ከ 2 ሚልየን ብር በላይ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ዛሬ እሁድ ታኅሣሥ 05. 2012 ዓ.ም ለብጹዕ አቡነ መቃርዮስ አስረክበዋል።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ነገ ሙሉውን ፕሮግራም በ (niku ንቁ)youtube.com

Komentáře • 125

  • @dddd-vb4kd
    @dddd-vb4kd Před 4 lety +16

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ለአባቶቻችን ረጅም እድሜ ይድልልን በእውነት በጣም ደስ ይላል✟✟✟

  • @user-bt5mm3pt8m
    @user-bt5mm3pt8m Před 4 lety +10

    አባታች መምህር ግርማ ስላየሆት በጣም ደስ በሎኛል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እወድዎታለሁ

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 Před 4 lety +6

    እድሜ ጤና ለአባታችን ለየምህር ግርማ ይስጥልን አሜን፡፡

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Před 4 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን አሜን

  • @user-iw9hb8yf6i
    @user-iw9hb8yf6i Před 4 lety +10

    መምህር አባታችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ አያልቅሱ እኔ ሀጥያተኛዋ ላልቅስ

  • @user-if1kr6px5v
    @user-if1kr6px5v Před 4 lety +9

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኔ የፂሀተኛውን እንባ ይፍሰስ

    • @zihramhemed6147
      @zihramhemed6147 Před 4 lety

      selululem negi egizabhr yemsgin abatchi enkun beslam metachulin deabelesi yefir

    • @fggg1571
      @fggg1571 Před 4 lety +1

      በእውነት ለአባቶቻችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስ ብሎኝል

  • @godisgood1049
    @godisgood1049 Před 4 lety +9

    ውይ እኔን መምህር ይህን ሁሉ ግዜ ምንም ቢከፉዎት አልቅሰው አያውቁም ነበር። እኔን የእኔ አባት።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 4 lety +2

    በጣም ደስ ብሎኛል አባታችን ዝጋ በረከትወት ይድረሰን
    እልልልልል እልልልል እልልል
    በበረከቱ የተሳተፋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
    መምህር ይህ ቀን እንደሚመጣ ተስፋ ነበረኝ
    አባታችን ይህ ሁሉ የሆነው በእርስዎ ነው በረከትዎት ይድረሰን

  • @girmayoseph1896
    @girmayoseph1896 Před 4 lety +2

    አባታችን ኑሩሉን እግዚያብሔር ይባርክዎ

  • @user-ew4ld7zs3q
    @user-ew4ld7zs3q Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
    በእወነት ለአባታች እደሜና ጸጋ ያብዛለወት 👏👏👏👏

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b Před 4 lety +4

    *ለአባቶቻችን እድሜና ጤናውን ያድልልን*

  • @user-lb4ns2iq4l
    @user-lb4ns2iq4l Před 4 lety +1

    በእውነት ላባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ሙሉውን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 4 lety +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለሁሉም ጊዜ አለው
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @user-qj6uc9kw2u
    @user-qj6uc9kw2u Před 4 lety +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን እድሜ ያርዝምልን

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስግን
    ስለማይነገርው ስጦታው

  • @burtkankebede5073
    @burtkankebede5073 Před 4 lety +2

    አባታችን እድዋታለው በጣም በጣም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከኔ ከከንትዋ ከሃፀኛዋ እድሜ ቀንሶ ይጥልኝ ልዑል እግዚአብሔር

  • @user-yz8tp3yl3p
    @user-yz8tp3yl3p Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ግር ይስጥልን

  • @baby7410
    @baby7410 Před 4 lety +2

    በእውነቱ ስለ ማይነገሪ ስጦታው እግዚአብሄር ይመሠገን ለአባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አይዞት አባታችን በእግዚአብሄር ቸሪነት ሁሉም ያልፋል

  • @tiruworkkebede8517
    @tiruworkkebede8517 Před 4 lety +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ለአባቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫ በቃ ይበለን እንደሃጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይሁንልን ዝማሬ መልአክት ያስማልን

