ልብሷን አወላልቃ ፊት ለፊቴ ቆመች! የጥንቆላ ስራ የምሰራበት ቤት ሚስጥር! ጥንቆላ እና መዘዙ! ክፍል 4 Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 03. 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 876

  • @woine123
    @woine123 Před rokem +93

    መቸም ይህ ሰው "እኔ እንደ ዳንኩኝ እናንተም ዳኑ" ብሎ የሰራውን ሃጢአት ምንም ሳይደብቅ በአደባባይ መናገሩን ተመልክቶ እግዚአብሔር አምላክ ንስሃውን ይቀበለው::

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 Před rokem +246

    አይነቱ ይለያይ እንጂ ሁላችንም በአንድም በሌላ ከአምላካችን ተለያይተናል ለሁላችን የንስሐ ልብ ይስጠን

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 Před rokem +174

    እንኳን ለንስሐ እድሜ አበቃዎት ልጆችዎት ጀግና አባት አላችው

    • @habesha9941
      @habesha9941 Před rokem +3

      Amen, we all made mistakes but in the end we need God to forgive us.

    • @tabsdoj4849
      @tabsdoj4849 Před rokem +1

      ጀግና hahaha

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před rokem +8

      ​@@tabsdoj4849 አዎ ጀግና የሰው ልጅ ይሳሳታል ከስህተቱ ከስህተቱ የሚወጣ በአደባባይ እኔ እንደዚህ ነኝ ብሎ አለም ፊት መቆም በራሱ ጀግንነት ነው አንቺ ሀጥያትሽን ለባልሽ ለናትሽ ለልጅሽ ትናገሪያለሽ እሳቸው ጀግና ናቸው ደሞ እግዚአብሄር ስለወደዳቸው ነው ከዚህ ነገር ያወጣቸው

    • @user-ih3js8tf1q
      @user-ih3js8tf1q Před rokem

      አንቺ እራስሽ ጠንቋይ መሆን አለብሽ

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 Před rokem +1

      ኢትዩጵያን መቀመቅ የከተታችሁ በመርገምት በጉስቅሉና ፣በድህነት፣በጦርነት ይህንንሁሉ ቁጣ አመጣችሁ ምን አገራችን ላይ የመጣው ጉድ ከእዝህ የተነሳ ነው እርሶን አይተው ሁሉም . ድጋሚ ጠንቅ ዋይ ቢመለሱ አገራችን ከመርገምት ትድን ነበር
      ጌታ እንክዋን መለስዎት

  • @sofiosman1619
    @sofiosman1619 Před rokem +368

    ማነው እንደኔ በጉጉት የተከታተለ ሁሉንም 😊😊

  • @user-bj6jc4qu6z
    @user-bj6jc4qu6z Před rokem +89

    እንደ ተከታታይ ፊልም ጠብቄ ሰፍ ብዬ የማየው ነገርስ አቤቱ ፈጣሪ ከእደዚህ ከይነት በአድ አምልኮ አንተው ጠብቀን ምድርህን ኢትዮጵያን ይቅር በላት

    • @yayehmuche
      @yayehmuche Před rokem +1

      እንደ እኔ

    • @abebechg.selassie2936
      @abebechg.selassie2936 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን ።
      ከእግዚአብሔር ያልመጣ በረከት ጤና ደስታ የለውም
      ምን አለበት በእምነት ጸንተን አምላካችንን ብንጠብቀው?
      እግዚሐብሔር ብዙተአምር እያ ሳየነው ።
      ልብብለን ብን መለከት ብዙ ተአምር አለደ ደ

  • @judijudi4339
    @judijudi4339 Před rokem +58

    አንተ ነብስክን አትርፈካል ጋሼ አሁንም የሰራዊት ጌታ ካንተ ጋር ነው በርታ በፀሎት በጉጉት ነበር ስከታተል የነበረው አንተን የፈታ አምላክ እኛንም ይፍታን

    • @rute8262
      @rute8262 Před rokem

      Antes denkal este bagegehw Agatame beyebetkrsteyanu endmayetekm tenkula sebetk bezwoch alu metawekachew mechas

  • @user-gu7cr8pl6l
    @user-gu7cr8pl6l Před rokem +47

    ለመጀመሪያ ጊዜ interesting ሆኜ እንደዚህ አይነት ታሪክ የተከተታተልኩት ለምን እንደተሳብኩ ግን አላቀውም ማርያም 😢 አይቼ ሰምቼ ስለማላቅ ነው መሰለኝ

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před rokem +7

      እድሜ ለእነ መምህር ግርማና መምህር ተስፋየ አበራ ከዚህ የባስ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ

    • @user-gu7cr8pl6l
      @user-gu7cr8pl6l Před rokem +1

      @@tigistitigisti4792 የመምህር ተስፋዬ ተከታይ ነኝ ለዛ ነው መስል መጨረሻውን መስማት የጓጓሁት
      ወይ ፈተና ገጠመኝ ብዙ ተምሪያለው

  • @smd7650
    @smd7650 Před rokem +19

    ሰይጣን ተዋረደ በሉ ሁላችንም ወደ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንመለስ ልብ ያለዉ ልብ ይበል🙏

