ለስደተኞች ከእንግሊዝ የምስራች ተሰማ || ግልጽ የወጣው የፋኖ እርስ በርስ ጠብ || እየመጡ ነው እየመጡ ነው || ሼኽ መሃመድ አላሙዲ Live

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024

Komentáře • 87

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 Před 19 hodinami +1

    አቤ ቶኪቻው ውድ የኢትዮጵያ ልጅ እንኳን ድስ አለን እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ለዩኬ ላይክ ያድርጉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @calebd9456
    @calebd9456 Před 21 hodinou +15

    ዘረኝነት ጠፍቶ በሰላም የምንኖርባት ኢትዮጵያ ያምጣልን ፈጣሪ🤲

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 19 hodinami +5

    አቤቶኪቻዉ የጽንፈኞች መድሀኒት 🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 16 hodinami +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @abbaabunaa3562
    @abbaabunaa3562 Před 21 hodinou +11

    አበበ ቶላ ቶኪቻው በርታ ክብረት ይስጥልን

  • @gracem3690
    @gracem3690 Před 19 hodinami +5

    አበ ቶክቻው ዘርህይባረክ እውነተኛ አገር ወዳድ በርታ እውነትና ጭስ መውጫ ቀዳዳ አያጣም ኢትዮጵያውያን ለማፍረስ የተነሳሳ ሁሉ ለራሱ ያፈርሳል ኢትዮጽያ ግን በእውነት ትበለፁጋለት ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Před 19 hodinami +3

    አግዛብሔር እርሰ በርሰ ያሰጨርሳቸው የኢትዬጰያ አምላክ ይፈርድባቸው

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 19 hodinami +1

    አላህ ባንዳንና ባዳን ያጥፋልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @gracem3690
    @gracem3690 Před 19 hodinami +7

    አብይ ሁሌም ይገዛል እንድሁ የጠላችሁት አትልፋ ከእግዚአብሔር ጋር አትጣሉ !!

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Před 19 hodinami

    አንተን አለማድነቅ ፋኖዋዊ ንፉግነት ነው። እንዲህ ጉዳቸውን አፍረጥርጥልኝ 🎉 ሼኩም እንዳልከው ለራሳቸው ካልሆነ ዕድሜ ለአብቹዬ ኢትዮጵያችን ዱባይን አስመስሏታል ራሳቸው ሼኩ አሁን ዱባይ ነኝ እንዳይሉ በተረፈ በርታልን ክበርልን 🎉ሀገራችን ለዘላለም ትኖራለች መከላከያችንም ያኑርልን ከመሪያችን ጋር ወደፊት 👏

  • @Birhanukitesa
    @Birhanukitesa Před 19 hodinami

    ሃይ❤❤❤❤❤

  • @user-qp4uh1ho8h
    @user-qp4uh1ho8h Před 19 hodinami

    ጀግናው የመከላኪያ ሰራዊታችን 🦁🦁🦁🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅💪💪💪💪

  • @tiruworkabrham2478
    @tiruworkabrham2478 Před 19 hodinami

    It is the Word Abbey.

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 19 hodinami +1

    ሺክ አላሙዲ እረ ይምጡልን ያስፈልጉናል የደሀ አባት

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 19 hodinami +5

    ጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell9650 Před 19 hodinami +2

    ብሩን ለአማራ ገበሬው ላኩ ለዘመነ ካሴ ሆዳም አትላኩ ገበሬው አያሳዝንም ላኩለት ለአራሹ ገበሬው

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 19 hodinami

    እግዚአብሄር ሆይ ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን እንለምንሃለን.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Před 19 hodinami +1

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @NardosAshnafie
    @NardosAshnafie Před 19 hodinami +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @atd605
    @atd605 Před 19 hodinami +5

    Abbe I left my country because Derg was killing us !! Now I can go back home and help Dr. Abby and my country Ethiopia 🇪🇹 ❤️ ♥️