ጨዋታና ፍቅር ከመነን ልጆች ጋር - ወይኒ ሾው 14 Weyni Show 14

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 10. 2020
  • ጨዋታና ፍቅር ከመነን ልጆች ጋር - ወይኒ ሾው 14 Weyni Show 14
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 447

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Před 3 lety +32

    በእውነት እስካሁን ካየሁት መነኖች አንደኛ ናችሁ

  • @fitsumgoshu
    @fitsumgoshu Před 3 lety +15

    መነን ለእኛ ከክፈ ለሀገር መተን ተከራይተን ለምንኖርባት ሰዎች በጣም የምትመች ሰፈር ነች!!የመነን ልጆች በጣም ሰው ወዳጅ 'አክባሪ 'ፍቅር የሚሰጡ !!!ከቃላት በላይ የሚወደዱ ጨዋታ አዋቂዎች ናቸው!!!ደስ ብሎኛል ነግር ግን አቡሻ ጨዋታ አወቂው ትንሽ ቢጫወት ጥሩ ነበር እዛ ውስጥ ዘፍን ተጫዋች ልጅ ነበር እሱም በተጨማሪ ቢዘፍን አሪፍ ነበር በተረፈ በጣም ያምራል!!!እወዳችሃለሁ!!!!!

    • @biruktayitw.mariam6477
      @biruktayitw.mariam6477 Před 3 lety

      ሰአቱ በጣም አጭር ነው ለዛ ይመስለኛል እንጂ ጨዋታቸው አይጠገብም

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 Před 3 lety +65

    እውነት እኛ ሽገሮች ፍቅር ስንል በምክንያት ነው ስላማቹ ይብዛ 🇪🇹💚💛♥️

  • @solomondenbel5938
    @solomondenbel5938 Před 3 lety +91

    ከእስካሁኖቹ ዝግጅቶችሽ መነኖች በጣም ምርጦችናቸው ጫወታ አያልቅባቸውም አሳጠርሽው

    • @ayehuamare3288
      @ayehuamare3288 Před 3 lety +1

      @@natie1664በጣምደሰይላል፣ቀናሁእናተአርያናቺሁ

    • @abrikotube16
      @abrikotube16 Před 2 lety

      በጣም አንደኛ

  • @user-zd1lg4uf9m
    @user-zd1lg4uf9m Před 3 lety +33

    የመነን ልጅ ማለት የአዲስ አበባ መጀመሪያ
    ❤🙏❤ 🙏❤🙏

  • @markethiopia5855
    @markethiopia5855 Před 3 lety +17

    ብራቦ ወይንዬ ሁልጊዜ የሸገር ልጅ አበባ ፍቅር ሁሌ አዲስ ጨዋታ የማይሰለች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 3 lety +52

    ከፖለቲካ ነጻ ትዉልድ አይእምየ ሀገሬ እነዚህ ባሉበት የማንንም ዘርኛ ማየታችን ዘመናችሁ ሁሉ የደስታ የሳቅ ይሁንላችሁ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች 👍👍👍💕💕💕💕

    • @emayehiwoteema261
      @emayehiwoteema261 Před 3 lety +1

      በሰው ሀገር የሚኖሩ የኢንተርኔት ባንዳወች ናቸው ያስቸገሩን

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l Před 3 lety

      @@emayehiwoteema261 ትክክል

  • @jonasberha6785
    @jonasberha6785 Před rokem +4

    እስከዛሬ ከሰራሳቸው ምርጥ ፕሮግራም 1ኛ 2ተኛም 3ተኛም

  • @Chuni1624
    @Chuni1624 Před 3 lety +12

    ቫንዳም የመነኑ በረጅም ግዜ ስላየሁኩ በጣም ደስ ብሎኛል ሌሎቻችሁም በዓይን የማውቃችሁ ያኑራችሁ ይመቻል ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ በጠዋቱ

  • @Mr.NMr.M
    @Mr.NMr.M Před 3 lety +30

    በጣም የሚገርም ደስ የሚል ህብረት እና ትብብር ያላቸው የመነን ልጆች እንደታዘብኩት ከሆነ እድሉን ቢያገኙ ኮመዲያንና ብዙ ያልታዩ አርቲስቶች አሉዋት ።ህብረታቹ እጅግ በጣም ደስ ይላል በርቱ።