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem +83

    በዚህ አይነት ድርጊት ስንቱ ተቀበረ ስኝቱ ከአላማው ተጨናገፈ ። አቤት እግዚአብሔር ቸርነትህ ስንቱን ታገስከን ለንሥሀ ሞት ያብቃን መጨረሻችንን ያሣምርልን።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před rokem +3

      ትክክል የሚያፀይፍ ተግባር ነው መስማትም ይቀፋል የስንቱ ጉዋዳ እንደፈረሰ እሱ ነው የሚያውቀው

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 Před rokem +2

      ​@@meseretdibabe8020
      እውነት ነው እስከመቃብር አለመውሰዱም እውነቱን
      መናገሩን አደንቀዋለሁ

    • @darlingdarling6360
      @darlingdarling6360 Před rokem +1

      በጣም ስንቱ ህይወቱ ምስቅልቅል አለ ስንቱ ከስንቱ ተለያየ እንደ ድግምት ከባድ ህመም የለሞ ሠው አይረዳውም አምላክ ይጠብቀን

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 Před rokem

      @@darlingdarling6360 እሱ ይጠብቀኝ ቸሩ መዳኒያለም አረኛችን

    • @SolianaTewahido
      @SolianaTewahido Před rokem

      አሜን

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před rokem +18

    ይህ ሰውየ ልቡ ኑፁ ነው ተመስገን እግዚአብሔር አሁን ምን እየሰራህ ነው እንጂ የት ነብርክ ብሎ አይጠይቅም አንተ ንስሀ ገብተሀል እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ልጆችህን እበርታ አንተ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ካሉት ቅዱሳን ውስጥ ነህ በጣም ነው ያሳዘንከኝ በርታ

  • @user-cg8mu8ew4q
    @user-cg8mu8ew4q Před rokem +37

    አቤት በዚህ ስራ የስንቱ አቤት ስንቱ ህይወት ጨልሞ ይሆን አቤት ይቁጥረው 😢😢
    ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ከዚህ ስራ አወጣህ

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 Před rokem +15

    እኔንስ የገረመኝ ዛሬ ላይ ወዶህ እንዲህ ያለን ሰላም የሰጠህ አግዚአብሔር ነዉ አይ ጌታ ልዩ እኮ ነህ ❤❤

  • @kdusmicaelkdusmicael160
    @kdusmicaelkdusmicael160 Před rokem +28

    እያወቅን በድፍረት ሳናወቅበስሕተት የሰራነዉን ሐጢአት አቤቱ ይቅር በለን

  • @helz9637
    @helz9637 Před rokem +26

    እንኳን ለንስሐ ህይወት አበቃዎት ጀግና በድፍረት ወጥቶ ለሌላው መማሪያ እንዲሆን ላደረጉት ነገር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሲወድ እንዲህ ነው

  • @alemayehugebru
    @alemayehugebru Před rokem +20

    አትፀፀት፡፡ አንተ የማህበረሰብህ ውጤት ነህ፡፡ አድገህ፣ አገናዝበህ፣ እና ራስህን ስትችል መውጣትህ መልካም ነው፡፡ ለአካል ጉዳተኞች ያለንን አመለካከት ካልቀየርን፡ የዘራነውን መልሰን ማጨዳችን አይቀርም፡፡ ሁሉን ይቅር በል፡፡ ለመጀመሪያ ሚስትህ እናት እና ቤተሰብ ያለህን ጥላቻ ፋቀው፡፡ መልካም ቀሪ ዘመን ይሁንልህ፡፡

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 Před rokem

      እውነት ነው በትክክል እኔም በአደግሁበት አካባቢ አንድ አጭር ሰው ነበር ድርጊቱም እጅግ አስቀያሚ ነበር።

    • @alemayehugebru
      @alemayehugebru Před rokem

      @@fasicamolla7352 ማስተካከል ያለብን ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ በተፈጥሮ የሚሰማቸውን የበታችነት መንፈስ ለማከም፡ መትጋት አለብን፡፡ ያለበለዚያ፡ መልሰው የማህበረሰቡ እዳ ነው የሚሆኑት፡፡ ልጆችም፡ ስናሳድግ መጠንቀቅ ይገባል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před rokem +15

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እንኳን ለዚህ አበቃዎት እኛ ሰዎች ሳናዉቅም እያወቅንም ብዙ ስተቶችን ሰርተናል . ዋናው ግን በቶሎ ወደ ንስሐ መመለስ ነው ይሄን እድል ሳያገኙ ለንስሐ ሳይበቁ የሞቱሙ አሉና . እግዚአብሔርን ያመስግኑ አባታችን

  • @zainebaassen9554
    @zainebaassen9554 Před rokem +42

    አሁንም እንኳን ተመለስክ ጉዲችሁን ስሙ ደጋሚ አስደጋሚወች የስንቱን ህይወት ባስደጋሚወች 😢

  • @eyerusalemtaye8506
    @eyerusalemtaye8506 Před rokem +36

    ጌታ እየሱስ ስምህ ለዘላለም ይክበር!!!

