ሐረርጌ (ቤተሐጌ) የተሰኘ የሐረርጌ አማራዎች ዜማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 05. 2021

Komentáře • 263

  • @muluken6920
    @muluken6920 Před 3 lety +32

    አማራነት እንዲህ ነወ✊✊✊

  • @direproud7824
    @direproud7824 Před 3 lety +29

    እንከን የሌለው ሐረርጌን የሚመጥን ምርጥ ሙዚቃ በጣም እናመሠግናለን
    ሐረርጌ ሐረርጌ ሐረርጌ ❤❤❤

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 3 lety +11

    የኔ አበሳ አማራየ አማራዬ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @at7288
    @at7288 Před 3 lety +21

    ሀረርጌ ርስታችን! Excellent production and content.
    Provocative but full of fact. Please share share👏👏👏👏👏

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase Před 3 lety +12

    በጣም የሚደነቅ ዘፋኝ ነው በጣም መልእክቱ ታሪክ ነው

  • @aschalewabebe2252
    @aschalewabebe2252 Před 3 lety +18

    የሀረርጌ አማሮች አስታዋሽ አገኘን ተመስገን

  • @abiydfexe385
    @abiydfexe385 Před 3 lety +16

    በርቱልን

  • @kewunkassa
    @kewunkassa Před 6 měsíci +3

    I proud to be amhara and fano, Ethiopian 🇲🇱💪💪💪💪

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 Před rokem +3

    ተባረክ ወንድማችን በጣም ልብ የሚነካ እውነተኛ ታሪክ ነው በአማራ ላይ እርግማን ሆነበትየእነኛ ጀግና አባቶቻችን ስም አነሳህ ደግ የሰራ በጥሩ ይነሳል

  • @ethio8774
    @ethio8774 Před 3 lety +9

    ሐረርጌ አገራችን ፍቅርነ ሰላም የበዛበት ነበር !!!
    ጣጣ የሌለው ሕዝብ💗💗💗

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 3 lety +8

    ደቡየ ጅግናው የአማራው እቁ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @amanuelayanaw4830
    @amanuelayanaw4830 Před 3 lety +12

    good job Dube brother......God bless you

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Před měsícem

    እናመሰግናለን ዱባለ መላኩ ምርጥ ስራነው ዘመነን የዋጄ የትግል ስራነው።

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 3 lety +8

    አማራየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 Před 3 lety +18

    ስቅታው ልቤን ነካው 😭😭😭😭😭😭

  • @solomonkassahun9577
    @solomonkassahun9577 Před 3 lety +20

    ዱባለ ጀግናው

  • @hawahawa265
    @hawahawa265 Před 2 lety +12

    ዱብየ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጌታ ሙዚቃህን ሁሉ እወድላሀለሁ

  • @liliabebe2860
    @liliabebe2860 Před 3 lety +12

    አንበሳየ🥰🥰🥰

  • @lilCinCin
    @lilCinCin Před 3 lety +6

    ዋዉዱባለበጣም፡አሪፍ ነው💚💛💕🙏🙏🙏💪💪💪

  • @lijalemmulu3027
    @lijalemmulu3027 Před 3 lety +11

    የአማሮች እርስት ሀረርጌ ዋው ደስ የሚል ስራ ነው ዱብዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ወንድሜ

    • @habeshawiwetate592
      @habeshawiwetate592 Před 2 lety +3

      ሌባ ጨለምተኛ በየት በየት አርጎ ነው ሀረርጌ የአማራ ሚሆነው ። ምትገርሙ ናቹህ ። ሌላው የኛ ሲል ዘረኛ ትላላቹህ ። የእናንተ ሰው የኛ ሲል ጀግና ኢትዮጰያዊ ትላላቹህ ። አረ ተውተው ሀገራችንን አትበትኑ ከሁሉም ጋር አታጋጫን

    • @myfano2708
      @myfano2708 Před 2 lety

      @@habeshawiwetate592 ችግሩ ታሪክ አታነቡማ

    • @habeshawiwetate592
      @habeshawiwetate592 Před 2 lety +2

      @@myfano2708 እሰኪ ያነበብከውን ታሪክ አሰቀምጥልኝ።

    • @debelaabayineh6936
      @debelaabayineh6936 Před 4 měsíci

      ​ማሪያምን ትክክል ነሕ የኔም ጥያቄ ነው ሑሉንም የኛ ይላሉ ሐረርጌ 96 presentu ኦሮሞ የሚኖረው ስሙም የኦሮሞ ነው እና በየት በኩል 😢😅

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 Před měsícem

    አባቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው በዱር በገደሉ ወድቀው ነው ኢትዮጵያን ያቆዩልን:: የዚህ ሁሉ ተጋድሎና መስእዋትነት ባለቤት አማራ ነው:: ለሀገሩ ሟች ታሪኩን የማይረሳ የአባቶቹን ፈለግ የሚከተል:: ፋኖ ፋኖ ፋኖ!!!!!!!!