    • @anonymoussynonyms6183
      @anonymoussynonyms6183 Před 3 lety

      btm btm btm des yelalu ena filfilu mindnew nachew myseblu chewatwoch

    • @yididiyayidi1244
      @yididiyayidi1244 Před 3 lety +1

      አመስግነናል😍አሉን የጥበብ ሰዎች አበርክተናል ከነ ሸዋፈራሁ ደሳለኝ ጀምሮ እነ አረጋኸኝ ወራሽ ከመነን የወጡ የጥበብ ሰዎች ናቸው በጣም ብዙ አሉን😉

    • @mulermuler5966
      @mulermuler5966 Před rokem

      @@yididiyayidi1244

  • @user-tg4iu6mn1b
    @user-tg4iu6mn1b Před 3 lety +11

    መነኖች ውድድድድድድ የአዱ ገነት ልጅ በመሆኔ ደስ ብሎኛል አዱ ጨዋታ አዋቂዎች ቁም ነገረኞች መነኖች ለወደዱት ማር ለጠሉት እሬት በርቱ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ወይኗ ሾው ውድድድድደድ በርቺ እህታችን እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Před 3 lety +5

    የመነን ልጆች፣
    የሠፈሬ ወጣቶች ኑሩልኝ፣ ሀገራችሁን፣ ውደዱ!
    ሕዝባችሁን ውደዱ፣ ተረዳዱ። በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁዋችሁ።
    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!!

  • @user-vg2zf3vs5f
    @user-vg2zf3vs5f Před 3 lety +24

    ወይኒዬ በናትሽ ተክልዬ የ 43 እና የ42 ልጆችን አቅርቢያቸዉ የሚገራርም ጨዋታ ያላቸው የማይጠገቡ አብሮአደጎቼንም በዛው አያለሁ በአውነት ሀገሬ ብሆን ኖሮ እኔ ጨራርሼ እጠራሽ ነበር

  • @dyetube8616
    @dyetube8616 Před 3 lety +43

    ወይኔ የሰፈሬ ልጆች እንዴት ደስ እንደምትሉ መነኖች እንለያለን ስላየህዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል😘😘😘😘😘😘😘

  • @abrehamgebremeskel6692
    @abrehamgebremeskel6692 Před 3 lety +5

    መነኖች እስካሁን ከተከታተልኩት የወይኒ ሾው ትለያላቹህ አሪፎች ናቹህ ቁም ነገርን ከቀልድ (ከፉገራ) ጋር በሳቅ ተዝናናሁ አስተማሪዎች ናቹህ በርቱ የምወደው አርቲስት ቶማስን ስላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @Tad6790
    @Tad6790 Před 3 lety +20

    ወይኒ ለካስ የህዝብ አስተያየት አንብበሽ ማስተካከያ ታደርጊያለሽ። ተደጋግም የሚሰጥሽ ጥቆማ የቢራ ጠጪዎች ክለብ አታስመስዪው ነበር አሁን በጣም አሪፍ ነው። ካሜራማኑም ተስተካክሏል። መነኖች በጣም ይመቻሉ፤ ቺኮች ቢጨመሩ ደግሞ የበለጠ ይሆን ነበር

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 3 lety +16

    ሰፈሬ ኡኡኡኡ ... አይጤ በስማም ምንም ያው ነክ ስፖርተኛ እኮ አያረጅም...ስማቹን ብረሳውም በመልክ አብዛኞቻቹን አስታውሳለው ... በናታቹ DMV የምትኖሩ የመነን ልጆች ካላቹ.. FB ላይ የመነን ልጆች የሚለው ላይ መልክት አስቀምጣቹ ተገናኝተን California ያሉትን በማገዝ ራዕዩን ትልቅ እናርገው 🙏🏽 በጣም ሰፈሬ ናፍቆኛል ምስክያዙናን 😢😢 በጣም ነው የናፈቀኝ አባቴ ያሳደገኝ ቤተክርስትያን ከጤና ጋር ያቆይልን በርቱ ቁምነገረኞች ውድድድ ሰላም ለሀገራችን ይሁን❤️🙏🏽

