ከፍተኛ ድል አግኝተናል‼️ ዶክተር ዐብይ ስለ ትግራይ ተናገሩ‼️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ

Komentáře • 16

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 Před měsícem +19

    እግዚአብሔር ይባርክህ :: እንደአንተ: ያለ መሪ ንፁህ ልብ ያለው የሰጠን አምላከ የተመሰገነ ይሁን:: እንወድሀለን::

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +13

    ሰላም አንበሳዉ ጆኒዬ የአብቹን ትክክለኛ የመሪነት አካሄድና ስራዉን አገር ወዳድነቱን ጀግንነቱን በደንብ የተረዳህ ወንድማችን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💪💪💪💪💪💪💪💪💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před měsícem +11

    ሰላም ቤተሰብ 🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TgstGirma
    @TgstGirma Před měsícem +3

    ክብር ለመሪዬ ለዶ/ር አብይ አህመድ አሊ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +10

    ኢትዮጵያችን እያሸነፈች ትቀጥላለች ወደን ፈቅደን በካርድ የመረጥነዉ ጀግናዉ መሪ አብቹ ገና ይመራናል እንደነ እንትና በሴራ የመጣ መሪ አይደለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tiruworkteka9560
    @tiruworkteka9560 Před měsícem +5

    Abchu, God bless you my PM

  • @user-cf3jy7md3o
    @user-cf3jy7md3o Před měsícem +5

    አንተ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነሕ

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 Před měsícem +4

    ❤❤❤

  • @adiadi9836
    @adiadi9836 Před měsícem +1

    እድሚህ:ሺህ:አመት:ይሁን:ሁሌም:ሀሳብህ:ቅን:ነው:ማህበረሰቡ:ነው:ያስቸገረው።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před měsícem +4

    ሮሜ 13
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
    ² ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።
    ³ ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤

  • @TgstGirma
    @TgstGirma Před měsícem +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew2513 Před měsícem +1

    አብያችን እነዝ ሰዋች ምንም የሚገባቸው አይመስለኝም

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Před měsícem

    እና መቼ ተመለሱ ወደ ፓርላማ

  • @987654321susu
    @987654321susu Před měsícem +3

    Thanks 🙏🏾