Video není dostupné.
Omlouváme se.

የጣሊያን ሰፈር ልጆች በወይኒ ሾው - Yetaliyan Sefer Lijoch Chewata on Weyni Show

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 08. 2024
  • ውድ የወይኒ ሾው ቤተሰቦች ወይኒ ሾውን በራሴ የዩቲዩብ ቻናል ይዤላጩ መጥቻለው ሰብስክራይብ በማድረግ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ ሁሌም ለምታሳዩኝ ድጋፍ አመሰግናለው! Dear Weyni Show's Family hit the subscribe button to get all the latest weyni show episodes, Thanks for your love and Support.
    #WeyniShow
    #ወይኒ ሾው
    #YesefereKeldoch

Komentáře • 214

  • @hawiyamir1086
    @hawiyamir1086 Před 2 lety +23

    ያአዲስ አበባ ልጆች ለዘላለም ይኑሩ ፈታ ያሉ ዘና ያሉ የገባቸው ሠው የማይገሉ የማይጎዱ አራዳ ለዘላለም ይኑር

  • @leulnigussu
    @leulnigussu Před 2 lety +9

    ጣሊያን ሰፈር አንደኞች! 🙌🙌 ወይኒ 👌

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 Před 2 lety +18

    እኔ የጎላ ልጅ ነኝ አፍሪካ ነው የተማርኩት እና የጣሊያን ሰፈር ልጆች በጣም ነው ሚመቹኝ 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Jackson-arada
      @Jackson-arada Před 2 lety +1

      በጣም ፍቅርሮች ናቸው

    • @mikybercy9999
      @mikybercy9999 Před 2 lety +1

      እኔም የጎላ ልጅ ነኝ የተማርኩትም Africa union public school no one አንድ ነን ይመችህ(ሽ)

    • @eyueleyu7665
      @eyueleyu7665 Před 2 lety

      man Timro betu ezaw sefer new yalew?

    • @user-ym5cl1ph7y
      @user-ym5cl1ph7y Před 2 lety

      ፍትህ ለወሎ

    • @6s8f7d
      @6s8f7d Před 5 měsíci

      Enamesegenalen

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 Před 2 lety +9

    ዋው ጣልያን ሰፈሮች በጣም ታስቀናላችሁ 🙏💚💛❤️
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ተባረኩ
    ወይኒዬ ምርጧ በርቺልን 🙏💚💛❤️

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 Před 2 lety +10

    እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ደሥ ይላል
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደሥ ይላል።
    ያራዳ ልጅስ ለዘላለም ይኑር‼️

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada Před 2 lety +6

    Rome City በጣም ድንቅ የሚወደድ ፍቅር የሆነ ሰፈር ። ከድሮም ጀምሮ በጣም ጥሩ ጥሩ ኣራዳ እና ጀግና ጀግና ልጆች ያፈራ ሰፈር ነው።

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 2 lety +11

    ወይንዬ የኔ ፍቅር ስወድሽ በማርያም አትጥፊ❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ኢትዮጵያዊ❤❤❤

  • @zekaryasgebermeskel3303
    @zekaryasgebermeskel3303 Před 2 lety +8

    የትም ተወለድ ሮምሲቲ እደግ😍😍😍

  • @tupe5270
    @tupe5270 Před 2 lety +4

    ዋው ወንድምቼ ጌትሽ ፣ ብሩክ ምናሴ ሌሎችም እናንተን ስላይሆ በጣም ደስ ይላል አራደናትን ፍቅርን ክብረትን ፣ መልካም ናት ስላይሆ ደስ ብሎኛል በርቱ

  • @degentlerasnw2944
    @degentlerasnw2944 Před 2 lety +11

    ወይኗ የአባይ የጣና ፈርጥ በርችልን 😍

  • @teostable3017
    @teostable3017 Před 2 lety +5

    የስደት ምርጥ ፍሬዶች
    ለስደት የሚመቹ ምርጥ የአራዳ ስፈር ልጆች

    • @solomontedros642
      @solomontedros642 Před 2 lety +1

      ቴድዩ እናመሰግናለን እናተም ትለይላቹ

  • @solomontedros642
    @solomontedros642 Před 2 lety +9

    ዋዉ እጅግ በጣም ደስ ይላል መረዳዳት ከሰፈራችን ነው ጃሲ በደንብ ገልፀከዋል ሳሚ ጨዋታክ ናፈቀኝ የናፈቀችሁኝ የሰፈሬ ልጆች በወይኑ ሻ አማካኝነት ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል እድሜ ጤና ይስጣቹ