    • @user-ww3jm3ge7n
      @user-ww3jm3ge7n Před 3 lety

      አይጤ ሜዳ ግን በእሱ ነው እንዴ የተሰየመው ? እውነት ድሮ የማውቀው ፊት ያው ነው

    • @yididiyayidi1244
      @yididiyayidi1244 Před 3 lety

      @@user-ww3jm3ge7n አዎአ እዛ እግር ኴስ ሲጫወቱ ያደጉበት ሜዳ አይደል በስሙ የሆነለት😃😃😃

  • @abmo321
    @abmo321 Před 3 lety +6

    ክፍለሃገር ስሰራ ከመነን ልጅ ጋር ኖሬአለሁ:: የመነን ልጆች ጨዋታ ብቻ ሳይሆን አብሮ ለመኖር ምቹ ናቸው :: ከመነን ልጅ ጋር አብረህ ኖርክ ማለት 360 ቀን የማይቆም ኮሜዲ ፊልም ከፈትክ ማለት ነው ...

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 Před 3 lety +4

    በጣም አዝናኝና ስሜት ቀስቃሽ።
    በተለይ የባሕላዊ የመረዳዳት መንፈስ መኖሩን ማየት ደስ ይላል።
    እንደኔ ከ30+ዓመት በላይ ከሀገራችን ውጭ ለኖርን እጅግ አርኪ ዝግጅት።
    የመነን ሠፈር ትዝታዬ
    የአደይ ፖስቴ ቤት
    ዋይት ካስትል የሐጂ ሻይ ቤት
    ተፈሪ መኮንን ት.ቤት መግቢያ ላይ የነበረው የሾላ ዛፍና የመሣሠሉት ናቸው✌

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 Před 3 lety +9

    አንድ ወዳጅ አለኝ የሸገር ልጅ ሲያወራ ጉንጬን እስኪያመኝ ነው ሚያስቀኝ እውነት ፍቅር ናቸው

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 3 lety +27

    አቤት ጨዋታ ሳቅ እንዴት ደስ ይላል ወይኒየ እናመሰግናለን

  • @user-jr2vz6dx2z
    @user-jr2vz6dx2z Před 3 lety +44

    የሸገርዬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ አራድዬዎች

  • @tewodrosmenberu6874
    @tewodrosmenberu6874 Před 3 lety +9

    በጣም ነው ምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ጤናችሁን ይብዛላችሁ

  • @bersalamba
    @bersalamba Před 3 lety +5

    My God! This is one of the best, if not the best, from Weyni's Shows so far! Agree?

  • @yoseftamerat1243
    @yoseftamerat1243 Před 3 lety +4

    ዋውዉ መነን ሰፈራችን ያደግንበት በጣም ነው ደስ ያለኝ ሳቅ በሳቅ ነው የሆንኩት በጨዋታ አትታሙም ምጥን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ድሮም ስርዓት ያለሽ ደርባባ ጨዋ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የመነን ልጆች በርቱ ከጎናችሁ እንቆማለን።

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 Před 3 lety +9

    መነን የፍቅር የሰላም ሰፈር ልጆች እንዴት ታምራላችሁ

  • @ghionkichen1719
    @ghionkichen1719 Před 3 lety +7

    የሰፈሬ ልጆች ስላየሁዋችሁ ደስ ብሎኛል አይጤ ያው ነው ይገርማል

  • @loveethiopia3325
    @loveethiopia3325 Před 3 lety +6

    እሰካሁን ካየሁት የወይኒ ሽዎ ምርጥ ሰፈር መነን

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 Před 3 lety +25

    ወይኒ በቃ ይህ በፖለቲካ አንጎሉ የተወጣጠረ ህዝብ ትንሽ ዘና ታረጊዋለሽ ይመችሽ

  • @eliasfikir12
    @eliasfikir12 Před 3 lety +4

    ጌች የጋሽ እሳቱ ተሰማን ዘፈን ፀደቅክብን ። የመነን ልጆች በአንድነት ያቆያችሁ።

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 Před 3 lety +4

    እኛ መነኖችኮ እንለያለን😍አቤት ጨዋታ😂😂😂😂አቤት መተባበር ጌታን የምወዳችሁ ለዛ ነው😘😘😘 miss you all!!!

