ሥነጽሑፍ ከፍልስፍና ዕይታ በ ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #ethiopiaentertainment
    #ethiopian_entertainment
    #ethiopia
    #book
    #zagol_book_bank #endalegeta_kebede

Komentáře • 34

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Před 3 lety +8

    በጣም ግሩም ውይይት ነው ።
    ብዙ ስንቅ ያስጨብጣል ።
    ስለሁሉም አመሰግናለሁ ።
    ዶ/ር ዳኛቸው ሁሌ እሚገርመኝ የማስተዋል ና የማስታወሱ ብቃት ፣ ነገሮችን እሚያስተሳስርበትና እሚያነፃፅርበት መንገድ ነው ።

  • @antenehasfaw6283
    @antenehasfaw6283 Před rokem +2

    ዋልያ በጣም ለትውልድ ጠቃሚ ፕሮግራም ነው የምታቀርቡት በርቱ!!!

  • @user-xj2wg6bx6r
    @user-xj2wg6bx6r Před 2 lety +3

    ሰዎች የፈለጉትን የመስማት መብት አላቸው ....በህይወቴ ከማልቆጭባቸው ነገሮች አንዱ ዶ/ር ዳኛቸውን ለማዳመጥ ያጠፋሁት ግዜ ነው።

  • @siscotekaligne1651
    @siscotekaligne1651 Před 2 lety +3

    ከዚህ ውይይት ቀጥሎ በውቀቱን ጋብዙልን

  • @mnaddismereja
    @mnaddismereja Před 3 lety +8

    እናመሰግናለን ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ትልቅ ሰው ጋብዘህናል እባክህ እንዳይቃረጥ ይህ ፕሮግራም ቀጥሉበት።

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Před 2 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን እንዳለጌታ ብዙ ሰርተህልናል ብዙም እንጠብቃለን ዶ/ር ወዳጄነህ ብታቀርብልን ደስታውል አንችለውም 🙏

  • @matthewmati6038
    @matthewmati6038 Před 2 lety +2

    አይሆንም እንጂ bihon እዚ program ላይ bayew ምመኘው SEW አቤ ጉበኛ😍😍😍🙏🙏rip

  • @eyobkebede6864
    @eyobkebede6864 Před 2 lety

    thank you dr. Dagnachew and my beloved one Endale!

  • @melakubeshaw2223
    @melakubeshaw2223 Před 2 lety +1

    Dr Dagnachew akerarebkin betam new miwedilih ...
    Dr Endalegeta berta ketilibet bizu eyetemarinibet yale program new.

  • @buksAdwa6415
    @buksAdwa6415 Před 2 lety

    Enamesegnalen !!! Dr. & Endale

  • @andualemdebas5556
    @andualemdebas5556 Před 2 lety

    Really a learning experience

  • @danielwondimu568
    @danielwondimu568 Před 3 lety +1

    መልካም ነገር ለአገር!!! በርቱ

  • @sebasebatmedia1731
    @sebasebatmedia1731 Před 2 lety +2

    ወድጄም ፈቅጄም የምከታተለው ፕሮግራም።እኔም አጋጣሚ በመጽሐፍ ዙሪያ ስለምሰራ እገዛ አድርጎልኛል

  • @kassashume6144
    @kassashume6144 Před 3 lety +1

    ይመቻችሁ

  • @Solomon2018ab
    @Solomon2018ab Před 2 lety +1

    ketilubet please
    don't stop

  • @bezabihtekle4786
    @bezabihtekle4786 Před rokem

    Amaizi
    ደ/ር :የሚያስደስት ውይይት

  • @abdued700
    @abdued700 Před 3 lety +2

    ከልብ አመሰግናለው በርቱ

  • @abelatube7394
    @abelatube7394 Před 3 lety +2

    ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @markkhenok8526
    @markkhenok8526 Před 3 lety +1

    አሪፍ ፕሮግራም ነው። የቴዎድሮስ ተክለአረጋይን ቃለ መጠየቅ ለምን upload አታደርጉልንም ግን??

  • @colorado2218
    @colorado2218 Před 3 lety +1

    አዊ, ወይጦ, አርጎባ, ጋፉት, ካይላ, ፈላሻ, አገው, ቅማንት, ምንጃር, መንዝ, ኩንፊል, እዚህ ክልል ያሉትን የጥጥንት አባቶቻችሁን ባህል መቼ ነዉ ጥናት አርጋችሁ በ Exhibition ባዛር የምታሳዪን?

  • @hanaabebe8795
    @hanaabebe8795 Před 2 lety

    ባለው አጠቃላይ እውቀትና በሚያስደምም ንግግሩ ትልቅ ከበሬታ እሰጠው የነበረ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ለአንድ እውቀት አልባ ግለሰብ በማደሩ የነበረኝን ከበሬታ መሬት ፈጥፍጦ ጥሎት በማየቴ እጅግ አዝናለሁ የበለጠ የማዝነው ደግሞ ከክብራቸው የወረዱ በርካቶች መሆናቸውን ሳስብ ልብ ይሰብራል እነዚህ ሁሉ ሰዎች ከዓመት ሁለት ዓመት በኋላ ይህን ሕዝብ እንዴት ይሆን የሚያዩት?የት ይሆን መደበቂያቸው?

  • @mebratutamir1385
    @mebratutamir1385 Před 2 lety

    Dr Endale ante yemetmiraw medrke das blognal, Gn ande saw andie mstsefe lemtsef sente liturature menbebe alabet?

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Před 5 měsíci

    Anid Sewu Bicha Sile Wubet Biyasib Wuaga Yelewum Meret Lay Ina Hager Layi Le Anid Ken Bicha Yeteset Stidatochim Wuaga Yelachewu

  • @fekerselam9309
    @fekerselam9309 Před 2 lety

    09:20

  • @dagiyehaile5075
    @dagiyehaile5075 Před rokem

    I hope አዳም ሀገር ቤት ሲመጣ እንደምትጠልፉት

  • @Dantov708
    @Dantov708 Před 2 lety

    ድምጡ ጥራት እና ያንሳል

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Před 8 měsíci

    Times Be Ayer Liyinetochi Wusit Ye Sa'at Liyinetochi Yalitesetachewu Ketemawochi Yalistidekelachewu Ketemawochi Wuana Wuana Teknolojiwochi Likebeluachewu Yemigebu

    • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
      @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Před 8 měsíci

      Silezi Advertayiz Vizit Advertayizer Vizit Achachi Mesirat Jemiru Kemaserat Besekendochi Yimitayu Achirua Vidio Ina Achirua Nigigir Ke Meto Haya Amisit Milien Hizbn Belayi Liyastawusim Liyanekakam Liyaseram Liseram Yichilali Be Anid Hager Wusit

  • @matthewmati6038
    @matthewmati6038 Před 2 lety

    bertu endikom alfelgem

  • @nubawmer7001
    @nubawmer7001 Před 2 lety

    ካድሬ ባታቀርቡ

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 Před 2 lety

    የነብይ መኮንን፣ ከበደ ሚካዔል፣ ታገል ሰይፉ፣ በላይ በቀለ ወያ ግጥሞች በአስረጅነት (በምሳሌነት) ቢቀርቡ ጥሩ ነበር።

  • @fikiraddisbirhanu412
    @fikiraddisbirhanu412 Před 2 lety

    የማኪያቬሊ ተማሪ ድንቅ ዘድንቅ ንግግር አዋቂ ፡፡በነገራችን ላይ ኢትዩጵያ ዉስጥ ምሁር የመንግስት ተቃዋሚ መሆን አለበት እንዴ?መደገፍ መብቱ ነዉ፡፡