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 Před rokem +17

    ፈጣሪ ቸር ነው ስተትን ተጸጽቶ ወደ ንስሀ መመለሱ ትልቅ ነገር ነው እ/ር እንኳን ለንስሀ አበቃወት እንደተከታታይ ድራማ ነው የተከታተልኩት ለብዞች ትልቅ ትምህርት ነው

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před rokem +1

      የፈጣሪ ስም ቆርጠህ እ/ር ተብሎ ኣይጻፍም እህቴ ወይ ወንድሜ።

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Před rokem +2

      እ/ር❌ ስም አይቆረጥም ።።ይስተካከል። እግዚአብሔር✅

  • @semira5875
    @semira5875 Před rokem +21

    አላህ ይጠብቀን ረመዳን ከሪም ለመላው ሙስሊም አላህ በሰላም ያድርሰን ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን 🤲❤️

    • @Godisgood20209
      @Godisgood20209 Před rokem +2

      መቼ ነው ረመዳን?

    • @zzqm1uk8g
      @zzqm1uk8g Před rokem +1

      አሚንንንንን ያረብ

    • @makimaki4858
      @makimaki4858 Před rokem +2

      ​@@Godisgood20209 ሐሙስ በ23 ነው

    • @semira5875
      @semira5875 Před rokem

      @@Godisgood20209 ኸሚስ ነው 🥰

    • @rhema89
      @rhema89 Před rokem +1

      አሚን ያረብ

  • @kdusmicaelkdusmicael160
    @kdusmicaelkdusmicael160 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ሐጢአትን እንጂ ሐጢአተኛን አይጠላም

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 Před rokem +6

    ግሩም ታሪክ:: እንኩዋን ፈጣሪ ረዳህ:: በወርቅ አልጋ ከመተኛት ከአምላክ ጋር ሇኖ ሰሌን ላይ መተኛት ይሻላል::

  • @LL-im6jw
    @LL-im6jw Před rokem +5

    በትክክል ልጆቼን አቀርቅሮው እንዲሄዱ አልፈንግም ያልከውን እና ሰላሜን ያልከው በእውነት አስተማሪ ነው በርታ እግዚአብሄር እንኳን መንገዱን ከፈተልህ

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před rokem +6

    መምህር ግርማና ሌሎች አባቶች የሚያዋርድት የሚያጋልጡት እንደዚ አይነቱን ነው ።በፆም በፀሎት በስጋወደሙ በስግደት መንፈሱ ይያዛል በመቁጠሬያ ይገረፋል የእግዚአብሔር ስም እየተጠራበት።በፀሎት ቤታችን እየፀለይን አጋንንት ሲዋረድ አይተናል እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @serawitworkeneh3842
    @serawitworkeneh3842 Před rokem +6

    አንድ ሀጥያተኝ ንስሐ ሲገባ በመንግስት ስማያት ታላቅ ደስታ ይሆንል" እግዚአብሔር ዩንስሐ እድሜ ይስጠን ከድንገተኝ ሞት ይስውረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @godlover7602
    @godlover7602 Před rokem +6

    ወንድሜ ሆይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይህ ትልቅ ማሥተዋል ነው እግዚአብሔር አምላክ የውሥጠኛውን አይን ሥላበራልህ እጅግ ደሥ ብሏኛል ደሞ ጌታ ያከበሩኚን አከብራለሁ ይላል ቃሉ እና ራሰ እንጅ ጅራት አትሆንም ከዚህ ቦሀላ ለሰማያዊይ መንግሥት ትሰራለህ በርታልኚ ወንድሜ

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 Před rokem +7

    መን ደስ እንዳለኝ ታቃላችሁ የኔ መመሄር ገርማ ተቃዋሚ መን እንደሚሉ እሄን ሲያዩ 😁ሰደብ በቻ ሳይሆን ዘቅ በሎ ማየት ይጠይቃል!

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před rokem +1

      😂😂😂😂 እኮ የሚገርመው ግን 😢😢 አብዛኛው ኮመንቶች ያሳዝናሉ አልፈርድባቸውም እንዳያዳምጡ ምድረ ምቀኛ መምህራን ትውልድ እንዳይነቃ የሚያደርጉ እህቴ

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před rokem

      I want to watch the video
      Is he still orthodox?

  • @ohbg8196
    @ohbg8196 Před rokem +14

    ከክፍል አንድ ጀምሬ ነው ያየሁት በጣም ነው የሚገርመው በድፍረት ወጥቶ ስለ ተናገር በጣም አደነኩት 👍👍የጋዜጠኛው አደቅሀለሁ የልጅቷን መጨርሻ ለማወቅ ፈልጌ የልጅቷን መጨርሻ ለማወቅ በጣም በጉጉት ነበር የማዳምጠው ይች ልጅ በሆነ ይህን ቻናል ቀርባ ታሪኳን የሰማሁ መሰለኝ ይሷ ትንሁን የሷ ተመሳሳይ የሆነች ልጅ ትሁን ....