  • @elizabethzewde4763
    @elizabethzewde4763 Před 4 lety +2

    Amen amen amen

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 Před 4 lety +1

    Temesgen getaye abate regim edme tsena istsln medhanialem amen please am a sinner pray for me my family orthodox Christians amen thank you very much 🤲💒😭

  • @alkhormobi9485
    @alkhormobi9485 Před 4 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልአባቶቻችንሺአመትኑሩልን

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 Před 4 lety +1


    አቤቱ ቹሩ አባታችን በሰማይ ያለከዉ የአባቶቻችንን እንባ አይታ አነተ ድረሰልን ከዳግም አዘን ሰወረን አሜንንንንንን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @gaadiseegadisee5485
    @gaadiseegadisee5485 Před 4 lety +5

    ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏mamer germa ezaber zamadachun yebark 😢😢😢😢😢😢

  • @user-iy3hi3zp3l
    @user-iy3hi3zp3l Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 Před 4 lety

      አባታችን የፈውስ አገልግሎት ይጀምሩልን በጣም ጓጉተናል

  • @user-pj1qn1fr9j
    @user-pj1qn1fr9j Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ላባታችን እድመና ጤና ይስጥዎት

  • @zelalemjiru6165
    @zelalemjiru6165 Před 4 lety +2

    አባታችን መምህር ግርማ ዘሮት ይባረክ ትውልዶት ከዘመናት ዘመናት የለመለመ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p Před 4 lety +1

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @saedasaleh8212
    @saedasaleh8212 Před 4 lety +1

    እኔ ስለ መምህር ግርምን ልበል ቃል የለኝም ቀኑ ቢከፋም ህዝቡም ቢከፋም በእናንተ ሁሌም እንፅናናለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 Před 4 lety +1

    ሰለ ሁሉም ነገርእግዚአብሔር የተመሠገና ይሁን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 4 lety +2

    እልልልል እግዚአብሔር እባክህ ፊትህን መልስልን::

  • @user-fk1pw6ne6g
    @user-fk1pw6ne6g Před 4 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል አባቶችንን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን

  • @user-tc3gw2zu1l
    @user-tc3gw2zu1l Před 4 lety

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫

  • @marshedma7346
    @marshedma7346 Před 4 lety

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሰገን አባቶቻችን ረጅም እድሜ ያድልልን አሜን

  • @tiruworkkebede8517
    @tiruworkkebede8517 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @samri3503
    @samri3503 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን እድሜያትሁን ያርዝምልን ፈጣሪ አንድነታችሁ ላሁኑ ትውልድ ብዙ ያስተምራልና የናንተ ተተኪወች ያርገን በረከታችሁ ይደርብን አሜን፫

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለዚህ ክብር እንኻን አበቆት ድሮም የተከበሩ ነዉ ግን የሰይጣን መላስ ይቆረጥ ኑሩልን በፀጋ አቦታቻችን

  • @meyou-fp7ol
    @meyou-fp7ol Před 4 lety +3

    አልቅሰው አስለቀሱኝ ይህንን ቀን እጠብቀው ነበር እውነት የንትገለጥበት ቀን ደረሰች እግዝአብሔር ይመስገን
    ሙሉ ቭድዮን የት እናግኛቸው !

    • @tube7667
      @tube7667 Před 4 lety

      ጠብቁ በዚህ ይለቀቃል ላይክ ሰብስክራይ አርጉት

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር

  • @yididiyadaniel3241
    @yididiyadaniel3241 Před 4 lety +2

    ገና እንደ ፀሐይ እናበራለን,ጠላታችንን ዳቢሎስ እረግጠን እንዘምራለን ከፍ እንላለን! አባታችን መምህር ግርማ የጠላታችንን የዳቢሎስ ዉግይ እንዴት መዋጋት እንዳለብን ,ለድንግል ማሪያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ እራሳችንን ማስገዛት,መበርከክ እንዳለብን እና የሌሎች ሚስጥራት መንገድ ያሳዩን የሕይወታችን ብርሃን ኖትና እግዚያብሄር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅዎት ዐድሜ ፀጋዉን መዳንያለም ክርስቶስ ይስጦት!! አሜን