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 Před 3 lety +6

    ዋው ፓፓፓ ወይኒ የዛሬው ልዩዎች ናቸው አቦ ይመቻቹ

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w Před 3 lety +6

    ኡፈይ ሲስቁ ደስ ሲሉ ሁሌም ደስ ይበላቹ ያገሬ ልጆች

  • @gettderso
    @gettderso Před 3 lety +3

    የመነ ን ልጃችን ስታይ በአጭሩ ዱርዬ እና አራዳ ትርጉሙ ይጠፋብሀል...ምክንያቱም ከሩቅ ስታያቸው ዱርዬ ይመስሉሀል ግን ስትቀርባቸው ያበደ የአራዳ ልጃዎች ናቸው ያውም የተቸገሩ የሚረዱ እንዲሁም እራሳቸዉን ለማሳደግ የሚጥሩ ናቸው...ጨዋታቸውን ሳይ በጣም ነው ደስ ያለነኝ...የወይን ሾው በጣም ነው የምናመሰግነው ...አንድ ጥሩ ሀሳብ አለኝ...የመነን ልጆች ጨዋታዎች በሚል ርዕስ መፅሀፍ ቢታተም...እንዲሁም መፅሐፉን የሚፅፈው Addis Ababa university ይሆናል ምክንያትም AAU community service የመስጠት ሀላፊነት ስላለበት ና language department እዚያ ስላለ በደብዳቤ ቢጠየቅ እንቢ አይልም ይህን አስናቀ አስሜ በደንብ የሚያውቀው ይመስለኛል...የመፅሀፍ ይዘት የሰፈሩ ታሪክ, ጨዋታ, የሰፈሩ ታላላቅ ሰዎች ታሪክ, የበጎፈቃደኞች እንቅስቃሴያችንን ያካተተ ቢሆን ...ገቢ የሚያስገኝ ሆነ ማለት ነው ሰውም ታሪኩን ዕያነበበ በዚያውም ገንዘብ ያዋጣል ማለት ነው ።ማህበሩም ታሪኩን በፁሁፍ አኖረ ማለት ነው...እኔ በበኩሌ እዚያ ሰፈር ስኖር በነበረ ጊዜ ሀለት ሰዎችንፈፀሞ አልረሳቸውም 1.መስፍኔ(አይጤ) 2. ኢሳያስ ደንድር...ያደርጉልን የነበረውን መልካም ነገር እስከ ህይወቴ ፍፃሜ አልረሳውም ...ፈጣሪ እድሚያቸውን ይባርከው ።

    • @yididiyayidi1244
      @yididiyayidi1244 Před 3 lety +1

      ይሄን አስተያየትህንማ fb የመነን ፔጅ ላይ ብትፅፈው ያስኬዳል በጣም ግሩም ሀሣብ ነው!!!

  • @gebrhanabalcha1676
    @gebrhanabalcha1676 Před 3 lety +9

    ወይኒ ከሰፈሬ ቀጨኔና ከአጅፕ ቶታል የዛሬው የዛሬው የመሃል አዲስ አበባ የመነን ሰዎች ልጆች ተመቹኝ !

  • @seblemola6880
    @seblemola6880 Před 3 lety +20

    መነን እኮ ይለያል በጣም ነው የናፍቀኝ

  • @user-lh8zp6jj2z
    @user-lh8zp6jj2z Před 3 lety +13

    🤣🤣🤣አንቺ የጋጥሽውን አጥንት እንደ አዲስ ይዞት ነው የሚሄደው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +5

    የአዲስ ልጆች ልዩ ናቸዉ ምርጦች 😍😍😍😍👌💚💛❤

  • @mekesudtemam6207
    @mekesudtemam6207 Před 3 lety +6

    መነኖች እስካሁን ባለው አንደኛ ቢራ ሳይጠጡ ይመቻቹ

  • @aldayantwalij3047
    @aldayantwalij3047 Před 3 lety +8

    የሸገር ልጅ ባልሆን ዛሬ ይቆጨኝ ነበር

  • @efotube4194
    @efotube4194 Před 2 lety +1

    መነኖች የእውነት ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ፍቅራቹ ለመላው ኢትዮጵያዊ ምሳሌና አስተማሪ ነው ሀሳባቹ ሁሉ ተሳክቶ ማየት ህልሜ ነው አዲስ አበባ መኖር ብችል ከመነን ውጪ ሌላ አካባቢ መኖር አልሻም ሰላማቹ እንደወንዝ ይፍሰስ አቦ።

