ዳኞች ለዳንኤልና ያለምወርቅ ጭብጨባና ክብር ሰጡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 12. 2022
  • #ፋና_ላምሮት #fana_lamrot
    ዳኞች ለዳንኤልና ያለምወርቅ ጭብጨባና ክብር ሰጡ

Komentáře • 112

  • @azebe858
    @azebe858 Před rokem +33

    ያለም ወርቅ ግርም የሚለኝ ማንም ያላስታወሳቸውን ዘፈን ነው የምታመጣው ማርያምን ጀግና ነሽ ይኤ ውድድር ነው ግን ለኔ ውሌም አሸናፊ ነሽ ማንም ቢጥልሽ የኔ ጀግና

  • @tibebulemma697
    @tibebulemma697 Před rokem +28

    እነዚህን የቆዩ ድንቅ ዜማዎች ከየት ፈልፍለሽ እንደምታወጫቸው በጣም ይገርመኛል...በሚቀጥለው "ማንዘራህ" የሚለውን የአሰፉን ዜማ ብትጫወቺ እመኝኝ ታሸንፊያለሽ..... ጥሩ ጆሮና አማካሪ አለሽ....አምበሳ!!! ማርታ ሀይሉ በደርግ ዘመን በምድር ጦር ሙዚቃ ቡድን ውስጥ የነበረች በ80ዎቹ መጀመሪያዎች 2 ምርጥ ምርጥ ካሴቶችን አውጥታለች (ካብ አስመራ ድንገት አይቸው ምፅዋ ገባሁ ልቤን ሠጥቼው)

  • @nano824
    @nano824 Před rokem +26

    ያአለመወርቅ ሁሌም የምትደቀኝ የሙዚቃ ምርጫዋ በጣም ምርጥ ዘፋኝ አሽ ያለመወርቅ ❤

  • @birukhalemeskelbiruk1568

    ዳኒ አንደኛ ነህ ካንተ ብዙ እጅግ በጣም ብዙ እጠብለሁ አንደኛ ብቶጣ ደስታዬ ነው

  • @bikesabebaw6498
    @bikesabebaw6498 Před rokem +1

    ዋው በርች ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ,አንደኛ 1 ያለምወርቅ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před rokem +6

    ዳኒ 1ኛ ወተክ እንድታሸንፍ እመኝልሀለው በጣም ጎበዝ ጀግና ነክ

  • @emyagirma6051
    @emyagirma6051 Před rokem +31

    የማርታ ሐይሌ ከደረጄ ደገፋው ጋር የሰሩት አልበም ውስጥ የሚገኝ ነው።ያለም ወርቅ አንደኛ ነሽ።አቤል ዘፈኑን ስለማታውቀው በማታውቀው ዘፈን ለምን ደኝነት ትሰጣለህ

  • @almazkefie9623
    @almazkefie9623 Před rokem +7

    ያለምየ በጣም ቆንጆ ነዉ እኔ እኮ ሙዚቃዉ የማን እንደሆነ አላዉቀዉም እና የራስሽ ነበር የመሰለኝ እዉነት በጣም እሚደንቅ ነዉ የድሮዎችን እፈለፈልሽ አምጥተሽ ታስሚናለሽ እግዚያብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን በርችልን

  • @kaleabtesfaye6988
    @kaleabtesfaye6988 Před rokem +1

    ለኔ አንደኛ ዳኒ ነው።👏👏👏👏

  • @hiwottamirat55
    @hiwottamirat55 Před rokem +10

    ትችላለህ ደኒየ በርታ

  • @meserettizazu3397
    @meserettizazu3397 Před rokem +3

    ዳኒዬ ሁሌም ቅደም ጀግና

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před rokem +12

    ዳኒዬ መልካም ዕድል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha3320 Před rokem +18

    ዳኒዬ በርታ ጀግና ነህ ያለም ምርጥ ድምፅ ምርጥ አለባበስ መልካም እድል ነው የምመኝልሽ

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Před rokem +8

    ያለምወርቅ ዋው በምን ቋንቋ ያንችን ችሎታ መግለፅ እችላለሁ? ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ።You have excellent performance .

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +22

    ዛሬ ግን ከክብር ዳኛ እስከ ዳኞች ለያለምወርቅ የምትሰጦት ኮሜንትም ነጥብም ተገቢ አይደለም የትም ተሠምተው የማይታወቁ ውብ ሙዚቃዎች ከነድምጿ ስርዓት አለባበስ አንደኛ ነች በጣም ትገርማላችሑ

  • @tsedeniyabirhan8702
    @tsedeniyabirhan8702 Před rokem +11

    ዳኒ በጣም የሚገርም ብቃት

  • @haniyeabera1315
    @haniyeabera1315 Před rokem +2

    ዳኒ ዋው በጣም ውብ አዘፋፍን ነው አለምዬ ያንች ሁሌም ያስገርመኛል

  • @endale9320
    @endale9320 Před rokem +9

    ያለምወርቅ ግን የማትፈልገው እየጠየቀ የሚያሰችግራት ሰው ያለ ይመስላል ። ሁሉም የዛሬ ዘፈኖቿ "አልፈልግም አታስቸግረኝ" የሚሉ ናቸው።

  • @felumuluneh5831
    @felumuluneh5831 Před rokem +3

    ዋው ምርጥ ድምጽ

  • @hubechisgetachew6400
    @hubechisgetachew6400 Před rokem +12

    ሁላችሁም የባንዱ አባላት በጣም አሪፍ ናችሁ በርቱ::