  • @seyfesileshi253
    @seyfesileshi253 Před 3 lety +33

    ታሪክ የለለው መንጋው ቄሮ የራስ መኮነንን ሃውልት አፈረሰ መንግስት ተብዬውም ባላየ አለፈው ለሁሉም ጊዜ አለው!

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 Před 3 lety +1

      ቂሮማለት መግስትነይባዩእኮነው

    • @habeshawiwetate592
      @habeshawiwetate592 Před 2 lety

      ወራሪ ሰለሆነ ነው ያፈረሰው ። ይሄው አሁንም የእኛ ርሰት ነው አላቹህኮ ። አናንተ የኛ ማትሉት ምን አለ ኧረ ተረጋጉ ። እኛም በሰላም እንኑርበት

    • @simegnewyismaw7615
      @simegnewyismaw7615 Před 6 měsíci

      በክንዳችን እንመልሳለን ፋኖ በርታ

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk Před 4 měsíci

    ዱባለ ስወድህ ሙዚቃህ እጅግ መልዕክት የያዘ ነው ፈጣሪ ለአማራ ህዝብ ሰላሙን ያምጣልን!! 💔💔💔😭😭😭

  • @ShgeDjhhd
    @ShgeDjhhd Před 2 měsíci +1

    የኔ አማራ 💚💛❤️

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 Před rokem +1

    ሀይ ሉሙጦች ሀይ ሁሉም የኛ በዘፋን በቃራርቶ የራስህ የምታደርገው ነገር የለም ቆማጣ ቆማጣ ከላሉት በእጁ ይፋታፍታል።

  • @user-ml9yh5iw7t
    @user-ml9yh5iw7t Před 3 lety +2

    እናመሠግናለን ውዶቸ ስታምሩ ጥሩ ስራ ነው

  • @AB-gt1mo
    @AB-gt1mo Před 2 lety +4

    ስወድህ ቃላት የለኝም

  • @Udud-jm1ez
    @Udud-jm1ez Před 5 měsíci

    ትታጉ ንስር ዱባለ መላኩ ክበርልን ጅግናችን ዘመኑን የዋጄ የትግል ስራነው። ክበርልን ጅግናችነህ።

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 Před 3 lety +4

    አማራ ሁሉ ሀገሩ ኢትዮጵያዊያን ተባረኩ ።

    • @debelaabayineh6936
      @debelaabayineh6936 Před 4 měsíci

      😅😅ኢትዮጲያን ለምን መደበቂያ ታረጓታላቹ ግን 😢

  • @ashity2539
    @ashity2539 Před 2 lety +6

    ያምራል💚💛💖

  • @GreatShewa5530
    @GreatShewa5530 Před 3 lety +7

    Waw so great song

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 Před 3 lety

      ሠላምዉድየጥበብሰዉችእግመሰግናለን

  • @mengistuaklilu4639
    @mengistuaklilu4639 Před 4 měsíci

    I proud of you my brother long live Amhara 🎉

  • @zedeskindir6654
    @zedeskindir6654 Před rokem +2

    በዚህ ሰአት እንዲህ አይነት ዘፈን ለአማራ ጠላት ማብዛት ነው ሀረር ድረስ ከመሄድ እስኪ አጠገብህ ስላለው በርስቱ ስለሚጨፈጨፍፈው ጬህ 😔ይሄ ዘፈን ሀረርጌ ያለውን አማራ ለማስጨረስ የታሰበ ነው

