ድጋሚስሪ አይነፋም ጫጫታይበዛዋል በዛላይ ገብቶላቸዋል ከኮሮና በሃላ አቅሪብልን ልክ እንደ አቶቢስ ተራዎቹ ፅድት አድርጉት በተረፈ ሸገሮች ውድድድድድ

  • @bettyabuta1682
    @bettyabuta1682 Před 4 lety +4

    ወይኔ ያራድዬ ልጆች ስትመቹኝ እኮ

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 Před 3 lety +2

    የነዚ ልዩ ነው እዛው ነው እሚፈጥሩት ቻይና አለው ተሰጦ

  • @tikuranbessa1963
    @tikuranbessa1963 Před 4 lety +11

    Brilliant. Need to work on the sound.

  • @mariavaldez6294
    @mariavaldez6294 Před 4 lety

    The best show i love it Ermias abadin felegiw yeamet asbeza yeseteshal.

  • @yonasl9842
    @yonasl9842 Před 4 lety +1

    i have watched your program and this one is just priceless....ewentem yeqas meda legoche,,,,,they know how to play ....

  • @amenmeron-zl3ii7bw4b
    @amenmeron-zl3ii7bw4b Před 4 lety +1

    ደስ ይላል
    ዘና የሚያደርግል ፕሮግራም ነዉ

  • @taktad5716
    @taktad5716 Před 4 lety +1

    Well done please continue!!!!!!!!

  • @HA-du2ku
    @HA-du2ku Před 4 lety +2

    ሰው ነው ሰው ነው.....😂😂😂👏👏👏

  • @Adis001
    @Adis001 Před 3 lety +1

    I love your show thanks,the first time I see you show really I enjoy, my berth place adis abeba KEBENA so I rember all like this joke,I leve south Florida for tomany dacaye, the first time I enjoy our cantrey funny very beautiful show, every one I love you,bless adis abeba people.

  • @zewdubeharu5573
    @zewdubeharu5573 Před 4 lety

    Abo Yimechish fetaaa aregishign👍!
    I really enjoyed it! We need more shows like this.
    And your smile is the right one for this show!... Yihen hizib atisimiw👍
    Keep it up

  • @elham123yahoo.comhanuanbed8

    Kuas medawoch betam 😂😂😂😂😂

  • @dagialax
    @dagialax Před 4 lety +3

    አረ ተመቸኝ 😂😂😂👏👏👏

  • @wolowlove1234
    @wolowlove1234 Před 4 lety +4

    Please keep up the show, they should be comedian!!

  • @firaolhundaol2210
    @firaolhundaol2210 Před 4 lety

    በጣም ደስ ይላል።

  • @DanielDaniel-se1is
    @DanielDaniel-se1is Před 4 lety +1

    እናመስግናለን ወይኒ

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 Před 4 lety

    ወይንየ በርች በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው እኔም ከጉንሽ ነኝ!!!

  • @alwayslove4770
    @alwayslove4770 Před 4 lety +2

    Amazing # no complain . I am laughing hard # may be my neighbor call 911 on me lol

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 4 lety

    weyni thank you for your show. You make us laugh

  • @Adis001
    @Adis001 Před 3 lety +2

    Thanks everyone one really I enjoy, This real adis abeba funny group,love you.

  • @almazibrahim7448
    @almazibrahim7448 Před 3 lety +1

    ኳስ ሜዳ የሰፈሬ ልጆች በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 4 lety +9

    ሸገር ባልፈጠር ይቆጨኝ ነበር ፍቅር ብቻ❤❤❤❤

  • @kidistassfa6643
    @kidistassfa6643 Před 4 lety +1

    አሹዬ አድናቂክ ነኝ ምርጥ ያራዳ ልጀ በርታልኝ እኔ አንተ በምስራዉ ሳልስቅ ሳልደስት የቀርሁበት ፊልምም ሆነ ቲያትር የለም

  • @henoktekle4478
    @henoktekle4478 Před 4 lety

    Betam arif program new rakeb mesaywa

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 Před 2 lety

    ሰታምሩ ማሸ አላህ

  • @habeshait5930
    @habeshait5930 Před 4 lety

    Very entertaining!