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před rokem +1

      መፅሀፋ እኮ አሳትመዋል ሙሉ ታሪኩን እዛላይ ማግኝት ትችላለህ የዚህ ዘመን ታሪክ በዚች ሰአት ብቻ ተነግሮ ያልቃል ብለህ ነው ስራቸው መጥፎ ቢሆንም ጠንቃቃ ይመስላሉ ሌላው እኮ ጠንቁዋይ ነኝ እያለ የውሸት የሰው ሀብት የሚዘርፋ ቅጠላ ቅጠል እየሰጠ ሰው የሚገል ልክ እንደ ታምራት ገለታ አጭበሪባሪም አለ እሳቸው ስራውን አውቀው ነው የሚሰሩት ለዛም ነው እግዚአብሄር መርጦ ያወጣቸው ያዳናቸው ለንሰሀ ያበቃቸው

    • @abeladmasu5044
      @abeladmasu5044 Před rokem

      የመፀሀፉ ስም ምንድነው?

    • @hulumyalfal7052
      @hulumyalfal7052 Před 9 měsíci

      ewunet new yehiwot menged yemil program layi semechewalehu

  • @qwas9970
    @qwas9970 Před rokem +5

    አባታችን ከተናገሩት አንድ ነገር አለ ግን ደግሞ ጥልቅ ስብከት ናት ልቤ ውስጥ ገባች
    የአጋንንት ድግምት በእግዚአብሔር ለተጠበቀ ሰው አይሰራለትም በእግዚአብሔር ተጠብቀዋልና ስሉ
    ልቤ በደስታ ፈነዳ ያኔ እኛ በእግዚአብሔር ከታመንን ማን ያሸንፈናል
    መልእክቱ ስለእኛ ያዝዘቸውልና
    እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሀንቴ ነው ምን ያስፈራኛል

    • @betelehembekele9183
      @betelehembekele9183 Před rokem

      እኔም እንዲህ ሲል ልቤ በሀሴት ተሞላ ክብር ለስላሴ

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v Před rokem +4

    አንድ የእንባ ዘሐላ ለሰው ብለህ እንዳታወጣ ከምድራዊ ህይወት የበለጠ የሱ የዘላለም ህይወት ይበልጣል እግዚአብሔር ረድቶሀል ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁ እውነት ትልቅ ሰው ነህ ትልቁን ጌታ ይዘሀል መመረጥና መታደል ይጠይቃል ቀሪ ዘመንህ ይመር እድሜ ይስጥ

  • @tsik914
    @tsik914 Před rokem +2

    የእግዚአብሔር ጥበቃ ያለው ሰው ድግምት አይሰራበትም እግዚአብሔር ይመሰገን በእመነታችን እንበርታ እግዚአብሔር እንካን አወጣዋት የንሰሀ እድሜ ይጨምርሎት

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Před rokem +6

    ድንቅ ምስክርነት ነው እንኩዋን እግዚአብሄር ከዚህ ጉድ አወጣህ፡፡ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 Před rokem +8

    እግዚያብሄር ታላቅ ነዉ! እንኩዋን ከጨለማ ህይወት አወጣህ 🙏🏾

  • @yemariam628
    @yemariam628 Před rokem +6

    የኔ አባት እኳን ከዚ ጉድ እግዚአብሔር አዎጣዎት ንሰአዎትን ይቀበል 🤲አሜንንንንንንንን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +4

    የሚገርም ትረካ ነው እንኳንም እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ጠራህ በንስሀ የማይፋቅ ይቅርታ የለም ቸር አምላክ አለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Před rokem +3

    እውነት ለመናገር የዘመናችን ጀግና ሰው ነዎት እንክዋንም እግዚአብሔር ለንስሃ አበቃዎት ይሄ የብዙ ስዎችን አመለካከትና አስትሳሰብ ይቀይራል ከእግዚአብሔር ማንም እንደማይበልጥ ይረዳሉ

  • @yemariamfamily7844
    @yemariamfamily7844 Před rokem +6

    በጣም ግሩም ነው እኔም ደብረዘይት በዝና ሲወራ አውቀዋለው የልጆችህ አምላክ አድኖሀል አሁንም ፈጣሪ ከምንፍቅና አውጥቶ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራክ በፈቃድህ የተዋረስካቸው አጋንንቶች ካለ ፆም ፀሎት እና ስግደት መላቀቅ የማይታሰብ ነው ፈጣሪ ይርዳህ እመብርሀን ልጆችህን ትጠብቅልህ

    • @zulfana1457
      @zulfana1457 Před rokem

      ምንፍቅና፧ አንቺም፣/ አንተም፧ መዉጣት፧ አለባችሁ። የማታዉቂዉን፧ አትዘባርቅ።

    • @sebleteklu8752
      @sebleteklu8752 Před rokem

      ደደብ

    • @yemariamfamily7844
      @yemariamfamily7844 Před rokem

      @@zulfana1457 ልብ ላለውና ለሚያስተውል የፃፍኩት ነው ላንተ/ላንቺ አይደለም የፃፍኩት

  • @user-ji5jc4ck4q
    @user-ji5jc4ck4q Před rokem +11

    እግዚአብሔር ረቂቅ ነው ልጆቹን እንዴት እንደሚሰበስብ:: ድንቅ ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን:: ለሁላችንም የንስሀ ልብ ይስጠን :: በቤቱ ያኑረን