    • @gudugenatube9513
      @gudugenatube9513 Před rokem

      😊😅😅😅😂😂
      ምን አይነት ፈሪ ነህ በናትህ እ

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Před měsícem

      ሀረርጌ ትላለህ እንዴ ሙሉ ኢትዮጵያ የአማራ ርስት ነው:: ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ዘላን በሙሉ በአማራ አባቶች መስእዋትነት ነው ከቅኝ ግዛት የተረፈው:: መቼም ፈረንጅ የፃፈውን ታሪክ ትወዳለህ ሂድና ጠይቅ አማራን ሁሉ እንዲጠላው ለምን ፈለጋችሁ ብለህ ጣልያኖችን ጠይቅ የዛኔ የአማራ ማንነትና የኢትዮጵያ ባለቤትነት ይገባሀል:: አማራ አይፈራም ፋኖ አይፈራም በዘራችን ፍርሀት አያውቀንም

  • @aschalewabebe2252
    @aschalewabebe2252 Před 3 lety +11

    በስንቱ ብንገፋም አገራቹ አይደለም ውጡ ብንባልም አጥብቀው ቢበድሉንም ከተወለድንበት እትብታችን ከተቀበረበት የትም አንሄድም ወይ ፍንክች አዋ ነፍጠኛ የነፍጠኛ ዘር ነኝ ለእናቱ ኢትዮጵያ ሀገሬ የሚሞትላት ምርጥ ኢትዮጵያዊ በሆዴ ብዙ አለ ብናገረው ባዶ ይቀርብኛል

    • @alemuminilikawi928
      @alemuminilikawi928 Před 3 lety

      ይህን ምደግፈው አደለም የከሚሤ ኦነግንሥ እንዴ ታየዋለህ

    • @aschalewabebe2252
      @aschalewabebe2252 Před 3 lety

      ይገርምሀል የከሚሴ ልጅ ነኝ ከአምስት ብሄር የወጣሁ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ምን ትለኝ ይሆን አሁን ደግሞ

    • @workieafework8722
      @workieafework8722 Před 2 lety

      ayzon amarawoch tselot enarg ke enezi kebtoch enditebken

  • @serketeshome1711
    @serketeshome1711 Před rokem +1

    እውነት ነው የእምዬ መለለከ
    ጀግናው ቸ አማራወ ፍኖ👍👍👍💪💪💪🥰🥰🥰👌💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @makdesetopia4134
    @makdesetopia4134 Před 2 lety +2

    እውነትን እውነት ዱባለ መላኩ እውነት የወለድችህ እናት መታደሎ እመብረሀን በሄድክበት ቦታ ትጠብቅህ የቁልቤው ገብርኤል በሄድክበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅህ እወድሀለሁ

  • @user-ij6fh2ge7q
    @user-ij6fh2ge7q Před 2 lety +1

    አማራነትኩ።ክብርናኩራትነዉ

  • @user-ic3id3pi1w
    @user-ic3id3pi1w Před 3 lety +3

    ዱባለ መላክ የኛ ጀግና ክብር ይስጥልን

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 Před 11 měsíci

    ዱባላየስወድህጀግንንት ከጥበ ብጋር👌👌👌👌👌👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před 2 lety +1

    Weyne ye hageren Tizita kesekesikibign bireri bireri asegnegn Harerge yemanim mechawecha mehoniwa yasazinal bedenb silegeletsikew ejig betam enameseginalen tebarek

  • @gospelsong2016
    @gospelsong2016 Před 2 lety +4

    Man you deserve to be hero.

  • @samiayalew80
    @samiayalew80 Před rokem +1

    እውነት ዱባለ እግዛብሄር ይባርክህ እኔ አላውቅህም ነገርግን የጓድኛየ ጓድኛ ነህ እና ሠላንተ ብዙ አውርቶኛል እውነት ነው ያወራኝ ለመጀመርያ ጊዜ እርሥታችን እደሆነ ገና ዛሬ ሥሠማ በሥማም እግዛብሄር ይባርክህ አተትክቅ ሠውነህ በቃ ቃል የለኝም

  • @destabelay3570
    @destabelay3570 Před 2 lety

    ወድሜ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ በርታ የአማራ የቁርጥ ልጅ ነህ 👍👍👍👍👍

  • @danielmesdien4757
    @danielmesdien4757 Před 3 lety +18

    አንበሳ በብቻህን በለጥካቸው በአዲስ ጭንቅላት መጣክ አንበሳ አንበሳ እውነት ነው ብቸኛው ኢትዬጵያዊ

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Před 3 lety +3

    ስወዲህ ወሎየ አማራው

  • @adulis-tube
    @adulis-tube Před 3 lety +6

    hageregna wez yalew musika...... bertuln

  • @esekedarwaga972
    @esekedarwaga972 Před 2 lety

    እንዴው ላንተ እምልሕ ቃልይጥረኛል የኔማር እድሜሕን ይርዝምልን አንተ ይሳመነው ምትክ ነሕ ውድ እጅግ በጣም ነው እምወድሕ የኔ ውድ በርታ ጀግነው ይማራልጅ

