ጥንቆላ እና መዘዙ! ጥንቆላን ያቆምኩባት የመጨረሻዋ ቀን! እኔ ጋር መጥታችሁ ላስጠነቆላችሁ በሙሉ! የመጨረሻ ክፍል Eyoha Media |Ethiopia |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 1,1K

  • @mercimerci7286
    @mercimerci7286 Před rokem +202

    የድንግል ማርያም ልጅ የአለም ሁሉ ቤዛ ጌታችን እና መድሐኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ያድናል ያድናል

    • @firehiwotmekete779
      @firehiwotmekete779 Před rokem +2

      Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

    • @frehailehailab4906
      @frehailehailab4906 Před rokem

      ⁸⁹⁸

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 Před rokem +5

      እግዚአብሔር ይመስገን ከጨለማ ወደብርሃን እንድትመለስ እድሉን ለሰጠህ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው

    • @user-pv4xp6de6u
      @user-pv4xp6de6u Před rokem

      😓ኢሣ አለሂ ሠላም ፍጡር እጅ ፈጣሪአይደለም

    • @kidist5941
      @kidist5941 Před rokem +2

      ​@@user-pv4xp6de6u Alfa ena omega yehonewn krstos eyesus new yemnamelkew enji ye enante esa man new

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 Před rokem +130

    ካልጠፉ ዘጠና ዘጠኝ በጎች ይልቅ ጠፍታ በተገኝችው አንድ በግ በሰማይ ትልቅ ተድላ ይደርጋል እንኳን ተመለሱ ሌሎችም ከዝህ ይማሩ🎉🎉

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 Před rokem +1

      ትክክል

    • @godisgreat6311
      @godisgreat6311 Před rokem +1

      This is a big lesson for all

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 Před rokem +1

      @@godisgreat6311 indeed

    • @debelasefere
      @debelasefere Před rokem

      Yetefutin begoch yemiyametaw Abiy bicha new 😂😂

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Před rokem

      ትክክል የሰው ልጅ መጨረሻው ነውና የሁላችንም መጨረሻ ያሳምረልን አሜን ፫😢

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +235

    ከመጀመሪያ ጀምሬ ሳዳምጥ ነበረ😊 ታሪኩ በጣም ብዙ ሰው ያሰተምራል ❤ ጀግና ናችሁ ባደባባይ ጥፍትን አምኖ መቀበል ጡሩ ነው😊😊

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před rokem +9

      ግን እህቴ ራስህን ለካህን አሳይ ይላል ምንም በአደባባይ ቢናገርም ግን ንስሐ አልገባም ፀበል መጠመቅ አለበት መስገድና መፀለይ አለበት መንፈሱ መውጣት አለበት አድፍጦ አለ ስጋና ደሙን ቢወስዱ አይ ምን ዋጋ አለው ጴንጤዎች በዚህ አያምኑም 😢😢

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před rokem +2

      በጣም

    • @user-ik6pw3fl5u
      @user-ik6pw3fl5u Před rokem +1

      ​@@tigistitigisti4792 እርሱ ወንጌል ተመስክሮለት ድነዋል እየሱስ አምኖ ተቀብለዋል አንቺም ነይ ወደ ጌታ እየሱስ

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před rokem +10

      @@user-ik6pw3fl5u
      የእኛ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው የክብር አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአማልክቶች አምላክ ነው እኛ የጨለማው የአዳራሽ አምላክ አናመልክም።ይልቁንስ ራሳችሁን መርምሩ ዝም ብሎ እየበሉ እየጠጡ መዝለል መጨፈር ዋጋ የለውም። አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንድ ጥምቀት ኤፌ፬/፭

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y Před rokem

      @@tigistitigisti4792 ነሰሀ መግባቱ አይቀረም እህቴ እግዚአብሔር ይረዳወው

  • @qwas9970
    @qwas9970 Před rokem +85

    ❤እልልል የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ስምህ ከፍከፍ ይበልልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ih6kp3yx5y
    @user-ih6kp3yx5y Před rokem +83

    ለአቶ ይፍሩ ትልቅ ክብር አለኝ ከኔ ጥፋት ተማሩ ብለው እራስ አጋልጦ በዚህ መልኩ ትምህርት ሰለሰጡን እናመሰግናለን

    • @meseretalemu8985
      @meseretalemu8985 Před rokem

      ገrገገገገሸበሸነነበነበነለበነነለነለለነነለለነነነበነነነለነበነለኔነnነነnነነነበሸበነነበነnነነለለነነነነነበነነnነነnነነነነnለነnነነነበከነነነበረረረረረረረረነነነnነnነነነነነነበበነበነነነነበበነነነነ ነ ነነነነነ ነነ ረrረረረረአረረረrረረረረረረrገረrረገገረrረረrረገረrrረረረረረረገገገረrrረገረረረረrረረረረረረrረረረረረገገገገገገገገገረገረረረrረrrረገ ረረ r፣ገረገረረረረ።ረረረረረረረረረረረ

    • @meseretalemu8985
      @meseretalemu8985 Před rokem

      ረገረገገ

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Před rokem

      ከ14 አመት በፌት አንድ ዘመዴ የዚህን ሰው ታሪክ ታዎቂነት በጥንቆላው አለም ነግራኝለች ትሄድ ነበር እዛ ባለባጃጆች ሁሉ ያውቁታል ወደዛ ለመሄድ ብላ እስዎም በእኔ ምስክርነት ጌታን አግኝታለች ጌታ ይባረክ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před rokem +136

    ማነው ግን እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ ተባረክ አባታችን አንተ መልካም ልብ አለህ❤ ምን አለ ፖለቲከኞች ያንተን ልብ ቢሰጣቸው

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před rokem

      እኔም

    • @tigistwondmu9115
      @tigistwondmu9115 Před rokem

      Aq

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 Před rokem +3

      እኔ 28 አመቴ ተስፋ ቆርጫለሁ እሱ ግን 55አመቱ ለመማር አላማ አለዉ

    • @fasilabebe9105
      @fasilabebe9105 Před rokem

      ​@@ekrammohammed3009 Ayezosh tesfa atekurchi hulam be ementesh selyi tena kalesh hulum neger begizew yesakale ayezosh❤

    • @tsik914
      @tsik914 Před rokem

      ልሳቅ😂

  • @mmb5706
    @mmb5706 Před rokem +67

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
    የጌታ ስም ዛሬም ከመከራ እና ከሀጢአት ያድናል ።

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Před rokem +77

    አምላክ መሐሪ ነው
    እንኳን ተመለስክ🙏
    አይዞን አባቴ!

