#LM______3333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333We Are Back To The Best Generations In Ethiopian Music 90's
Offfff I can’t do it with you it’s too much for this generation. I don’t even know what to say anymore, just put my headphones on and put it on repeat. Keep shining my dear.
Already she knows our weakness ..90s memorial & golden time ever....
ይህን ተደብቆ የነበረን ልዩ ድምፅ እንድሰማው ላደረጋችሁ ፋናዎች እናመሠግናለን ፥ በርችልን የኛ እንቁ ትልቅ ደረጃ እንደምደርሽ እርግጠኛ ነኝ ድምፅሽ ዋውውው ❤❤❤
really really really she has great voice for Music I like it.. keep it up yalem
እስኪ ውድድሩን ማሸነፍ ሳይሆን የውድድሩ #SPECIAL_GIFT ማግኘት ነው ያለባት የምትሉ
yaw widederu kesua betach new beka biye silemasib new
እውነትም ያለም ወርቅ ልክ እንደስምሽ በጣም የምትችይ ደስ የምትይ እና የምትናፈቂ ልጅ ነሽ በጣም ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ ተስፋ አደርጋለሁ ድምፅሽ አለባበስሽ ደሞ ዋው ሌላ ነው ገለቶማ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ ፋናን አላይም ለዝች ውብና ማራኪ ልጅ ስል አየውት አለባበስ አንዴኛ ድምፅ አንደኛ አዘፋፈን አንደኛ ችሎታ አንደኛ ተባረኪልን
Me to 🤣😂❤️
Me to
የኔ ዘመድ ድይዶ እኔ እራሱ አኩርፌ አለይም ነበር ትንሽ የማንጁስን ሽልማት ግን ደስ ብሎኝ አይቼ ነበር
ያለምየ የሀገሬ የወንዜ ልጅ ወርቅ ነው ስራሽ በርቺልን የትውልድ ቦታሽን በለሳን እንደምታስጠሪ ምንም ጥርጥር የለኝም ውዲቷ እህታችን
አርባያ በለሳ-ጎንደር -አማራ-ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሐገሬ ልጅ ሌላኛዋ የጎንደር ፍርጥ ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ ድምፅስሽ መረዋ
ያለምወርቅ ድንቅ ችሎታ ያለሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ነሽ፡፡ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ቅላፄ፣ አለባበስ ሁሉም ነገር አንቺ ላይ ያምራል፡፡ እንደጀማሪ እጅግ በጣም፣ በጣም ጥሩ ነሽ ወደፊት ትልቅ የአርት ባለሙያ ትሆኛለሽ በርቺ!!!!
በጣም የተረጋጋችና በጣም በሳል ተረጋግታ እና በተፈጠሮ የታደላት ልዩ ልጂ ናት 10000ሰጥቻታለው
ምንም ጥርጥር የለውም የጎደሮ ንግስት የኔ አማራየ ታሸንፋለሺ ❤❤❤በርቺልኝ ትቺያለሺ
ጊታሪስቶቸን እና ኪቦርዲስቶችን ሳይ ኤልያስን አስታውሳለሁ ኤሉዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
#LM______3333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333We Are Back To The Best Generations In Ethiopian Music 90's
ኧረ ኡኡኡ ትችያለሽ እህት አለም ይህን ሙዚቃ የሰማሁበት ልጂነቴ ንፍቅ አለኝ💔😭
Can’t get enough of your vocal and podium appearance. Amen to get you at this time for my generation … the memories of the 90s 🙏🙏🙏
Amazing Amazing! I Was Always Wondering Why New Musicians never played This Music. u Made.It
ካንቺ የዚ ውድድር አሸናፊነት ብቻ ሳይሆን በጣም ብዙ ብዙ እጠብቃለሁ
ፋና ላምሮትን ማየት አልፈልግም ግን ላንች ሰል ማየት ጀመርኩ ዋው ድምፅ
She is the best singer
እኔ አንችን ስሰማ እምባየ ነዉ ቀድሞ የሚፈሰዉ 😭🌹❤
me too
እኔም 😭
Wow very Amazing voice
እውነትም የአለምወርቅ👏👏👏👏👏👏
ፈጣሪ ካሰብሽው ያድርስሽ በርች አሪፍ ስራ ነው
Pretty amazing performance
She left me speechless! Keep up the good job!
አቤት ድምፅ በጣም ጎበዝነሽ በርች 🥰🥰🥰
Wow my mind blowup I can't control my feeling. I have never seen a talent like this in my life.no word just say Amazing
ያለምዬ ምርጥ
Woww wow Amazing😍
ዋው ብቻ ነው!
እውነት አንቺ ውስጥ ትግስት ፋንታሁንን ና አሠፉ ደባልቄን አገኘኃቸው በጣም ድንቅ ተፈጥሮ አለሽ አምላክ ይመሥገን ፈጣሪ ፈቅዶልሽ በዝማሬ ደሞ ለማገልገል ያብቃሽ
wow really Yalemwerk makes me remember 1980s music
እጅጋየሁ ሽባበዉን የምትተካልን እንስት ካንች ብዙ እንጠብቃለን
Offfff I can’t do it with you it’s too much for this generation. I don’t even know what to say anymore, just put my headphones on and put it on repeat. Keep shining my dear.
