በ27 ዓመት የጥንቆላ ስራዬ ያስደነገጠኝ ቀን! ለ‘ሰይጣን’ የሚቀርቡ ዋና ዋና ጥያቄዎች! ጥንቆላ እና መዘዙ! ክፍል 3 Eyoha Media |Ethiopia |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 513

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +149

    ዉድ ኢትዮጵያኖች የምወዳችሁ 🥰🥰🥰
    ከድግምተኛ ከመተተኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis7883 Před rokem +174

    በጣም አደንቅሀለሁ እውነቱን ይዘህ ህዝብ ፊት ቀርበህ ስላስተማርከን

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 Před rokem

      YEHONK JILAJEL NEGER.

    • @tesfutoloro6382
      @tesfutoloro6382 Před rokem +1

      Awo baxami

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 Před rokem

      When he talked about amhara , he
      didn't realise ORMO immigrated to
      Amhara & tigre country, not a vice versa , but intellectual disability is his highest gift . TIME people to realise historical facts on the ground.

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Před rokem

      Betam

    • @mehdikeder7989
      @mehdikeder7989 Před rokem

      @@gezhagne408 dedeb weta ke zere

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před rokem +79

    ደፍረዉ የሰይጣንን ሴራ እና ክፋት ስላጋለጡልንና ታሪክዎን ስላካፈሉን ከልብ እናመሰግናለን 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለንስሐ ስለሰጠዎት 🤲 ለሌሎችም ምሳሌ ይሆኑልናል አባታችን እመብርሃን ቀሪ ዘመንዎን ትባርክልዎት 🤲

    • @tigib6790
      @tigib6790 Před rokem +3

      ጌታ ደርሶላቸውል እይሱስ ክርስቶስ ባርኳቸዋል የኔ እህት እመብረሃን የእየሱስ ክርስቶስ እናት እወዳታለው ለኔም እናቴ ናት የተባረከች ብፅህት የሆነች እናት ናት አሁን በገነት ናት ነገር ግን መባረክም ሆነ ማፅደቅ አትችም የሚባርከው የሚያፀድቅው አንዱ እግዚአብሔር ነው ተባረኪልኝ

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před rokem

      Y

    • @hahu3160
      @hahu3160 Před rokem +2

      በልቶ ሀብት ካካበተ በሃላ አሁን ደሞመፅሀፍ ፅፎ እሱን ፕሮሞት እያረገ ነው::ንሰሀ ቢገባ በዚህ ምክንያት ያከካበተውን ለደሀ እና ለተቸገረ በሰጠ ነበር

    • @kidistbati2155
      @kidistbati2155 Před rokem +2

      ​@@tigib6790 ወይ አለማወቅ ፈጣሪ ይድረስልሽ

    • @fatiyajebrel
      @fatiyajebrel Před rokem

      Megrmnw

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před rokem +109

    አምላኬ ሆይ ከዚ ክፉ መንፈስ ሰዉረን 🙏🙏🙏🙏በቸርነትህ አስበን 🙏😘😘

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash Před rokem +4

      አልቀናል እኮ ምኑን ተረፍነው ስደቱ ችግሩ እክኖሚው ትዳር ፈረሳው ትዳር መጥፋቱ አለምስማማቱ ምኑ ቅጡ ኢትዮጵያ ውስጥ በመናፍስት ተወረን ነው ጉድ የሆነው

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Před rokem

      Amen Amen amen 😭

    • @sojoogoj1479
      @sojoogoj1479 Před rokem +2

      በጣም አገራችን ሰው ሰርቶመብላት ትቶን የሰውሂወት መበለሸት ሆኖን ሰው ስራው

    • @ethiopiahageri9926
      @ethiopiahageri9926 Před rokem +1

      Amen 🙏🏾

    • @user-qs1wf1bl3w
      @user-qs1wf1bl3w Před rokem

      አንገባኝም እያወራያለው ሰውየ ራሱ ጠንቋይ ነው?

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Před rokem +7

    አሏህ ከእንዲህ አይነት ነገር ይጠብቀን የላባችንን ብቻ ያብላን
    ወደ ሚዲያ መጥተው ይህን ታሪክ ስላካፈሉን እናመሰግናለን

  • @Mita460
    @Mita460 Před rokem +49

    አንተ ዛሬ ስታገለግለው የነበረውን አውሬ ክደህ ስትመሰክር አንተን ይከተሉ የነበሩ ህዝቦች ይሔንን አይተው ልቦናቸውን ወደ መሀሪው እና እሩሩህ ትግስተኛው ሀያሉ አምላክ ይመልሳቸው። አሜን ምህረትህ የማያልቀው መድሐኒአለም ክብሩን አንተ ውሰድ 🤲🙏

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 Před rokem +48

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ይቅር ብለን 🙏🙏🙏

  • @mozarboygaming5014
    @mozarboygaming5014 Před rokem +13

    መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ይባረክህ ቀድመን ነቅተናል ።ይሄዉ ማረጋገጫ ከባለቤቱ ።

