የአብነት ልጆች ጨዋታ በወይኒ ሾው - Ye Abinet Lijoch Chewata

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • የአብነት ልጆች ጨዋታ በወይኒ ሾው - Ye Abinet Lijoch Chewata
    ውድ የወይኒ ሾው ቤተሰቦች ወይኒ ሾውን በራሴ የዩቲዩብ ቻናል ይዤላጩ መጥቻለው ሰብስክራይብ በማድረግ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ ሁሌም ለምታሳዩኝ ድጋፍ አመሰግናለው! Dear Weyni Show's Family hit the subscribe button to get all the latest weyni show episodes, Thanks for your love and Support.
    #WeyniShow
    #ወይኒ ሾው
    #YesefereKeldoch

Komentáře • 190

  • @Yemaledasenek
    @Yemaledasenek Před 3 lety +4

    ሰፈሮችን በዚህ መልኩ መተዋወቅ አሪፍ ነው።
    ግን ደግሞ ከመጠጥ በፀዳ መልኩ በሻይና ቡና ውሃ እየቀማመሱ ቢዘጋጅ መልካም ነው።
    ይህን ፕሮግራም ብዙ ታዳጊ ህፃናቶች እያዩት መሆኑን አትርሱት።
    ነገ ላይ እነርሱም ሙድ ብለው ገብተውበት በመጠጥ ሱስ ከህልማቸው ባናጨናግፋቸው መልካም ነው።
    ሌላው ደግሞ ሁሌም ወጣቱን ብቻ ሳይሆን በእድሜ የገፉ ሰዎችንም አሰባጥረሽ ብታቀርቢ ስለ ሰፈሮቻቸው በብዙ መልኩ ትምህርት መቅሰም ይቻላል።

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 Před 3 lety +9

    ወይኒዬ በርቺ እናም በጣም ብዙ ማስታወቂያዎችን ስሪ ምክ ብዙ ሰው አላወቀም በራስሽ ቻናል መጀመርሽን።

  • @bituyehenok489
    @bituyehenok489 Před 3 lety +3

    ወይኒ እንኳን ደና መጣሽ የህጻኑ ሰፈር የጨርቆስ ልጅ ነኝ ፕሮግራምሽን የምከታተለው በጣም በደስታ ነው አንዳንዴም አዲስ አበባዬን እደዚህ ይዘሽልኝ ስቀርቢ እባዬ ይመጣል በርቺ ቶሎቶሎ ቪድዎችሽን ልቀቂ ትልቅ ሚድያ ይሆንልሻል በርግጠኝነት ከ 3 ወር በሗላ ቪድዎችሽ 500k በላይ የሚታዪ ይሆናል ውድድድ በማያልቀው

  • @user-rv7ek3ir9f
    @user-rv7ek3ir9f Před 3 lety +2

    የሰፈሬ ልጆች
    ሚኮዬ የኔ ምርጥ ጓደኛ ናፍቀህኛል

  • @betelhemmekonnen6097
    @betelhemmekonnen6097 Před 3 lety +4

    Ene eritrawit nege yeteweledkute addisabeba sefere demo abinet nafekachehugal yesefere lejoche 🙏🙏🙏

  • @davev4life97
    @davev4life97 Před 3 lety +4

    የአዲስ አበብዬ ልጮች ጨዋታ አይጠገብም ይመቻቹ የአብነት ልጆች ይመችሽ ወይኒዬ ✌❤

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 Před 2 lety +1

    የአብነት ልጅ ነኝ የአለሙ ሜዳ ያውም ያዴ ሜዳ። እኛ ብዙ ታሪክ አለን ጫወታ እናውቃለን እንተባበራለን። ሁሉም ነገር ናፍቆኛል እመጣለሁ ተወልጄ ያደኩበትን ሰፈር እና እናየናፈቀኝን ጫወታ ከአብሮ አደጎቼ ጋራ ....

  • @mersimoibiraatu3842
    @mersimoibiraatu3842 Před 3 lety +9

    The golden show!