  • @bintmensuryoutubeetio9088

    በረከቶ ይድረሰን አባታችን፣እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c Před 4 lety +1

    የኔ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ አባታችን እረጅም እድሜ ከጥና አብዝቶ ይስጦት

  • @user-gr3gb2wp4h
    @user-gr3gb2wp4h Před 4 lety +2

    ሙሉውን ልቀቀው በእግዚአብሔር የኔነህ

  • @user-jm8lz5rn5t
    @user-jm8lz5rn5t Před 4 lety

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልዎት❤

  • @tttt2039
    @tttt2039 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-sx4qk1qd8d
    @user-sx4qk1qd8d Před 4 lety +1

    ልልልልልልልልልልልልልል እንበል አባታችን መጡ አሁን አባቶቻችን ባገራችን ከተሰበሰብሁ የበታተነን ይበተናሉ በጸሎታችሁ በስደት ያለነውን ልጆቻችሁን አስብን አባ እድሜ ጤና ያድልልን

  • @user-zy9kg5nd6f
    @user-zy9kg5nd6f Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜንንን ቃለህ ይወት ያሰማልን

  • @meseretmese3155
    @meseretmese3155 Před 4 lety

    የኔ ለዩ አባት ፀጋውን ያብዛሎት ኑሩልን አባታችን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 4 lety

    ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ለዘላለም ያኑርልን አባ ይፀልዩልኝ

  • @sarayoutube4678
    @sarayoutube4678 Před 4 lety

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚኣቢሔር ይመስገን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዪ የድሀ እባት ሲያለቅሱ በጣም እዘንኩ እባኩት ይቅር ይበሉን እታልቅሱ ለህዝብ ግፍ ይሁንበናል እድሜውን ጤናውን ያብዛሉት እውነተኛ እባቱች እንዴት ደስ ይላል

  • @santafeleke3110
    @santafeleke3110 Před 4 lety

    እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለ ላ ትሁንላችሁ መልካም አባት እሠይ ሣዮት በጣም ነው ደስ ያለኝደስታችሁ ደስታችን ነው አባታችንን ያቆይልን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ፀንታ ትኖራለች ላባታችን ረጅም እድሜ ከነ ጤና እመኛለሁ እሠይ ደስ ስትሉ በፀሎት አስቡን

  • @yetebarektidartadergilachu1214

    Kal hiwot yasemalen amen amen amen

  • @user-kp7bd2wj4c
    @user-kp7bd2wj4c Před 4 lety

    ዬኔ ዉድ ኣባት ኑርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @genettube8943
    @genettube8943 Před 4 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን የኔ የጥያተኛይቱ እንባ ይርገፍ እርሶማ ምን ባሉ የሚለቅሱ ተመስገን አምላኬ ይህን ያሰማህን

  • @ggjjjghhjj3573
    @ggjjjghhjj3573 Před 4 lety +2

    አባዬ የኔ ስስት ባሉበት እግዛብሄር ይጠብቅዎት

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 4 lety +7

    *እኔ ላልቅስ አባዬ እኔን ልገፋ በእርሶ ፈንታ*

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን
    ረጅም እድሜ ያድልልን እውነተኞች ናችሁ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    እኔን አባቴ ዛሬስ ሆድ ባስኝ እህህህህህህ
    እንደ እርሶ ያሉ አባቶች ትንሽ ቢኖሩ ዛሬ ቤተክርስቲያንን ባልተደፈረችብን
    እውነተኞቹን እያሳደዱ ያሉ አባት ነን የሚሉ ናቸው