    • @martafentawe147
      @martafentawe147 Před rokem

      በትክክል የእውነት እኔ እራሴን አመመኝ

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 Před rokem +67

    እስኪ አዳምጣችሁ ስጨርሱ ፃፉ ሲቀጥል ልናመሠግነው ይገባል እውነቱን ይዞ ከስህተቱ ተምሮ ለማስተማር መምጣቱ

  • @online-le7xv
    @online-le7xv Před rokem +23

    ጓግቼ ነበር ያጠበኩት ከክፍል 1...3ድራስ እዮሃዎች ጎበዝ ነቹ ለህዝቡ ሚጠቅማው ነገር ነው ምታቀርቡት።

  • @Live-music1462
    @Live-music1462 Před rokem +17

    አቤት የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ እኮ ነው !! ሁላችንንም በምህረቱ ያስበን ............!!!!

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +9

    እድሜ ለእነ መምህር ግርማና መምህር ተስፋየ አበራ ይህን መሳይ ትምህርት እያስተማሩ ትውልድ እንዲነቃ ቢያደርጉም የስይጣን አስተምሮ እያሉ ይወቀሳሉ ህዝቤ ሆይ ንቃ ይህ ነው እውነቱ

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před rokem +13

    አላህም በቁራአን ደጋግሞ ገልፆታል ከኔ ውጪ የአመለከ በውነትም የጠመሙ ናቸው::ከአላህ ውጪ ገዳይም አዳኝም ፈጣሪም እሱ ነው እቅልፍ የማይተኛ አምሳያ የሌለው ለዘላለም ሀያል ሁኖ የሚኖር::

    • @Mekd87
      @Mekd87 Před 2 měsíci

      አላህ ጎዶሎ ሰይጣን ነው ንቁ

  • @amarche5385
    @amarche5385 Před rokem +19

    የስንት ህይወት ተበላሽቶ ይሆን ? ይገርማል አሁን ወደ ልቦናህ መመለስህ ለህዝቡም እውነቱን ስላሳወክ እግዚአብሔር ያክብርህ ጥፋትን ማወቅ ትልቅነት ነው ! ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን !!!

  • @sebleseble6652
    @sebleseble6652 Před rokem +33

    ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ከዚህ ጨለማ ሕይወት ያወጣህ🙏🏽

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Před 11 měsíci +3

      እሚገርመው አንድ የአክስቴልጅ ትሄድ ነበር እና በዛን ጊዜም እሶ የሰላቢ ስራልኝ ስትለው ንሰሀ ከባድ እንደህነ እና ወንዝ ወስዶ መንፈሱን ጠርቶ የሚሰራው ከባድ እንደሆነ ገሀነብ እንደምትገባ ነግሮታል በዛም የጭለማ ሂወት ሌላ ሰራላት አሁን እሶም ጌታን አጊኝታለች ጌታ መልካም ነው እኔ ዛሬ ነው ያየሁት ጌታን ማግኝቱን

    • @sebleseble6652
      @sebleseble6652 Před 11 měsíci +1

      @@Ethioinfomarcy እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽እርሱ መልካም አባት ነው❤️

    • @Mery-ey5id
      @Mery-ey5id Před 7 měsíci

      ፔንጤ ከሆንሽ ስም ነዉ የቀየርሽዉ እዛዉ ዉስጥ ነሽ

  • @haimanotterefe
    @haimanotterefe Před rokem +20

    በጣም ሚገርም ታሪክ ነው አያስደመጣችሁን ያለችሁት መፀሀፉስ ይት ይገኛል ለካ በለስልጣናት ኢትዮጲያን እያመሱ ያሉት ለዚህ ነው ይገርማል

  • @online-le7xv
    @online-le7xv Před rokem +74

    በላ ታሪኩን ከልብ ልነመሰግነው ይገበዋል ሁላችንም

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 Před rokem

      ትክክል

    • @elisaworku9320
      @elisaworku9320 Před rokem

      ​@Yodit Woldegabrel ena machberbrun meketel nebrebet wey, maninm defro mayadrgewun new yadrgew so limsgen yigbal

    • @online-le7xv
      @online-le7xv Před rokem

      @Yodit Woldegabrel ኖ እንዳዛ ማለቴ አይደለም ።በግልፅ ጉደቱን መነገሩ ዝም ማለት ይችል ነበር ።ብዙ ሰው ጉደት እንደለው ጥቅም ብቻ አስቦ መልከም ነገር ያሚመስለው ሰው አላ።ይሄን ተከታታይ ፕሮግራም ያየሰው ያሀይማኖት እውቀት በይኖራው እኳን ከዚህ መጥፎ ነገር ይሪቀል።

