ሥዕለ ማርያም: መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ Megabe Hadis Dr. Rodas Nov2 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 11. 2019
  • ሥዕለ ማርያም
    መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
    Day 2: November 2, 2019
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
    የርእሰ አድባራት ጽርሐ አርያም
    ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
    Minneapolis, MN

Komentáře • 50

  • @nitsuhtekalign7776
    @nitsuhtekalign7776 Před 3 lety +1

    በጣም ነው እምወዳት የአንድዬን እናት

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 Před 3 lety +5

    ተሰምቶ የማይጠገብ መንፈሳዊ ምግብ
    መ/ሐ/ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን የወላዲት አምላክ የቅ/ድንግል ማርያም ምልጃዋና በረከትዋ ይደርብን
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    መምህር እናመሰግናለን

  • @user-uk6wr3bt1k
    @user-uk6wr3bt1k Před 4 lety +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    የመቤታችን ፍቅሯ ይብዛልን
    ምልጃ ቸርነቷ ከሁላችን ጋር ይሁን
    አማምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ይግባሽ
    አንችን እናት አርጎ የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው የኛ ጌታ

  • @mrtiffany5857
    @mrtiffany5857 Před 3 lety +4

    ዶክተር ሮዳስ አስገራሚ መምህር

  • @redietisrael321
    @redietisrael321 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን እንቁ መምህራችን

  • @yilmakebede2906
    @yilmakebede2906 Před 4 lety +7

    ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ በድጋሚ መጥተው ጣፋጭ ቃሉን እንደሚመግቡን ተስፋ እናደርጋለን

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin xegawin yabzala orthodox tewahdou hageri nati orthodox tewahdou lehulum melesi alati ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💛❤️⛪

  • @kassas4
    @kassas4 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማሪያም ቃለ ሕይወት ያሠማልን ከዉብም ዉብ ናት ለተጠማ ዉሻ በጫማዋ ዉሐ ቀድታ የምታጠጣ ደጓ እመቤቴ ምስጋና ይግባት ልበ እንቁ የሖነች እመቤታችንን በመዉደዳችን በማክበራችን እድለኞች ነን ከእሷ እና ከልጇ አይለየን

  • @tesfamichaelawoke1343
    @tesfamichaelawoke1343 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፍጻሜ ያሳምርልን

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የእመቤታችን ቅድስት ድንግልት ማርያም ምልጃዋ ረድኤት በረከታ ጥባቆታ አይለየን
    አሜን አሜን አሜን

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት የሰመልን ለአበታችን እመብርሃን ትጣብቆት በእውነት ፈቅሩወ በልቦነችን ጠእም በአንዳበታችን የሰድርብን አሜን

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 Před 3 lety +1

    በእውነት አበታች ዘሬ ልቤ ነው የተረሰረሰው ፀገውን የብዘሎት

  • @ruthteshome3572
    @ruthteshome3572 Před 3 lety +1

    Kale hywet yasemalen

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 3 lety +4

    እግዝአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ እንቅ ሊቅ መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ጸጋ በጸጋ ላይ ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መልካም ኣዲስ አመት መምህራችን

  • @rahmahsaed3535
    @rahmahsaed3535 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @eyerusalemadmasu2969
    @eyerusalemadmasu2969 Před 3 lety +1

    ተመስገን እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emebetkebede700
    @emebetkebede700 Před 3 lety +1

    እመቤታችን በረከቷን ከእኞ ትሁን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarasnvn9711
    @sarasnvn9711 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @brawa4kokob
    @brawa4kokob Před 3 lety +3

    ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን💞🙏💕 በእውነት በእውነት ውድ መምህራችን በኔ ቃል ኣይገለጹም ግን አቅሜን ልበል በፍትህና በሆላህ ድንግል ማርያም ትኽተልሕ አድሜና ቴና💞🙏💕

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @arenateka2513
    @arenateka2513 Před 3 lety +1

    Kale Hiwet yasemaln

  • @meseretkassa8783
    @meseretkassa8783 Před 3 lety +2

    Amen 🙏🏽

  • @enkuthallo9606
    @enkuthallo9606 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @talacell7082
    @talacell7082 Před 3 lety +2

    Emabetachn fekrwa yebzalen meljawa ayelayen

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🌹🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻🥀

  • @good-go6yx
    @good-go6yx Před 3 lety

    መን ይምህር ዝበቐአ መን ይምስክር ዝሰመአ ናይ ብሓቂ ዓቢ መምህር

  • @alemasfawkassaye9006
    @alemasfawkassaye9006 Před 4 lety +3

    Kale heywete yasemalen memeherachen

  • @meseretgiorgis3315
    @meseretgiorgis3315 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @yeshidegig3137
    @yeshidegig3137 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ

  • @apoali5165
    @apoali5165 Před 3 lety +1

    ቃል ህወታ ያሰማልን

  • @bethelhemtadessa738
    @bethelhemtadessa738 Před 3 lety +1

    Kale hiwet amen
    Tebarkelen wendmachin

  • @teferihayliya5903
    @teferihayliya5903 Před 3 lety +1

    አሜን

  • @ellomgebremaryam3535
    @ellomgebremaryam3535 Před 3 lety +1

    Selam selam aba

  • @endalamawayalneh4192
    @endalamawayalneh4192 Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለ-ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ቀረጻው/ድምፁ መስተካከል ቢችል

