እንዴት ሰነበታችሁ? "የመፈንቅለ-ወንበር ወርርሽኝ፣ የመጨባበጥ ፖለቲካ፣ የቀጠናው ትኩሳት..."

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • በሳምንቱ ዐበይት ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ምልከታ ይሰጣል። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Komentáře • 49

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇
    gofund.me/248c2e2e

  • @Haregeweyin
    @Haregeweyin Před 7 dny +1

    በርታ

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Před 8 dny +2

    ሞገስ በጣም ብሩሕ አመለካከትክን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ::

  • @user-qn4nz1te6j
    @user-qn4nz1te6j Před 8 dny

    The best analyzer by knowledge
    Ethiopa need same like u
    Captawn south africa 5:49 5:51

  • @SisaySetegn-b9h
    @SisaySetegn-b9h Před 8 dny +1

    አዲሰ አበባ

  • @user-vc7jn1cl8r
    @user-vc7jn1cl8r Před 7 dny +1

    ሞገሴ የዛሬው የብርሃኑ ጡለባ ለአንዳርጋቸው ቃለመጠየቅ ገፀ በረከት ይመስላል ለማንኛውም አንደለሎቹ አትሁን በውቀት የምትሰራ ነህና በውቀትህ ቀጥል ሁሌም አማከብርህ አማደንቅህ ነህና አመስግናለሁ

  • @abi-bq2er
    @abi-bq2er Před 7 dny

    ❤❤❤❤

  • @sesabraham4885
    @sesabraham4885 Před 8 dny

    Good job

  • @kinfeamide4669
    @kinfeamide4669 Před 8 dny +1

    ከጎንህ ነኝ

  • @sosinabekele4621
    @sosinabekele4621 Před 7 dny +1

    Jewar started his sloagan "CONFUSE & CONVINCE"!!!!

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 Před 8 dny +1

    ብአዴኖች መቀበር እንጅ መኖር የለባቸውም በቅቶናል

  • @getenetabera6683
    @getenetabera6683 Před 8 dny +1

    ከአዲስ አበባ

  • @lamesgenbekhagn958
    @lamesgenbekhagn958 Před 8 dny +1

    From Virginia

  • @munaalemu
    @munaalemu Před 8 dny +1

    አዲስ አበባ

  • @Bwondema
    @Bwondema Před 7 dny

    You said why didn't say that last year etc. the answer to this is politics is dynamic. Every time the power balance shifts situation changes.

  • @g4ever7764
    @g4ever7764 Před 8 dny +1

    ሰላም ሞገስ

  • @fikaduberhanueyobe8299
    @fikaduberhanueyobe8299 Před 8 dny +2

    የሚያሳዝነው በሱ 97ሰንት ወጣት አለቀ

  • @Swungne
    @Swungne Před 7 dny +1

    ወንድሜ አድናቂክ ነኝ ጥያቄክ ቦንብ ነው ❤

  • @user-hy5vc2sz5y
    @user-hy5vc2sz5y Před 8 dny +1

    እዚምና እዚህምና ሳይሆን ሞገስ "እኛምጋና እኛምጋና "በሚል ብታስተካክለው

  • @sisayabate4607
    @sisayabate4607 Před 8 dny

    A.A

  • @fikaduberhanueyobe8299

    ከአዳማ

  • @lidyawubishet4136
    @lidyawubishet4136 Před 8 dny

    በርታ ሞገስዬ ከጎንህ ነኝ

  • @Swungne
    @Swungne Před 7 dny

    አቶ አንዳርጋቸውን ለመረዳት ከልብ ሀገር መውደድ ያስፈልጋል በርታ ወንድሜ አላህ ያበርታክ ሀገርህ ከህመሞ ድና በጤናዋ ተደሰት

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 Před 7 dny

    Counting names ? Desperate ?

  • @user-gl5pd9bo5k
    @user-gl5pd9bo5k Před 7 dny

    Siyaasni Oromoo gadadoo Itoophiyaa nyaachisaa jira. Siyaasni Oromoo siyaasa gowwaa waan ta'eef biyya diigaa jira.