  • @muluworkbireda6172
    @muluworkbireda6172 Před 2 lety +3

    ጣላን ሰፈር ማለት ትንሿ ኢትዮጵያ ቤሄር ሃይማኖት ዘር የማያቅ ጎረቤት ለጎረቤቱ አስታሞ ለቸገረው ተረታቶ ያበደ አጥበው ላጭተው ዛሬ ሌላጋ ዛሬ በይቱብ የምናያቸውን እርዳታ ጥንት ጀምሮ እስከ ዛሬ ባላቸው ለግሰው እንግዳ ቢመጣ አብሮ በልቶ አብሮ ኖሮ ❤❤❤❤ምን ይወራል ስለጣላን ሰፈር መቶ ማየት ብቻነው ❤❤❤ፍቅር የነገሰባት መቻቻል አንድ ያረገው ፍቅር ውበቱ የሆነ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ደምቃ ትኑር ❤❤❤ወንድሞቼ ኑሩልን

  • @yosefnirae3907
    @yosefnirae3907 Před 2 lety +22

    ሳቅ ጨዋታ ከቁምነገር ጋር ::
    የጣሊያን ሰፈር ልጆች
    እናቶቻቸውን ከመርዳት በላይ ጎረቤቶቻቸውን የአካባቢውን ህዝብ በመርዳት አራዳ የሚባለውን ትርጉም ከሳቅ ጨዋታ ጋር የሚያሳዩ የአራዳ ልጆች ብያቸዋለው ::

  • @Yemaledasenek
    @Yemaledasenek Před 2 lety +5

    የሰፈሬ ልጆች በሳቅ አደክማችሁኝ ፈጣሪ ይጣብቃችሁ

  • @dagnetadesse5017
    @dagnetadesse5017 Před 2 lety +5

    ወይኒ ...ታቂአለሽ ያንቺ ብሮግራም ምችት እንደሚለኝ።
    ይሔን ማህበራዊ ኑሮ ታስኮመክሚንአለሽ።እኛም ከነሱ ብዙ እየተማርን ነው ።

  • @salhebsi6877
    @salhebsi6877 Před 2 lety +6

    እኔ የአማኑኤል ሰፈር ልጅ ነኝ የተማርኩት ድላችን ነው የጣሊያን ሰፈር ልጆች ስወዳችሁ

  • @abushgurmu4006
    @abushgurmu4006 Před 2 lety +2

    ሀገር የሚገነባው እንደዚህ ነው በመስጠት ውስጥ ነው ያደረጋችው ሁሉ ተባረኩ ቢጂአይ የምንግዜም ምርጥ ወይንዬ የኢትዮጵያን ልጅ በርቺ ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Před 2 lety +2

    አሪፍ የጣልያን ሰፈር ልጆች ያራዳ ልጆች ፍቅሮች አራዳ ማለት ፍቅር ማለት ነው ተባረኩ

  • @beniman7409
    @beniman7409 Před 2 lety +7

    ምርጥ ጭዌ የአራዳ ልጅ ይግደለኝ

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 Před 2 lety +3

    ተደናግሬ ነበር ሠርፕራይዝ አረጉኝ ያገሬ ልጆች ዘራችሁ ይባረክ

  • @hailegebremichael8415
    @hailegebremichael8415 Před 2 lety +2

    ኤርትራዊ የጣልያን ሰፈር ልጅ ነኝ፣ ሰላማቹ ይብዛ።

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 2 lety +3

    🕊💚💛❤💒🕌💚💛❤🕊አቤት ደስ ሲል የአባቶችና የእናቶች ምርቃት አሜን አሜን አሜን 🌻🙏💚💛❤ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቺልን ወይንዬ😘❤ አንድ ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር በሁሉም ሰፈር እርስበርስ የመረዳዳቱ ነገር ነው ይቀጥል ብለናል💚💛❤👍