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Před 3 lety +4

    የሰፈሬ የሀብነት ልጆች ይመቻቹ ስወዳቹ

  • @alemzewdgebre1301
    @alemzewdgebre1301 Před 3 lety +2

    የሰፈሬ ልጆች ስላየዃችሁ ደስ ብሎኛል ወይኒ መቼ ነው የኛን ሰፈር ምትጎበኘው ብዬ ነበር አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል ቢኒ መስፍኔ ሚኪዬ ሁላችሁንም ስላየዃችሁ ደስ ብሎኛል እወዳችኋለሁ

  • @nebiyoumaba9295
    @nebiyoumaba9295 Před 3 lety +4

    ሚኪ ሮኪ መስፋን ማንጤ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል የትም ተወለድ አብነት እደግ !!!❤

  • @tiruyatesfaya1475
    @tiruyatesfaya1475 Před 3 lety +2

    ደስ እሚል ፕሮግራም,,, እማይሰለች

  • @user-nv8uy7bl3v
    @user-nv8uy7bl3v Před 3 lety +2

    ምርጥ ያራድዬ ልጅ ይመችህ እስፓርታው👌

  • @tikuranbessa1963
    @tikuranbessa1963 Před 3 lety +7

    Nice to see you back as independent and stronger.

  • @heoktesera1835
    @heoktesera1835 Před 3 lety +6

    ይመቻቹ የሰፈር ልጆች

  • @user-vl2dm8gj1f
    @user-vl2dm8gj1f Před 4 měsíci +1

    ሰፈሬ የአብነት ልጀ ነኝ አብነት ነዉ ተወልጄ ያደኩት የሚገርም ሰፈር ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amirside5728
    @amirside5728 Před 3 lety +5

    ምርጥ ሰፈሬ አብነት

  • @zekiahemed9289
    @zekiahemed9289 Před 3 lety +1

    ወይኒ በጣም ነው የምንወድሽ እረ እየጠፋሽ ነው የምሰሪው ፕሮግራም በጣም ነው የሚያዝናናኝ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 3 lety +2

    ያገሬ ልጆችኮ ደስ ነው የምትሉት

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před rokem +2

    ይመቻችሁ የስፈሬ ልጆች ፍቅር ነችሁ ኑሩልኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sefjos3123
    @sefjos3123 Před 3 lety +5

    አ - አትጠገብ
    ብ - ብርቅ ሰፈር
    ነ - ነፍስ ናት
    ት - ትኑር

  • @bezuhailu3290
    @bezuhailu3290 Před 3 lety +2

    ወይንዬ welcome back እስቲ በነካ እጅሽ ልደታ ጎራ በይ

  • @beneyamehaile8257
    @beneyamehaile8257 Před 3 lety +2

    የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ቀልድ ከጫወታጋር ይመቻችሁ

  • @GgGg-mb7rp
    @GgGg-mb7rp Před 3 lety +1

    .ወይንየ ስወድሽ ፕሮግራምሽ በ ጣም ይመቸኛል በርችልኝ

  • @amanelmeloh6830
    @amanelmeloh6830 Před 3 lety +19

    ወይኒ የድምፅ ችግር አለ
    ኤዲቲንግም ይስተካከል
    በተረፈ በርቺ ግን ያለ መጠጥ አይሆንም ፕሮግራሙ

  • @sisokor5341
    @sisokor5341 Před 3 lety +2

    Woiniye enkwan dehna metash....waiting you at filamingo!

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t Před 3 lety +4

    ይመቻችሁ የፈረንሳይ ልጆች ከራሻ

  • @mewe3051
    @mewe3051 Před 3 lety

    ወይኒዬ ስወድሽ ❤ የ ማርገጃ ልጆችን ደግመሽ ብታቀርቢልን 🙏🙏

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 Před 9 měsíci

    I watched again and again you know still I love it

  • @mycountryethiopia4097
    @mycountryethiopia4097 Před 3 lety +2

    ወይኒ ቆጆ ቀራኔዮ የሽደበል ልጆ አቀርብልን

  • @abdabdi16
    @abdabdi16 Před 3 lety +13

    ጎቶ ሜዳ እና አለሙሜዳ ይመቻቹ

  • @henoktadesse4276
    @henoktadesse4276 Před 3 lety +2

    የልደታ ልጅ እኮ አምቦ ዉሃ በጥርስ የሚከፍት፣ ቢራን በጥፊ የሚደፋ ነዉ🤔 አይታችሁታል?