  • @user-bf8ex2bf3z
    @user-bf8ex2bf3z Před rokem +10

    ጌታየ በመጨረሻ ስጋና ደሙን ተቀብያለው የሚል አሰማኝ ሁላችንም ሀጣተኛ ነን ዋነው መመለሳችን ነው. አንዴ አቅርብልን አትቁራርጡት

    • @የሚችል
      @የሚችል Před rokem

      ሰውዬው ጌታን ተቀብያለሁ ሲሉ በሌላ ሚዲያ ታሪካቸው ሰምቻለሁ ጴንጤ ናቸው ያም ሆነ ይህ እንኳንም ከዛ ጉድ ወጡ ተመስገን ነው

  • @sabaderbemekuriya
    @sabaderbemekuriya Před rokem +18

    ፍጣሪ ይወድሀል በእውነቱ ለንስሀ አብቅቲሀል ያረከውን መናገር ቀላል አይደለም አምላክ ይቅር ብሎሀል አባቴ ንስሀ ግባ ልብክ ንፁህ ነው ማንም እማይለውን ነው ያስተማርከን ፈጣሪ ያስብክ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před rokem +6

    ያሳዝናል በጣም
    የስንቱ ህይወት አፍዝ አደንግዝ ሆኖ ቀራ😢 አበት ሆይ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን 😢🙏

  • @rarecell8397
    @rarecell8397 Před 7 měsíci +1

    የኛ ጌታ እኮ አስርቱን ትእዛዝ አክብሩ ብሎ 20ርቱንም ትእዛዝ ጥሰን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን አንክዋን አለህ የለህም እያልን እንደልባችን ተናግረን በሥስት አይኑ ነው የሚያየን ክበርልን የኛ ጌታ ያን የሚያህል ዋጋ በመስቀል ላይ ሞተህ ከፍለህልን ዋጋ እንክዋን ቃልህን ሳናከበር ታኖረናለህ ዲያብሎስ ግን ሰዎች ፈልገውት እየሄዱ እራሱ ደግሞ ያሰቃያል

  • @azkar8021
    @azkar8021 Před rokem +25

    ሙስሊም እህት&ወንድሞቸ ለተከበረው ረመዶን ወር በሰላም እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-di5rv6zt3i
    @user-di5rv6zt3i Před rokem +18

    እንዲህ ጥፋትን አውቆ በግልጽ መቅረብ ጥሩ ነው።

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር መለሶት ለሌሎችም ልቦና ይስጣቸው
    የእኔ አባት አስለቀሱኝ የዋህ ስው ነዎት ይህን ቅን ልብ እግዚአብሔር አይቶ የመለሶት ንስሐ በአደባባይ ገቡ አሁንም በርትተው ይፀልዩ ይስገዱ ውጊያ ከባድ ነው

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Před rokem +12

    በእየሱስ ስም ጌታ እንኳን እረዳክ ከዚ ክፋ በየሱስ ስም

    • @henyboy300
      @henyboy300 Před rokem

      ኢየሱስ ክርስቶስ✅

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 Před rokem +6

    በአላህ ላይ ከማጋራት አላህ ይጠብቀን ያረብ 🤲

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem +4

    ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው ከዚህ ሁሎ ያወጣህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ተባረክ❤

  • @eyeru1901
    @eyeru1901 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ከብአድ አምልኮ ነፃነኝ ። እጅግ ድንቅ መረጃ ነው ይቀጥል የምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Před rokem +3

    ባለታሪኩም፣ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለምና፣አ. እንኳን የፍቅር እና የይቅርታ አምላክ ነፍስህን አዳነልህ። ዋናው ከስህት መንገድ መውጣትህ ነው።

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem +3

    አቤት ጉድ የስንቱ ሰው ህይወት ተበላሽቷል እሄኔ ። አሁን ሳደርግ ነበር ብቻ ሲል ቀላል አይደለም ፈጣሪ ይጠብቀን።

  • @ammanuelbekeletilahun9526

    የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3 : 9

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 Před rokem +7

    ክፍል አራት ናፈቀኝ በተለይ የልጅቷ ታሪክ

  • @sphonetastic8719
    @sphonetastic8719 Před rokem +2

    በመጀመርያ እግዚአቤሔር ይመሰገን በርታ በፀሎት ምንም ያህል ነበረት ቢኖረን የሰጣን ለሰጣን ነው እግዚአቤሔር የሚሰጠን የኛ ነው ሰለተፈወሥ ተመሰጌን አምላኬ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Před rokem +1

    የሚገርመኝ ነገር የእግዚሐብሄር ምህረት ነው

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 Před rokem +2

    አላህ ይጠብቀን ያጀመዓ ከድያያለበሽታ ያርብ እንደው እንደጠቋይ የምጠላውየለኝም ባለበትአካባቢ መሄድ አልፈልግም የሠይጣንሥራነው ይሁሉ መጨረሻችንን ያሣምርለረን