  • @getahunmitiku7242
    @getahunmitiku7242 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ያሳለፍነው ወይኒ እናመሰግናለን የምንሰራቸውን የማህበር ስራ ሌሎች እንዲያውቁትና እንዲሰሩት ስላስተዋወቅሽልን።
    መልካም ስራዎቻችን ሁሌም ተጠናክረው ይቀጥላሉ።

  • @addis2653
    @addis2653 Před 2 lety +5

    የደብረ ሊባኖሱ ፍተላ ተመቸኝ ጣልያን ስፈሮች አቡነ ፔጥሮስ ጥይቱን ይጨርስባችሁ ታምራላችሁ ከምር 👏👏👏

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 2 lety +9

    አንጋፋው ድምፃዊ አለማአየሁ እሼቴ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን 🙏
    ወይናችን እንኳን ሰላም መጣሽ

    • @colorado2218
      @colorado2218 Před 2 lety

      ካንቺ ጋርማ አንላቀቅም

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 Před 2 lety

      @@colorado2218 እንኳን አደረሳቹሁ ዉድ ና የተከበራችሁ አድናቂዎቼ ራሄል ጌቱ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ czcams.com/users/shortsEMTo_pAG6O4?feature=share

  • @tsionabent9903
    @tsionabent9903 Před 2 lety +2

    ፍቅር ደግነት ጨዋታ እዚህ ሰፈር ቀረ የሰፈሬ ልጆች አይለያችሁ

  • @tewodroszeleke1346
    @tewodroszeleke1346 Před 2 lety +1

    የሰፈሬ ልጆች በጣም ስቄለሁ ደስ ይላል።

  • @mkmkmkmk9357
    @mkmkmkmk9357 Před 2 lety +4

    የሰፈሬ ልጆች ዋው

  • @kersejasika8316
    @kersejasika8316 Před rokem +1

    ወይኒዬ ሺ ዓመት ኑሪልን የኛ ልዩ ነሽ🥰🥰🥰

  • @user-zh1cp8jr1v
    @user-zh1cp8jr1v Před 2 lety +2

    እቺ ናት ሰፈሬ እዚ ነው ያደኩት ዞላ ብሮ የኔ ጀግና አለን ሁሌም ከጐናችሁ አንድ ሰው መራብ የበትም እንወዳችሃለን ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu Před 2 lety +4

    ኧረ ሳሚዬ ዝገት የሊፍቷ ጨዋታ ተመችታኛለች ልጅቷ የመኪናዋን መስኮት ከፍታ ፊቱን አይታዉ ጎርፍ ብሆን እራሱ አልወስድህም 🤣🤣🤣 ....ጣሊያን ሰፈር በከፊል ለኔም ሰፈሬ ነዉ ይመቻቹ ምርጦች ፈታ አድርጋችሁናል

  • @habtamuezra8780
    @habtamuezra8780 Před 2 lety +2

    ጣሊያን ሠፈር ያለ ኑሮ ሌላ ሠፈር የለም ሙስሊም ክሪስታ ኑ እርብር ባቸው ፍቅራቸው

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 Před 2 lety +3

    ዋው የሰፈሪ ልጆች

  • @njadnjad3902
    @njadnjad3902 Před 2 lety +3

    የሠፈሬ ልጅወይኒዬ ሠላምሽ ከነባለቤትሽ ይብዛልኝወይኗ

  • @naserhussein2145
    @naserhussein2145 Před 2 lety +4

    ምርጦችዬ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየኅቹ ተናፍቃችኅል ሺ አመት ኑሩልኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የሰፈሬ ልጆ Rome City