    • @mihreth3223
      @mihreth3223 Před rokem

      እንኳን እግዚአብሔር ረዳዎት በይበልጥ ደግሞ መንፈሳዊ ህይወትዎ እያደገ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል የዛሬ አመት ነበር ያየሁት ቃለ መጠይቁን አይዞን አባቴ ጌታ በሁሉ ይረዳል

    • @senayttasefay
      @senayttasefay Před rokem

      መፀሀፉ የት ማግኘት ይቻላል??

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +42

    የዋህ ሰዎች ሁሌም ከመጥፎ ነገር ይወጣሉ ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Před rokem

      @dinkTube227 እባካችሁን ደምሩኝ

    • @gashuyenew
      @gashuyenew Před rokem +1

      አቶ ይፍሩ ከገቡበት ችግር ቸሩ እግዛብሄር ፈጣሪ ከጅግጅጋ እና ሃረር በመጡ ሰዎች ተመስሎ ምህረቱን ሰጧቸው ድነዋል። ለዚህም ፈጣሪ ምስጋና ይገባዋል። አቶ ይፍሩ ደግሞ ብሩህ አእምሮ ያላቸው ደፍርና ያመኑበትን ለመፈፀም የሚችሉ ሰው መሆናቸውን በንግግራቸው ተረድቻለሁ። በቃለ መጠይቃቸው ህ/ሰቡ እንዲማር እውነቱን በመናገራቸው ላመሰግናቸው ይገባል። እኚህ ሰው ከፍተኛ ድጋፍ በማድረግ በአገራችን በጥንቆላ ተሰማርተው ህዝብን ባለማወቅ ወይም አውቀው ገንዘብ አታሏቸው ለሚሰሩ ከዚህ እንዲያወጡ እንዲያስተምሩ እድል መፍጠር ይገባል። ቸሩ እግዛብሄር የአቶ ይፍሩን ቀሪ ዘመን ይባርክላቸው።

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Před rokem +162

    የጌታን ጥልቅ ትእግስትና ደግነት ያየሁበት ምስክርነት::አባቴ እየሱስ ካለምክንያት ስለወደድከኝና ከጨለማ ወደ ሚደንቅ ብርሃን ስላመጣከኝ ተመስገን!!!

    • @prime7581
      @prime7581 Před rokem +2

      አሜን

    • @imaway7619
      @imaway7619 Před rokem +2

      Amen amen amen yetmasgena yihun ❤❤❤

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před rokem +1

      ጠቋይናመናፍቅልዩነት የለውም አንቺም ዮናታጩፋአድናቹ በክርስቶስ ስምየምትነግዱ

    • @mercimerci7286
      @mercimerci7286 Před rokem +3

      @@mihretmengestu2798 እግዚአብሔር ፊት ምትጠየቂው ስለ ዼንጤዎች እና ስለ እነ ዮናታን አይደለም ስለ ልጁ ስለ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ስለከፈለልሽ የሐጢያት እዳ በእርሱ ማመንሽን ነው። ማወቅሽን ሳይሆን። የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ያድናል።

    • @saratesfay135
      @saratesfay135 Před rokem

      Everything you said is true

  • @Mita460
    @Mita460 Před rokem +63

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ😢😢😢 እንኳን አምላክ እራራልህ 😢😢😢😢 በድፍረት ቤትህ መተው ወንጌልን ለመሰከሩ ጀግኖች ከልቤ አመሰግናለሁ🙏🙏 እንዴት ደስ ይላል 🤗🤗🤗ጠላትህን ዲያብሎስን ክደህ አምላክን የአለም ገዢ የሆነውን እውነተኛውን ንጉስ በአንደበትህ ስለመሰከርክ እናመሰግንሀለን። ለንሰሀ መብቃትህ ትልቅ ነገር ነው😇😇😇 #ልጆችህ የሚኮሩብህ አባት ሆነሀል👏👏👏 የቅድስት ድግል #ማሪያም ልጅ #እየሱስ #ክርቶስ ምስጋና ይግባው 🙏እንዴት ደስ እንዳለኝ😁

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 Před rokem +1

      ስልጣነ እግዜአብሄር ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤

    • @Mita460
      @Mita460 Před rokem +1

      @@BigJ6765 ክብሩን እሱ ፈጣሪ ይውሰድ 😇አሜን 🙏🙏🙏

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 Před rokem +1

      @@Mita460 አሜን አሜን 🙏

    • @qatarrayyan8772
      @qatarrayyan8772 Před rokem +1

      Besemay ellta hone.

  • @salamsalam9459
    @salamsalam9459 Před rokem +29

    ይሄንን መጨረሻ ነበር የፈለኩት በእንባ የሰማሁት ምስክርነት ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው ክብር ለገናናው ጌታ እየሱስ

    • @kebeneshbahe7373
      @kebeneshbahe7373 Před rokem +1

      አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ያወጣህ አምላክ ለዘላለም ይመስገን

  • @bethlehemyohannes4231
    @bethlehemyohannes4231 Před rokem +75

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ምህረትን አደረገልህ

  • @judijudi4339
    @judijudi4339 Před rokem +175

    ስንቴ ገባው ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩኝ ነበር ጌታ የፈታውን ሰው ማየት ቀላል አይደለም❤

  • @meseretabera8270
    @meseretabera8270 Před rokem +47

    እግዚአብሔር ልብን ሲነካ እኮ እንዲህ ነው ተመስገን አባት እንኳን ደስ አሎት ከጨለማው ህይወት ስለወጡ

  • @adoniyaadam3010
    @adoniyaadam3010 Před rokem +66

    እኛም እንዳንተ ሀጥያታችንን ዝርግፍ አድርገን ተናግረን ንስሀገብተን ከአምላካችን ቀኝ ያቁመን እናመሰግናለን

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv Před rokem +42

    ይችን የተቅበዘበዘች ነፍስ ያዳንክ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔንም አድነኝ🙏