  • @birhandessie3129
    @birhandessie3129 Před 4 lety +2

    Memhir Girma wondmu long live abatachn

  • @user-qf1qp6ep1t
    @user-qf1qp6ep1t Před 4 lety

    አባቴ ውድድድድድድድድ ቃል አይገልፀውም የማቱሳላ እድሜ ለአባቴ

  • @user-do4ho7hd6f
    @user-do4ho7hd6f Před 4 lety

    አሜን

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z Před 4 lety

    አድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን አባታችን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 4 lety +5

    እንዳለቀስን አንቀርም አባታችን መምህር ግርማማ ምኑ ተነግሮ ምኑ ይቀራል ? ምንም ቢደርስቦ እግዚአብሔር ፅናቱን ሰጦት እዚህ ደርሰዋል

  • @lulaembaye8517
    @lulaembaye8517 Před 4 lety +1

    God bless you

  • @bettylapea291
    @bettylapea291 Před 4 lety +2

    አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ስላሙት ብዝት ይበል እድሜ እና ጤና ይስጠልን አባታችን የት ነው የሚኖሩት ማለት አገልግሎት አቁመዋል እንዴ ????

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 Před 4 lety +1

    አባታችን መምህር ግርማአ ሰላየወህ ድሰ ብሏኛአል አባየ

  • @tizatafiqaddu5358
    @tizatafiqaddu5358 Před 4 lety

    Amena amem amen 🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @meseretmese3155
    @meseretmese3155 Před 4 lety

    አባታችን አቡነመቃሪሥ የኛ ልዩ ሥጦታችኖት አባቶቻችን ኑሩልን ሁላችንነም በቸርነቱ ለትሣየዋ ያብቃን በቃቹ ይበለን

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 4 lety

    የኔ ልዩ አባት እምነቴን እንዳውቅ ደውሉን ደውለው ያነቁኝ አባቴ መምእር ግርማ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው አጋዝተ አለም ስላሴ የሾመውን ማን ይሽረዋል ብዙ በደል አልፉ እዚ በመድረሶ አምላኬን አመስግናለው የኔ ልዪ አባቴ ስወዶት ቃል የለኝም እግዚአብሔር የሾማቹ ጨባቶቼ ውላቹምበረከታቹ ይድረስን አሜን፫በ

  • @mekadesgirsha7574
    @mekadesgirsha7574 Před 4 lety

    *ውድ መምህሮቻችን መምህር ገርማ ወንድሙና መምህራችን አባ መቃሪዎስ እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ ጸሀዮች ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናት ላጡ ህጻናቶችም ልጆቻቸውንም ላጦ አባቶችና እናቶች እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥልን አሜን*

  • @user-db2sp7cs2u
    @user-db2sp7cs2u Před 4 lety +8

    የተወለዱ በርሃን መምህር ግርማ ወንድሙ በእውነት አባዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በእናንተ ጸሎት የተወለዱ አይን ይብራ እና በእምነት እናጸና በጸሎት አስበኝ ወለተማርያም እያላችሁ 😢 እኔ ላልቀሰ😭😭😭በእኔ ሀጢያት እኮ ነው ይህ ሁሉ መከራ በሀገር በቤተክርስቲያን ላይ ይመጣው😢

    • @user-cu2vt9cf6d
      @user-cu2vt9cf6d Před 4 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝💒

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 4 lety

      Elelllllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Amen Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll kale hiwet yasemalen desssdsdesssss bilonale abate edem ena tena yesitelen abaye

    • @ababasewbihon6908
      @ababasewbihon6908 Před 4 lety

      እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን ጦለታችህ ለሁላችንምነዉና አለዬ አሜን አሜን አሜን

  • @edentegena6088
    @edentegena6088 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል

  • @memememe995
    @memememe995 Před 4 lety

    Esay.amen

  • @haimanotmarkos9574
    @haimanotmarkos9574 Před 4 lety

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ የአባቶቻችን እንባ ይታበስ ዘንድ ቅዱስ ፍርድህ ይሁንልን እንደቸርነትህም ይቅር በለን ስለአባቶቻችን ብለህ ፊትህን መልስልን