  • @mekdesagonfer9459
    @mekdesagonfer9459 Před rokem +2

    ላኢላ ኢለላህ አላህ የፀፀት ህሊና ለሁላችንም ይስጠን ለወንድማችንንም ትልቅ አክብሮት አለኝ ምርጥ ትምህርት ነው ለገባው ሰው አላህ ብቻ ነው ሚመለከው ሚሰጠው ሚነሳው ሚገለው ሚያነሳው አላህ ይጠብቀን ከንደዚ አይነት ሲሂር አሚን በሉ፡፡

  • @ekram0007
    @ekram0007 Před rokem +5

    አንተ አምልጠሃል ወንድሜ ስለ ገንዘብ ያለህን አመለካከት ስትተነትን የምር ገብቶህ እንደተቀየርክ አምኛለሁ። ፈጣሪ መመለስህን ይቀበልህ ! ሁሌም መናገርህን እንዳታቆም ያልነቃ እንዲነቃ እንዴትና በምን መልኩ እንደሚሰራ እየወጣህ ለህዝቡ አስተምር የራስህ የዩቲዩብ ፔጅ አዘጋጅተህ አስተምር ተናገር በተረፈ በርታ !

  • @andinetlema4422
    @andinetlema4422 Před rokem +5

    በጣም ሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ትምህርት አለው በጉጉት ነበር የጠበኩት አንድ ነገር ግን አወኩ የትኛውም አይነት ሀጥያት የእግዚአብሄርን ፍቅር አያሸንፍም

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Před rokem

      ምንም ማለት አንድ ነገር አወኩ እስከዛሬ ድርስ እግዚያብሔር እሚበልጥ ነገር ይኖሯል ብለህ ታስብ ነበር ማለት ነው😡

    • @andinetlema4422
      @andinetlema4422 Před rokem

      @@selammesganaw3899 አይ ብዙ ግዜ እንዲ አርጌማ ቤተ ክርስቲያን አልሄድም ብዬ የቀረውባቸው ቀናት ቆጭተውኝ ነው

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይወድሀል እንኳን ወደቤቱ መለሰህ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ለዚህ ንስሀና ክብር ስላበቃህ

  • @Sara-cq3tl
    @Sara-cq3tl Před rokem +17

    እግዚአብሔር ይቅርበለን በደላችን በዝቷል 😢😢😢😢 በመተት የተገኘ ስልጣን ነው ለካ ሀገርእየጨረሰ ያለው ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ለንስሃ ያብቃን . ንስሃችንንም በይቅርታ ይቀበለን. አንተን ወንድሜን ጀግና ነህ.👍🏽💐 እግዚአብሔር ቢወድህ ነው ግዚ የሰጠህ.❤

  • @selamabay8902
    @selamabay8902 Před rokem +5

    ምን አይነት እድለኛ ሰው ነህ !!ስንቱ ከነ ሀጥያቱ አፈር ገብቶዋል።እውነት እግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው እንደዚ ለንስሀ ሞት መብቃት ደሞ ደግም የመወለድ ያክል ነው። ሁላችንንም ለነሰሀ ሞት ያብቃን።

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 Před rokem +7

    እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🏿 አይ የኛ ሰው ሀጢያትን እናበረታታለን🤦🏿‍♀️ እንኳን ለንስሀ አበቃቅ ሁላችንንም ለንስሀ ያብቃን🙏🏿

  • @chadiafarchoukh
    @chadiafarchoukh Před rokem +3

    በእውነት ልክ እደድራማ ነው የተከታተልኩት ሳላደንቅህ አላልፍም ቸሩ መድሀኒያለም ልቦናህን አይለውጠው የጠፉትንም እህት ወንድሞቻችን ወደ እርሱ ይመልስልን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem +20

    ወደፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ 🙏 ከእንደዚህ አይነት መከራ እና ስቃይ መተተኛ እና አስመታች ይጠብቀን ። በምህረትህ ይቅር በለን🙏

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው መወሰንህ ነዉ
    አምላክ ይርዳህ አይዞህ ወንድሜ ሁላችንም ሀጥያተኞች ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜን ለንስሐ የሰጠን ያለን ይበቃናል የሰጠንን ይባርክልን እግዚአብሔር
    እግዚአብሔርን የልብህን መሻት ይፈፀምልህ
    የማይበድል ባርያ ይቅር የማይል ጌታ የለም
    ህይወትን ብዙ አስተምራሀለች
    ወንድሜ ከትምህርት ቤት ይልቅ በህይወታችን
    ዉስጥ የተማርነዉ
    እራሳችንን እንድናይ ይረዳናል
    ዋናው ወደ እራሳህ መመለስህ ነዉ
    ስለማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Před rokem +4

    ሁሉ ሞልቶ ቢተርፍ የህሊና ሰላም ከለለ ሁሉ ከቱ ነው እንኳን ውደ ፈጣሪ ተመለሱ ዋናው እሱ ነው ከመጀመርያው ይልቅ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před rokem +3