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon9782 Před rokem +39

    ማነው እንደኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ❤❤ ጊዜ ሰጥቼ የሰማሁት ያለፈ ታሪክ ብኖር ይሄ የመጀመሪያዬ ነው

  • @Ethiopia567
    @Ethiopia567 Před rokem +17

    በጣም ነው ያለቀስኩት አባቴ 😭😭😭አይዞህ በምድር ያንተ መመለስ የሚያስከፋቸው ብኖሩ በሰማይ ግን ደስታ ነው🥰 CZcams ላይ የመምህር ተስፋዬ "ገጠመኝ" የሚል program አዳምጥ ብትችል አግኘው መፅሐፋን እንገዛለን። እኛንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Před rokem +2

      ጌታን ያገኝና የዳነ መምህር ተስፍየ ብለህ ሌላ መልካም መሳይ ጠንቅይ ጋር ሂድ ትለዎለህ

    • @-Godisreal
      @-Godisreal Před měsícem

      Ante menefkr

  • @wudeshermeka6269
    @wudeshermeka6269 Před rokem +19

    አባቴ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃኑ እንኳን ደህና መጡ። ወደ ጠራዎ ጌታ በክብር እስኪሄዱ ድረስ ብዙዎችን ከጨለማ ወደ ብርሃኑ አውጥተው ጌታን በክብር ለመገናኘትና የህይወት አክሊል ለመሸለም ያብቃዎ አሜን ብለናል።

  • @jamila8885
    @jamila8885 Před rokem +13

    ምን ያህልእግዝአብሄር ባንተ መመለስ እንደሚደስት እግዚአብሄር ይመስገን ክብርን እሱ ይውሰድ በቤቱ ይጽናህ ደግም ለስጋና ደሙ ይብቃህ ወንድሜ

    • @bezatemir5402
      @bezatemir5402 Před rokem

      ጼንጤ ነው

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před rokem +1

      ​@@bezatemir5402
      አዎ እህቴ

    • @user-wf7ls7ms8u
      @user-wf7ls7ms8u Před rokem +2

      ​@@tigistitigisti4792 አይ ከድጡ ወደማጡ አሉ ይኋማ ያውነው መቸም ሰው ከመግደል ይሻላል

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 Před rokem +23

    ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር አመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን ክብር ለአብርሃሙ ስላሴዎች ይሁን አሜን ፫ ። አባቴ እንዴት ደስ ይላል ተመስገን ቸሩ መድሐኒያለም ወደእቅፋ ስላመጣዎት ለድንግል ልጅ ምን ይከፈለዋል እባካቹ ቤተሰቦቼ የመምህር ተስፋዬ አበራን ዩቱብ እንከታተል ብዙ እንጠቀማለን ።

    • @user-mw5hl1fq9h
      @user-mw5hl1fq9h Před rokem

      Eshi ihet awo iwenti naw inmesegaln

    • @belayneh123
      @belayneh123 Před rokem +2

      አሁን እዚህ ውስጥ ማርያምን ምንም ድርሻ የላትም ሰው ስለሆነች ስለሞተች የመፈወስም ስልጣን ስለሌላት አትሸቃቅጡ ነፃ ያወጣው ኢየሱስ ነው ወንጌሉን የነገሩትም የወንጌል አማኝ ክርስቲያኖች እንጂ ኦርቶዶክሶችማ ማርያምን ገብሬልን እያሉ 30 አመት ሲያስጠነቁሉና እያዩ ተስማምተው ሲገለገሉበት ነበር መምህር ተስፋዬ ???🤣🤣🤣🤣🤣 ዋናውን !

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před rokem +1

      ኢየሱስያድናል

  • @beshewatedla9484
    @beshewatedla9484 Před rokem +32

    ለአተ የደረስ አምላክ ለሌሎችም ይድርስ

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 Před rokem +3

    ሀዋርያው ዻውሎስን በደማስቆ ያገኘው የናዝሬቱ እየሱስ ባርያዎቹን ልኮ የምህረት እጁን ስለዘረጋልህ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል። ጌታ ይባረክ!!!

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +32

    በጣም ተፀፀቷል ውሰጡ አዝኖል 😢😢😢😢 እግዚአብሔር በቤቱ ያኖራችሁ❤❤❤

  • @selamselam5939
    @selamselam5939 Před rokem +8

    ከቃል በላይ ነው አደንቅዎታለሁ ጀግና አባት በውነት ከጥንቆላ ያወጣዎት አምላክ ይመስገን ሁላችንንም ከሀጢያት ስራችን በቃችሁ ብሎ ይጥራን

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 Před rokem +43

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ እስራት ፈታህ🙏 ከአንተ ህይወት ብዙዎች ይማራሉ 👍

  • @user-hf8cr7gc5o
    @user-hf8cr7gc5o Před rokem +12

    ሰላቢ ምታሠራዉ ሲል አላቀስኩኝ እኔ አስራመት አረባገር የሰራሁበት የት እንደገባ አላቀውም እህቶቼ ወንድሞቼ በድግምት ወይም በሲህር ሂዎታችን ተመሠቃቅሎ በቁማችን ሙተን አለን ዱአ አርጉልን የምታስጠነቁልብን የቅርብ ቤተሰብ ናት እንደዚሁ ሰውዬ አላህ ከመጥፎ ስራሽ ይመልስሽ በሏት

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Před rokem +3

    አላህ ይስጥህ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በጣም ነው የተደነቁት 👉 እውነቱ ነው ከዚ ነገር ሲወጣ ሊወደድ ሊከበር ይገባል 👈 አይዞህ አላህ መሀሪ ጌታ ነው ቀሪ ዘመንህን አላህ ያሳምርልህ

  • @sebleteklu8752
    @sebleteklu8752 Před rokem +10

    የልቦትን ቅንነት አይቶ እግዚአብሔር በልጁ እየሱስ ምህረት ስላደረገሎት እጅጉን ደስ ብሎኛል ። እድሜና ጤና ይስጦት ።

    • @soliyanaenate20
      @soliyanaenate20 Před rokem

      ስንት አምላክ ነው የምታመልኩት????????

