ለኢትዮጵያ ምን ዓይነት የትምህርት ሥርዓት ያስፈልጋል? የኢዜማ መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ (ክፍል 1)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 01. 2024

Komentáře • 68

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z Před 6 měsíci +12

    ብሬ የኢትዮጽያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ።ብሬ የፅፈኞች የምች መዳኒት ሺ ዓመት ኑር ።ብሬ ለሀገሩ ጎንበስ ቀና ይላል ፣ሌሎች በኢትዮጵያ ስም ሀገር ለማፈርስ ይደክማሉ።ብሬ ይኼ ድካምህ ፍሬ አፍርቶ ለማየት ፍጣሪ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።

  • @lf8453
    @lf8453 Před 6 měsíci +4

    ብርሃናችን በርታልን ሙሉ ህይወትህን ለሀገርህ የሰጠህ ታላቅ ሰዉ እድሜና ጤና የተሳካ ስራ ያርግልህ ዛሬም ትላትም አላማህን የማትስት ያዞ ቆዳን የተላበስክ ድንቅ ሰዉ ኑርልን ብርሃናችን ዛሬም ትላንትም አለን❤️🙏🏽

  • @abebewolde3979
    @abebewolde3979 Před 6 měsíci +4

    You are different not consumed by daily distractions and thinking ahead. Thank you for your service.

  • @iamgrateful8691
    @iamgrateful8691 Před 6 měsíci +12

    ሲበዛ ብርቱ እና ቅን ሰው❤ ለዚች ድሃ ሀገር እራስህን ሰተሀል ውለታህን እግዚሃብሄር ይመልስ🙏

    • @girmashegute6587
      @girmashegute6587 Před 6 měsíci

      Yes, he is genuine. Ethiopia lacks such high calibre individuals. We can question on the political space but not necessarily important to disrespect individual efforts. My appreciation!!!!😊😊

  • @kibebew
    @kibebew Před 6 měsíci +2

    good job Bire...I hope one day Ethiopia ውስጥ ሰው በችሎታው እንጅ በዘር ፣ በሀይማኖት or በዝምድና እንደማይቀጠሪ...ሀሳቡ መሬት እንድረግጥ ሁላችንም መረባረብ አለብን ።We know ur figting for generation and thanku🙏

  • @brookeisaac7161
    @brookeisaac7161 Před 6 měsíci +1

    Keep it comin’ professor.🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-su4yh2lx6u
    @user-su4yh2lx6u Před 18 dny

    በርተ be strong

  • @AM-wp8kq
    @AM-wp8kq Před 5 měsíci

    Changing a generation takes time, patience and strength You have it all. I have a confidence that you will make a difference for the future generation, an important step to go forward. Wish you success

  • @bekelekifle388
    @bekelekifle388 Před 6 měsíci +2

    አመሰግናለሁ መርያችን

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 Před 6 měsíci +3

    ሃገር እየሰራህ ነውና ፈጣሪ ይጠብቅ።

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 Před 6 měsíci +2

    ትውልድ እየሰራህ ነውና እናመሰግናለን ።

  • @debelenegassa7661
    @debelenegassa7661 Před 6 měsíci

    Dr.በርታ የፈለጉትን ይበሉ።አንተ100% ትክክል ነህ።ትውልዱ የተበላሸው ት/ት ሲስተሙ ስለተበላሸ ነው። በአሁን ሰአት short cut እንጂ ልፋት አይፈለግም።ሆኖም የህ/ተሰብ ተሣትፎ ተደራሽነት ለማስፈን way ብታዘጋጁ constructive idea ልታገኙ ትችላላችሁ ብዬ አስባለሁ። ሌላው የግል ት/ቤቶች ግማሽ ቀን ቢሆንስ? ተወያዩበት።ም/ቱም ተማሪው የሚያጠናበት አይደለም assignment የሚሠራበት ጊዜ ማጣቱን እያየን ሥለሆነ ነወ።አንባቢ ትውልድም እየጠፋ ነው።

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን ዶ/ር ብርሀኑ

  • @brum9872
    @brum9872 Před 6 měsíci

    Brhanu jibon ketechale ahun ermija liwesedibet yigebal yihe lehodu yader banda

  • @belay-rk8lh
    @belay-rk8lh Před 5 měsíci

    ብዙዎቻችን ምክንያታዊ አይደለንም ጥላቻብቻ

  • @Danishatube14
    @Danishatube14 Před 3 měsíci

    ❤❤

  • @user-xz3pv3hx3o
    @user-xz3pv3hx3o Před 6 měsíci

    May God blessed you !!! And protect you from stupid enemies of you ....well done!!!

