በ1966 የተደረገው አብዮት 50ኛ ዓመት መሙላቱን ተከትሎ ያለፉት 50 የካቲቶች እና ነጋችን በሚል ርዕስ የኢዜማ መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ያቀረቡት መነሻ ሐሣብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 49

  • @emmausezion5297
    @emmausezion5297 Před 5 měsíci +4

    ምርጥ ትንታኔ ነው ብሬ ፖለቲከኞች በዚህ ደረጃ እውቀትና ትንታኔ መስጠት ቢችሉ የተሻለች ሀገር ትኖረን ነበር

  • @TsegayeAmbo
    @TsegayeAmbo Před 5 měsíci +3

    ዋው ብስለት
    እጅግ ድንቅ ትንታኔ
    በጣም እየገባህ ስትመጣ ብዙ የማታቃቸው ነገሮች እንዳሉ እየተረዳህ እርግጠኛነት እየቀነሰ ይመጣል

  • @girmashegute6587
    @girmashegute6587 Před 5 měsíci +1

    You are truly genuine and intelligent! My appreciation!

  • @ethiopiantube1014
    @ethiopiantube1014 Před 5 měsíci +3

    I am Ezema

  • @ethiopiantube1014
    @ethiopiantube1014 Před 5 měsíci +1

    Wow just amazing
    Thank you professor

  • @Kereyeze
    @Kereyeze Před 5 měsíci +3

    Proud of you

  • @bekelekifle388
    @bekelekifle388 Před 5 měsíci +2

    ምርጥ መሪያችን

  • @asebetekeste4542
    @asebetekeste4542 Před 5 měsíci +3

    የትምህርት ዋጋ ይኸው ነው (this is the value of education )

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Před 5 měsíci

    Great clarification. I wish their was a wider platform to reach out to our people about politics. We could've avoided all the misinformation and misguided rhetorics

  • @seifufeyissachengere-qo7qf
    @seifufeyissachengere-qo7qf Před 5 měsíci +1

    So smart

  • @Gad1022
    @Gad1022 Před 5 měsíci

    Greet speach

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 Před 5 měsíci

    Good analysis

  • @oliaddemissie8878
    @oliaddemissie8878 Před 5 měsíci +2

    ኢዜማ ነኝ 💯❤️

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 Před 5 měsíci +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @habtamufeyissa1208
    @habtamufeyissa1208 Před 5 měsíci +1

    እእእእእእእእእእእእ በበበበበበበበበ

  • @danieldesta2561
    @danieldesta2561 Před 5 měsíci

    ድንቅ ንግግር ነው:: ነገር ግን ንግግሩ በዛን ጊዜ ለነበረው የ60ዎቹ ትውልድ የሚገልፅ አይመስለኝም:: ንግግሩ ከበርካታ ልምድ ያገኘው አንድ ሙሁር ኢትዬጵያዊ መሆኑ ደስ ይላል:: ነገር ግን ያ ትውልድ እንደዚህ ጥርት ያለ አስተሳሰብ አልነበረውም ምንም እንኳን ከአሁኑ ትውልድ የተሻለ ቢሆንም:: አይደለም በዛን ጊዜ የነበሩትን ideologyዎችን በትክክል ገምግሞ ለአገር የሚበጀውን መውሰድ ቁጭ ብሎ እንኳን በሰከነ መንፈስ መወያየት አቅቶት እርስ በርሱ የተጠፋፋ ትውልድ ነው:: ስለዚ አቀራረቡ ያለፈውን ትውልድ ከነ ድክመቱ ቢቀርብ ጥሩ ነው:: አሁን ያለው ትውልድ ደሞ ሙሉ በሙሉ ባይባልም የባለፈው ትዉልድ ውጤት ነው::

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z Před 5 měsíci +1

    ብሬ የኢትዮጽያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ።ብሬ 🦁🦁🦁🦁🦁 ሺ ዓመት ኑር

  • @Shewaferaw
    @Shewaferaw Před 5 měsíci

    እጅን መነፅሩነ አካላቱ ን በጣም ያንቀሳቅሳቸዋል ሊያውም ቶሎ ቶሎ ይኸን ቢያሻሽለው
    የሰው አእምሮ ይሰርቃል
    ሌላው በኢኮኖሚክስ ተማሪነቱ የኢኮኖሚ ጥያቄዎችን ቢዳስሳቸው :Comparative politics
    የሚያይበትን መንገድ በጨረፍታ ቢያየው
    በሚናገረው ነገር ላይ በጣም እርግጠኛነት አለው - ስለ Social science እያወራ መሆኑን ይዘነጋዋል
    Socual Science is entirely subjective

  • @munirali1436
    @munirali1436 Před 5 měsíci

    Even if we do not have definitive ideology, but yes we do have reasonable development methodology. That is, social market where government and private actors are mingling and acting in planned directions. Share the market together in planed manner.