  • @tesfayemesfin436
    @tesfayemesfin436 Před 8 dny

    Hi Moges

  • @robelwondimagegn8523
    @robelwondimagegn8523 Před 8 dny

    hi

  • @NunuBuzunih
    @NunuBuzunih Před 8 dny +1

    ሺሺቾ ደቡብ ኢትዮጵያ

    • @gechtes07
      @gechtes07 Před 7 dny

      ማዕከላዊ ከምባታ

  • @user-dy5gk2ks5s
    @user-dy5gk2ks5s Před 6 dny

    አበበ ከእሥራኤል

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 Před 7 dny

    በዝብዘው😢😮😅😅

  • @user-hy5vc2sz5y
    @user-hy5vc2sz5y Před 8 dny

    መሪው ቢሞትስ የሽግግር መንግሥት አይፈጠርሞይ ??

  • @wagayebahiru86
    @wagayebahiru86 Před 8 dny

    ayi yemtchil yimeslegn neber gena tire neh beteley sile jawar false

  • @user-hb3wi2hf1x
    @user-hb3wi2hf1x Před 7 dny

    70 ዓመት ሽማግሌ አይደለም! ሽምግልናም ይከበራል እንጂ አይናናቅም!
    ጨዋነት ይጎድልሃል! አሳዳጊዎችህንም ታስገምታለህ!

  • @mesgebre9743
    @mesgebre9743 Před 8 dny

    እንተም በማያገባህ ጉዳይ ግዜህን ማጥፋት ፈለግህ?
    ዶክተሩ የፖለቲካው ልዩነት ሳይበግረው የአገሪቷን ትምህርት ከወድቀት ለማቃናት ጥረት በማድረጉ በሀላፊነቱ መመስገን ወይም መተቸት ሲገባው በማይመለከተን ደርጊት ላይ ግዜ አናጥፋ?

  • @serguteselassiekebebushelw7559

    እኔም እንደአንተ ነው የተሰማኝ። ውስጤ አዘነ። አንድ ስብሰባ ላይ "ጠሚር አብይ ሲገቡ አልተነሱም። እና ዶር አብይ ወክ አድርጉ ብለው ገሰፆዋቸው "የሚል ዜና አዳመጥኩኝ። አሁን ደግሞ መፈንቅል ከሚለው ጋር ጫና ይበዛባቸዋል። ዩንቨርስቲም የሆነው አዳምጫለሁ። የሁለት አገር ስደተኛ ይሉኃል ይህ ነው። አንጀተ ስስ ስለሆንኩ አዘንኩኝ። መሪ እኮ የእጅ ዳንቴል አይደለም። የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንዲህም ያደርገዋል። ደጋፊ ላልከው አዬ አንተ እግዚአብሄር አይጣልህ ብቻ። አሳዝኑኝ ሰላምም አላልኩህ ልጅ ሞገስ እንዴት ሰነበትክ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

  • @ZeraYakob
    @ZeraYakob Před 7 dny

    የ “አማራ ክልል” የሚባል ፖለቲካ የለም። አማራ ክልሉ መላ አኢትዮዽያ ናት። የአማራ ፖለቲካ ነው መባል ያለበት። ክልል እኮ አንዱ አማራን ወደ ባርነት ያዎረደ የጭቆና ስርአት ነዉ። አኢትዮዽያዉያን ከልላቹዉ አኢትዮዸያ ናት። የሞታገሉትም አኢትዮዸያን ለሁሉም ዜጎች እኩልና ፍትሃዊ ማድረግ ነዉ። ተገንጣዮች ናቼዉ ክልልን የሚፈልጉት። አማራ የመገንጠል ሳይሆን የፍትህ የአኩልነትና የህልዉና ጥያቂ ነዉ ይዞ የሚታገለዉ።

  • @qwertyuiop23916
    @qwertyuiop23916 Před 7 dny

    ልጣጨም

  • @user-hy5vc2sz5y
    @user-hy5vc2sz5y Před 8 dny

    ሞገስ ወንድማችን በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው እኔ እንደሚመስለኝ ብርሃኑ ነጋ አእምሮው በትክክል ይሰራሎይ ??? እመነኝ ሞገስ ዕብደቱ በዚች ፕሮፌሰር በምትለው ማዕረግ ውስጥ ስለተሸሸገች ነው እንጂ በፍፁም ጤነኛ አእምሮ የለውም ።