  • @internationalharargheamhar4472

    እናመሰግናለን

    • @noahpaulos5931
      @noahpaulos5931 Před 2 lety

      you guys are liers, wtf ,hargye is belong to Oromiya Not fucken " tenway sefari amhara ye menlik rezrage, entachu dengay tebla

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 Před 3 lety +14

    በስመአብ አላችሁ ዘፋኙ በውነት ውስጡ እንደተጎዳ እንዳዘነ ያሳየበት ዘፈን መታሰቢያነቱ አገራችሁ አይደለም ለተባሉ የሚገርም ዘፈን

  • @awekefesehaasfaw4454
    @awekefesehaasfaw4454 Před 2 lety +4

    Dubale meleak እውነትም yemelak lij neh 👍

  • @sarayohaniszekarias927
    @sarayohaniszekarias927 Před rokem +3

    ውዱ የአማራልጅ እንወድሃለን

  • @heyablisan4214
    @heyablisan4214 Před 3 lety +1

    Thanks bro 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-bk6jr5bw1n
    @user-bk6jr5bw1n Před 2 lety +1

    ዱብየ የኔ ልዩ አይዞህ በርታ😘😘❤️❤️

  • @belayneshsisay3269
    @belayneshsisay3269 Před 3 lety +3

    Waw 👍👍👍

  • @alymanotasnke3184
    @alymanotasnke3184 Před rokem

    ተባርክ

  • @elsabethtessema2266
    @elsabethtessema2266 Před 3 lety +7

    👍👍

  • @user-dm5ts5wd5d
    @user-dm5ts5wd5d Před 3 lety +1

    የኔ አንበሳ አይዞህ ጠንከርልኝ ደሜ

  • @wessenfisha3001
    @wessenfisha3001 Před 2 lety +1

    የኔ እንቁ አምላክ ይጠብቅህ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před rokem +1

    👍👍🌹🌹🌹👍አማራየአላህይጠብቃችሁ

  • @AyanaAlemnew
    @AyanaAlemnew Před 6 měsíci

    ዱባለ የኔ አንደኛ ኧረ ናማ እና ይሄ ይለያል❤❤❤

  • @TUBE-jo9df
    @TUBE-jo9df Před 3 měsíci

    ዱቤ ጀግናው በርታ

  • @zinashuae2231
    @zinashuae2231 Před 3 lety +5

    አማራነት ኩራት ነው

  • @haiabahahaiababa9857
    @haiabahahaiababa9857 Před 3 lety +2

    ዋውልዩነውይመችህ

  • @yeshiwasewshiferaw7726

    ሰላምህ ይብዛ።

  • @Abi-qg2lr
    @Abi-qg2lr Před 3 lety +4

    እውነት አስለቀሰኝ ኡፍፍፍ

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před 10 měsíci

    አማርነቴንእወደዋለሁየፍቅርሀገር❤❤❤❤❤

  • @agareth1659
    @agareth1659 Před 3 lety +1

    ዋዉ ዋዉ👍👍👍👍

  • @getasewmosu6829
    @getasewmosu6829 Před 2 lety

    very right history dubale berta

  • @Fdyg-su3zg
    @Fdyg-su3zg Před 2 měsíci

    የኔ ጀግና ዱባለ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Selam_21_19
    @Selam_21_19 Před 2 lety

    አውነትህነው ነፍጠኛውየ እወድሀለሁ የኔ ጀግና ባለታሪክነነ

  • @MehedinKassahun
    @MehedinKassahun Před rokem

    ሀረር።ሰወዳቸዉ

  • @samira6797
    @samira6797 Před 3 lety +4

    እምየ የድሮውን ፍቅርሽን አላህይመልስልሽ

    • @habeshawiwetate592
      @habeshawiwetate592 Před 2 lety +3

      የትኛውን ፍቅር ነዎ አላህ እንዲመልሰልን ዱአ ምታረጊው። አረ አሰተውይ እነሱ የድሮ ኢትዮ ሚሉዋት የቸርች ምትሰተዳደረው ና ታቦት በሰላም ገባ አልሀምዱሊላህ ሚል ሙሰሊም እንጅ አትሸወጅ። አሁንም ሀረርጌ እኮ የ አህመድ አብዱልጋዚ ሀገር የሙሰሊም ሰልጣኔ መምጫ ሀገርን ነው የኛ ሚሉሸ ንቂ። ኢትዮጰያ አንድነት የድሮ ኢትዮጰያ ሚሉት ውሰጡ ውሸት ነው አይመሰልሸ። እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ማን ምን አይነት ሰነልቦና እንዳለው አውቃለሁ