  • @user-kv8ny7zg6h
    @user-kv8ny7zg6h Před 5 měsíci

    I remember....we don't need talk the talk.... Please walk the talk

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 Před 5 měsíci

    what was your contribution to Ethiopian politics ?

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf Před měsícem

    ENA

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc7941 Před 5 měsíci +1

    አዎን ዶክተር በዛን ወቅት አንድ ዶላር አንድ ነጥብ ስምንት ብር ነበር፤ ዛሬ አንድ ዶላር 60 ብር ነው፤ ያ ደንቆሮ ትውልድ የሰራው ይሄ ነው፤ ከ50 ዓመት በሁዋላ እንዲህ አይነት ውድቀት! እንደው ይቅርታ የሚጠይቅ አንድ ሰው ይጥፋ! የሚገርመው ያትውልድ 5 ትውልድ በልቶ ካጠፋ በሁዋላ አሁንም ይሄንን ትውልድ ቀስፎ ይዞታል፤ ኢሃፓ በለው፣ ደርግ በለው፣ መኢሶን በለው ሁሉም የትውልዱ ጠላቶች ናቸው፤ አጋንንቶች ናቸው፤ አሁንም አልተፋቱትም፤ ትውልዱንም ስላመከኑት ሊበቀላቸው አልቻለም!

  • @atekamanalbh7644
    @atekamanalbh7644 Před 5 měsíci +1

    😂 "ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ!"
    ተራ ካድሬ

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 Před 5 měsíci

    A school system that is not based on probabilities and statistical reasoning is that it is holding creativity. DOES SPEAKER DOES IN HIS RELATION?

  • @abdayuabaygm2394
    @abdayuabaygm2394 Před 5 měsíci +1

    አገር ሸጠህም ሥልጣን ይገኛል ለካ ?

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 Před 5 měsíci

    Westphalia

  • @wowo9142
    @wowo9142 Před 5 měsíci

    The history of Ethiopian history during 1974, is submitted by various storytellers, to further their present position.
    What was the truth?
    Eritreans were revolting against the Emperor.
    The soldiers were supported in overthrowing the king.
    The University students, reading Marxism were fascinated-looking where to apply the new religion.
    The Tigray nobility imitated EPLF.
    The Arab- Israeli war, raised the fuel prices, adding fuel.
    Nixon wrote off Haileselassie, like the Shah of Iran.
    God decided to skip the rain at Wollo and Tigray.
    ረሀብ አለ! ኢእኩልነት አለ!
    ታድያ ምን ተቀየረ????

  • @Akiya3031
    @Akiya3031 Před 5 měsíci

    የስልጣን ጥመኞች

    • @1hagerachin
      @1hagerachin Před 5 měsíci

      Every politician is fighting to get power. You think they are working to go to heaven?

  • @user-ro4yj1wu1u
    @user-ro4yj1wu1u Před 5 měsíci +1

    አጨብጫቢቢቢቢቢ

  • @Abezash82
    @Abezash82 Před 5 měsíci

    DELALA👄👇🏿

  • @meshnet9106
    @meshnet9106 Před 5 měsíci

    Mercenary mindset…

  • @masershatolla2571
    @masershatolla2571 Před 5 měsíci

    አይ ብርሀኑ ለካ ሠው ?

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Před 5 měsíci

    This guy and his mercenaries are solely responsible for what happened to the country the ethnic cleansing the genocide Etc this hater of tegaru and oromo has so much blood on his hands

    • @1hagerachin
      @1hagerachin Před 5 měsíci

      Every ethnic political groups hate him because he is seeking for "citizen" based politics. His route is the future for our nation

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl Před 5 měsíci

    ብሬ የከሰረ ፖለቲከኛ። አብይ ግን ምን ቢያደርግህ ነው አንተን 😢የመሰለ ታጋይ ዜሮ ያደረገው? በእውነት ከታገልከው ህወሃት መራሹ መንግስት ስንት እጥፍ ይሄ ግፈኛ ሆኖ ዝምታን መረጥክ?

  • @amaremekonnen7993
    @amaremekonnen7993 Před 5 měsíci

    ስለ50ኛው ዓመት ነወይ ገለጣ እየሰጠህ
    ያለኸወይ?

  • @Yosi-xv7sv
    @Yosi-xv7sv Před 5 měsíci +1

    ቅሻሻች በቅርቡ የናተ የመቃብር ቦታ ትሆናለች አትኖሩም እናተ ከሀጂዋች

    • @1hagerachin
      @1hagerachin Před 5 měsíci

      Did you even listen to what he is saying? Why close your 🧠 and insult him?

  • @habtamufeyissa1208
    @habtamufeyissa1208 Před 5 měsíci

    ወራዳ

  • @emmausezion5297
    @emmausezion5297 Před 5 měsíci +3

    ምርጥ ትንታኔ ነው ብሬ ፖለቲከኞች በዚህ ደረጃ እውቀትና ትንታኔ መስጠት ቢችሉ የተሻለች ሀገር ትኖረን ነበር