  • @qwertyuiop23916
    @qwertyuiop23916 Před 7 dny

    ወሽላ ነህ

  • @bereket4mereti
    @bereket4mereti Před 7 dny

    ሞገስ ለሌላዉ ሳይሆን ለኔ የምትገርም የሰዉ ፍጡር ነህ ። ያዉም የህግ ሙሁር🤔።
    🇪🇷 ከመበጥበጥ በስተቀር.....።
    ሞገስ በመጀመሪያ ማወቅ የሚገባህ ኤርትራ ሰጋትዎ የኢትዮጵያ አንድነት ሳይሆን የኢትዮጵያ መበታተን ነዉ ።ምክንያቱም በብዙ ሺ ኪሎሜትር በድንበር ስለምንጋራ ፤ በአንድ ሀገር መንግስት የለም ማለት ለጎረቤቶች ምን ማለት እንደ ሆነ ለአንተ የህግ ሙህር የሚጠፋህ አይመስለኝም❗️❗️❗️❗️❗️❗️
    ዛሬ በሞያህ ነዉ የምሞግትህ ፤ ያንን አርቲ ቡርቲ እራሳቹሁ የማትስማሙበት ታሪክ ፤ ኤርትራ ላይ ሲሆን ብቻ የምትስማሙበት የ5 ሺ የ3ሺ የ1 ሺ ታሪካቹሁን በይደር እንተወዉ ። ምክንያቱም አሁን ኢትትዮጵያ የምትባለዉ ሀገር የያዘችዉ ቅርጽ እና የመጀመሪያ ዘመናዊ ወታደር እና የመከላከያ ሚኒስተር የተመሠረተዉ በ1900 መጀመሪያዎቹ ላይ ስለሆነ ። በዚያ ወቅት ኤርትራን የምታጠቃልል ኢትዮጵያ አልነበረች ። ከዚያ ዓ/ም ዝቅ ካልን አሁን ኢትዮጵያ የምትባለዉ ከሀጼ ሚኒሊክ በፊት የነበሩትን ገዥውች መጥቀስ ከጀመርን ፤ የኢትዮጵያ የደቡብ እና የምስራቁ ክፍል ጥያቄ ስለሚያስነሳ እንተወዉ ።
    አፄ ሀይለስላሴ ወደ ስልጣን ሲመጡ ከዚያም ወደ ስደት ስሄዱ እና ሲመለሱ ኤርትራ የምትባለዉን ሀገር እንደ ማታጠቃልል አንተም የሚጠፋህ አይመስለኝም ። አይንህን በጨዉ ታጥበህ መካድ ካልፈለክ በስተቀር።
    የአፍሪካ ሀገሮች ይሄን ያላቸዉን ቅርጽ የያዙት ከአዉሮፖዉያን ከቅኝ ግዛት መልቀቀ ጀምሮ እና ምእራባዊያን ወደ ድንም ጠላንም በቅኝ ግዛት ይዘዎቸዉ በነበሩት አስተዳደር ስር መንግስታቸዉን መስርተዉ እንዲኖሩ ስለተፈረደብን ነዉ ።
    በዚህ ወቅት ኤርትራ እንደ ማንኛዉም በቅኝ ግዛት የተያዘች ሃገር ነፃነትዎን መግኘት ሲገባት ፤ የእንግሊዞች እና የአሜሪካኖች የሴራ ፖለቲካ እና ያ አካባቢ የግጭት ቦታ ሆኖ እንዲቀጥል በመፈለግ ፤ የ🇪🇷 የሕዝብ ድምጽ ሳይጠየቅ ፤ ኢትዮጵያ የምዕራባዊያን ሸሪክ ስለሆነች ለጥቅማችን ስንል ኤርትራን በፌደሬሽን በኢትዮጵያ ስር እንድትኖር እና ከዚያ ሕዝበ ድምጽ ተደርጎ የኤርትራ ሕዝብ ወደ ፈለገበት ይሂድ ተብሎ ተወሰነ ። የኤርትራ የእጣ ፋንታም ሆኖ ፤ ኤርትራ በአንድ በፖለቲካም፣ በባሕልም ፤ በዘመናዊነትም ዉሃላ ቀር ከሆነች እና በፊዉዳል አስተዳደር ከምተሰቃይ ሃገር ጋር እንድቆራኝ ተደረገች።
    ሞገስ እዉነት ሞራል ያለህ የህግ ሰዉ ከሆንክ
    1ኛ, ፌዴሬሽኑንን ግዜዉ ሳይደር ማን አፈረሰዉ?