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  Před rokem +8

    ክፍል አንድ
    czcams.com/video/YCWgChIJTHI/video.html
    ክፍል ሁለት
    czcams.com/video/wRVMkDdaoqs/video.html
    ክፍል ሶስት
    czcams.com/video/IS4PveLSisY/video.html
    ክፍል አራት
    czcams.com/video/86siG8TIr_o/video.html
    ክፍል አምስት (የመጨረሻ)
    czcams.com/video/ERvUWFvI9Fk/video.html

    • @user-vj6xz7go4l
      @user-vj6xz7go4l Před rokem +2

      ክፍል አራትን አፍጥነው አፌን እደከፈትኩኝ ነው ምጠብቀው

    • @prime7581
      @prime7581 Před rokem

      ቀጣይይይይይበየሱስም

    • @maskaramarga90
      @maskaramarga90 Před rokem +1

      ክፍል አራት አይለቀቅም እየጠበቅን ነው

  • @aishabedru2860
    @aishabedru2860 Před rokem +16

    አሁን ወደፈጣራ ተመለስ አላህ ይቅረባይ ነዉ

  • @besemselasysemeselamawlnea471

    በስመ ስላሴ ስም እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ስራ እንዳልሰራህ ፈጣሪን እንዳስቀየምክ አውቀህ መፅፅትህ ጥሩ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ትውልድ ይዳን ንቁ ሁሉን ማድረግ የሚችል አንድ የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው ከልጅነት እስከእውቀት የሰራነውን ሀጥያት ይቅር ይበለን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 Před rokem +1

    እዉነት አርነት ያወጣል እንኳን ነጻ ወጣህ አንተን ይከተሉ የነበሩ ሁሉ ወደ እዉነት የመመለስ እድል አላቸዉ ስለዚህ ወደ ሚዲያ ምጣትህ በጣም ትልቅ ነገር ነዉ

  • @mulunesh3599
    @mulunesh3599 Před rokem +2

    ተመስገን ነው … … እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ከዚህ ክፉ ነገር ነፃ ወጣ።

  • @samrawitgirma1357
    @samrawitgirma1357 Před rokem +1

    በጣም ይገርማል ልጅ እያለው የናይጀሪያው አማኑኤል አሞፅን ታሪክ ምስክርነት ማንበቤ ብዙ ስለ ጨለማው አለም ንቃት እንዲኖረኝ እረድቶኛል.
    በዚህም ምስክርነት ልብ ላለው ልብ እንዲልና ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርብ ዕድልን ይሰጣል🙇‍♀️🙌
    አባቴ ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር እድሜን ሰጥቶዎት ለንስሀ ሕይወት ስላበቃዎት ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ🙌ቀሪ ዘመንዎ በቤቱ ይለቅ💖

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 Před rokem +61

    ጠንቋይ እና አስጠንቋይ ልብና ማስተዋል ይስጣችሁ

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před rokem +1

      ልክ ነሽ ሁለቱም አንደ ናቸው ፈጣሪ ከምድር ያንሳቸው የምለው

    • @seadayoutube3908
      @seadayoutube3908 Před rokem

      iwunatichin new marw

    • @mekyachannel4906
      @mekyachannel4906 Před 9 měsíci

      አላህ የሥራቸው የጃቸውን ይሥጣቸው የሥንቱን ሂወት አበላሹት ሂወቴ ተባሺቶ ቀረ ምን ላድርግ የጓደኛየ አባት መልኬ እንድጠፍ ትዳር እንዳሊዝ አደረገኝ ከልጁ እንዳልበልጥበት ጉድ ሠራኝ አሥደግሞ በምግብ ሠጠኝ በልጅነቴ ይሄው ሂወቴ ትርጉም አቷል

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 Před rokem +3

    ጉድ ነው ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ ማረን እግዚዮ እግዚዮ በጣም ፈራሁ

  • @sabagautschi5363
    @sabagautschi5363 Před rokem +1

    እንዴት ያስፈራል ። እግዚአብሔር ከእንደዚህ ዓይነት ነገር ይጠብቀን ። እግዚአብሔር ሆይ ከግራዬም ፣ ከቀኜም፣ ከጎኔም ፣ ከኋላዬም ፣ከፊቴም ጠብቀኝ ። እረኛዬ ሆይ ከአደጋ ጠብቀን ።

  • @selihom6023
    @selihom6023 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጦት ንሰሃ ገብቶ ትምህርት ለህዝቡ በመስጠቶ!