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 Před 4 lety

    እዴት እድምታምሩ ጌታ ከ የኮሮና ይሰው ራችሁ

  • @walehaylu5829
    @walehaylu5829 Před 4 lety +1

    ይመቻቹ አቦ ተመቹኝ ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @fellekechlessanework5696

    This show is awesome, it reminds me when I was growing up in Ethiopia how funny my brothers and their friends were. Thank you for the memories. I have been watching it for quite some time now and I am so happy this exists. Thank you again . Your fan for USA gone from Ethiopia for 40 years but never forgot the good stuff.😃😃😃❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @jonawelfrenca595
    @jonawelfrenca595 Před 4 lety

    አሪ የነዚ ደግማቹ በታጫወታቹዎ ደሰ በለን ነበር በጣም ነው ደጋጊሜ ብአዮው አልሰለችም አለኝ ሁለተኛ አታቀርባቸው ደሰ ባለን ነበር ጨወታቸዎ ያምራል💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 Před rokem

    ሁሉ ሳው ሰካራም ይመሰላሉ🙄 ግን ያሰቃሉ
    አሽናፈ የቤቶች ዴራማ ድምቀት ነህ👏

  • @Queen-rz4yt
    @Queen-rz4yt Před 4 lety

    Hhhh betam arif new😂😗

  • @henokmetaferia5064
    @henokmetaferia5064 Před 4 lety

    We call this original keleld....you really know kild Kuas meda!!!!!! Bravo . I have friends from there and you all know keled.

  • @sintayehufeleke255
    @sintayehufeleke255 Před 4 lety +2

    Enezi lehager mwach,zeregenet yemayaku,yaradya lijoch nachew

  • @yohanesgelawe7648
    @yohanesgelawe7648 Před 4 lety

    Waw nice program but duration is too short try to make it longer

  • @zxzxvzvz5752
    @zxzxvzvz5752 Před 3 lety

    ዋዉ ደስ ይላል ፍርካው

  • @ppmppm2565
    @ppmppm2565 Před 4 lety

    ወይኔ ሳቅሽን ስወዴው ምርጥ ሰው

  • @fekaduzegda7870
    @fekaduzegda7870 Před 5 měsíci

    ከአየሁት አስኮሁን አደነዚ የሚሆን የለም በሳቅ የሚገሉ የአራድዪ ልጃች ናቸው

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991

    ኳስ ሜዳ ሰፈሬ ❤

  • @abeltesfaye9590
    @abeltesfaye9590 Před 3 lety

    Sefera endi nw mendera😉😉😉👏👏😘👏😘😘👏👏👏

  • @saragatchw8229
    @saragatchw8229 Před 4 lety

    Bertche good job

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 3 lety

    Fantastic

  • @adisalemu427
    @adisalemu427 Před 4 lety

    ደስትላላቹሁ

  • @luvluv8500
    @luvluv8500 Před 4 lety

    Wow good show

  • @nebuykebede4658
    @nebuykebede4658 Před 3 lety

    betam arif program new

  • @eskinder2k6
    @eskinder2k6 Před 4 lety

    I like it

  • @FMLOVE-zi6vp
    @FMLOVE-zi6vp Před 4 lety +4

    ሸገሮች እኮ ውብ ናቸው

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 Před 4 lety +5

    ሞቅር ምቅር አለች ኮረና አለ እኮ😂😜😂😜

  • @FMLOVE-zi6vp
    @FMLOVE-zi6vp Před 4 lety

    ወየ በሳቅ በአላህ

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 Před 4 lety

    betamm new yetemchegne

  • @room9431
    @room9431 Před 4 lety +29

    ኳሰ ሜዳ ውሰጥማ ዱዳው ሳቀር ይቀልዳል..