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 3 lety +3

    ወይኔ በርች ሃሬፍ ስራ ነው

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před rokem +2

    ወይኖ ከቻልሽ የማዞሪያነ የአብነትን አገንኝልን አብነትም ሰፈሬ ነው ግን ኮካን ወይም ማዞሪይን አባክሽ አገንኝ ለሚቀጥለው ፕሮግራምሽ በርቺ ወይኖ እንወድሻለን ኑሪልን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fatidundarfatidundar7031
    @fatidundarfatidundar7031 Před 3 lety +2

    ወይኒየ አንደኛ ነሽ እሚገርም ፕሮግራም ነው

  • @twi2415
    @twi2415 Před 3 lety +3

    Love this show !!

  • @AA-114
    @AA-114 Před 3 lety +1

    I honestly love your show. Go Woini

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 Před 3 lety +5

    የአዲስ አበባ ልጅ በመጠጥ ብቻ ነው የሚዝናናው እረ ቀየር አድረጊው ልጆቻቸው ይመለከታሉ።የአዲስ አበባ ልጆች ንቁ የመጠጥ የጫት ወሬ ይብቃና ወደ ስራ።

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Před 3 lety +2

    ወይኒ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @armatube9305
    @armatube9305 Před 2 lety

    ወይኒ በርቺልን እኛም በላይክ በሰበስክራይብ ከጎንሽ ነን በጉጉት ነው እምንጠብቀው ፕሮግራምሽን የገዳም ሰፈር ልጆች እና ዳትሰን አካባቢ ነይና ሁሉ ነገራችንን እናሳይሽ ወይኒዬ ገዳም ሰፈር እንጠብቅሻለን ይመችሽ ሲስቱ በርቺ ፈታ እኮ ነው እምታረጊን

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 Před 3 lety +4

    አረ ዘበኛ ሰፈርንም ጎብኚ😂😂😂

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 Před 3 lety

    New generation Abnet’s youth God blessed

  • @samigerma1089
    @samigerma1089 Před 3 lety +4

    ወደ ቀበና ጎራ በይ ታይትሽን ላብ በላብ የሚያደርግ ሳቅ አለ ስማቸው እራሱ በግዕዝ ነው

  • @feraassefa710
    @feraassefa710 Před 3 lety +2

    ሰፈሬ ሰላማቹ ይብዛ

  • @fano-16-1
    @fano-16-1 Před 3 lety +3

    ወይኒ እስቲ ወደ አፍንጫ በር ብቅ በይ ትገረሚያለሽ

  • @Dior768
    @Dior768 Před 3 lety +2

    የሸገር ፡ልጆች፡ተመቻችሁኝ።

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z Před 3 lety +1

    የሰፍሪ ልጆች ❤

  • @BateloveBatelove
    @BateloveBatelove Před 3 lety +5

    Enamliw coved tifa enda bitam tizazelachu anches afu west ligebe new enda erkitachun tibeku malit endze new arr limangawm ewdilshalw show wesn gen astayit limestet yakel new like argishalw

  • @user-xs5pb9ik7x
    @user-xs5pb9ik7x Před 3 lety

    ዴስ ይላል ያው ያለንበት ሁኔታ ቢያሳቅቅም ያው እየሳቁ ማየት ነው

  • @UsmanUsman-dj4df
    @UsmanUsman-dj4df Před 2 lety

    Abnet abnet ye arada wbet yimeshachew yarada lijoch yesheger lijoch manenm aysemum

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 Před 3 lety +1

    የኔ ውድ በርቺልን እንወድሻለን

  • @user-ky6ig9jb6m
    @user-ky6ig9jb6m Před 3 lety +3

    ድምፅ ያስተጋባል

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 3 lety +1

    ቢቸግር እንዳንማር እንቅፋት ሆነውብ ነበር የአብነት ልጆች 😂😂😂😂

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 Před 3 lety +1

    Weyniye tefash Love u

  • @addisaddis6158
    @addisaddis6158 Před 3 lety +1

    የሰፈሬ ልጆች ይመቻቹ

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Před 3 lety +1

    አዲስ አበባ ብቻ ነው አብሮ አደግ ያለው?