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Před rokem +12

    መልካም ልብ ነው ማነው እንካን ጠንቆ ነኝ ልል ቀርቶ የሄደው አይናገርም ቀሬ ዘመንህ የንስሐ እና የጸሉት ያርግሉት 🙏🙏🙏

  • @seed1252
    @seed1252 Před rokem +9

    እልልልልልልልልልል እንኳን እግዚያብሄር እረዳህ። ክብር ለደጉ ምህረቱ እና ፋቅሩ ለማያልቅበት እግዚያብሄር ይሁን!!

  • @user-bp4qq7zk7l
    @user-bp4qq7zk7l Před rokem +16

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው እንኳንም ከጨለማ ወደ ብርሃን መጡ እድለኛ ነዎት ለንስሃ ያብቃወት !!!

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Před rokem

      @dinkTube227 እባካችሁን ደምሩኝ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před rokem +4

    አላህ አዋቂ ና አያል ነው አይታወቅም ምን እዳሰበልህ ቁርአናችንንም እየው ያግዝሀል ተቀበል አልልም እወቀው መጸሀፍቅዱሱንም እየው አመዛ ዝነው ምክሬ ነው አላህ ላንተም ላጠመ ምካቸውም ይርዳችሁ ቁርአናችንን ጋበዝኩህ አደራ ውዷ እህትህ እመነኝ መልስ ታገኛለህ❤ እመነኝ ❤

  • @rehimahu1755
    @rehimahu1755 Před rokem +4

    የየሱስ ድም ከኣጢያት ሁሉ ያነፃል ተብሎ ተፅፎል እየሱስ ጌታ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን😢😢😢

  • @user-od9ps1eb6w
    @user-od9ps1eb6w Před rokem +25

    እሰይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅነሆት ፈጣሪ የምህረት እጆቹን ሲዘረጋ አያዳላም ምንም አፂያት ቢኖርብን ይቅርባይ መሆኑን በዚህ ሰውዬ መማር ሙጨረሻሆች በንስሀ ይመር

  • @Yodahemedia
    @Yodahemedia Před rokem +29

    የኢዮሃ ቤተሰብ በጣም እወዳችዋለው ታውቁኛላቹ ብየ ኣስባለው ለማታቁኝ ሚኪ ነኝ ከትግራይ እወዳችዋለሁ 💐

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Před rokem +6

    እየሱስ ጌታ ነዉ እግዚአብሔር እረድቶሀል

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Před rokem +8

    ዋው ጌታ ኢየሱስ ስላበዛው ምህረት ስሙ ይባረክ። ድንቅ ጌታ ነው ያለን❤

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před rokem +7

    ቀሪዘመንህ በክርስቶስ ቤት ይለቅ ሰው ወኖ የማይሳሳት የለም ግን ተፀፅቶ መመለስ ነው ልብን ለአምላክ መስጠት ነው መዳኛው ግን መፀሀፉን መግዛት ፈልጋለው የት ይገኛል

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před rokem +8

    የሚገርም ንሰሀ ነዉ ሰዉ ያጠፋል ግን ሳይመሽበት በንሰሀ ፀፀት መመለስ አለብን እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነዉ እደኛ ለመፍረድ አይቸኩልም😢😢😢 አባቴ እኳን ተመለስክ ትልቅ ትምርት ነዉ ሁሉንም ክፍሎች አፊን ከፍቼ የተማርኩባቸዉ በስደት ላይ ስለ አጋንንት ሲራ እድናዉቅ ላደረጋችሁን መምህር ግርማ እና ለመምህር ተስፋዬ ሌሎቹም እድሜያችሁን ያርዝምልን ❤ ዛሬም በየገጠሩ አጋንትን እየጎተቱ የሰዉ እድል እየሰለቡ የሰሳት እና የህፃን ልጅ ግብር እየገበሩ ያሉ እልፍ ናቸዉ ለነሱ በትምርት መድረስ ያስፈልጋል

  • @henokgetachew8874
    @henokgetachew8874 Před rokem +17

    ሀሳብ የመግለፅ አቅምህን እና የንግግር ክህሎትህን አደንቃለሁ። ጥሩ ጭንቅላት አለህ።
    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ...ያጠፋኸውንም ጥፋት ይቅር ይበልህ።

    • @rtfdift143
      @rtfdift143 Před rokem +2

      ይቅር ተብሏልኮ ለዚህ ነው በሰላምና በእረፍት የሚኖረው። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም ዋጋ ከፍሎልናል።

    • @henokgetachew8874
      @henokgetachew8874 Před rokem

      @@rtfdift143 ይቅር መባሉን ነው እኛም የምንፈልገው። ግን የኔ እይታ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ የንስሀ ስርዓት አግባብ ነው።

  • @user-bd6rz7zs6d
    @user-bd6rz7zs6d Před rokem +14

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ወንድሜ ከጨለማ ህይወት መውጣትህ በቤቱ ያፅናህ

  • @habtemelaw9968
    @habtemelaw9968 Před rokem +19

    ሂዱ ወንጌልንም ለአለም ሁሉ ስበኩ ተብሎ ተፅፏል ❤ወንጌል አሸናፊ ነው, ጉልበት ሁሉ እየሱስ ለሚለው ስም ይንበረከካል❤🎉

    • @soliyanaenate20
      @soliyanaenate20 Před rokem

      ይህን ወንጌል መናገርና መፃፍ ብቻ ሳይሆን በተግባር መስገድ መፀለይ መፆም የተግባር ሰው መሆን እምነት ከስራ ጋር ሲሆን ዋጋ ያሰጣል ገጠመኝ ያዳምጡ በመምህር ተስፋዬ አበራ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před rokem +23

    ዋናው ንስሃ መግባትህ ትልቅ ነገር ነው 🙏🙏

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Před rokem

      @dinkTube227 እባካችሁን ደምሩኝ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +26

    እኔን የኔ አባት ዛሬኮ እንባ አደለም ለርሶ የሚገባዉ ደስታ እንጂ ኡፍፍ የኔ አባት ፊታቸዉ ላይ የማየዉ መልካምነት የልባቸዉ ንፁህነት እንዴት ደስ ይላል አላህዬ ቀጥተኛዉን መንገድ ይሄን አባቴን ምራልኝ 👏👏🥺