  • @maryr7931
    @maryr7931 Před 3 lety +2

    ኤርሜይ እንኳን ለአገርክ አበቃህ ምኖትህ ያሳካላቹህ መዳኔአለም ያሳደገኝ ደስ እሜል ነገር ስለሰማው ደስ ብሎኛል ልጅህን ፈጣሬ ያሳድግልክ

  • @evaherbal-1799
    @evaherbal-1799 Před 3 lety +2

    ወይኒ ፕሮግራሙ ቆንጆ ነው። እባክሽ ሲቶች በበለጠ ቢሳተፉ መልካም ነው።እነሱም የኛ ኣካል ናቸውና።

  • @zenebechseifu8820
    @zenebechseifu8820 Před 3 lety +1

    አረ መነኖች አንደኛ ምርጥ ያራዳ ልጆች የአመቱን ነው ደስታ ሰጣቺሁኝ እግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅር ይስጣቸው

  • @saeedmagellan4838
    @saeedmagellan4838 Před 3 lety

    ወይኒ ፕሮግራምሽ የቀልድ ፕሮግራም ቢሆንም በጣም ትልቅና ጥልቀት ያለው መልእክትና ሃሳብ ነው ህዝብን የሚያስተሳስርና አንድ የሚያደርግ ትልቅ ፕሮግራም ነው።በርቺ በዚው ቀጥይ ሁሌም እንደግፍሻለን እናመሰግናለን።

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 3 lety +3

    Weyni, thank you for your show. It is really entertaining. Keep it up !

  • @getnetkasie1519
    @getnetkasie1519 Před 3 lety +2

    በጣም በጣም ደስ ነው የምትሉት ሁሌ የመነን ልጆች ትመቻላችሁ ቡዙዎቻቺሁን አንድ ላይ በማቴ

  • @eyobzemichael4202
    @eyobzemichael4202 Před 3 lety +16

    balfew margeja neber best yalkut ahun i found this the best of all ur show

  • @debebeteklu1191
    @debebeteklu1191 Před 3 lety +1

    ወይና ከ ቀረፃቸው ሁሎ የናተ አንደኛ ነው የምን ጊዜውም

  • @esayasmersha3293
    @esayasmersha3293 Před 2 lety +3

    Menen people are very interesting.Every area should be like them!They are example for all other places.Your play is full of fun!Enjoyed what I saw!Great stuff!

  • @alemugunner
    @alemugunner Před 3 lety +1

    Thanks I have enjoyed the program

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 Před 3 lety +2

    ወይኒ ናፍቀሽኝ ነበር፥፥ እንኳን መጣሽ፥፥ ያው ቆንጆ ነበር፥፥
    [ኮሮናም ሁሉም ስለተመረመሩ ጥሩ ነው]
    ሁሉም ቆንጆ ነበር፥፥

  • @marshuminda3160
    @marshuminda3160 Před 2 lety +1

    ምንም አይሰለችም እኮ ይሄንኑ ብቻ ነው እየደጋገምኩ ማየው አቦ ተባረኩ የአራዳ ልጆች

  • @Dior768
    @Dior768 Před 3 lety +3

    መጨረሻ፡ላይ፡የዘፈነውን፡ባላገሩ፡ምርጥ፡እንዳያመልጠው፡በናታችሁ፡ይወዳደር።በተረፈ፡መነኖች፡አይለያችሁ።

  • @user-zd1lg4uf9m
    @user-zd1lg4uf9m Před 3 lety +3

    መነን ተወልዶ ጨዎታ የማያውቅ ከሆነ አድራሻ ስህተት ነው 08,13,14,15,16,17,19 የ ያራዳ ጋላክቲኮ am proud of my city sheger menen oh my god ❤love u guys ✈️አቦ

  • @xmx4845
    @xmx4845 Před 3 lety +4

    የመነኖች አንደኛ💚💛❤️

  • @edlawittaya9514
    @edlawittaya9514 Před 3 lety +1

    ዋው የዲስ ልጅ እኮ ፍቅር ነው ሲባል በምክንያት ነው ፍቅር ነው ቋቋችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘

  • @AbCd-kw9rk
    @AbCd-kw9rk Před 3 lety +3

    ማሻላህ በጣም ደስ ትላላችሁ አላ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ

  • @msrakdegefe4024
    @msrakdegefe4024 Před 3 lety +3

    እናመሠግናለን 🙏

  • @FoodandStreet91
    @FoodandStreet91 Před 3 lety +2

    Very nice program ..