    2ኛ, በስምምነቱ መሠረት የኤርትራ ሕዝብ ከ10 አመት ቡሃላ ድምጹን ማሰማት አልነበረበትም ወይ?
    3ኛ, አብዮት መጥቶ አፄዉም ከስልጣን ከተወገዱ ቡሃላ ደርግ የኤርትራን እና በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ ለመመለስ የሄደበትን መንገድ እንዴት ትመለከተዎለህ? በተለይ ኤርትራን ጉዳይ ለመጨፍለቅ የሄደበበት ጉዳይ
    4ኛ, ሕዉሃት/ኢሕዲግ የ🇪🇹 የሰልጣን ወንበር ከተቆናጠጠ ቡሃላ ፤ የ🇪🇷 ሕዝብ ዉድ እና ብርቅየ ልጆቹን ሰዉቶ ያገኘዉን ሃገር ፤ ምንም እንኳን ነፃነቱን በልጆቹ መስዎእትነት ያገኘ ቢሆንም ፤ በዚያ ሳይኩራራ እና ሳይኮፈስ ፤ ሻእብያ የ🇪🇷ሕዝብ በሀፄዉ የተነፈገዉን ፤ በድምጹ የማድመጥ መብቱን ለሕዝቡ በመመለስ ፤ ሪፈረንደም አድርጎ የኤርትራን ሕዝብ ፍላጎት ህጋዊ አረገዉ ? ይህንን የህዝብ ድምጽ ነዉ የምትቃወመዉ ወይስ ሌላ ?
    5ተኛ, በተለያዩ ምክንያቶች ከወያኔ ስርአት ጋር ተዎጋን ፤ ከዚያም ወደ ፍርድ ቤት ሄድን ፤ ይግባኝ በሌለወለ ዉሳኔ ነገርየዉ ተወሰነ ፤ የህዉሀት መንግስት ከዉሳኔ አፈነገጠ ፤ እዚህ ላይ ማነዉ በጥባጭ?
    6ተኛ, በዓለም ፍርድ ቤተ የተወሰነዉን አላስተገብርም በማለት ለ 20 አመታት የፖለቲካ ጨውታ ሲጫወት እና ዲፕሎማሲዎችን በገንዘብ በመደለል ፍትህ እንዲጣመም ሲንከራተት እና የኢትዮጵያን አንጡራ ሀብት ሲያባክን የነበረዉ ማነዉ?
    7ተኛ, ተቃዎሚዎቹን በማስታጠቅ ሁለቱም የየአቅማቸዉን ሲያረጉ እንደነበረስ ታዉቃለህ ወይስ ኤርትራ ብቻ ነች ስታረግ የነበረችዉ ብለህ ነዉ የምታምነዉ?
    8ተኛ, ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን መጣ ፤ ያለምንም ማቅማማት የዶ/ር አብይን የአልጀርሱን ስምምነት አስተገብራለሁ የሚለዉን የሰላም ጥሪ ተቀብሎ ልእኳኑን ወደ አዲስ አበባ ለካ ፤ ግንኙነቱ በጥሩ ተስፋ ተጀመረ ፤ ለማስተግበር ወደ መሬት ሲኬድ ፤ ወያኔውች ፤ የኢትዮጵያ ወታደሮችን ህፃን ልጅ፣ ሽማግሌ፣ አረጊት፣ ቄስ፣ ሼክ አስመጥተዉ በለመዱ ርካሽ ፖለቲካ ፤ ከዚህ አትወጡም የምትወጡት ከሆነ እኛን ረግጣቹሁ ነዉ የምትወጡት በማለት ፤ ከሰራዊቱ ፊት መንገድ ላይ ተዘረጉ እዚህ ላይ ኤርትራ ነች በጥባጭ ? ኧረ ለናህ ሁር ።🙏
    9ኛ , ፕ/ት ኢሰያስ ለዶ/ር ደብረጺዮን መሬት ላይ የምታረጉት እንቅስቃሴ በአንክሮ እየተከታተልነዉ ነዉ ፤ ምን እያረጋቹሁ ነዉ፤ ይሄ ነገር አያዎጣቹሁም ይቅርባቹሁ ብለዉ ቢመክሩት ፤ ለትርጉም አሻሚ የሆነ "አይሆንም" የሚል ቃል "በመስጠት የሰሜኑ ጦርነት ተጀመረ ፤ በኤርትራ ሉኧሏዊነት ግዛት ላይ ሮኬት ሲወረወር ፤ የሀገሪትዎ መንግስት በምላሹ ለዘመናት ሲበጠብጥ የነበረዉን የወያኔ ርዝራሽ የገባበት ጉድጓድ ገብቶ መቅበር ነዉ የነበረበት ወይስ ቆሞ መመልከት?