  • @wudejemanehjemaneh5306
    @wudejemanehjemaneh5306 Před 6 měsíci +1

    ብሬ በርታልን ትውልድ እያዳንክ ነው እድለኛም ነህ መሥራት እምትፈልገውንና እምትችለዉን እየሰራህ ነውና

  • @user-df1lj7el5r
    @user-df1lj7el5r Před 6 měsíci

    Wow❤

  • @zeketomoka7572
    @zeketomoka7572 Před 6 měsíci

    Amesegenalehu

  • @HusseinKedirAli
    @HusseinKedirAli Před 6 měsíci

    Ethiopian diaspora, with recognizable success in top universities across the developed world, in academic/industry/research work should contribute in this historic discussion

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 Před 6 měsíci

    ዶ/ር ብርሁኑ ንግግሩ ተማሪዎችን እንደ ጠላት የሚያይ መምሰሉ ግን ያሳዝናል።

  • @andualemdebas5556
    @andualemdebas5556 Před 6 měsíci

    I would suggest that the education system in Ethiopia should be designed with a well defined Purpose at each level (I.e., Preschool level, primarily school level(1-6), 7-8, high-school level , Under graduate level, Masters level and PhD level). And the change need to be progressive as Rome is not built on one day. The government should work on persuading parents, students and the general public so that everyone will own the change.

  • @haftamumengistu8436
    @haftamumengistu8436 Před 6 měsíci

    አየ ብርሃኑ አተ ብርሃ እያለሃ ጥናቱ የተጀመሬ 2007ነው value less nehi
    7

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf

    ENA

  • @meskelemenna8712
    @meskelemenna8712 Před 6 měsíci

    university teacher's acadamic quality and dicpline must be cheked and evaluated

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 Před 6 měsíci +4

    ይህን ሰውዬ ለመተችት የሚየስችለኝፐን ጉዳይ ባስበው ባስበው ፈልጌ ማግኘት አልቻልኩም ።
    የድኩማኖች ስብስብም ሆነ ግለሰቦች ግን ስድብና ፍረጃ ያዥጎደጉዱበታል። እና አንፍረድባቸው ሊሰጡ የሚችሉት የላቸውን ነውና።

  • @tadeosnebiyou5713
    @tadeosnebiyou5713 Před 6 měsíci

    Amazing to read Dr. Hussien Kedir, former Dean of the CEBS ta AAU, make a call to the Diaspora to participate in this nauseating mantra by a person who knows very little about the complexities of education reform in Ethiopia. You know better, Dr. Hussein!

  • @mebratukebede2748
    @mebratukebede2748 Před 6 měsíci

    ፕ/ር አሁንም መፅሐፍ አዳማ የኢትዮጵያ አምብርት አልደረሰም፡፡

  • @solomondesalegne9675
    @solomondesalegne9675 Před 6 měsíci

    Berhanu will be remembered in Ethiopian history as the first Education Minister that enable extreme Oromo nationalists to remove Amharic language, the working language of Ethiopia, from senior secondary education curriculum & secondary school leaving exam. What a shame for a person who was regarded by many as a champion of freedom & democracy only to be a servant of the most primordial & brutal regime in Ethiopian history.

    • @MicahChi
      @MicahChi Před 6 měsíci

      Cry about it some more. It will make you feel better.