    • @amanueltesfamariam312
      @amanueltesfamariam312 Před rokem +3

      የአለም ሁሉ ፈጣሪ መድሃኔ አለም ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ይጽናን።

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem +2

      ​@@amanueltesfamariam312 ኢየሡሥ የመሪም ልጅ ካለወንድ የተወለደ በተአምር የተላከና የአላህ ነብይ ነው እየሡሥ የአላህ መልካም ባሪያነው አምላክነት አይገባውም ምክንያቱም ይመገባል ይጠጣል

    • @HiHi-xn3mr
      @HiHi-xn3mr Před rokem +5

      ወዴት ነው የሚመራልሽ አላህ መሠለሽዴ ልጀ ተው የምሠራው ስራ ጥፋት ነው ብሎ የተገለጠለት የተሠቀለው የተወለደው የድንግል ማርያም ልጂ ነውኮ ጥንቆላቼውን እዲያቆሙ ያደረጋቸው ያች ዱአ አደለምኮ ወይም መስጂድ ሔደው አይደለምኮ ጥንቆላን እዲያቆሙ የተማፀኑት ቅድት ሀገር ሔደው ነውኮ ቤተክርስቲያን ሔደው ነውኮ መድሀኒአለምን የተማፀኑት ገባሽ ካሌገባሽቢዲዬውን አዳምጭ እንደገና አዳምጭው

    • @amanueltesfamariam312
      @amanueltesfamariam312 Před rokem

      @@hshhehsge7113 ምስጋና ይድረሰውና ፡በምንድነው የምታምኚ በቁርአን ከሆነ ፡የአላህ ቃል ነው ይለዋል፡ምንም እንካን ብዙ የተዘባረቀ ሃሳብ ያዘ መጽሓፍ ቢሆን፡ስለዚ በመጽሓፍ ቅዱስ ፡በወንጌል ከሄድን ደግሞ ፡የእግዚአብሔር ቃል እግዚአብሔር ሁሉም በእርሱ የሆነ ይላል ፡ደግሞ ቁርአን ሁሉም የሚችል መፍጠርና ሕይወትን መዝራት አላህ ነው ይላል ፡ስለዚ እንደዚህ ከሆነማ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ወልደ አምላክ ስግው ቃል ማለት በስጋ የተገለጠ አምላክ ስለሆነ ፡ሙት አንስትዋል ፡አጋንንት አውጥትዋል ፡ለሞት ሽሮ ደግሞ ተነስቶ አረገ ስለዚ ፡ሁሉም የሚችል እግዚአብሔር እንደሆነ በዚና በሁሉም ነገር ይተረጋገጠ ነው ፡ልቦና ይስጠን፡

    • @amanueltesfamariam312
      @amanueltesfamariam312 Před rokem

      @@HiHi-xn3mr እውነት ነው ፡

  • @emebetemebet4357
    @emebetemebet4357 Před rokem +11

    አይዞክ የኔ አባት ፈጣሪ ወዶሐልና ወደቤቱ ጠርቶሐል ክብሩን ሁሉ ይዉሰድ የድንግል ማሪያም ልጅ 🙏

  • @kokebiabebe4610
    @kokebiabebe4610 Před rokem +20

    እግዚአብሔር ይመሥገን እኛንም ለንሥሀ ሞትያብቃን

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 Před rokem +5

    ጌታ እየሱስ ያድናል ያወጣል መዳን በማንም የለም

  • @tmimikiya
    @tmimikiya Před rokem +13

    Wowww…. I wasn’t expecting this. I will be honest, I usually get scared to watch stuff like this but I watched the whole program as I was intrigued. የእግዚአብሔር ሆይ ጥበብህ የማያልቅ, ምህረትህ እና ይቅር ባይነትህ ስፍር ቅጥር የለውምና: ተመስገን:: እርስዎም ቀሪው ዘመንዎ እግዚአብሔርን የሚያመልኩበት እና የብዙዎችን ህይወት የሚያድኑበት ይሁን:: Thank you so much for sharing your amazing journey.

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 Před rokem +11

    ጌታ እየሱስ ጌታ ነው። ጌታ በፍቅሩ ይማርከን አሜን!!🙌🙌

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před rokem +4

    ❤❤❤ የዘመናችን ድንቅ ሰው።
    ህይወቱን ለአደጋ አሳልፎ ወገኖቹን እና
    እራሱን ከዘላለማዊ ሞት ያዳነ።
    የቅዱስ እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው!!!

  • @user-dr4wo3xi9z
    @user-dr4wo3xi9z Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዋና መመልስህ ነው አባት መምህረ ተሰፋ አበራ በለህ ግባና አገኛዉ እሱም የሚሰተምራን ይህን የዳቢሎስ ስራ ነው የሚጋልጠው በመምህረ ላይ ደግሞ እንደምናየህ ተሰፋ አለኝ ለንስህ ያአባቃህ አምላክ ስሙ የተመሰገን ይሁን 💒✝️❤

    • @yeabsiraendalkachew6899
      @yeabsiraendalkachew6899 Před rokem

      Ll90l

    • @jerusalemmesfin196
      @jerusalemmesfin196 Před rokem

      በደንብ ስሙ እንጂ ፕሮቴስታንት ነው ሃይማኖቱ አሁን

    • @user-dr4wo3xi9z
      @user-dr4wo3xi9z Před rokem

      @@jerusalemmesfin196 እና ይሁና ሰው ለማዳን ከፋልግ ሃይማኖት አይገደበውም

  • @user-cg7oc2wv9w
    @user-cg7oc2wv9w Před rokem +2

    እዉነት በጣም ጂግና ነህ ማንኛውም ሰው የሆነሁሉ ስተት አለው ።ዋናው ስተትን አምኖ ወደ እዊነተኛ መንገድ መሄድ ነው ። የድንግል ማርያም ልጂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏 ፀልይ በእምነትህ ጠክር ሀይል የእግዚአብሔር ነው 🙏