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 Před 3 lety

    11: 40 betam yarada lige naw
    😂😂😂

  • @mikibob502
    @mikibob502 Před 4 lety +1

    wow

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 Před 3 lety

    Natural nesh

  • @abdellamohe3770
    @abdellamohe3770 Před 4 lety

    Wow enante nachu yetedebekachu comedianochu wow ere ymechachu

  • @hananrim75
    @hananrim75 Před 4 lety

    በእታም ደስእ ትእላአላቹ የሽገር ልእጆች በእናትሽ ወእደ ኮልፌእ ህጂእ

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 Před 4 lety +2

    የሰፈር ቀልዱ 1ኛ

  • @user-wu4th7sv3d
    @user-wu4th7sv3d Před 4 lety

    Yeba betam new yaskege

  • @Limitless115
    @Limitless115 Před 4 lety +1

    Mennn....I missed a lot of stuff.......Kuas meda #1 .....lol

  • @jamiabdosh7196
    @jamiabdosh7196 Před 4 lety

    Wetni nice

  • @yub.5859
    @yub.5859 Před 4 lety

    Is this before or after Corona?

  • @iyuelshiferaw1056
    @iyuelshiferaw1056 Před 3 lety

    Kuas meda #1

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Před 4 lety

    ያራዳ ልጆች ፍቅር ያሽንፍል

  • @misiganaayele7676
    @misiganaayele7676 Před 4 lety +1

    ስትመቹ እኮ ኑሩልን

  • @hanank.e584
    @hanank.e584 Před 3 lety

    Sofia habibi weynwa. Fernsay ena bala asyen betam desilalu please

  • @salam0952
    @salam0952 Před 3 lety

    Ewdesha alew yena konjo est micxco d afric safer hije

  • @frayroston7028
    @frayroston7028 Před 3 lety

    Weyante kerstos!!!😂🤣😂🤣😂

  • @yared7399
    @yared7399 Před 3 lety

    Wowwwwwwww

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 Před 3 lety

    ወይኔ የሰፈሬ ልጆች በሰበቡ አየዋችው
    👍😘

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 Před 4 lety +5

    እሯ አለ ያገሬ ሰው ምን ነው እናትየ ጠላዋ እንዳማረ ሴት ተወረገረግሽሳ ??!!

  • @redmimi6106
    @redmimi6106 Před 4 lety +1

    kasmda merte safra wow

  • @negashahmed7643
    @negashahmed7643 Před 3 lety

    ለኔ አንደኛ ናችሁ ኳስ ሜዳ አንደኛ

  • @yeweynzersamuel914
    @yeweynzersamuel914 Před 4 lety

    Sake besak thank you

  • @Han.2431
    @Han.2431 Před 4 lety +4

    ደስ ትላልችሁ!!! ግን ይሄ ነገር ከኮሮና በፊት ነው በሁዋላ?!

  • @wendeweseneshetu4133
    @wendeweseneshetu4133 Před 4 lety

    Weyne betame yemiazenana new bereche

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 Před 4 lety +3

    ሳቅ ጨዋታ ብቻ ወይ ሸገር መታደል ነው

  • @ethiopiahagre3775
    @ethiopiahagre3775 Před 3 lety

    They are hilarious.....yibe ...hulume ...chewtesh ....ye kuase meda lejoche ....china ...yimechachu...kongo program nw ....

  • @user-fb9hc1cp8e
    @user-fb9hc1cp8e Před 3 lety

    ወይ ይበቃል በሳቅ ከከ

  • @joman1757
    @joman1757 Před 4 lety

    Waw

  • @azizmagna6280
    @azizmagna6280 Před 4 lety

    Shaina woradubish adel ayizosh kkkkk

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 Před 3 lety

    😍😍😍