  • @ybarkenbekalu1405
    @ybarkenbekalu1405 Před 2 lety +2

    ወይንየ በርች ሌላው ደግሞ ጥራት በጣም ያንሰዋል እና ይስተካከል ባይ ነኝ

  • @zegeyewakjira7642
    @zegeyewakjira7642 Před 2 lety +4

    ይመቻችሁ ጣሊያን ሰፈሮች

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 Před 2 lety +3

    ምርጦች ናችሁ ጣልያን ሰፈሮች

  • @bisratfanthun5073
    @bisratfanthun5073 Před 2 lety +6

    ወይና አረሪፍ ነው በጣም ፕሮግራሙን
    በጉጉት ነው ምንጠብቀው ነው ግን ባታ መረጣና ድምፅ ።

  • @danilave8490
    @danilave8490 Před 2 lety +2

    ያራዳ ልጆች ይመቻቹ ፍቅር የሆነ ሰፈር

  • @user-fk4pg9tr7t
    @user-fk4pg9tr7t Před 2 lety

    አቦ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 Před 2 lety +1

    የሸገር በመሆኔ ሁሌም እንደምለው እኮራለው ተንኮል የሌለበት ንፁህ ፍቅር ኢትዮጵያዊነት ብቻ💚💛❤️

  • @-gionchannel2788
    @-gionchannel2788 Před 2 lety +3

    ውብ ኢትዮጵያዊ የሸገር ልጆች

  • @yonasassefa3404
    @yonasassefa3404 Před 2 lety +4

    አሪፍ ነው ምሰሩት ስራ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቹ

  • @abel8835
    @abel8835 Před 2 lety +2

    የአዱ ገነት ልጆች ምርጦቹ

    • @abel8835
      @abel8835 Před 2 lety

      ወይኑዋ ምርጥ ስራ ነው በርቺ

  • @mimihaile822
    @mimihaile822 Před 2 lety +1

    በርቱ ጎበዞች የፍቅር ተምሳሌት አዱ ገነት ዉድድድድድድ ጌታ ይርዳቹ

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 Před 2 lety

    በጣም አስተዋይና ሲበዛ ቀልደኛ ልጆች ናቸው… በቀልዳቸው ከልቤ ስቄአለሁ በሚሰሩት ሰናይ ስራ ደግሞ አኩርተውናል… ወይኒ ፕሮግራምሽ ሀገራዊ ለውጥ እንዲያመጣ እንመኝልሻለን

  • @tila8143
    @tila8143 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የሚሉ የተባረኩ ልጆች ናቸው

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety +6

    አምላኬ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን !!

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 Před 2 lety +5

    ጣልያን ስፈር ድሮም እሪፍ ልጆች ያሉበት ስፈር ነው ሰላማዊ ናቸው ቶሎ ይግባባሉ ሱልጣን የሚባል ጎደኝ ነበረኝ ኮስ የሚወድ

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada Před 2 lety +1

    One LOVE ከጎረቤት ሰፈር

  • @cheerfuldifferentclassical9172

    እግዚአብሔር ይስጣቹህ የጣሊያን ሰፈር ልጆች እንዲህ ነው አራዳ ማለት!!

  • @esrabeza2097
    @esrabeza2097 Před 6 měsíci

    ፍቅር ደግነት ከዝምድና የጠነከረ ጓደኝነት I am proud to say የጣልያን ሰፈር ልጅ ነኝ
    💚💛♥️

  • @aidahailu2320
    @aidahailu2320 Před 2 lety +1

    Talianoch, des tilalachehu. I was born in talian Sefer but grew up Addisu Gebeya but talian Sefer weste new.

  • @tadabr8342
    @tadabr8342 Před 2 lety

    Excellent Job "Talian Sefer". መልካም ስራ ነው ይቀጥል። ልማድ ከባድ ነው እንዳይቋረጥ እንደውም ማደግ እና መጠናከር አለበት

  • @yonasassefa3404
    @yonasassefa3404 Před 2 lety +6

    ምን ጊዜም ያራዳ ልጅ ይግደለኝ ይቻማቹ

  • @asnaketsegaye
    @asnaketsegaye Před 2 lety

    ከ2001 እስከ 2004 ዓ.ም አቡነ ጴጥሮስ የጋዜጠኝነት ትመህርት ቤት በማታው መርሃ ግብር ትምህርቴን ለአራት አመታት በተከታተልኩበት ግዜ ጣልያን ሰፈር አሳልፊያለሁ፡፡ በተለይ ሼህ አህመዶ፣ ሂያም፣ ፋሲሎ፣ ጂሚ፣ አምሃና ሌሎችም አይረሱኝም፡፡ ምነንም እንካን የኔ ሰፈር ኮተቤ ቢሆንም ጣልያን ሰፈር ግን ሁለተኛው ሰፈሬ ነበር፡፡ ረጅም ዕድሜ ለጣልያን ሰፈር ልጆች!