  • @robelgetahun8088
    @robelgetahun8088 Před 3 lety +1

    Good job waynicho

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648 Před 3 lety +1

    Weyniyy wellcam yene wed

  • @awedahmed7596
    @awedahmed7596 Před 3 lety +1

    Teklya gora bey please

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 Před 3 lety +3

    Weyini show konjo

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před 3 lety +2

    Ye shfery Legoc seLayewacu betam des belogal

  • @netsanetabera2490
    @netsanetabera2490 Před 3 lety +1

    Yadegnbet sefer Ken yleyal

  • @dearmom7010
    @dearmom7010 Před 3 lety +1

    Yetem teweled Abenet edeg

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 Před 3 lety +7

    ጨዋታው ጡሩ ቢሆንም ምንዲነው መጠጡ? በጣም ነው እሚያስጠላኝ ቢስተካከል ደስ ይለኛን ለሞላ ውሀ 😍😍

    • @tayeabebe2033
      @tayeabebe2033 Před 3 lety

      ምን አስቀናሽ

    • @user-cq5bf7mv5b
      @user-cq5bf7mv5b Před 3 lety

      Ende feta yibelubet atakabiji lenesuko wuha new

    • @kiyamesfin2609
      @kiyamesfin2609 Před 3 lety +1

      ውሃ በመጠጣት ቀልደኛ የሆነ ታውቅያለሽ እኔ አላውቅምምም ስለዚህ እዚያው ውሃ ለሰውነት መታጠቢያ ነው

    • @tigraya4426
      @tigraya4426 Před 3 lety

      @@tayeabebe2033 እግዚያብሄር ይመስገን ደስ የሚለኝ ነገር የምቀናው በመንፈሳዊ ሰው ነው 😍 ሰው እንደት በስካር ይቀናን?

    • @tigraya4426
      @tigraya4426 Před 3 lety

      @@user-cq5bf7mv5b ትገርማለህ አሁን መጠጣት ፈታ ያደርጋል ?ለጊዜው አወ መጨረሻው ግን አያምርም 😤

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 3 lety

    Where have you been Wayne. I really like your show, annd always gives good comments. It just remind me my childhood Friend. Love you all!!!!

  • @morat795
    @morat795 Před 11 měsíci

    ከቧንቧ ስር ጠብ አለ ነዉ ያለዉ ? እና ልሳቅ ማለት ነዉ ?

  • @fuadreshid745
    @fuadreshid745 Před 3 lety +1

    Welcome weyani

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs Před 3 lety +1

    ድሀ አገር ልጆቿን በሥደት ታጣለቺ አለ እንደዚሕ ተገልብጠሕ በርሚል ሙሉ እዬጠጣሕ ድሀ ባትሖን ነበረጂ የሚገርመዉ

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 Před 8 měsíci

    ወይኗ ነፍሴ ብደጋግመው እማይሰለች

  • @RimRim-hh5uj
    @RimRim-hh5uj Před 3 lety

    የሰፈሬ ልጆች ምርጥዬ እኮ ናቹ

  • @yonatanerena3658
    @yonatanerena3658 Před 3 lety +1

    So funny

  • @lovedream217
    @lovedream217 Před 3 lety

    WowoNice pic yemechachu yarda lijoch

  • @abdulkerim6336
    @abdulkerim6336 Před 3 lety +2

    arefe new...weyni

  • @tarikumideksa6116
    @tarikumideksa6116 Před 3 lety +1

    ye sefere lijoch ermi getyee

  • @ybarkenbekalu1405
    @ybarkenbekalu1405 Před 3 lety +1

    ወይኒየ ጠፍተሽ ነበር እንኳን ደና መጣሽ

  • @tarikufekadu5412
    @tarikufekadu5412 Před 3 lety +1

    ወይንዬ ተኛሽ የአራዳ ጥጎችን አልጎበኘሽም ወደ አማኑኤል ንኪዉ

  • @user-zz7rk1xs6e
    @user-zz7rk1xs6e Před 3 lety +1

    ያበደ ነው

  • @FikruBurg-yh1vw
    @FikruBurg-yh1vw Před 5 měsíci

    አብነት ሣር ጠጅቤትጋር ነው ያደኩት ብርሃነህይወት ትምህርት ቤትነው የ😅ተማርኩት

  • @urcrstianoo
    @urcrstianoo Před 3 lety +2

    ወይኒ የፒያሳ መቼ ነው የሚለቀቀው

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +3

    ዋዉ ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅር ይስጣቹ አቦቦቦ

  • @yosephailu2706
    @yosephailu2706 Před 3 lety

    Tegere wyane ....eyalk ye addis abeba lij nen arada nen , betel waga yelehim.ye tekeleye lij. Semtehal.