    • @wondimuheme477
      @wondimuheme477 Před 6 měsíci

      What is the point? Amharic can give an opportunity to those who speak amharic language as their mother tongue

    • @eduxyr
      @eduxyr Před 6 měsíci +1

      ere brother tergaga amharic eko derom bihon entrance lay teftenen anawkem

    • @robaosmael3831
      @robaosmael3831 Před 5 měsíci

      Dokoro 😂

  • @sefusefu170
    @sefusefu170 Před 6 měsíci

    donkore dedeba nek shuxem ante gumare

  • @peter98834
    @peter98834 Před 6 měsíci

    Strongly strongly disagree...about the Pyramid thing he said...small group of people who are inclined towards thinking high thoughts about different subjects matter matter..? No. If everyone got proper environment to think and be creative everyone can become smart and thoughtful students......he is still thinking backwards....sad...

  • @Atrsaw
    @Atrsaw Před 6 měsíci

    አይ ልጥ😅

  • @Geshotube2016
    @Geshotube2016 Před 6 měsíci

    አንተ ከመጣህ በሁዋላ ምን ሰራህ ነውኮ ጥያቄው፤ መርዶ ከመንገር ያለፈ በትምህርት ስርዓቱ ላይ ምን ቀየርክ፣ ምን የትምህርት ፋሲሊቲ አሙዋላህ? ምን አይነት አስተማሪ አፈራህ ወይም ምን አስተካከልክ ነውኮ ጥያቄው እንጂ ትንተናማ መች ቸገረን ብለህ ነው _______ ትውልዱን ተስፋ ቢስ ክማድረግ አሁን ለምትለው ሃሳብ እንዲሆኑ ቢያንስ መጥሃፍ እንኩዋ ቢታዳርሱ ምን ነበረበት ______ ብቻ ዝም ብለህ ከነጭ ሃገር የቃረምከውን ሃሳብ ልትግተን አትሞክር

  • @haftamumengistu8436
    @haftamumengistu8436 Před 6 měsíci

    አታፍርም ስልጣንህ የትምህርት ሚኒስትር በጀርባህ ያለ የፓርታ ጠባብንህ ጥሮታ ውጣ not curriculum progessinal

  • @user-qw8ee1bu7h
    @user-qw8ee1bu7h Před 6 měsíci

    Full of distorted information, perhaps. but 0 wisdom. Sad!

  • @nursefabarshanursefabarsha
    @nursefabarshanursefabarsha Před 6 měsíci

    እኔማ ከምርጫ 97 ጀምሮ አንተ ላይ ያለኝ አቋሜ ባለመወጤ ኩራት ይሰማኛል ደሞም አልተሳሳኩም

  • @fultoneth9869
    @fultoneth9869 Před 6 měsíci

    ሸለመጥማጥ አሳማ 😅

  • @tafere224
    @tafere224 Před 6 měsíci

    dump

  • @girmishshow430
    @girmishshow430 Před 6 měsíci +2

    Rip biranuu nega😂🙃

    • @mesfindebi2844
      @mesfindebi2844 Před 6 měsíci

      እንግዲህ ወዲህ በኮረጃ ና በስርቆት ማለፍ አይቻልም: ዋናው በርትቶ መስራት ና ማጥናት ነው

  • @Degu844
    @Degu844 Před 6 měsíci

    ጠቅላይ ሚኒስትር ሁነህ ኢትዮጵያን ከዚህ ዘረኛ ሰረአት አወጣት።

  • @user-tq7bh8tj2c
    @user-tq7bh8tj2c Před 6 měsíci

    መበላሸትህን እና መክሸፍህን ካወቅክ እና ካመንክ እንዴት ሆነህ ነው ትውልድ የምታፈራው?! ሌላ ትውልድ ላክሽፍ እያልክ ነው?
    ነገሩ መች ትሰሙንና!

  • @FyhhXgvb
    @FyhhXgvb Před 6 měsíci

    ሰይጣን ስብስብ አገሪቱን በታተኖት እውብር ያላችሁትን በሙሉ አላህ ያጥፋቹህ የአብይ ዳይበሮች

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 Před 6 měsíci

    😂 ይህ ሰውዬ ማስተማር ይሻሏል ከማያወቀው አስተዳደር ስር. ወይ እንደ አባቱ ንግድ ብስራስ!
    አስተዳደሩ የሀይማኖት ጭቆናን እንደገና የመለሰ ነው. አሀዳዊ አርመናዊ ኦርቶታዊ አስተዳደር ሕዝቡ ላይ ጭኗል.
    Must bu sacked!
    He is Liability 4 z country..