  • @user-fp5tl8gv6r
    @user-fp5tl8gv6r Před 5 měsíci

    አቃፊ የሚለውን ቃል ካድሬ ከሸናበት በኋላ ቀሎብኛል😂 በተረፈ አንዴኛ

  • @tirsetmekommen6032
    @tirsetmekommen6032 Před 2 lety

    ወይኒ የሰፈር ልጆች ጫወታንእጅግ በጣም እወድዋለሁ። ሆኖም በዚህ ሾው ውስጥ ሴቶችን አለማካከቱ ቅሬታ አለኝ ስለዚህ ሆድዬ የፆታ ልዩንት ሳይኖረው ሁሉንም ያካተተ ቢሆን ደስ ይለኛል። እኔ በሰፈሬ ብዙ የትዝታ ጨዋታ ነበረኝ ።ነገር ግን ኑሮዬ በሰሜን አሜሪካ ሜሪላንድ ውስጥ ነው። ወደ ሀገር ቤት ስመጣ የሰፈሬን ልጆች አሰባስቤ በወይኒ ሾዎ ላይ አስቂኝና ቁም ነገር ጨዋታዎችን ለማቅረብ እንቅስቃሴ እደርጋለሁ ።ወይኒ ተባረኪልኝ እድናቂሽ ነኝ።

  • @metasebiyadinku4923
    @metasebiyadinku4923 Před 2 lety +2

    Betam des yilal yesefere lijoch ....

  • @natitariku
    @natitariku Před 2 lety

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየዋቹህ
    ሳምሶን :ቦዬ :ፍቃዱ :ዞላ : ዘላለም:ብቻ ሁላቹሁንም በጣም ነው የምወዳቹህ

  • @armatube9305
    @armatube9305 Před 2 lety

    ወይኒ በርቺልን እኛም በላይክ በሰበስክራይብ ከጎንሽ ነን በጉጉት ነው እምንጠብቀው ፕሮግራምሽን የገዳም ሰፈር ልጆች እና ዳትሰን አካባቢ ነይና ሁሉ ነገራችንን እናሳይሽ ወይኒዬ ገዳም ሰፈር እንጠብቅሻለን ይመችሽ ሲስቱ በርቺ ፈታ እኮ ነው እምታረጊን

  • @njadnjad3902
    @njadnjad3902 Před 2 lety +2

    እስፖንሰርሽ ወይኔ ጎርጊስን እናመሠግናለን

  • @danboy2425
    @danboy2425 Před 2 lety +1

    ወይንዬ ኣሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺ

  • @amanelmeloh6830
    @amanelmeloh6830 Před 2 lety +1

    ኮች አንደኛ ነህ

  • @MerihunMada
    @MerihunMada Před 2 lety +3

    በጎ አድራጎቱ በጣም አሪፍ ነው ጨዋታ ግን መርገጃ እና መነን ቀረ።

  • @user-nl2vq4uw8u
    @user-nl2vq4uw8u Před 2 lety +4

    ወይኒ ማኛ ተከሰትሽ ይመችሽ ምርጥዬ

  • @user-kh5bz3lx6d
    @user-kh5bz3lx6d Před 2 lety

    ወይኒዬ ጀግና ነሽ

  • @alami5787
    @alami5787 Před rokem

    ሥታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-nd1pf1ko4h
    @user-nd1pf1ko4h Před 2 lety +1

    መደማመጥ የለም

  • @kalatube8983
    @kalatube8983 Před 8 měsíci

    ጣልያን ሰፈር ስወዳችሁ

  • @user-et2em3vn3z
    @user-et2em3vn3z Před 2 lety

    ሸገርዬ ሀገር ምርጥ እኮ ነሽ

  • @YamlaksisayYamsam
    @YamlaksisayYamsam Před 2 lety +3

    ሰፈሬ
    በቃ እኛ እንደዚ ነን

  • @Izzy-ol6vt
    @Izzy-ol6vt Před 2 lety

    ካሜራ ማን በልደት ተለማምደህ ወይኒ ሾው ላይ ና ጨዋታው አሪፍ ነበር

  • @tube6646
    @tube6646 Před 2 lety

    ሀሎ ሸገር....የተራ ሰው ምኞት ገንዘብ ነዉ የንጉስ ምኞቱ ግን ፍቅር ነው! ፍቅር ልበሱ አቦ!