  • @Evdi1311
    @Evdi1311 Před 2 lety

    አረ አብነቶች ጭዌ አልተቻሉም ከምር አንደኛ ናቹ

  • @prince__amanu8398
    @prince__amanu8398 Před 3 lety +4

    አረ ገደሉኝ 😂😂🤙

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 Před 3 lety

    በሰላም ነው አዋቂው በጭብጫባ በጭብጨባ እያለ ደቸሰላም አሰመሰለው

  • @bamayoutubechannel4213

    አሪፍ ቆይታ

  • @fregeremew7463
    @fregeremew7463 Před 3 lety +2

    ወይኒ ለሰንጋተራ ነይ

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 Před 3 lety +2

    ሠላም ተሥፍዬ፡ ፈጣሪ መቻቻሉንና መከባበርን ያድለን ከችግር እና ከበሽታ ሀገረችንን ይጠብቅልን ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡ ሁላችንም ሠላምን እንስበክ!!!!!!!

    • @sadiqbedru8645
      @sadiqbedru8645 Před 3 lety

      እሥከዛሬ ከሰማዋቸው ይሔ ዝምብሎ ነው ፓርላማ ብዬዋለው

  • @tinajesus5499
    @tinajesus5499 Před 5 měsíci

    Pilzi ye ledeta balecha akebabe lejochin akirbelgn

  • @sintayehufeleke255
    @sintayehufeleke255 Před 3 lety +2

    ሰፈሬ

  • @abusheman1958
    @abusheman1958 Před 3 lety +1

    ወይኒ እስቲ እዛው ብዙም ሳትርቂ ሻውል ደማ ትምህርት ቤት ጀርባ 10 ቀበሌ አዲሱ አስፓልት ይጂ የሚገራርም ጭዌ የሚችሉ ልጆች ታገኛለሽ

  • @benjaaddis
    @benjaaddis Před 3 lety +3

    ጨዋታው ደስ ይላል !! ግን ግን ኮሮና ተረሳ ማለት ነው እንዲ ተዛዝላቹ የተቀመጣችሁት ንቀት መሆኑ ነው !?

    • @yoymanche5677
      @yoymanche5677 Před 3 lety +3

      የምን ኮሮና? ስታገኘው ሰላም በለው

    • @benjaaddis
      @benjaaddis Před 3 lety

      እሺ እልልካለው ለቀብርክ ያድርሰኝ!!

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 3 lety

    ወይኒ በናትሽ 22 ልጆች ጋብዢልኝ

  • @kibromteklemariam2021
    @kibromteklemariam2021 Před 3 lety

    Wendmachu ke eri... 🇪🇷 negn yarada ljosh ymachachachu

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 Před 9 měsíci

    ወይኗ የአራዳ ልጅ

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan5477 Před 3 lety

    i am tired of hearing breaking news regarding civil war, hate speech, corruption, ethnic conflict, lie, violence...disrespect....biasness, over pride ....error....etc..... please keep on presenting issues like...love...lough .....respect....hard work...humble....strength...wisdom...unity...maturity...intellectually...patriotism for truth... etc....i liked "የአብነት ልጆች ጨዋታ"

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 Před 3 lety +1

    የናፈቀኝ የነበረ ፕሮግራም

  • @lulahtabit
    @lulahtabit Před 3 lety

    የሰፈሬ ልጆች

  • @msnexus2671
    @msnexus2671 Před 2 lety

    Kkkkkkk arif new

  • @robel4627
    @robel4627 Před 3 lety

    ወደ መልካም ወጣት👉👉

  • @tesnimabbas
    @tesnimabbas Před 3 lety

    I was raised in Addis ketema, not far from Abenet Hotel. I don't know now, but Addis ketema was located between Abinet and Sebategna. We had jokes in our younger days , but none of the jokes here sounds like what we used to enjoy back then. But, I laughed anyway. I guess it is a generation gap.