    አባታችን ፈጣሪን ስላገኙት እድለኛ ነዎት አሁን እኮ ሰው በገንዘብ የሚገዛበት ዘመን ነው ቤተሰቦ ቢርቆትም የማይከዳው ፈጣሪ አጠገቦ አለ
    በእርስዎ ታሪክ ብዙ ሰው ይማርበታል
    የልጅቱዋ ታሪክ ያሳዝናል ውጭ ሀገር መሄድ ከቻለች ግን በደንብ ልትረዳ ትችላለች

  • @abuyetube
    @abuyetube Před rokem +5

    ወላዲተ አምላክ አባታችንን ወደ ህሊናው ስለ መለሽልን እናመሰግናለን ክብር ለእርሱ ይሁን ግሩም ድንቅ አስተማሪ ላስተዋለ ትውልድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ባለ ስልጣኑን ልብ ስጥልን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem +8

    ስላም ያለው በክርስቶስ ፍቅር ስንወድቅ ነው ለንስሀ ሞት ያብቃን ሁላችንንም ❤❤

  • @rahelyenaride9333
    @rahelyenaride9333 Před rokem +3

    ወይ በጣም የሚስጠላ ስራ ነበር ስለዚህ እንኳን ወጣህ አባቴ ተመስገን ልቦናህን ስለቀየረው አመሰግናዋለሁ ፈጣሪን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lisanutilahun4975
    @lisanutilahun4975 Před 25 dny

    ተመስገን የፈጣሪ ሀይል መጨረሻው ለንሳሄ ግዜ መስጠት ነው ፈጣሪ ንዛዜህ ይቀበልልህ ባሀሳብም በተግባርም ፈጣረ የተጣራጠርን ለሁላችን ይቅር ይበለን ኣሜን

  • @genet1009
    @genet1009 Před rokem +3

    በውነት እድለኛ ኖት በሂወት ሳሉ የንስሀ እድሜ ተሰጦት ክብር ለሚምረው ጌታችን ይሁን

  • @addis7469
    @addis7469 Před rokem +1

    አይዞህ ነፃ ነህ እግዚአብሔር የረዳህ ሰው ነህ :: ሁላችንም ሀጢአተኞች ነን ማንም ድንጋይ ሊወረውርብህ አቅሙም ሞራሉም የለውም :: የራቁህም ቤተሰቦች ይመለሳሉ ::

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +8

    ትናተና ሲቋረጠ መጨረሻውን አይቼ በየ ነበረ🙄🙄🙄 እሰኪ ለሠማው የዘድሮው ጉድ አያለቅም👂👂👂👂👂😷😷 እግዚአብሔር ዲያቢሎስን ከመደረ ገፀ ያጠፍልን

  • @zen3905
    @zen3905 Před rokem +2

    በጣምአስደናቂትምህርትአለው አልሀምዱሊላህ አላህነግሮናል ድግምተኛ ጠንቋይን ጠይቆያመነ ከእሥልምናይወጣል ብሎናል ድግምት ቢደረግብንእንኳ በድግምትአይፈታም በእምነታችን በዱአ በፀሎትእንጅ።
    ሰውየውተናግሯል ውቃቢቤትእና ጠንቋይቤት ዱአየለምብሏል

  • @GenetKokebe
    @GenetKokebe Před rokem +5

    እግዚአብሔር ኣድሎሓል ከጨለማ ወደብርን ሥለመጣሕ ወደ ንሠሓ ሕይወት ሥለመጣሕ

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v Před rokem +3

    ሰላማችን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የእውነት ማረፍ በሱ ሰላም ይገኛል እሱን ያወቅነውና የተረዳነው ጊዜ ክበር ጌታችን እንኮን እግዚአብሔር ረዳህ

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Před rokem +3

    እግዚአብሔር እንኳን ለንሰሀ እድሜ ሰጠህ የዘላለም ሒወት ይበልጣል ቤተሰብሕን ሁሉ አድነሀል እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው::

  • @itopiawinettewahdonettewah7211

    እንኳን እግዚአብሄር ለንሰሐ ህወት ጠራህ። ማንም ማንንም መፍረድ አይችልም ። እግዚአብሔር ብቻ ነው ፈራጅ። ሁላችንንም ሀጥያተኞች ነንና፦ ሁላችንንም ለንሰሐ ህወት ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @adwamojo4992
    @adwamojo4992 Před rokem +2

    በእውነት እግዚአብሔር ረድቶሃል ክብር ለእርሱ ይሁን አምልጠሃልና ሌሎችንም አስመልጥ በርታ ጸጋው ይብዛልህ።

  • @halimab609
    @halimab609 Před rokem +1

    በጣም ጎበዝ አላህ የእውነተኛውን መንገድ ይምራህ ። ተሳስተው ያሳሳቱ ሰዎች መች ራሳቸውን ያጋልጣሉ።
    ወይ ጉድ የባለስልጣን ጉድ