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 Před 2 lety +1

    Selame fekre yestachu ye sefre legioch ROME city

  • @ebrowagu4084
    @ebrowagu4084 Před 2 lety +2

    መሀበሩ ለሁላቸኔም ሰፈሮቸ ምሳሌ የሚሆን ነው 🙏

  • @mikitekeste9902
    @mikitekeste9902 Před 2 lety +2

    ሀሀሀ ተመቻቹኝ

  • @davetube9887
    @davetube9887 Před 2 lety +2

    Great job.

  • @robelgirma7849
    @robelgirma7849 Před 2 lety

    አርጣጣሊስ ምርጥ ምርጥ ሰፈር ከነ ልጆቹ ያደኩበት ሰፈሬ

  • @njadnjad3902
    @njadnjad3902 Před 2 lety +3

    ወይንፀጅ የለበሰችው የምክርቤት ታዛቢነው የምትመስለው ወደ ዳረ አርጓት

  • @AA-114
    @AA-114 Před 2 lety +1

    Thanks Woiniye. Hilarious

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 4 dny

    Yene maroch yesefere legoch ❤❤❤

  • @temesgentesfaye680
    @temesgentesfaye680 Před 2 lety +4

    ሲሆን ይሆናል ሲቀር ይቀራል
    የሮም ሲቲ ልጅ ማንን ይፈራል?
    ጃምቦ የት ሄዶ ነዉ?

  • @peaceethio7623
    @peaceethio7623 Před 2 lety

    በጣም አሪፍና አዝናኝ ነው
    መረዳዳቱም ጥሩ ምሳሌ ነው
    መጠጡ ግን ቢቀርስ
    ሀራም ነው
    ትውልድ ምን ይማራል መጠጥ ተደርድሮ

  • @tewodrostewodros7145
    @tewodrostewodros7145 Před 2 lety +2

    አረ እዴት እደተመቻችሁኝ

  • @abelgirma1
    @abelgirma1 Před 2 lety

    Woynei arif programe new ke funny yarada lichoch chewata gar kameraw tirat lie tinish sound specially shilmat benorew menen yemiashenif yemeslegnagl

  • @melakumelkamu9676
    @melakumelkamu9676 Před 2 lety

    ዋው ያራዳ ልጆች የምትሰጡት አትጡ

  • @mededahmedin3512
    @mededahmedin3512 Před 2 lety

    weyni betam des yilal eghanm sefer btmechi des yileghal!!!!

  • @yetigirbe4354
    @yetigirbe4354 Před 2 lety

    አንደኛ ጣሊያን ስፈር

  • @cheerfuldifferentclassical9172

    ዬሴፍ ልክ ብለሀል ዋናው ቀናነት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ!!

  • @ephronkinfe3416
    @ephronkinfe3416 Před 2 lety +2

    ወይኒ እባክሽ ቀረፃ ላይ አልኮል ይቅር እባክሽ

  • @Izzy-ol6vt
    @Izzy-ol6vt Před 2 lety +1

    ቀረፃ ችግር አለው

  • @danielteklemariam4108
    @danielteklemariam4108 Před 2 lety

    አንደኟች ዋው

  • @newupcomingmovietrailers6466

    am very proud of you taliyan sefer

  • @jemalabdela7387
    @jemalabdela7387 Před 2 lety +1

    Abdere yarada leje selayehu betam des belognale yemechachu mert yarada lejoche

  • @robelgetahun8088
    @robelgetahun8088 Před 2 lety +1

    Good job weynicho

  • @wubialeling5324
    @wubialeling5324 Před 2 lety

    yaradochu sefer❤️

  • @6s8f7d
    @6s8f7d Před 5 měsíci

    Betekekel ❤❤❤