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Před rokem +3

    ስለ ሁሉም ነገር የኃያሉ ንጉሥ የልዑል እግዚአብሔር አምላክ ስም ይባረክ።

  • @legese103
    @legese103 Před rokem +9

    ሁሉንም ክፍሎች በጉጉት ጠብቄ አይቻለሁ። በጣም አሰተማሪ ነው። ይህ ነው ሰው ማለት።

  • @muluyedegifew3579
    @muluyedegifew3579 Před rokem +7

    አምላክ አያልቅበትም እረድቶሀልና እኛም ስላንተ ፈጣሪን እናመሰግናለን

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Před rokem +1

    አንተ ጀግና እና ድንቅ ሰው ነህ። ያንን ሁሉ የእውቅና ዘመን፣ ሀብት ረግጠህ፣ የሠላምን የፅድቅን መንገድ መከተልህ፣ እኘንዲሁም በአደባባይ ወጥተህ፣ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ፣ማለትህ እና ከጥፋት መንድ እንደኔ ወደ ትክክለኛ መንገድ ተመለሱ ማለትህ ድንቅ አና ጀግና ሰው ያስብልሀል

  • @MimiTube442
    @MimiTube442 Před rokem +31

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን❤❤❤ በልባቹ የምታስቡትን ሁሉ ፈጣሪ ይሙላላቹ ከክፋት በስተቀር ❤❤ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም እካንም ከጥፋትህ ታረምክ

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Před rokem +1

      AMEN

    • @tgisittamarat4
      @tgisittamarat4 Před rokem +1

      እልልልል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና አይጓደልም እግዚአብሔር ይቅር ባይ

  • @atsadesifue6965
    @atsadesifue6965 Před rokem +8

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ሁላችንም ኃጢአተኛ ነን

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 Před rokem +3

    ባንተ ህይወት ያየዉት እግዚአብሔር ለሚመለስዉ ሰው ጊዜ እንደሚሰጥ እና ቸርነቱን ትግስቱን ነው ያደነቁት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ለሁላችንም የንሰሐ ልብ ይስጠን 🙏🙏🙏 አደራ የምልህ ሴጣን ፈተና ከበፊቱ ይልቅ ልበዛብህ ይቺላል ግን በምን ታምር ተስፋ አጥቅረት በርታ ፀልይ ፁም ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቀህ

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Před rokem

      @dinkTube227 እባካችሁን ደምሩኝ

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 Před rokem +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልን ወንድም ይፍሩ ፡ በእውነት ትልቅ ውሳኔ ነው ።
    በእግዚአብሔር ቤት ሁሉ ነገር አለ ፡ የጎደለህን ነገር ይሞላዋል አይዞ ጌታ ካንተ ጋር ነው። GBU

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 Před rokem +7

    Wow ኢየሱስ ጌታ ነው ❤ ሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @samrawitaboye3892
    @samrawitaboye3892 Před rokem +1

    ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ ስለምህረቱ ስለ ይቅርባይነቱ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Před rokem +3

    ደስ ይላል በጣም !!የድንግል ማሪያም ልጅ በአንተ የጠፉትን በጎች መልስሱ ይሰብስብ ይመስለኛል አንተም አግስያብሄር አንኳን አረዳህ እልልልልል ተመስገን🙏🙏🙏

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 Před rokem +2

    የኔ አባት ገጠመኝ ብለህ ግባ እና አዳምጥ መምህር ተስፋዬ አበራ የሕይወታችን ምስጥር ነዉ እና እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eniyatmelese5280
    @eniyatmelese5280 Před rokem +4

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ፈጣሪ እንኳን ወደ ቤቱ ጠራህ እኔ ከምንም በላይ ጠንቋይ እጠላለሁ ግን ከመጀመሪያ ክፍል ጀምሬ የተከታተልኩት መጨረሻው ስለሚያስደስት ነው

  • @fekerdavid5968
    @fekerdavid5968 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ለዘላለም🙏
    በጣም ቅን ሰው ነው ለሌሎችም በሰይጣን ስራ ለታወሩ ትምህርት ነው 🙏

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 Před rokem +5

    ከምር ጌታ ይወድሀል መዳንም በሌላ የለምና በጌታ እየሱስ ብቻ ነው የአለም መድሀኒት እየሱስ አሜንን ሀሌሉያ Jesus is lord 🙏🙏🤲🤲

  • @gghhhbbnnn1223
    @gghhhbbnnn1223 Před rokem +1

    እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ ምናመልከው እንደምን ሀያል ነው እኛ ምንሰግድለት....... ወንጌል ሀይል አለው!

  • @makidaskidane
    @makidaskidane Před rokem +10

    በእውነት እንዴት እግዚአብሔር መርጦክ አውጠክ አሁንም በፆምና በስሎት በስግደት በርታ ወንድማችን የመምህር ተስፈዬ አባረ ገጠማኝም አደምጥ❤❤❤❤❤

    • @bibisium1432
      @bibisium1432 Před rokem +1

      ማለት እንደገና ተመለስ ወደ ጥንቁላና ተመለስ ማለት ነው የተስፍየ ኣዳምጥ ማለት እግዚኣብሄር ማስተዋል ይስጥሽ አህቴ።

    • @jote5284
      @jote5284 Před rokem

      ጼንጠ ነው እንዴት የመምህረተስፋዬን ትመህረት ያዳምጣል

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před rokem +1

      @@bibisium1432 ምን ማለት ነው ተልሱ ወደ ጥንቆላ ጅል ማነው ጥንቆላ ኦርቶዶክስ ያረገው በእናንተ ይብስ አይደል በየቦታው ምጮት ቱ ሠውየው ያው ነው አልሸሹም ዘወር አሉ ነው ያው መናፍቅ ነው የሁነው

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před rokem +2

      @@bibisium1432 እስቲ ይሄን መልስልኝ እርግጠኛ ነህ መምህር ተስፋዬ ጥንቆላ ነው የሚያስተምረው ስይጣንን አምልኩት ይላል እርግጠኛ ነኝ አንድ video አዳምጠህ አታውቅም😮😮