    **ሞገስ የምምክር ከአዛኛዉ በተለያየ መንገድ ወላጆቻቹሁ ወደ ምስራቅ ሄደዉ የወለዱዎቹሁ ልጆች በኤርትራ ላይ ያላቹሁን አመለካከት በሚዛናዊነት እንድትመለከቱ ነዉ ። የመሀል ሀገሩ ለናንተ የሰጣቹሁ የሊብራሊዝም አመለካከት እና ለኢትዮጵያ ያላቹሁን ፍቅር ይገባኛል። ያንን ግን ለአመጽ አትጠቀምበት።
    **** ሰሞኑን አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌን ሚዲያህ ላይ እያቀረብክ ነዉ ። በጣም ጥሩ ። ዉይይቱ ግን ለማሳጣት እና አቧራ ለማስነሳት መሆን የለበትም ። ለመማማር ነዉ መሆን ያለበት ። አንዳርጋቸዉ ነጥብ ምን እዚህ ደረጃ ላይ አደረሰን የሚለዉን የማይነካዉን ነካክቶ፤ ፈታቶ እንደ ገና መግጠም የሚፈልገዉ፤ በእርግጠኝነት ያንን እንደ ድሪቶ ተተብትቦ የተጻፈዉን የአንድ ወገን የዉሸት ታሪክ እያመጣህ አታደርቀዉም ።
    ነጻ ሁነህ ልብህን ከፍተህ ስጠዉ የኢትዮጵያ መዳኛ መንገድ ከሱ ታኘዎለህ ። እንደ ተረገመ ልጅ ሀገርል እድሜ ልክዎን በጦርነት በርሀብ በድንቁርና በስደት በአዙሪት የምትኖርበት ሚስጢር ይገልጽልሃል ።
    በተለይ ሙሁራኖቹ ሳይበላ ሳይጠጣ አስተምሮ ያሳደገኝ የድሃዉ ገበሬ ዉለታ አለብኝ እያላቹ በአፍ የምትሸመግሉትን ሽምግልና ትታቹሁ የገበሬዉ ልጅ በጦርነት የማይሞትበትን ሃገር ፍጠሩለት። 🙏
    *** ሞገስ ስለ ኢትዮጵያን ተከላከል ተሟገት ፤ በአንድ ወቅት ለንጉሱ ቧለመዎል ስለነበሩት የታሪክ ጸሓፊውች ፤ የታሪክ መጻፍ አትሟገት አትከላከል ምክንያቱም እነሱ ለመጻፋቸዉ ነዉ እንጂ ሴለ ኢትዮጵያ አይደለም የሚሟገቱት ያሉት ።

  • @user-qn4nz1te6j
    @user-qn4nz1te6j Před 8 dny +1

    The best analyzer by knowledge
    Ethiopa need same like u
    Captawn south africa 5:49 5:51

  • @YirgaYiryir-tp5ys
    @YirgaYiryir-tp5ys Před 8 dny +1

    ከአዳማ

  • @ZeraYakob
    @ZeraYakob Před 7 dny

    የ “አማራ ክልል” የሚባል ፖለቲካ የለም። አማራ ክልሉ መላ አኢትዮዽያ ናት። የአማራ ፖለቲካ ነው መባል ያለበት። ክልል እኮ አንዱ አማራን ወደ ባርነት ያዎረደ የጭቆና ስርአት ነዉ። አኢትዮዽያዉያን ከልላቹዉ አኢትዮዸያ ናት። የሞታገሉትም አኢትዮዸያን ለሁሉም ዜጎች እኩልና ፍትሃዊ ማድረግ ነዉ። ተገንጣዮች ናቼዉ ክልልን የሚፈልጉት። አማራ የመገንጠል ሳይሆን የፍትህ የአኩልነትና የህልዉና ጥያቂ ነዉ ይዞ የሚታገለዉ።