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 Před rokem +2

    እጅግ በጣም ይገርማል 😢እንኳን ከ ዳቢሎስ ስራ ተገላገልክ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ💚💛❤🙏

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Před rokem +5

    ባለታሪኩን ማመስገን አለብን ለሌሎች ትምህርት ስለሚሆን ግን መጨረሻውን ስናይ ነው ቀጣይይይ

  • @Yodahemedia
    @Yodahemedia Před rokem +33

    እወዳችዋለው ቤተሰብ የፍቅር ጥማተኛው ሚኪ ነኝ ከትግራይ ወንድሞቼ እወዳችዋለው💐❤

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 Před rokem +2

      Enam mikiya weded ❤❤

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 Před rokem +3

      ወንድም አለም የፈጣሪ ፍቅር ይብዛልህ 🙏

    • @user-fm4rt2sq8q
      @user-fm4rt2sq8q Před rokem +4

      ወድማችን እኔም እወድሐለሑ አተ ቤተሠቦችሕ አተን የወለዱ ሠላማች ይብዛ ሠላም ለሕዝባችን ሠላም ለሐገራችን ዘረኝነትን አላሕ ያጥፋልን

    • @lucylucy5573
      @lucylucy5573 Před rokem +1

      egnam enwadhalen (ንህናውን ንፈትወካ ኢና ሀውና)

    • @Yodahemedia
      @Yodahemedia Před rokem

      @@netsaneta9349 ኣመሰግናለው ነፂ ሽኮር💐

  • @aschalewkiross
    @aschalewkiross Před rokem +8

    Its very interesting story and very teaching about spiritual world!!!!!!keep it up and we an learn what and how things are going in this world!!!! next part please?!

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +11

    አባቶቻችን ፣መምህራን ስለዚህ ጉዳይ እባካችሁ እያሉ ሲአስተምሩ "የሰይጣን መምህራን " የሚል ቅጥል ስም ተሰጣቸው ተሰደቡ ፣በጋጥዎጦች ተናቁ ፣ታሰሩ ምን ያልተባሉት አለ እኛስ ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለአባታችን ለአባባ ግርማ፣ለቀሲስ ሔኖክ ፣ ለመምህር ተስፋዬ .....
    ሥገዱ፣ ስጋ ደሙን ተቀበሉ ፣ ጠንቁአይ ፣ድንግምተኛ ላይ አትሂዱ ።እያሉ በመከሩ አሳቀቁብን የሚነቃ ይንቃ በተለይ አሁን ይህ ጉዳይ እየጨመረ ነው።ባህር ውስጥ የሚያመልኩ ፣ባህሩ ውስጥ ገብተው ቡና የሚያፈሉ ፣አረቄ የሚደፉ ሰንደል የሚያጨሱ ብዙዎች ናቸው። ሐይቅ ለሐይቅ እየዞራችሁ የምትውሉ አስተውሉ ።
    እግዚአብሔር ይባርክዎት በግልፅ ስለተናገሩ እግዚአብሔር ለንስሐ ፣ለክብሩ ያብቃዎት እባክዎት ስግደት፣ፃም ፀሎት አይለየዎት ይበርቱ ወደ ቤተሰበችዎም ይተላለፋል መንፈሱ ።

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Před 11 měsíci

      የማነው መምሀህር ግርማ እራሱ በሱዳን ድግምት የሚሰራ እየሱስ ነፃ አውጥቶታል ዘሩ ክርስቶስ ነው

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Před rokem +5

    ሁሉም ጠንቋይ ወጥተዉ እንደዚህ በቁም ተናዘዉ ንሰሀ ቢገቡ

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 Před rokem +3

    አላህይጠብቀን እነዛም ሂወታቸው የተበላሸባቸውንም አላህ ያሥተካክልላቸው

  • @girar813
    @girar813 Před rokem +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ የምለው ጴንጤነት ይዞኝ አይደለም!!!!! ወገን በክርስቶስ ተከልለህ ቂቅ አትልም ምን አጨናነቀህ

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g Před rokem +9

    ሱባሀን አላህ አላህየ አተ ጠብቀን😭😭😭😭

  • @semira1396
    @semira1396 Před rokem +8

    አባቴ ተው የደገምከውን ሁሉ ፍታው ፍታባቸው እህነየ ሚሥኪን ደሀ እያለቀሰ ይሆናል በተለይ ሰው ለሠው የሚያሥደግሙ ካሉ እኔ ወድሜን በድግምት ትምርትም ምንም እዳይሆንለት ጅል አርገው አሥቀመጡት አበላሽተውታል የቤተሠብ ሀዘን ምን ያክል እደሁ የሚያቅ ያቀዋል በቁረአን ሢቀራ ድግምት ነው ይላል እናቴም የሱን ቁም ነገር ጤናው ተመልሶላት ልጅ ወልዶ ማየት ትፈልጋለች ያረብ እና በሰው ጤና ሀብት የሰውን ልጅ እድያብድ የሚያረጉ ካሉ እባካችሁ ፍቱት ቁሥሉ ከባድ ነውና