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před rokem +2

      ​@@bibisium1432 አይይይይ እናተ ጭራሽ መምህር ተስፋዬን ወይስ ኦርቶዶክስ ናት ጠንቋይ የሉስፈር ልጆች እና የዛር ያዉልያ ልጆች ይከነክናችኃል እኮ እስኪ መጀመሪያ ትምህርቱን አዳምጥ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ለንሰሃ
    ሞት መብቃት ትልቅ እድል ነው
    ግን እንደው መቼ ይሆን ተምረን
    ወደ እግዚአብሔር ልባችን
    ሙሉ በሙሉ የሚገዛው ሁለት ነገር ማምለክ
    እንዴት ይቻላል እረ ልቦና ይሰጠን።

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 Před rokem +6

    ቀሪዉ ዘመንህን እግዚያብሄር ደስ የሚያሰኝ ስራ ለመስራት ያብቃህ ከሁሉ በላይ እግዚያብሄርን ይዘሀል በርታ ያንተ ወደፈጣሪ መመለስ ለብዙዋች መማሪያ ይሆናል አንተን የተመለከተ አምላክ ይባረክ🙏🏾

  • @meseretsolomon7304
    @meseretsolomon7304 Před rokem +2

    እንኩአንም ጌታ እረዳክ በመውጣትክ በጣም ደስ ብሎኛል ያንተ መተው የብዙ ሰው ሂወት መትረፍ ነውና ሁሉም ሊደሰት ነው የሚገባው

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +3

    ጋሸ በእውነት እግዚአብሔር የወደደዎት ሰው ነዎት እድሜ ጤና ሰጥቶ ለንሰሀ ለምስክርነት ሰው ለማስተማር በቅተዋል የፍቅር አምላክ ሀያሉ ጌታ ይቅር ባይ ነው እንዴት በንሰሀ በመመለሰዎ ይደሰታል ሌሎቹም የብዙ ሰው ሒወትን ያጨለሙ ጠንቋዬች ልቦና ሰጥቷተው ስራውን ትተው ለንስሀ ይብቁ ሀገራችን በአስማት ታምሳለች ስንቱ ካሰበበት ሳይደርስ ቀርቷል ያልተነካ የለም በዚህ መጥፎ ስራ

  • @genetmamo3194
    @genetmamo3194 Před rokem +1

    የእውነት መመረጥ ነው ቅን ልብ ያለው ሰው መቼም ቢሆን እግዚአብሔር አይተወውም ያሳለፍከው ህይወት ጥሩ ባይሆንም እሱን እያሰላሰልክ ራስህን ማሳመም ተገቢ አይደለም ይልቁንም ወደእግዚአብሔር በመመልስህ ልትደሰት ይገባሃል። ልዑል እግዚአብሔር በእንደዚህ ዓይነት ህይወት ያሉትን ወገኖቻችንን ወደቤቱ ይመልስልን ።

  • @godisgreatdesta9004
    @godisgreatdesta9004 Před rokem +5

    The power of the Cross touched you that's why you serend🙌🏽🙌🏽🙌🏽God hears the voice from your heart 🙏🏽 praise God

  • @hiwath9872
    @hiwath9872 Před rokem +13

    😢😢😢😢የምር ለመናገር አልቅሻለው የሰፈሬ ሰው ነው ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን የምር ዉይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před rokem +2

    የኔ አባት እንኳን እግዚአብሔር አወጣዎት እግዚአብሔር መሀሪ አምላክ ነዉ ይቅርም ባይ ነዉ አሁንም ግን ትዉልድ እንዳያልቅ በደንብ ማስተማር ይኖሩቦታል እርሶ እንዴት እንደወጡ እንዴት እንደዳኑ በደንብ ማስተማር ይኖሩቦታል አሁንም እግዚአብሔር ይርዳወት እንኳን ወጡ እንኮን ደስ አሎት መልካም እድል አባባ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Před rokem +4

    ላንተ ልብህን የመለሰ አምላክ የእኛንም ይመልስ ለንስሀ እድሜ ያብቃን

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Před rokem

    እየሱስ ጌታ ነዉ ምህረቱ ብዙ የሆነ አምላክ ይባረክ አይዞህ ወንድሜ ያተ መዳን ለሰይጣን ትልቅ መርዶ ነዉ ስለዚህ ነዉ እንዲናደዱብህ የሚያደርገው ነገር ግን ያጓራል እፎክር እንጂ አያገኝህም ምክንያቱም በጌታ ደም ተሸፍነአል የዳቤሎስ ስራ ይፍረስ።

  • @kokikoki9120
    @kokikoki9120 Před rokem +4

    ሁላችንም እንዲ አይነት ልብ ይስጠን ከጥፋታችን ተመልሰን እግዚአብሔርን አመስጋኝ አዳኝነቱን እንድህ በፊለፊት መስካሪ ያርገን ከመጥፎ ህይወት ያድነን

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 Před 11 měsíci +1

    ክብርና ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርሰቶስ ይሁን እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሃን በሰላም መጣህ

  • @hiwath9872
    @hiwath9872 Před rokem +3

    የመጣህበት የሂወትህ ታሪክ አስተማሪ ነው ጎጄ በሚለው ስሙ ነው እማዉቀው ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ መታደል ነው በዚህ ግዜ ባድ አጋጣሚ እና ጥያቄ መለወጥህ 😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pc1kf9tq7p
    @user-pc1kf9tq7p Před rokem +2

    አቤት እግዛብሄር አተኮ ማሀሪ ነህ ተመስገን እ/ር እንኳን እረዳህ ጸልይ አይዞህ

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Před rokem +3

    መሸአለህ እንኳንም አለህ መለስህ አይዞህ ዋናው
    ወደ አንዱ ፈጣሪ መመለስህ ነው አይዞህ ወገኔ

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 Před rokem +1

    እኮን ከነበርክበት አሎህ አወጣህ አሎህ ያፅናህ እኮንም ደስ አለህ የራስህን ሂወት በቻሳይሆን የቡዙ ሀዝብ ነው ያተረፍከው እዳልከው አስጠቆዮች በጣም ያሳዝንሉ ሰው የራሱን ትቶ የሰው ለመቀማት አፈጣሪው ጋር መጠላት ለዱኛ ብሎ ጅህነም እሳት በራስህ መገባት ያሳዝናን የሁላችነንም መጨረሻ አሎህ ያሳምርው