  • @user-hk8ib2dj1k
    @user-hk8ib2dj1k Před rokem

    አቤት የእግዚአብሄር ምህረት ቸርነት የአነንተ ትግስት ድንቅ ነው

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před rokem

    እዉነት ነዉ ሠላም ያለ ከእየሡሥ ጋራ ብቻ ነዉ።የማይናወጥ ሠላም አለኝ እየሡሥ የሠጠኝ አለ ዘማሪዉ። አዎ የእግዚአብሔር በረከት ባለጠጋ ያደርጋል ።አንድ ግዜ አፕል የመሠረተዉ ሥቲቨ በካንሠር ተይዘዞ በዚያ ሑሉ ባለዉ ብሩ ነብሡን አላተተረፈም ሞታል።የሠላሙ ምንጭ እየሡሥ ብቻ ነዉ።ተባረክልን❤❤❤❤❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ። በነፍስህ ተጠያቂው አንተ ብቻ ነህ። ስለዚህ ለምን ብቻህን አትቀርም፣ ለምን ቀባሪ አታጣም፣ ትልቁ ነገር ከእግዚአብሔር ጋር በንስሀ ጸድቶ መቆም ነው። እግዚአብሔር መሀሪ ነው።

  • @bemenetbayi9972
    @bemenetbayi9972 Před rokem

    ክፍል አንድን አይቼ የማይገባ ኮመንት ፀሐፊ ነበር ። በመጀመሪያ በጣም ይቅታ እጠይቃለሁ ። ደጋግሜ አየሁት አሁን ተረዳሁኝ እግዚአብሔር አምላክ አንኳንም እረዳሆት እሄንን ሰበርዉ እራስሆን አጋልጠዉ ወደ ሚዲያ መዉጣት በጣም ጀግና ነሆት ።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +4

    መምህሮቻችን ከዚህ ጥንቆላ ፣ድግምት፣አጋንንት ጠሪዎች እራቁ እያሉ ባስተማሩ ተሰደቡ ተወቀሱ ።እንግዲህ ምን ትሉን ይሆን ? እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን 👏
    እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን 👏
    በእምነትዎት ይበርቱ በፀሎት ፣በስግደት በፀበል በስጋ ደሙ ይከታተሉ መንፈስን በስግደት ካላስወገድነው ሰይጣን ለበቀል ዝግጁ ነው

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube Před rokem +2

    አሏህ ከእንደዚህ አይነት ህይወት ይጠብቀን 😢ያራብ ኧረ ሰዎች ሆይ እውነት የሚያቀው አሏህ ነው ጥንቆላ ቦታ አትሂዱ ችግራችሁ ለአሏህ ንገሩት ተመልካችና አዛኝ ነውና
    አይዞን ከዛ ጭንቀት ያወጣህ አሏህ አመስግነው 🤲

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ለንስሐ ሲጠራ እንዲህ ነው

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን ወተህ ሠለተናገርክ ጀግና ነህ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ

  • @gdhdhgdhdhd8571
    @gdhdhgdhdhd8571 Před rokem +2

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ እሚባለው እደእርሶነው የምር ሁላችን ለንሰሀሞት ያብቃን ጉሉ አሜን🙏

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 Před rokem

    አቤት የኔ ጌታ ሰዎችን የሚያስጨንቁ አጋንንቶችን የሚያንቀጠቅጥ ይሄንን ጌታ አውቆ ወደ አጋንንት አሰራር የሚሄድ ሰው አለ ሲባል ለማመን ይከብደኝና ሳኦል ወደ ሙታን ጠሪዋ መሄዱን ሳስብ ያሳምነኛል። ኧረ ዳግም በባርነት ቀንበር ከመያዝ ይሰውረን።

  • @menberehailu6693
    @menberehailu6693 Před rokem +1

    በወላዲት አምላክ በጣም ደስ ይላል አሁንም ጨርሶ ይማርህ ከቤተሰብህ ጋር ሰማእቷ ትመልክትህ አሜን!

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 Před rokem

      ይሄም ሌላ ጥንቆላ ነው ስማእቷ ምናምን ሌላው ቡቱቱ ነገር ነው

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před rokem +20

    ከአንድ ክፍል ጀምሬ ነው የሰማሁት አሁን ንሰሀ ገብቷል አዳምጡ አትሳደቡ

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před rokem +2

      እኔም አንድ ሳላሳልፍ ሰማውት ዛሬ የመጨረሻ ያድርገው ተለውጦ በሆነ ወደ ድሮው ህይወት

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv Před rokem +2

      ​@@accacc5974 እኮ ለዛ ነው ጊዜ ሰጥቼ የማዳምጠው

    • @kwtubemekdes
      @kwtubemekdes Před rokem +1

      አወ እኔም ሁሉንም ተከታትየወለሁ ንስሀ ገብቶ ከሆነ ለመደሰት ነው የማደምጠው እግዚአብሔር ሆይ ንስሀ ገብቶ ወደ አንተ ተመልሶ አሰማኝ የአብረሀሙ ሥላሴ

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před rokem

      ​@@kwtubemekdes እንግዲህ አሁን ሊገባ ይሆናል ንሰሀ

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před rokem

      Is he still orthodox ?beknent melshelegn

  • @mastewaladinew331
    @mastewaladinew331 Před rokem +5

    I am proud of this guy it's not easy to do what he is doing God is great no matter how sinful we are he will find away to forgive us.