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před rokem

      አይዛቹ እውነት ነው ከባድ ነው እግዚያብሄር ምህረቱን ይላክለት

    • @semira1396
      @semira1396 Před rokem

      ​@@user-gz6eb7xy3i አወ ውዴዋ ጎደኛቹ ሁሉ ወልደው ሢያዪ ቤተሠብ ማልቀሥ በጣም ፍስት ነበር በፊት

    • @ትራንስፖርት
      @ትራንስፖርት Před rokem +1

      የኔ እህት መጀመርያ እሚደግሙት በሰይጣን ኮሆነ አሁን እምፈቱትም በርሱ ነው እንጂ መጀመርያ በሰይጣን ደግመው አሁን ሰይጣኑን ክደው ብራሳቸው ሊፈታቸው ኣይችልም መፍትሄው በ እምነታችሁ ጠንክራችሁ ስትሰግዱ ና መንፈሱን ኣቃጥሉት ለፈጣሪ አብዝታችሁ ለምኑ

  • @user-zc1id2hb4c
    @user-zc1id2hb4c Před 5 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ብዙ ሰው የሞት ሞት ሀጥአት መሆኑን እንደምማርበት አምናለሁ እንዲሁም በዚ ክፉ መንፈስ እስራት ላሉ ከዚች ክፉ ስራ እንደሚወጡ እግዝአብሔር ይርዳቸው

  • @habtemelaw9968
    @habtemelaw9968 Před rokem +3

    እውነት ህይወት መንገድ እየሱስ ነው🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-np8uq7jb7c
    @user-np8uq7jb7c Před rokem

    መምህር ተስፋዬ እቁ መምህራቺን የሚናገረዉ ጠብ አይልም ቀድሞ አቅቶናል አድ በአአድ የገባዉ መምህር❤❤❤ማረጋገጫ ከባለ ተግባሪዉ ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሠግናል

  • @yisehakawurares9
    @yisehakawurares9 Před rokem +1

    ፕሊስ🙏 የምር ማወቅ እንፈልጋለን ያየውን በግልፅ ይንገረን? ደሞ ጀግና ነው አድንቄዋለው በጣም፡ ይለያል እጅግ ድንቅ ፕሮግራም👈

  • @user-op5gh2hn6j
    @user-op5gh2hn6j Před rokem +1

    እግዚአብሔር ለምስክርነት ጠብቆ አቆየህ ሴጣኑም እንደምልደው ስለሚያውቅ ነው ያልተገለጠልህ ግን መጨረሻህ ማማሩ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 Před rokem +11

    የአንተ ያለክ የድንግል ልጂ ይህንን መፈንስ እሰርልን

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Před rokem +5

    አቤቱ ማረን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Před rokem +1

    አሰላሟለይኩም ውድ እህት ወድሞቸ ጧት ና ማታ ዚክር አድርጉ ለድግምት መጠበቂያ አላህ ቁራአንን ሰቶናል
    ሱረቱል ናስ
    ሱረቱል ሱረቱል ፈለቅ
    ሱረቱል ኢህላስ ሁሌም ቅሩ

  • @nurushafi
    @nurushafi Před rokem +4

    እየሱስን ያለአባት የፈጠርክ አለምን የፈጠርክ አላህ ከክፉ አጋንንት ጠብቀን! አሜን

  • @user-bo2nt6ze1c
    @user-bo2nt6ze1c Před rokem +1

    እርግጠኛ ነኝ መቂና ኬላ በብዛት ያሉ ሰላቢዎች ያሠሩት አንተጋ ነው

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před rokem +2

    ወገን😢ስት ዘመን ልንኖር በሱ የሚ መጣ ገዘብ ላበፍጫ ይውጣ😢ለሃብት😢ባፍጫ ይውጣ😢😢

  • @mussaron-vs6wq
    @mussaron-vs6wq Před rokem +2

    ኤጭ ጌታ ይገሰፅህ ኮቶታሞች አየሱስ ጌታ ነው

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 Před rokem +1

    አቤቱ:ፈጣሪ:ሆይ: ማረን:ይቅር:በለን:ከዚ:ከአጋንንት:አሰራር::ጠብቀን:ሀይል:የእግዚአብሔር:ነው::

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Před rokem +1

    እማይሰማ ነገር የለ ለማንኛዉም እንኳን ከ ሰይጣን ወጥመድ ወጣህ

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Před rokem +1

    የቅዱሳን አምላክ አቤቱ ስንቱን ችለሃል::
    እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ወንድማችን::
    ይሄ ነው ንስሃ ማለት::
    ንሰሃህን እመአምላክ ከነልጅዋ ይቀበሉህ::
    ወይ ሰው መሆን::

  • @samriedani1910
    @samriedani1910 Před rokem

    Eyesusye ante bucha beki ke bekem belaye nehe abate 🙌 semhe yebarke 🙏

  • @getenettamerat
    @getenettamerat Před rokem +2

    ያወጣሀውን መጽሐፍ ወደ እሜሪካ ወይም በአማዛን ማግኘት ይቻላል ? ከተቻለ የመፅሀፍቱ ርዕስ ምን ይባላል ?