  • @HailuAbera-ly7gr
    @HailuAbera-ly7gr Před rokem

    very good keep on it

  • @abdlahandreso6025
    @abdlahandreso6025 Před 2 lety

    ወይኔኔኔኔኔኔ ሲያምርርርርርር ውድድድድድ ነው ማደርግህ የኔ ልዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ ዕሟሟሟሟሟሟ

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m Před rokem +2

    ሼር ላይክ ቤተ አማራዊ የት ናችሁ ዱባዮ ❤💛💚😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @saronsarina6655
    @saronsarina6655 Před 3 lety +2

    ጀግና

  • @bibii9039
    @bibii9039 Před 3 lety +1

    በርቱ

  • @user-kh7eq1tz4k
    @user-kh7eq1tz4k Před 3 lety +1

    በርታልኝ ማሬዋ

  • @user-rp6wx9zt2x
    @user-rp6wx9zt2x Před 3 lety

    ዋውውውውውውውድድድድድድትክክጀግነው

  • @medlinahussen
    @medlinahussen Před měsícem

    🥰🥰🥰ጀግናው ወድማችእን

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před 3 lety +1

    ዱባለ መላክ በርታ

  • @mrsasi1060
    @mrsasi1060 Před 2 lety

    ያምራል

  • @ykt4447
    @ykt4447 Před 11 měsíci

    ❤❤❤fore ever

  • @hewan676
    @hewan676 Před rokem +1

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ

  • @dawitmelese6764
    @dawitmelese6764 Před 9 měsíci

    Wow❤❤❤❤

  • @Animaw-xp6kk
    @Animaw-xp6kk Před rokem

    Dube betam mirt sra new

  • @oromootravelers600
    @oromootravelers600 Před 2 lety +2

    Hahahahaha hahaha🤣🤣🤣🤣 funny😜😜😜 as hell

  • @meskelkebede7402
    @meskelkebede7402 Před 3 lety +3

    wow smart!

  • @kmthailu2262
    @kmthailu2262 Před 3 lety +22

    ቅመም ነው መልክቱ

  • @MsMfers
    @MsMfers Před 12 dny

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mogesagazhe4391
    @mogesagazhe4391 Před 3 lety

    jeganaaaaaaa shee ament nurelegn

  • @user-zp5gs7te9s
    @user-zp5gs7te9s Před 2 lety

    ውዕል

  • @nabbeblackgold
    @nabbeblackgold Před 3 lety +1

    Is this new game 🤣🤣🤣🤣🤣 funny Ahmara

  • @tsehaylee
    @tsehaylee Před 2 lety

    💕💕💕💕💕💕🙌🏽

  • @ethiopiatoday8319
    @ethiopiatoday8319 Před 2 lety

    wow awen gena amharanete des alegn endi kehon hulum amhara balebet yekoral eweneten new mariyamen betechemari kelelum bezi lay meserat alebet

  • @user-fm4no3ru7g
    @user-fm4no3ru7g Před 2 lety

    ሠላም ለሀገሬ

  • @jemalmohammed2626
    @jemalmohammed2626 Před rokem

    dubale you are my real man

  • @abayneshabay7562
    @abayneshabay7562 Před 2 lety

    💖💖

  • @JoniEska-qv3ir
    @JoniEska-qv3ir Před 11 měsíci

    አንድ ጥያቄ አለኝ ።ይህንን ሙዚቃ ለምን አዉርዳችሁ በራሳችሁ ቻናል መጫን ፈለጋችሁ? በራሱ በዘፋኙ በተሀቀቀበት ቢታይ መልካም ነበር።ጥቅምን የሚጋፋ ህገወጥ ተግባር ነወ።

  • @bamlakulema5416
    @bamlakulema5416 Před 2 lety

    Ye Harar amharawochi 🥰🥰