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አሜን። 🙏🙏🙏

  • @amishimeles
    @amishimeles Před rokem

    እየሱስ የይሁዳው አንበሳ ማን በፊትህ ይቆማል ????አንተ ብቻ አዳኝ ነህ የመሰከራችሁለት የጅጅጋውና የአሰበ-ተፈሪው ወገኖቼ የእግ/ር ጀነራሎች በሰማይ በምድርም ተባረኩ ጌታ በእናንተ የገሀነብ ደጅን ይድፈር እነደእናነተ ያሉ ጀግኖችን ያብዛልን ዘራችሁይባረክ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @titiissak6005
    @titiissak6005 Před rokem +8

    እንኳን ደስ አለን ....እናመሰግንሀለን በድፍረት ታሪክህን ስላካፈልከን...ይሄን ወኔ የሰጠህ ያዳነህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን …እድሜ እና ጤና ይጨምርልህ🙏

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 Před rokem +2

    ዘመንህ ይባረክ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ እስከዘመንህ ፍፃሜ ድረስ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ ተባረክ አተም ቤተሰብህም በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ አሜን🥰🥰

  • @user-xx9ci9lk6y
    @user-xx9ci9lk6y Před rokem +5

    እግዚአብሔር ማህሪ ነው እንኳን ተውከው ትልቁ ነገር እግዚአብሔር ማመንክ ነው

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Před rokem +1

    እግዚያብሔር በ ቤቱ ያፅናህ አባቴ አንደ እግዚያብሔር ያለ ማንም የለም 🙏🏻❗️❗️❗️🫡🙏🏻

  • @mercimerci7286
    @mercimerci7286 Před rokem +3

    ጎበዝ ልክ ብለሀል ሰው በቁም እያለ ነው ስለ ነፍሱ ማሰብ ያለበት። ከሞተ በሗላማ ወይ ወደ ገነት ወይ ወደ ሲኦል ነው የሚገባው። ሰው ከሞተ በሗላ እኛ ሐገር የሚገርም አባባል አለ “ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት” የሚል የተሳሳተ አስተሳሰብ እንደውም ከሞተ አመታት ለሆነውም ሰውም ይጠቀሙበታል። ወገን ንቃ። በአፀደ ገነት ለመሆን በቁም እያለሽ በቁምህ እያለህ በንስሐ ወደ እግዚአብሔር በመመለስ ነው። ከሞትክ እማ በቃ አለቀ። አሁን ግን በቁምህ እያለህ ምርጫ ተሰቶሀል ሞት ወይንስ ህይወት።

  • @freweyne865
    @freweyne865 Před měsícem

    መቸም ፈጣሪ ይፈርድህ ይሆናል ምክንያቱም ስንት ትምህርቱን የተጎሳቆለ, ስንት ቆንጆ የተበላሸ, ስንት ሃፍታም የደሄየ, ስንት ጤነኛ የታመመ, ስንቱ ጉልበተኛ የወደቀ, ስንቱ በቆመበት እንደ እንጨት የቀረ, ስንቱ የሞተ ስላለ.

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem +3

    ወንድማችን ትክክለኛ ወሳኔ ነው እንኳን ጌታ እረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን❤

  • @hiwotberhnu5435
    @hiwotberhnu5435 Před rokem +1

    ምነኛ መመረጥ መወደድ እንዲህ ያህለ የነሰሀ እድሜ ፈጣሪ ሲሰጥ እኔ በደለኝ ከቱ ልጁን ፈጣሪ ያስበኝ አባቴ ጀግና ሰዉ ኖት ልጆቾሆ በእርሱ ይኮራሉፈጣሪ ሁላችንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን መልካም ዘመን ይሁንሎት አዲስ ስመጣ መፃህፍን ገዝቼ አነባለዉ ለጊዜዉ ድባይ ነኝ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከዛ ጨለማ ሂወት እመብርሃን አወጣችዎት 🤲❤️ ይበርቱ በመንፈሳዊ ህይወት . ሰይጣን ሴራው ብዙ ነው አርፎ አይተኛም እኛ በፆም በፀሎት በስግደት መበርታት አለብን . የቅዱሳን ገድላትን ያንብቡ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃዎት 🤲

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Před rokem

      ጌታ እየሱስን አገኞ እኮ የምን የተረት ገድል ነው እየሰማሽው ነው ጌታን እንዳገኝ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před rokem +1

    በርታ ትልቅ ውሳኔ ነው። ምናልባት ፈተናው ከበፊቱ ሊበረታ ይችላል። ነገር ግን ከዘላለም ህይወት በላይ ምንም የለም። እርግጥኛ ነኝ ንስሀ ገብተሀል ብዬ አምናለሁ። በርትተህ ፀልይ፣ስገድ፣ጹም። ድንግል ማርያም ከነልጇ ለበረከት ሥራ ያዘጋጀችህ ይመስለኛል። እንኳን ደስ አለን። ካልጠፋት ከ99ኞቹ በጎች ይልቅ ጥፍት በተገኘው በአንዱ በላይ በሰማይ ታላቅ ድስት ሆነ።

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před rokem +7

    እመብረሀን እንኳን ወደ ልቦናወ መለሠቸወት ቶሎ ንስሀ ግቡ እና ስጋ ወደሙን ተቀሉ በፍጥት አባቴ

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Před rokem

      ጴንጤ ሆኗል

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před rokem

      @@onlymine4294 for some reason I just know it

    • @rozaroza5996
      @rozaroza5996 Před rokem +1

      @@onlymine4294 ከዳጡ ወደ ምጡ ነዋ

    • @genetbekele515
      @genetbekele515 Před rokem

      @@rozaroza5996 really ሰው ንስሀ ገብቶ ወደእግዚአብሄር ስለቀረበ ከድጡ ወደማጡ ይባላል

    • @zulfana1457
      @zulfana1457 Před rokem +1

      @@rozaroza5996
      ያናተዉ፣ ዪብሳል፣ የሰዉ፣ ተቅማጥን፣ የምታመልኩ። ጣኦቶ፣ ሰእል፣ የሞትሰግዱ።