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Před 11 měsíci

      መፅሀፎን ለመማሪያም ሰውየውን ለማገዝም መግዛት ነው እኔ ከ 16 አመት አካባቢ የአክስቴ ልጅፐትሄድ ነበር ብዙ ተአምር ነግራኝለች እሶም ጌታን ከሱ በሆላ አጊኝታለች ዝናው በገነነ ሰአት ነው የተወው ጌታ ያስጣለው ጌታ ስሙይክበር

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Před rokem +1

    ወደ አላህ ወደ ምታምነው ፈጣሪህ አንሰህ ወርደህ ይቅርታ ጠይቅ ወደ አላህ ተመለስ ( አላህ አዛኝ ሩህሩህ መሀሪ ጌታ ነው)

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před rokem +1

      Allah 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před rokem +1

      ተመለስ? ክርስቲያን ነው እኮ። ሙስሊም ሆኖ አያውቅም።

    • @Mekd87
      @Mekd87 Před 2 měsíci

      አላህ ጎዶሎ ሰይጣን ነው😂

  • @mucheabere1437
    @mucheabere1437 Před rokem +2

    Thanks tell us the truth. I understand it is not easy, but you are healing those that we dont know.

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem +1

    የሰው ልጅ በትክክል መንገድ ሆነ ትክክል ባልሆነ መንገድ ሕይወቱን የሚገፋበት የየራሱ ምክንያት አለው

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Před rokem +1

    በስመአብ ፣ከደዚህ፣አይንት፣ሰተዉ፣ከሚስቱ ፣ስዎች ፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቀን 🤲🤲🙏🙏

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT Před rokem

    ቅዱሥ ሥላሤዎች ይጠብቁህ በጌታችን መዳህኒታችን መስቀል ይሸፍኑህ

  • @user-gl6qo3iz6p
    @user-gl6qo3iz6p Před 5 měsíci

    እነ ኦርተዶክስ ነው እንቃኝ ደስ ኣለህ እውነት ገበዝ ነው ለእግዚአብሔር ብላ ከሰይጣን መንገድ መውጣት ከሃብት ወደ ታች መውረት ይህ ነው እምነት

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před rokem +2

    ሪፈር ዶክተር ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ ሰይጣንም ሪፈር ይልካል ወይ ጉድ ጆሮ አልሰማ አይል።

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue Před rokem +5

    አንተስ ከዚህ ከጨለማ ስራ ወጣሁ አልክ. ግን አንተጋር መጥተው በእንተ ጥንቆላ ተጨማልቀው ንሰሐም ሳይገቡ ላቀላፋት ማነው ተጠያቂው?????????part 4 እስኪ እንስማው

  • @yaracell969
    @yaracell969 Před rokem +1

    እግዝኦ አረ ምን ጉድ ነው የሰው ልጅ ከአጋንት ጋሪ ይነጋገራል አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማርን

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 Před rokem +8

    እኔስ ይቅርታ አርጉልኝ መፅሐፉ በነፃም ቢሰጡኝ አላነበውም😀 ምክንያቱም ሲመስለኝ በዛ ጊዜ ሴጣኑ እንዴት አድርጎ እንደሚሳብ እንዴት ድግምት እንደደገም ምናምን ነው የተፃፈው ስለዚ የሴጣን ስራ የመስራት አሳቡ ስለሌለኝ አላነበውም

    • @keiryhuncanal6227
      @keiryhuncanal6227 Před rokem +1

      @@nuhamin 😀 እስቲ ተውኝ አሁን ማን ይሙት ይህ መፅሐፍ ሰው የገደለ ወይንም ሌላም ጥፋት ያጠፋ ሰው ቢያነበው ቀጥታ ሚታየው መውጫ መንገዱን ስለሆነ ሚፈልገው ካስከፊነቱ ይልቅ ጥቅሙን ነው ገዝፎ ሚታየው ስለዚ መፉትሄ ያግኝበትም አያግኝበት ዘሎ ነው እራሱ አስጠንቋይ ሆኖ ምታገኝው 😀 ለምን ብትሉ በጥንቆላ ስራ በነበሩበት ጊዜ ያሳለፋቸው ሁሉ መፅሐፉ ላይ ሰፍረዋል ይህ አባትም እኮ ስለ አጋንት የተፃፈ መፅሐፍ በማንበብ ነው ወደ ገደል የገቡት እንጂ ሲወለዱ ድግምተኛ ( አስጠንቋይ ) ሆነው አልተወለዱ ። ስለዚ እኔ ይለፈኝ ገበያ እንዳልዘጋ የፈለጋቹ ግዙና ግን በጥንቃቄ ቢነበብ ባይ ነኝ። እሳቸው ግን ፈጣሪ ስለመለሳቸው ደስ ብሎኛል

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 Před rokem +1

    በመጀመሪያ ላይክ ማድረግ አይከፈልበት ምናለ ላይክ ብታደርጉ በተረፈ ፈጣሪ ከእዚህ አይነት የሰይጣን መንፈስ ይሰውረን አንዳንዴ እንደ ቀላል እንገባባቸውና ከዛ ግን ለመውጣት ብዙነገሮችን ያሳጣናል እንኳን ተመለስክ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +2