በዚህ ደረጃ ሰቅላዉ
ቀጣዩ ዉድድር ምን ሊሆን ነዉ????
ልክ ዳዊት ፅጌ ባላገሩን ሰቅሎ እንዳስቀመጠዉ!!
What a mesmerizing voice! she has! it get in to my body touchs my nerves, I LOVE IT. 😍
Waww Waww Betam tchiyale💞👏👏👏👏👏🇪🇷
Good job 😍
በጣም ሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ በርቺ በራስ አልበም እንጠብቅሻለን
What amazing performance ታድለሽ ከጉሮሮሽ ላይ ልብ የሚገዛ የሚስረቀረቅ ድምፅ ነው የሚወጣው።
በጣም ጎበዝ ነች መልካም እድል አለምየ ወርቅ
ትችያለሽ የኔ ውድ አንደኛ ዋውውውውውውውውው
➱የዛሬው ስራሽ አይነፋም.....የፍቅር አዲስ፣የአሰፉ፣የየሽመቤት እና የሀመልማል ቆዬት ያሉ ስራዎች የአንች ሜጀሮች ናቸው.....
Atelenem eee
Real Talenttttt....
ትችያለሽ በቃ የአለም ወርቅ❤❤❤❤
pretty amazing perfomance
ዘፋኞች ተባብረዉ ቢያሳስሯት ጥሩ ነዉ
የሰዉ እንጀራ እየዘጋች ነዉ
ሀሀሀሀሀ
የዘጠናዎቹ የት ናችሁ 😭😭😭😭ቲጂ እረ የት ነሽ
#ይህው___Tigi_ yalemwork____
+ #yalemwork___Tigi
Wowwww
ምርጥ ድምፅ
ላቺ ሳይሽ እባየ መቆጣጠር ኣልቻልኩም ኣለምየ 1ኛ
Wow!!No Words
One of the best
Wowow Adgnaa netii yemirr ye tegestii music yesechii lij
Gifted 👏👏👏
በጣም ያምራ አሪፍ ነው በርቺ
Muisc has life... You did this... Muisc
LM333333333 አንቺን አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
you are special
ብቻዋን ሙዚቃ የሆነች ሰው
❤❤❤❤❤⭐⭐👍👍👍
በርቺ ብያለሁ እህቴ
❤❤👑🇮🇳🇮🇳😍😍
ትችያለሽ አንደኛ ነሽ ዳኛች እችን ልጅ አንደኛ ካላደረጋቹ ዋጋ የላቹም
Wow 🥰🥰🥰🥰
የኤልያስ መልካ ስራ ገና ወደፌት ከትውልድ ትወልድ ይሸጋገራል ያለመወርቅ መልካም እድል
መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ እህት!
wonderful
She is marvelous
I am laky to hear her.
Amarigna manin gedele😀
@@TinsaeTewahedo ክፉ ክክክክ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉ድንቅ ልጅ
Yalem work doesn't feet her. Afework really goes properly
ለመጭው ትውልድ ክሥተት የሆንሽ በዚህ አያያዝሽ የወደወቀውን ሙዚቃ ወደ ከፍታው ትመልሺዋለሽ ሠላሙን ያብዛልሽ
በረች ማማዬ እግዚአብሔር ይረዳሽ እህታለም
👏👏👏
👍🏼
Berechilegn ehite❤💙❤❤💪
🥰🥰🥰🥰
Wowwwwwwwww
በጣም ልዕልት ነሽ። እጅግ አስገራሚ የሆንሽ ልጅ።
ቀጣይ ቅዳሜን በጉጉት 5:30 ጀምሮ በስስት እጠብቅሻለሁ።
Brand
ልዩ ነሽ
ዋዉ
yalmye
Gobez berch yalemwork
❤️❤️❤️❤️
እስከአሁን የት ነበርሽ ይህን የመሠለ ድምፅ ይዘሽ ፡ ስንቱ ሲያደነቁረን
nice
💝❤️❣️🥰❣️
እንደኛ👌
Wow አንቺ ወሳኝ አርትስት ነሽ
90ዎቹ❤
ማር
እውነትም ያለምወርቅ
Please give all the prize money to Yealemwork Jemberu Pls pls!!እባካችሁ ዝምብላችሁ ሁሉንም ሽልማት 1 ሚሊዮኑንም ለያለምወርቅ ስጧት ፕሊስ ፕሊስ!! ትችላለች አይገልፃትም!!እኔ ወድጃት ልሞት ነው!
አረ ይችልጅ ዋው ዋው ዋው ተደንቄያለሁ
Yameral
በነሳቾ የደነቆረውን ጆሯችንን በዚህ በሚያምር ድምፅሽ አደሽልን
1ኛ ነሽ
ጨውናትሽን አላባበስሽ ይመርክርል በርችልን
Amharic accest is beautiful
አደኛነሽ✅✅✅✅💋💋💋
Liyuuuuuu❤
LM3
Alemye andga