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 Před 3 lety +1

    በጣም የሚያምር ፈቅር ነው ያሣየሽን ውይንዪ እናመሰግናለን ይበል

  • @user-oc5rw1om1f
    @user-oc5rw1om1f Před 3 lety +3

    አቦ ይመቻቹ የመነን ልጆች ፍቅር ናችሁ ❤️

  • @surafeltsegayewoldestadik7626

    ለ6 አመት መነን ኖሪያለው ምርጥ ሰፈር

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 Před 3 lety +2

    ዋዉ በጣም ያምራል ድምጽህ

  • @user-bw9xh7gi4f
    @user-bw9xh7gi4f Před 3 lety +9

    መነኖች ገደሉኝ ከከከከ

  • @yohannestesfalem9263
    @yohannestesfalem9263 Před 3 lety

    ደጋግሜ ደጋግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ምርጥ የአራዳ ልጆች

  • @meharitigabu4263
    @meharitigabu4263 Před 3 lety +2

    Weyene you are doing amazing job. Proud of you lady

  • @tamirumulugeta2141
    @tamirumulugeta2141 Před 3 lety +6

    ከቀልዱዋ የጡዋፏ ተመቸችኝ ሰገድኩልሽ እመብርሃን ክክክክክ

  • @tofikhalidmuketar6098
    @tofikhalidmuketar6098 Před 3 lety +1

    ወይኒዬ ፕሮግራምሽ በጣም ያምራል ትንሽ ሠአቱን ጨመር ብታደርጊው ቶፊቅ ከካናዳ ሞንትርያል

  • @fierbelachew6936
    @fierbelachew6936 Před 3 lety +1

    አስናቀ ስላየሀህ ደስ ብሎኛል ፍሬ ነኝ ከተስፋ ለህጻናት እናም ብዙ ትዝታ አለኝ ደስ ትላላችሁ።

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 Před 3 lety +1

    መነንዎች በጣም ደስ ትላላችሁ ህብረታችሁ በጣም ደስ ይላለሸ ጨዋተሠ አዋቂዎችም ናችሁ እግዚአብሔረሸ ይጠብቃችሁ

  • @nahomgirma3128
    @nahomgirma3128 Před 3 lety +3

    የሰፈሬ ልጆች ምርጥዩ ጨዋታ አይለቅባቸውም

  • @meskimeski7643
    @meskimeski7643 Před 3 lety +2

    ወይኔ ፈታ ነው ያረጋቹኝ በስራ ደክሜ ነበር

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 3 lety +1

    I used to go TMS school. Menen area people are frendly, welcomed and funny, glad to see them. Wayne show has to rise up. This is what we need in these time. Setamru!!!!!

  • @dessiearega5626
    @dessiearega5626 Před 3 lety +12

    ወይኔ በሳቅ ፈንዳሁ ወይኔ አዲስ አበባ ልጅ መሆን እኮ በራሱ 14 ዲግሪ ነው

  • @Berhanuteshome
    @Berhanuteshome Před 3 lety +3

    Proud of you.....

  • @tila8143
    @tila8143 Před 3 lety +3

    የመነን አድባር ጌቾ በጣም ታምራላችሁ መነን አትረሳም

  • @bahgitigray8307
    @bahgitigray8307 Před 3 lety +2

    መነን ባልወለድበትም ኑሬበታለው እናም በጣም ደስ ይላል 👋🏽

  • @maryassefa4952
    @maryassefa4952 Před 3 lety +1

    መነንዬ ድልትየምትል ፍቅር የሆነች ሰፈር ናት ለኔ ትለያለች!! የሰፈሬ ልጆች ምችት ይበላችሁ💚💛❤️

  • @mekonnenbereda8730
    @mekonnenbereda8730 Před 3 lety +2

    waw Abiye Vandam በጣም ከረጅም አመት በኁላ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ጨዋታ ደግሞ በርግዶልካል ይመችክ ያራዳ ልጅ