    ፈገግታቸው ደስ ሲል በአላህ❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před rokem

    አባቴ ወደዘላለም ቤትህ ከመጠራትህ በፊት ወደቀልብህ የመለሰህን እግዚአብሔር አመስግነው፣ ስገድለት፣ተቀኝለት። ጥፍተው ለተመለሱት ብዙ በረክትና ጸጋ ይስጥልኝ ስለዚህ ቀጥ ብለህ አማኑኤልን ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ብር ዘመንህን አገልግል።

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před rokem

      እሱ ተመልሷል ለራስህ ፀልይ

  • @user-lu123
    @user-lu123 Před rokem +1

    እንዴት ግን እሳት አልዘነበብንም?😢ሰው ፈጣሪውን ትቶ የተፈጠረውን ማምልክ?! ሱብሀነአላህ😢 አኡዙቢላሂሚነሸይጧኒረጂም!!! ቀላል አይደለም ነብስህን አሸንፈህ ሚዲያ መውጣትህን አደንቃለሁ አላህ ይቅር ይበልህ ላለፈው

  • @martatadesse7609
    @martatadesse7609 Před rokem +3

    የምትሳደቡ ሰወች ግን ይህኔ አስጠንቆዯቹ እራሳችሁ ትሆናላችሁ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před rokem +1

    አደንቅሀለሁ የደብተራዎችን ስራ ስላወጣህ !!! እኔን ለመግደል የሚሳድደኝ የእቴ ባል ይጠራዋል ለስም ለሌላውም እንደሚታይ ነግሮኛል ልጀ ሆኜ ። ካደኩ በሁላ ስቃወመው ይህው ሊገለኝ ያሳድደኛል በድግምት እኔ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ጌታ እየሱስን ይዥአለ እመቤቴን አያሻንፍም !!!የጎጃምን ስው በሱ ጠላሁሁ😂😂😂

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 Před rokem

      ውይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏 ሰውን አትጥላ ስራውን እንጂ ራቅ ብሎ ፀሎት ማድረግ ነው ሰይጣን ሀይል የለውም 👈

    • @Mekd87
      @Mekd87 Před 2 měsíci

      አንቺ ቆሻሻ የአካባቢው ስም አታንሽ🤧

  • @shewayebekele9708
    @shewayebekele9708 Před rokem +1

    እንኳንም እግዚአብሔር መለሳቸዉ በንደዚህ ዓይነት የምመጣ ገንዘብ ይቅር

  • @user-kz6gw2jl3u
    @user-kz6gw2jl3u Před rokem +1

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @amakelechgebrehiwotashagre604

    አምላኬ ሆይ ከዚህ ክፋ ሰውረን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv Před 7 hodinami

    thanks my brother that you shared your life experience

  • @martamarta8350
    @martamarta8350 Před rokem +1

    ንሳሃ ግባ ውንድሜ ፈጣሪ ይምርል

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 Před rokem +10

    ወለጭቲ ነኝ የማይደፉብኝ መተት የለም በፀበል ነው ያልነው ☝😭

  • @zulfana1457
    @zulfana1457 Před rokem

    የክርስቶስ፧ ስም፧ ሀይለኛ፣ ነዉ። ጋኔን፧ የሚያንቀጠቅጥ።

  • @selamlema9601
    @selamlema9601 Před rokem +4

    ይሄ ሰው ጋር ስትሄዱ የነበራቹ ሰዎች ሳይረፍድ ወደፈጣሪያቹ ተመለሱ ንስሀ ግቡ ከሰውየው ያልተናነሰ ስራ ነው የሰራችሁት

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem

    እግዚኦ ማረን ይቅር በለን በቅድስት ሀገረ ይሁሉም ሲደረገን እንዲ እርስራሳችን የምንባሉ እባክ አምላኪ እንዲ የሚያደረጉት ወደ እውነት አምጣልን 😭😭😭😭😥 ሚካፕ የምትጠቀሙት ሱሙ ጉዳችሁ። የሲኦሎል እራት

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 Před rokem +1

    አድንቄሀለሁ እውነቱን ስለተናገርክ የሆነ ግዜ የዛሬ ስንት አመት የሆነ ሱዳኔ እዳተ እውነቱን ሲናገር ሰምቸ ነበር

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Před rokem +2

    አባግርማ እና መምህር ተስፋዬ አበራ ይሄንን ሚያስተምሩት ውጡ እያሉ ግን ጠቆይ ይሎቸዋል ያሳዝናል እንኳን እግዚአብሔር ማረህ

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Před 11 měsíci +1

      ጠንቆይ ነው መምህር ግርማ ያልከው በሱዳን ድግምት ሴጣንን ሰው ላይ የሚያስር እየሱስ ነፃ አውጥቶታል

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 Před rokem

    በሰማም እግዞ መሀርና ክርስቶስ አንተ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ከጠቋይ አይን ጠብቀን