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Před rokem +13

    እንኳን ፈጣሪ መለሰህ ለሱ ምንም አይሳነውም

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 Před rokem +4

    እሚገርም ነው እግዚአብሔር እንኩዋን እረዳህ ወደቤቱ ሰበሰበ ተመስገን

  • @haymidebele3955
    @haymidebele3955 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለንሰሀ አበቃህ አይዞህ እመብርሀን ትጠብቅህ እስከነቤተሰቦችህ

  • @hanonmera8092
    @hanonmera8092 Před rokem

    Thanks for sharing and thank God you are free.
    Never look behind

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k Před rokem +11

    እግዚአብሔር ን ከምታጣ እንኩዋን ሰዎቹን አጣህ

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 Před rokem +2

    ይህ ጠንቆ ሰው የስንቱ በሽታ በማድረግ በማሳበድ ስንቱን እድሉ በማበላሸት የኖረ ሰው ነው። ይህን ሰው ከፍተኛ ፍርድ ቤት በወንጀል መጠየቅ አለበት ። እግዚአብሔር ንስሐ ስለገባ ይቅር ይለዋል ግን ለሰራው ግፍ በህግ መጠየቅ አለበት የስንቱ ቤት በትኖ አበላሽቶ በነጻነት መመላለስ ትክክል ነው ብዬ አላምንም።

  • @sefineshehabetewelide3879

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከጠላት ወጥመድ ሰውረን ጠብቀን

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Před rokem +1

    ከዚህ ከበከተ ህይወት መገላገልህ ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem +1

    እድለኛ ኖት ከአጋንት እስራት መላቀቆት የፈጣሪ ትእግስቱ ይገርማል በድህነት እስከ እድሜ ልኬ መድኃኔዓለም ሳመልክህ ልኑር ግን ከዚህ ስውዬ ንግግር ስው እራሱ አጋንትን ፈልጎ እሚሄድነው እሚመስለው

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před rokem

    አቤት እግዚአብሔር ቸርነቱ ልጆችህ በከንቱ እንዳንጠፋ የምታስብልን ደግ አባት ነህ እግዚአብሔር ሲመልስ እንዲህ ነው ተመስገን በእውነት አንተን ያሰበህ አምላክ ሁላችንንም ያስበን

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před rokem

    በእውነት መጨረሻ ላይ የሚያሳዝን ነገር ተናገርክ ስለ ፈጣሪ እና ስለ ልጆችህ እውነት ነው ።

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 Před rokem +7

    እንኳንም በንሰሀ ተመለሱ በአንድ ሰው ንስሐ መግባት በሰማይ መላእክት ደስስስ ይላቸዋል ❤❤❤❤

  • @almazbalcha9860
    @almazbalcha9860 Před rokem +1

    በጣም አጃኢቢ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበልህ የልጆችህ የባለቤት ፀሎት አገዘህ 👏👏

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Před rokem +3

    ተመሰገን ይሂ አራሱ ነሳሃ ነዉ እንኳን ሰላምህ ተመለሰክ

  • @hawimengestu1519
    @hawimengestu1519 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን ወደ ፉጣሪህ ወደ እግዚአብሔር ስለተመለስክ ቸሩ ኡምላክ ፀሎትክን ንስሀህን ይስማ

  • @eyobmanaye
    @eyobmanaye Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
    እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው❤

  • @user-pc1kf9tq7p
    @user-pc1kf9tq7p Před rokem +1

    እንኳን እግዛብሄር እንኳን ውረዳህ እንኳን ተመለስክ ግን በጣም እየገረመኝ በጉጉት በማሀል እያማተብኩ ነው ያየሁት በይተለይ ሁለት ብልት ያላት ሴትዮ አቤት የኔጌታ

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i Před rokem

    እንኳን ለንስሃ እድሜ ሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነህ በእድሜ ላይ እድሜ ጨምሮልህ ለዛሬዋ ቀን ያደረሰህ

  • @AG-ru1rg
    @AG-ru1rg Před rokem

    አምላክህን እና ሕዝቡን ራስህን ዝቅ አድርገህ ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው። እግዚኣብሄር እድሉን ስለሰጠህ ትልቅ እድል ነው።

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 Před rokem

    You have a peace of mind more than anything we live in this world anytime you choose the best for your soul keep praying and close to your god you're doing the right thing you are in the right path may God protect you

  • @user-eh7oe4tj6j
    @user-eh7oe4tj6j Před 8 měsíci

    ወይኔ እያቧለለነዉ ጋሽታሜ የእዉነት እንኳንም ፈጣሪመለሠዎት ልጅነበርኩማለትነዉ ቅርብግዜነበርየሚመሥለኝ አቤትቁጅናህ የተለቀቀዉ ምሥልላይ አቤትፍቅርአዲሥ እጋሽታሜተመለሠ አንችም ተመለሽ

  • @leroabayneh5471
    @leroabayneh5471 Před rokem +2

    ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባርክ እየሱስን በድፍረት ተናገር