  • @solobrand100
    @solobrand100 Před 6 měsíci

    በስባሳ ነህ አንተ ።

    • @abebewolde3979
      @abebewolde3979 Před 6 měsíci

      ደካሞች መሳደብ እንጂ በእውቀት መሞገት አይቻላቸውም::

  • @tewodrosshibru2680
    @tewodrosshibru2680 Před 6 měsíci

    የቤተ መንግስት የወጥ ቤት ሰራተኛ:: አስመሳይ። ትውልድ እየገደልክ ነው።

  • @samuel-lt3ui
    @samuel-lt3ui Před 6 měsíci

    The root problem is not on the standard,you are not focusing on the solution, just talking nonsense!ወረኛ ሁሌ complain ታደርጋለህ ፣ ሁሌ ችግሩ የሌላ አካል ነው፣የችግሩ ስር መሰረት አንዱ አንተ ነህ እድሜ ልክህን እንደ እስስት እየተቀያየርክ አንዴ ኢህአፓ፣ሌላጊዜ ኢህአዴግ እሱ አልሆን ሲልህ ቅንጅት ሲቀጥል ግንቦት 7 አሁን ደግሞ በኢዜማ ስም ብልፅግና... shame on you! You really dont have any tangible ideology for ethiopia!ይልቁንስ በኢኮኖሚክሱ ዘርፍ ግባና ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት የበኩልህን አስተዋፅኦ አድርግ!

  • @asfahaabate8310
    @asfahaabate8310 Před 6 měsíci +1

    በሰው አምሳል ተስርቶ አህያ የሆነ !
    የዘመኑ የተማረ ደደም ማለት ይህ ሰው ነው

    • @lf8453
      @lf8453 Před 6 měsíci +3

      ሰነፎች እዉቀት የራቃቸዉ ሀሳብ የሌላቸዉ ወገኖች የስድብ ምሩቃን ህሊናቸዉን መልሶ ቅዋሚያቸዉን ከስድብ ዉጭ እንዲመለሱ እንፀልያለን

    • @user-xz3pv3hx3o
      @user-xz3pv3hx3o Před 6 měsíci +2

      ያንተን የበቅሎ ፖለቲካ ካልደገፈ ወይም አልተከተለ...መልሳችሁ ስድብ ብቻ አሳፋሪዎች!!! ለኢትዮጵያ ድህነት ተጠያቂው ያንተ የፅንፈኛው የአማራ መደብ ነው !!! ሀገራችንን በተልኮ ልመናን ባህል ያደረገ የመደብ ገዢ ገው!!!! እከካም ...ደሞ አታፍርም ኮሜንት ስትሰጥ ....

    • @self-possessed
      @self-possessed Před 6 měsíci

      Listen up, your perspective is completely mistaken. It's an undeniable fact that the Amhara people are the true pioneers who embraced every single aspect of Ethiopia, be it its rich culture, delectable cuisine, unwavering dignity, hard-earned freedom, or the foundation of its state. Every ancient tradition firmly originates from the glorious lands of northern Ethiopia. I'm stating plain facts here, the Amhara community holds the ancient traditions, and you have absolutely no grounds whatsoever to challenge this undisputed truth. Got it? So quit spreading falsehoods and stop with the misinformation

    • @bekelegutema7875
      @bekelegutema7875 Před 6 měsíci

      Ignorant

  • @belay-rk8lh
    @belay-rk8lh Před 5 měsíci

    ብዙዎቻችን ምክንያታዊ አይደለንም ጥላቻብቻ

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 Před 6 měsíci +1

    ሃገር እየሰራህ ነውና ፈጣሪ ይጠብቅ።

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 Před 6 měsíci +1

    ሃገር እየሰራህ ነውና ፈጣሪ ይጠብቅ።