  • @chaltugaleta5812
    @chaltugaleta5812 Před 3 lety

    እኔ የአድስ አበባ ልጆችን በጣም ነው ደስ የሚሉት ታምራላችሁ ጨዋታችሁ ሁሉ ደስ ይላል የሀገር ልጆች

  • @adnanworkineh5375
    @adnanworkineh5375 Před 3 lety +3

    መነኖች የመቻሉ አብዛኞቹ የመኮንኖች ልጆች ናቸው

  • @girumdadi6739
    @girumdadi6739 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ ።

  • @mulugetawoldu1679
    @mulugetawoldu1679 Před 3 lety

    እስካሁን እነዚህ ምርጥ ናቸው ከ ቲኤምኤስ እስከ አምሀ ደስታ ብትጒበኚ ደግሞ የበለጠ እንደሚሆን አምናለሁ ወይኒ ግን ምንጊዜም ፍቅር ነሽ በርቺ

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 Před 3 lety +9

    ይመቻችው አቦ ፍቅራችውን ያብዛላችው በጣም ታምራላችው

  • @bereketmengiste5831
    @bereketmengiste5831 Před 3 lety +1

    ዛሬ ገና አንድም ብትሆን የሴት ተሳታፊ ተገኘች።እኔ የሚገርመኝ በየሰፈሩ ነዋሪዎቹ ወንዶች የሆኑ ይመስል ወንዶች ብቻ ናቸው የሠፈሩ ነዋሪዎች ነን ብለው የሚቀርቡት።በተጨማሪም አዲስ አበባ ውስጥ በየሠፈሩ ያሉ ወጣቶች በወይኒ ሾ ወይም በሌላ ዝግጅት ሲቀርቡ ሁሌም የምመለከተው ቀልድ ዋዛ እና ፈዛዛ እንዲሁም ተረብና የጠላ ቤት ወሬ ነው የሚያወሩት።ከተማቸውን ለሌላ አሳልፈው ሰጠው ወደባርነት ቀንበር ውስጥ እየገቡ መሆኑን አላወቁም።እነሡ በጫዋታ እና በፌዝ ደንዝዘው ተኝተዋል።ንቁ ።

  • @menaleshewahaile774
    @menaleshewahaile774 Před 3 lety

    Wow really nice people Ethiopian love you guys

  • @kemalabd5391
    @kemalabd5391 Před 3 lety +4

    አረ በሳቅ ነፈርኩ
    ወይኔ እንቁሊ ሄደ !!!!
    ወይኔ ክትፍኚ ሄደ ሲል!!!!

  • @wondante
    @wondante Před 3 lety +3

    Geze Belata ; Always Classy 👌👌👌

  • @user-pt7oy1qp6f
    @user-pt7oy1qp6f Před 3 lety +3

    ዋው እስካሁን ካየናቸው መኖች ዋው ተጫወቱ ምችት ይበላችሁ ወንድሞቼ

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 Před 3 lety +3

    የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ በፋቅር ሚኖር ህዝብ ነው እባካችሁ ሰላም የምትነሱን አንዳንድ ግለሰቦች ሳቃችንን አትንጠቁን ሰላም መሆን እኮ እድል ነው እግዚያብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወይኒ እናመሰግናለን በርቺ

  • @hafizamohamed1724
    @hafizamohamed1724 Před 3 lety +2

    Wow betam arif new

  • @ammanmichael5590
    @ammanmichael5590 Před 3 lety +3

    I love the way she lough

  • @hanaman3201
    @hanaman3201 Před 3 lety +5

    ወይኗ ስወደሰሽ

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 Před 3 lety +1

    ወይኔ በጣጣጣጣጣም ደስስስስስ ይላል ግን ሰአት ቢጨመር ትንሽ ረዘም ብትል. አሪፍ ነበር

  • @kibrelisan3194
    @kibrelisan3194 Před 3 lety

    ወይኗ ወደ ሐረር እና ድሬዳዋ ብቅ ብትይ ሸገርን የሚያስንቁ ምርጥ ምርጥ ቀልደኞች ታገኛለሽ በተረፈ አዲስ አበባዎች ትመቻላቹ ፡፡

  • @mentewablemma3590
    @mentewablemma3590 Před 3 lety

    I loved it

  • @tak4957
    @tak4957 Před 3 lety +1

    Beautiful

  • @abelsisay9619
    @abelsisay9619 Před rokem +1

    My No 1 Show in Arts Tv

  • @hailuberhe8139
    @hailuberhe8139 Před 3 lety +1

    So nice people l like them