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024

    እልልልልልልልልልል👀👂😘
    እልልልልልልልልል👀👂😘
    ኦልልልልልልልል👀👀👂
    ⛪✞🙏🙌
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    በእውነት 😘

  • @yeenalmethio9791
    @yeenalmethio9791 Před 4 lety +1

    Egzaber ysxli Egzaberybrkach h
    EGZABER YMSGEN Ameen AmeenAmeen

  • @getnetkassa6324
    @getnetkassa6324 Před 4 lety

    Memhir girma is the best father we have in ethiopia.

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel Před 4 lety +1

    Egezyabher yetemesegen ukon Temesgen Temesgen Temesgen. Abatachen. Egezyabher yematwsalan edma. Yestelen Dengel Maryam tetbekelel💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vx3gp2bc5n
    @user-vx3gp2bc5n Před 4 lety +2

    እንደት ደስ ይላል በማርያም

  • @titiberaki2427
    @titiberaki2427 Před 4 lety

    Yene abat ❤❤❤

  • @meseretwalatamikaeel4345
    @meseretwalatamikaeel4345 Před 4 lety +2

    Beunet endazi Aden se hone Abetachin desiyela rejim Erma tena le Abetachin

  • @mekditubeselamethiopia7049

    Abatachenen segedu yeneberuti egzyabihere yeserachuhin yesitachuh

  • @eritreaeri7508
    @eritreaeri7508 Před 3 lety

    We love you yena abatye god bless you abayey long life 👏👏👏🙏🙏🙏✝️✝️✝️🌹😍😍😍

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v Před 4 lety

    አባታችን አይዞን አያልቅሱ አባየ

  • @destademeke9987
    @destademeke9987 Před 2 lety

    የኔ እንባ ይፍረስ የኔ አባት።

  • @jmlamsdi7155
    @jmlamsdi7155 Před 4 lety +2

    Elllllllll elllllllllll elllllllll 👏👏👏👏👏👏👏

  • @karenabikhalil9472
    @karenabikhalil9472 Před 4 lety +3

    Ayezon abata ersoka yaliw amilak kulu yeblit new abata

  • @meseretyenesew9228
    @meseretyenesew9228 Před 4 lety +1

    እህህህህህህህህህህ አባታችን እኔ ላልቅስ የእኔ እምባ ይፍስስ ለዚች ከንቱ እድሜ ተባልተን ልናልቅ ሆነ እህህህ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 Před 4 lety +2

    *የኔ አባት እኔ ላልቅሥልሁት እፍፍ*

  • @jmlamsdi7155
    @jmlamsdi7155 Před 4 lety +2

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @negestialemayo9696
    @negestialemayo9696 Před 4 lety

    Elelelelelel

  • @sadahjamal4077
    @sadahjamal4077 Před 4 lety

    E/r idmna tenaa yadilen❤

  • @mariamtube3804
    @mariamtube3804 Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ።ቤተክርስቲያን አትፈርስም ህዝቦቿም አይበተኑም።

  • @user-sq7zs8ht9o
    @user-sq7zs8ht9o Před 4 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gdfh7048
    @gdfh7048 Před 3 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏

  • @mehratmamo9813
    @mehratmamo9813 Před 4 lety

    የእኔ አባት አያልቅሱ እኔ ላልቅስ አባቴ ያ ሁሉ አለፈ የገፋ ተገፋ ያሳደደ ተሰደደ ያዋረደው ከእግር በታች ሆኖ ተዋረደ እግዚሐብኤርን የያዘግን አያፍርም ሁሌም አሸናፊ ነው።

  • @user-sq7zs8ht9o
    @user-sq7zs8ht9o Před 4 lety +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-sz4dq5je3u
    @user-sz4dq5je3u Před 4 lety

    አባየ አልቅስው አስለቅሱኝ እግዚአብሔር እዴሜውትን እደማቱሳል ያርዝምንልም።