  • @samuelmebrahtom8066
    @samuelmebrahtom8066 Před 3 lety +1

    🙏🙏🙏

  • @yordanosmekonen8735
    @yordanosmekonen8735 Před 3 lety

    🙏🙏🙏😇😇😇

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před 2 lety

    🙏👍🙏

  • @user-uk6wr3bt1k
    @user-uk6wr3bt1k Před 4 lety +2

    በዋታብ ላኩልን በማህበረ ዘወርቶዶክድ ይደርሰናል. ይህ ድቅ ትምህርት ተባበሩን።

    • @user-bv9sl3qj9o
      @user-bv9sl3qj9o Před 3 lety

      ቁጥርሽን ላኪልኝ እልክልሽ አለሁ

  • @Li-pk2ng
    @Li-pk2ng Před 2 lety +1

    Emebata kateroyen fichilgni yetechegerku sat negni mistran tawkaleshi huffffffff dekemegni enata mariyam

  • @mebaraya5126
    @mebaraya5126 Před 2 lety

    እውነት ነው /ነገር ግን saygebachw afachwn lemikftwt ቶሎ እውነቱን በመበታችን ስም አስረዷቸው

  • @nebyatteame2336
    @nebyatteame2336 Před 3 lety

    ወንድሜ ሙሴ የሰራቸው ኩሪብ ማ የ በሰማይ ያላት ቤት መቅደስ ምሳሌ ኖው ታድያ በ ዘዳግም ኣራት ያለ ኣላነበብክም ድምጽ ብቻ ነው የሰማቹ ይሆነ ምስል እንዳታደርጉ የሚለውስ እኔ የገረመኝ ግን በሳይነስ በጣም እየሮጥክ ነው፡ የጌታ ቃል ደነቀኝ ጥበብ ጠቢባን ላጠፋ ነው የመጣሁት ሲል ኡነት ነው የኣዲስ ኪዳን ሚስጢር እንዳይገለጥልህ መጋረጃ ጋርዶሃል ወንድሜ ወደ ኢየሱስ ተመለስ መጋረጃው ይገለጥለሃል ወንድሜ

    • @user-mo6ge8dd2b
      @user-mo6ge8dd2b Před 3 lety +1

      ብቻ ያልተሟላ መፀሀፍ ቅዱስ እያነበባቸሁ ትቃዣላችሁ አይ ጴንጤ

    • @user-bv9sl3qj9o
      @user-bv9sl3qj9o Před 3 lety

      እኔ አምለው እናተ መናፍቃን የድንግል ማርያም ሰም ሲጠራ ያቀጠቅጣቹሃን እኔ አምለው እናተ እግዚ አብሄርን ሰበክን እያላቹህ ቸርችቤት እየደነሳቹህ ዝሙት እየፈፀማቹህ ቅድስት ቤተክርስቴን ወንጌልን አራቃ ሚስጥርን አቅርባ የምታስተምርናት እናተ እውሮይ እየሱስ ክርስቶስን የምሰብከው ኦርቶዶክስ ተዋህዶናት እናተ በትአምር የምታምኑ አጋንት መጫወቻ እኛስ የድንግል ማርያም ንፅህት ቅድስት አማ አምላክ ልጆይነን እግዚ አብሄር ይገፅፃቹህ

  • @tzm6910
    @tzm6910 Před 3 lety

    አንተ እርጉም ሀሰተኛ በሁለት እግር ሁለት ዛፍ ላይ ልትወጣ ምትታገል አንብብ፡--
    ኦሪት ዘዳግም 4፡13 ፤ ታደርጉትም ዘንድ ያዘዛችሁን ቃል ኪዳን አሥሩን ቃላት ነገራችሁ፤ በሁለቱም በድንጋይ ጽላቶች ላይ ጻፋቸው።
    14 ፤ ትወርሱአት ዘንድ ተሻግራችሁ በምትገቡባት ምድር የምታደርጉአትን ሥርዓትና ፍርድ አስተምራችሁ ዘንድ እግዚአብሔር በዚያን ጊዜ አዘዘኝ።
    15 ፤ እግዚአብሔር በኮሬብ በእሳት ውስጥ ሆኖ በተናገራችሁ ጊዜ መልክ ከቶ አላያችሁምና እጅግ ተጠንቀቁ፤
    16 ፤ እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥
    17 ፤ በምድር ላይ ያለውን የእንስሳን ሁሉ ምሳሌ፥ በሰማይም በታች የሚበርረውን የወፍን ሁሉ ምሳሌ፥
    18 ፤ በምድርም ላይ የሚሽከረከረውን ሁሉ ምሳሌ፥ ከምድርም በታች በውኃ ውስጥ የሚኖረውን የዓሣን ሁሉ ምሳሌ እንዳታደርጉ፥

  • @tzm6910
    @tzm6910 Před 3 lety

    ትልቅ እውሬ መንፈስ ያለበት እንደዚህ ያለ የተረገመ ሰው የለም። መንፈስህ ይገሰፅ። ዘመናዊ አህዛብ ። የለለ ልብወለድ።

  • @sarasnvn9711
    @sarasnvn9711 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @arenateka2513
    @arenateka2513 Před 3 lety

    Amen Amen Amen